የማይጠራ ድፍርስ /yemaytera difris /አጭር ልብ ወለድ ትረካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 12. 2020
  • ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ከረምን? ሰላማችሁ እንደሰማይ ከዋክብት እንደማይቆጠር የምድር አሸዋ እጅጉን የበዛ ይሁን!! ይህ ሁል ጊዜ ማክሰኞ አመሻሽ ወደእናንተ የሚቀርበው ከተለመደው የሀሙስ ፕሮግራማችን በተጨማሪ ከእናንተ ጋር የምንገናኝበት ከገፅ ወደ ጆሮ የተሰኘ የተለያዩ ሰዎች ፅሁፎችን የምንተርክበት ፕሮግራም ነው። እንግዲህ ዛሬም የማይጠራ ድፍርስ የተሰኘ አጭር ልብወለድ እንዲህ ውብ ተደርጎ ተሰናድቶ ወደእናንተ ይዘን መጥተናል።
    ከወደዳችሁት #like #subscribe #share #comment ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!!
    የበዛ ክብርና ነፍፍፍፍፍ ፍቅር ለእናንተ ይሁን!!
    new amharic drama every thursday. amharic motivational drama.
    new amharic narration every thuesday. tiraka
    facebook page - / meri-feleke-. .
    facebook / meri.feleke.9
    telegram channel t.me/yemeri_terekoch
    tiktok vm.tiktok.com/ZSqqrLAL/
    #like #share #subscribe
  • Zábava

Komentáře • 10

  • @bettybetty5370
    @bettybetty5370 Před 3 lety +3

    ይሄን ስራ በትረካ ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደሞ ድምፁ ሲያምር ልጁ

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 Před 2 lety

    ስወድሽ

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 Před 3 lety +2

    ወይኔ እንደት ትረካ እንደምወድ የኔኔም ቤት ጎብኙልኝ ዳደ ማለት ጀምሬለሁ ፕሊስ

  • @tensaeshiferawlemma4529

    ትልቅ ፍቅር፡
    ቢያንስ ከጥንዶቹ አንዱን ያተርፋል፤
    ከተራፊው ፈቃድ ውጪም ቢሆን።

  • @estifomagna8963
    @estifomagna8963 Před 3 lety +1

    መስጠት እንጂ መቀበል ለምን እንደማንፈልግ ግራ ይገባኛል። ኤልሳ ከህይወቷ እሱን ማሷጣቷ ትክክል አይደለችም። በፍቅር ህይወታችን ለምንወደው ሰው ምንም ቢያጋጥም እናደርግ የነበረውን እና ደስ አያለን እንከፍል የነበረውን መስዋዕትነት ለእኛ ሊደረግልንና ሊከፈልን ሲል መሸሽ አግባብ አይመስለኝም።

  • @ayelemimi
    @ayelemimi Před 3 lety

    konjo fiker malet keras bely lelelawu menor mehonun yemyastemr mirt tarik

  • @kidistregasa7424
    @kidistregasa7424 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏

  • @nimococo9759
    @nimococo9759 Před 3 lety

    😥😥😥😥

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety

    ያንተ ያልሆነ ነገር የማይጠራ ድፍርስ ነው ያንተ የሆነ የጠራና ኩልል ያለ እና ጥርት ያለ ይሆናል

  • @melisenay5918
    @melisenay5918 Před 3 lety

    Yih nw fikr le eras sayihon lesew menor !!