ልዩ የገና በዓል ዝግጅት ከአርቲስት ጸሐዬ፣ ነዋይ እና ሞገስ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2019
  • ልዩ የገና በዓል ዝግጅት ከአርቲስት ጸሐዬ፣ ነዋይ እና ሞገስ ጋር የተደረገ ቆይታ
    .
    ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያቀረበው የገና በዓል ልዩ ዝግጅት

Komentáře • 650

  • @fatama1233
    @fatama1233 Před 5 lety +132

    ደስ እሚል ፕሮግራም ነው የትነበርሽ በጣም እማከብርሽ እምወድሽ አስተዋይ ሴት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v Před 5 lety +101

    ወረት የሌለህ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ጸሃየ ስለ የትነበርሽ ቃላት ስለሚያጥረኝ ምንም ማለት አልችልም ብቻ እግዚያብሄ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ

  • @federaljobcreation7074
    @federaljobcreation7074 Před 5 lety +35

    ፀሀዬ ያራዳ ልጅ ዘረኝነት፣ ሌብነት የሌለበት
    ታመኝ ሆኖ ለህዝብ የሰራ ምርጥ ኢትዮፕያዊ አርአያ ነህ፡፡

  • @abidemissie1809
    @abidemissie1809 Před 5 lety +7

    ብትሰሙ ብትሰሙ የማትሰለቹ የድሮ ዘፋኞች ፀሀዬ ንዋይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Před 5 lety +11

    ፀሃይ ዮሀንስ ዘመን የማይሽረው አርቲስት ነው። እንዲሁም ደግሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በግል ሕይወቱ ደግሞ እጅግ በጣም መልካም ሰው። እግዚዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @selamselam7658
    @selamselam7658 Před 5 lety +43

    እንዴኔ የትነበርሽን የሚወዳት እስኪ ላይክ

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 5 lety +38

    ኢትዮጵያ ሲባል እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤😘😘እመቤቴ ሀገሬን ጠብቂልኝ😭😭

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 Před 5 lety +50

    የበአል ፕሮግራሞቻችሁ ሁሌም ምርጥ ምርጥ ናችው በተረፈ የብዙ እንቁ ማህበራዊ እሴቶች ባለቤት የሆነችው ኢትዮጽያ ሰላሟ ተመልሶ ማየት ህልሜ ነው ሰላም ይብዛላቹ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 5 lety +2

    Tsighy Yohans......Be matemu yenore mirte Ethiopiawe....Love you the bottom of my heart.....

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 5 lety +1

    ለዚህ ፕርግራም አድስ ነኝ ትናንት ነው ባጋጣሚ ያገኘዋችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው ላገር ክብር ያለው በታሪክ የሠማናትን የዱሮዋን ኢትዩጵያ ይሸታል ይመቻችሁ እናመሠግናለን

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 5 lety +32

    I don't know why people dislike Neway. He's one of the most gifted artists. He has contributed what he could to Art and Ethiopia. He should be respected regardless of political opinions and differences. Let's not judge. ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር!

    • @sisayterefe1333
      @sisayterefe1333 Před 5 lety

      ሰላም አይለይን ዋው የት ነበርሽ ልበብርሀንዋ እንቁ ድምፅሽ ሲያምር

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 5 lety +13

    ጥሩ ጊዜ ደስ የሚል ዘመን ነበር እንኳንም የናንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩ የኔ ምርጦች

  • @user-oi9tg6iy3v
    @user-oi9tg6iy3v Před 5 lety +15

    የትዬ የእኔ እናት ወነትም የትነበርሽ እ/ር እረዥም እድሜ ብሬ በጣም ነው የማደንቀህ እ/ር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ በርታ ወንድሜ

  • @abmo321
    @abmo321 Před 5 lety +35

    ፕሮፌሰር መስፍን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ:: ራሄል ገራሚ ድምፅ ነው ያላት :: ነዋይ ፀሐይ ሞገስ እና የትነበርሽ እናመሰግናለን :: ብሬ በርታልን ::

  • @weldegergismikaele1210
    @weldegergismikaele1210 Před 5 lety +4

    መቻቻል መከባበር አብሮ መብላት ቀረ እድሜ ለዘረኞች አምላክ አንድነታችንን ይመልሰልን አሜን መልካም በዓል

  • @user-og9xc1vb1s
    @user-og9xc1vb1s Před 5 lety +30

    ዋው ነው በጣም ምርጥ ዝግጅት እናት አገር ሁሌም ሰላሟ ይብዛልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤⛪👏

  • @hananhana8134
    @hananhana8134 Před 5 lety +7

    ንዋይ እግዚሐብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ዘመን የማይሽረው ድምፅ ከመላው ቤተሰብክ ምርጥ መምህር ኑርልን ዋዉ ዋዉ ነዋዬ ኑርልን

  • @beletetesfaye5488
    @beletetesfaye5488 Před 5 lety +1

    ሁሉም ነገር በቦታው በባለሙያው ሲሰራ ለልብ ሀሴት ለመንፈስ እርካታ በስሜት የሚያስዋኝ ይሆናል፡፡
    ረጅም ዕድሜ ጤናና ሰላሙን ፈጣሪ ያጎናጽፋችሁ ፡፡ ተባረኩ፡፡

  • @flowerhadraa2258
    @flowerhadraa2258 Před 5 lety +4

    ፋናዎች በጣም ልዩ ልዩ ፕርግራም ነው በርቱ አርቲስቶች ባንዶቹም ልዩ ናቹ የትነበርሽ ንጉሴ እድሜሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ💝💝💝

  • @fikirtejemaneh1361
    @fikirtejemaneh1361 Před 5 lety +1

    በትዝታ ወደ ኋላ መላስችሁኝ እኮ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 Před 5 lety +1

    አባቶቻችን ይህን ያንን አርገው አገራችንን ባህላችንን አቆዩልን የምንለው እንደዚህ ያሉ ጀግኖች ስለነበሩ ነው ፀሀዬ የማይለዋወጥ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ የትነበርሽ ብርቅዬዋ ያገሬ ልጅ አከብርሻለሁ ሁላችሁም ተባረኩ !!

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 5 lety +25

    ለወጣት እህታችን እጅግ የሚያስደንቅ ድምጽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ለወጣቱ ትውልድ ከገጠር እስከ ከተማ አርቲስስቶቻችን ፍቅር ዝሩ።ጥላቻ ሲስበከለት ለቆየው ፍቅር ይስበክለት ።

    • @user-kp6xc2re6c
      @user-kp6xc2re6c Před 5 lety

      የአሁኑ ትውልድ የቀን ጅብ ነው ፍቅር አይወድላቸውም

  • @abdoulnouray5151
    @abdoulnouray5151 Před 4 lety +1

    በሙያችሁ ሁላችሁም የአገር
    ኩራታ ናችሁና አኮራችሁን ኩራትም ይገባችሃል በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! ሁላችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!
    እችን በጣም ለምንወዳትና የምንሳሳላ እንድሁም ሳይማር ያስተማረን ሕዝቦችዋን በሰላም በፍቅር በአንድነት
    ያኑርልን!!!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 3 lety

    I have big respect for Tsehay Yohannes. Thank you

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 5 lety +8

    🏆🇪🇹🙏🇨🇦 የትነበርሽ እውነትም የትነበርሽ !!!!! ጀግና ነሽ :: እውነተኛ ጀግና !!!!!! ብዙዎቻችን ጀግና የሚመስለን ቶክሶ ብዙዎችን የገደለ የሚመስለን ሰዎች አለን ::: ግን ጀግና ማለት እኮ አብይ አህመድ ነው :: ጀግና ማለት እራስን አሳልፎ መስጠት :: ጀግና ማለት እየቀለጡ ለሌሎች መብራት መሆን ነው :: ጀግና ማለት ፍቅር የሆነ ሰው ነው :: ጀግና ማለት እየተረገጡ ለሰዎች መንገድ መሆን ነው :: 🇪🇹🏆🙏🇨🇦

  • @wendwesenfetene9424
    @wendwesenfetene9424 Před 5 lety +4

    ዋውውው የኔ እናት ተባረኪ በጣም ታምሪያለሽ የሚገርም የምወደውን የጸሀዬን ዘፈን ይባስ ባንቺ ላይ ወደድኩት

  • @tgtilahum9915
    @tgtilahum9915 Před 5 lety +12

    ዋው ስታምሩ የትነበርሽ እግዚአብሔር የልብ ብርሀን ነው የስጠሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-jn5hw7xj9i
    @user-jn5hw7xj9i Před 5 lety +31

    በእውነት ኢትዮጵያዊት ስለሆንሽ እኛ እድለኞች ነን የትነበርሽ ደምሽ ደሜ ሀገራሽ ሀገሬ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነይ እሱ የፍጥረታት አምላክ ይጠብቅሽ የወለደሻቸው ይባረኩ እዴሜን ከጤና ጋር የምትወጃት ሀገራሽ ሁሌም ከአንቺ ገራ ነት እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላቹም ስለ ሀገራችን ለከፍላችሁት ዋጋ ኢትዮጵያን የፈጣራት አምላክ ይጠብቅት።

    • @arsemaregas6816
      @arsemaregas6816 Před 5 lety

      አሜን ጤናን ከእድሜ ጋር ጌታ ያድላት

    • @debebewondwosen6244
      @debebewondwosen6244 Před 5 lety

      እውነት ሰላሙን ያብዛልን እንዴት እንደሚያምርብን

    • @bezaadmasu4053
      @bezaadmasu4053 Před 5 lety

      Amen amen ygebatal den set Nat 💜

  • @azebtefera6704
    @azebtefera6704 Před 5 lety +1

    በጣም የሚመስጥ ልዩና ውብ የበዓል ዝግጅት እ/ር ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před 5 lety +9

    ሁፍፍ ፀሀዬንና ነዋይን በጣም ነው የምዋዳቸው

  • @user-nh6vb2vg2t
    @user-nh6vb2vg2t Před 5 lety +15

    የኔ እናት አች እኮ ወንቅሸት ገብሬል ብትሄጅ አይንሺ ይገለጣል ማር ሥመምወድሺ ነው ማር

  • @fahmiomer4014
    @fahmiomer4014 Před 5 lety +10

    የትነበርሽ ክሩ ኢትዮጵያዊት ናት
    ኑሪልን አላህ እድሜ ይስጥሽ ።

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 Před 5 lety +30

    ውይ ዘፈን ድሮ ቀረ አቤት ድምፃችሁ እዳለ ነው እኮ

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 Před 5 lety +1

    I am from Eritrea but love you Ethiopia people 🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎤🎤🎤🥁🎷🎷🎷🎷🎷

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety +1

    ነዋይ አስለቀስከኝ❤😭😭😭😭የኔ ሀገር😭😭😭እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 Před 5 lety +1

    ዋው ዛሬ ገና ምርጥ የገና በአልን ፕሮግራም አየሁ በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው መድረኩን ስትመራው የነበረው ለእናት የት ነበርሽ በእውነት ትልቅ ኬብር አለኝ ለደካሞች ጉልበት ተስፉ ለቆረጡ ተስፋቸው ብርታት ጉልበታችን ነሽ ከምለው በላይ የምትወደጂ የምትከበሪ የምትመሰገኚ ሰው ነሽ እኔ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ከሙሉ ጤንት እረጂም እድሜ ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 Před 5 lety +16

    ራሄል ምርጥ ሴት ሴት በርቺ

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 Před 5 lety +1

    ፀሀዬ የኔውድ አረወይኔ የሳለፍኩት ጊዜ እናንተ የአትዬጵያ ምርጦች ምነው የትምዬ አረጋሀኝን እነኤፍሬምን ብትጨምሪ ፀሀይዬ የኔውድ የዱሮ ዘፈን እርጋታው ለዘው አድሜኔ ጤና ይስጥህ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 Před 5 lety +10

    I have no words to express my feeling about this amazing program. I LOVE YOU ALL!!!!! TSehaye,Neway, Moges YETNebersh, Rahel. instrument players.every one on that show...WOW WOW WOW!!!!!

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 Před 5 lety +23

    ንዋይ ጸሀይ የትነበርሽ ከልቤ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @ethioweekly1280
    @ethioweekly1280 Před 5 lety +3

    ደሞዝ ይሙት ፀሐዬ , ንዋይ ፋሲል ደግና አሳኝ ሩሩ ሰዎች ናቸው ::

  • @addi3531
    @addi3531 Před 5 lety +56

    በእናታቹ ላይክ ግጩኝ ይህ ፕሮግራም ደስ ስላለኝ

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 Před 5 lety +32

    የትነበርሽ ጀግናዋ ፅኑዋ ሴት😍💚💛❤️

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff Před 5 lety +19

    ስለ ፕሮግራሙ ቃላት የለኝም ! ከቦታው የሆነ ከፍታ ያለው በቃ ! ሰላምን , ክርስቶስን ,ፍቅርን ወዳጅነትን , በሙያ (በስራ) ማክበርን , መከበርን , የትውልድ ቅብብሎሽን , እንደ ሀገር ማሰብን ኧረ ምኑ ተዘርዝሮ ሀገሬን በጥበብ ! በጣም ያምራል ! አሉባልታ ሰልችቶን ነበር

    • @hanaenahaymi1158
      @hanaenahaymi1158 Před 5 lety

      እደው እግዚአብሔር ይስጥሽ የልቤን ተናገርሽው ሁሉም ነገሩ ለዛ ያለው ጣምናው ሁሉ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን የሚል ዝግጅት

  • @abelabi6782
    @abelabi6782 Před 5 lety +17

    Yetnebershi i love you so so so so match......... from 🇸🇪🇪🇷

  • @alemeden22
    @alemeden22 Před 5 lety +4

    የትነበርሽዬ የኔ ቆንጆ ያንቺ ነገር ከቃላት በላይ ስለሆነብኝ እኔ የምልሽ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር አምላክን ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před 5 lety +16

    Omg! I love all those old songs! Especially Neway’s yefikir memekia hagere nat habte! Firewa kelebe,esey eseye esey! Ufffffff💚💛❤️

  • @mikeweldu8116
    @mikeweldu8116 Před 4 lety

    ፀሃየ ዮሃንስ ውስጤ ኮ ነህ!
    የትነብርሽ ደግሞ ከሴቶች ብቻ ሳይ ሆን ከሰው በላይ ነሽ!
    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።!

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 5 lety +4

    "የክብሬ መመኪያ" my # 1 favourate music when I think about my country. Thank you Neway for such wonderful music. ባለውለታችን ነህ።

  • @mesrakberihun7978
    @mesrakberihun7978 Před 5 lety +2

    እሚገርም ፕሮግራም ነው
    ፕሮፌሰር እንኳን ደስ አለዎት ቀሪ ዘመኖትን እ/ር ይባርክሎት
    የት ነበርሽ በሚገርም ሁኔታ ልብሽን እወደዋለሁ እምታኮሪ ያገሬ ሴት ሁላቹሁም ጌታ ይባርካቹ!

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +1

    ሥለ ዘፈነች ነዉ እግዚአብሄር ይሥጥልን የምትሏት አደበት ያለዉ ሁሉ ለእግዚአብሄር ክብር ይዘምር

  • @tedrosmehari2605
    @tedrosmehari2605 Před 5 lety +33

    መልካም የገና በኣል ለመላው የኢትዮጲያና የኤርትራ ህዝቦች ይሁንልን ። መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመተጋገዝ ያርግልን ፈጣሪ ። መጎስ በጣም በጣም ሲበዛ ድምፅክ ኣሪፍ ነው ብቻ ኣይገልፀውም ። በተረፈ መጪው ዘመን በሰላም በጤና ፣ ክፉውን በደጉ ፣ ጥላቻን በፍቅር ፣ ሃዘንን በደስታ ተቀይሮ የምናይበት ይሁንልን ። ኣሜን ።

    • @sarah-oq9yh
      @sarah-oq9yh Před 5 lety +1

      Amen 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @josiman1636
    @josiman1636 Před 5 lety +10

    i love you so much Tsehaye yohanes when i was tennerage, i was hearing this song so now i remmember my childhood....

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 Před 5 lety

    I am from Eritrea but love you neway debebe❤🎤tsehaye yohannes ❤🎤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Před 5 lety +1

    ንዋይ ደበበ በጣም ትሁትና ቅን ሰው ነው። ሁልጊዜ ሌላውን ከፍ ራሱን ደግሞ ዝቅ ሲያደርግ ነው የሚታየው። ዘመንህ የተባረከ ይሁን። ለምን ግን ታማኝ በየነን ይቅርታ መጠየቅ እንዳስፈለገህ አይገባኝም። ምንም የሰራኸው ስሕተት አልነበረም። ያን ያህል መሽቆጥቆጥ አልነበረብህም። እነሱ እነማን ናቸው አንተን ይቅርታ የሚያስጠይቁ ጏደኝነት ከሆነ እኩልና የጋራ ነው።

    • @user-ff8xm9xf2k
      @user-ff8xm9xf2k Před 5 lety +1

      ይቅርታ መጠየቅ እኮ ስብእና ነው ምን ችግር ኣለው

  • @romanmekonnen4249
    @romanmekonnen4249 Před 5 lety +3

    Long live for Dr Abiy and Team lemma.love u yetnebersh

  • @sofifamily
    @sofifamily Před 5 lety +4

    ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ምድር ETHIOPIA PROMISE LAND 💚💛❤👏

  • @hananhana8134
    @hananhana8134 Před 5 lety +2

    ዋው እግዚሐብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @user-hi9xf3gk1i
    @user-hi9xf3gk1i Před 5 lety +6

    እንደው ስወድክ እኮ ፀሐዬ እድሜና ጤና ተመኘውልክ ሁሉ ነገር ያምርብካል😍😍😍

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +76

    የት ነበርሽ ልበ ብሩህ መልካም አሳቢ መልካም ተናገር የኔ ቅን ስወድሽ ለሴቶች ኩራታችን ነሽ ተባረኪ

  • @danieldagnew9789
    @danieldagnew9789 Před 5 lety

    በእውነት በጣም ደስ ነው የምትሉት ፍቅር በእናንተ ግዜ የቀረ ይመስለኛል
    ሞጎሴ የሰው ማኛ
    ጸሀዬ የውሀንስ እውነትም ጸሀዬ
    ነዋይ የሰው መልከመልካም
    የሚገርመው ስም መልአክ ያወጣዋል ይባል የለ እስከነስማችሁ ነው ምታምሩት

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f Před 5 lety +21

    ንዋይ አንተ የጥላሁን ምትክ ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ።ለእኔ አንደኛ ነህ አመሰግነዋለሁ ።

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    ምርጥ የእትዮጵያን ፈርጦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💖👈

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 Před 5 lety +6

    Yetnebersh you can sing , talk , teach ...... I never ever see a women like you. God bless u and ur family.

  • @tekleyohannes7834
    @tekleyohannes7834 Před 5 lety +3

    እናመሰግናለን ሁላችሁም። በጣም የገረመኝ የንዋይ ግጥሞቹ ነዉ ዉስጤን አላወሰው ጀግና ብዬአለሁ። ይቅርታክን ባንቀበል ይገርማል እንዲያውም ከአንተ በላይ እኝነን ተጠቃሚ እባክህ ታስፈልገናለ።የገረመኝ ነገር ቢኖር ዘፈንህን የምችለው መስሎኝ ለካ እስከዛሬ ድረስ የእኔ ዘፈን ሌላ ነበር። ሕዝቤ ቅጠሉ ገበሬዉ ነጋዴው ታናሽ ታላቅ እናት አባት ሀገራችን ለሚጠብቁ ወደ አምላካችሁ ለሚጸልዩ ለተራቡ ለታሰሩ ለመሬቷ ለቅጠሉ የፍቅር የሰላም የጤና ዘመን ያምጣልን መንግሥታችንን ይጠብቅልን።

  • @iftibffhgdtgf8251
    @iftibffhgdtgf8251 Před 4 lety

    በእውነት ለናዝህ ቦታ ያስፈልጉናል!! እንደቅርስ መታያት ያለበቸው አርትስቶች ናቸው።

  • @diakonkinde
    @diakonkinde Před 5 lety +7

    የሀገሬ ልጆችን ክፉ አይንካችሁ

  • @ganzabgg9639
    @ganzabgg9639 Před 5 lety +4

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole557 Před 5 lety +1

    ፍቅር ስጠን ምናለ ይሄ ዘር የሚባል ነገር ቢጠፋ ሃገሬን ጠብቅልኝ ጌታ ኣንድ ኣርገን

  • @Canada4548
    @Canada4548 Před 5 lety +3

    Many happy tears were shed during this Gena program in a beautiful place..... Let's all pray for our country ( Rahel you are rock girl we love you so much)

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 Před 5 lety +22

    እምዬኢትዮጵያዬ ውድድ ነው ማረግሽ:: !! የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሠው የጎዳሽ ይጎዳ ተፈጥሮ ትውቀሠው!! ጥላሁን ገሠሠ ስለ ሀገሩ ካዜመው

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 Před 5 lety +4

    This is the best ever Holiday program, I truly love it ..

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +73

    ዘፈን በእናንተ ጊዜ ተዘፈነ ቢባል ማጋነን አይሆንብኝም በአሁኑ ሰአት እና በዘጠናዎቹ ከወጡትና ሌሎች በአሁኑ ካሉት አዲስ አርቲስቶች አንዳንድ መልካም ዘፍኞች ምናልባት ይኖራሉ በአሁኑ ሰአት ግን ከምዘፍኑት ጩኽት ብቻ ብዬ ልናገር አልዋሸውም

    • @rutheshete2400
      @rutheshete2400 Před 5 lety

      Old song!!
      Waw takes me back long ago,
      supreb!
      Stay blessed.

    • @user-du8sv6ls4q
      @user-du8sv6ls4q Před 5 lety +1

      በጣም ጆሮ ማበላሸት እና መደናቆር ሆነብን እኩ

  • @wubanechigetachewu7601
    @wubanechigetachewu7601 Před 5 lety +12

    የትነበርሽ ፍፁም ኢትዮጵያዊ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ .

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 5 lety +9

    ፅድ.................,..ት ያለና እንከን የማይወጣለት ምርጥ ፕሮግራም ቀጥልበት ብሬ

  • @MsLidkid
    @MsLidkid Před 5 lety

    የአንድ ሰዓት ፕሮግራም 10 ደቂቃ የሞላ ሳይመስል ደስስስ እያለኝ አለቀ፡፡ ያልተንዛዛ፡፡ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የቲ ❤️❤️❤️

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před 5 lety +3

    ሰላም አይለየን ፍቅር አይለየን አምላኬ ሆይ ባርክልን ኢትዮጵያን ያላንተ ማን አለን

  • @user-oy4ke3jp9l
    @user-oy4ke3jp9l Před 5 lety +7

    የት ነበርሽ አካል ጉዳኝነት ማለት በሌላ መልኩ ሒወትን መኖር መሆኑን ያስመስከረች ጀግና ልበ ብርሀን እድሜ ይስጥሽ ብሬ ፕሮግራሙ ደስ ይላል ድምፃዊያኗ በርቺ ድምፅሽ በጣም ያምራል

    • @bezaadmasu4053
      @bezaadmasu4053 Před 5 lety +1

      Btame E/R lebwan bebrhane ymolalat set yetnbersh Nat edmena tenants ystat yega enku Nat

    • @adicho5964
      @adicho5964 Před 2 lety

      Timeless Music and Musicians. I am proud of all

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 Před 5 lety

    ፀሐዬ፡የኔ፡መርጥሰው፡ግዜና፡ዘመን፡የማይቀይርሕ፡ምርጥ፡ኢትዮጲያዊ፡

  • @metatadesse106
    @metatadesse106 Před 5 lety

    Thank you so much to all of you.
    Dr. Mesfin. & Yetenebershe , you are the best role models for our children as a good citizens of an Ethiopian.
    Dr. Mesfin, you are a man with a good heart with many talent and tried to make a difference , you're humorous character, integrity, kindness and great achievement in all aspects of life's , so you deserve to be honored, congratulations!!!
    Eleleleleleke

  • @user-bl2lq9rb8p
    @user-bl2lq9rb8p Před 5 lety

    Dr መስፍን አርአያ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እንዲስጥህ ልባዊ ምኞቴ ነው
    የኢትዮጵያ አለኝታ ነህ ብዙ ደክተሮችን ትክትህልናል መሽለም ሲያንስህ ነው
    ስላንተ ብዙ ማለት ይቻላል አላህ ይተብቅህ
    የትነበርሽብ ንጉሴ ድምጽሽ በጣም ድስ
    ይላል ጅግና ሴት ነሽ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před 5 lety +3

    Amazing program ever I respec all of you 👌👌👌👍👍👍❤❤❤ Bre good job👍👍

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b Před 5 lety +21

    አንቺ አንቺ ልበ ብሩ
    አንቺ አንቺ የትነበር
    አንቺ የሴት ጀግና የኔ አርበኛ ነሽ እወድሻለው

  • @hidani20267
    @hidani20267 Před 5 lety +2

    ታላቅ ክብር ለሁላችሁም ፣፣፣ፍቅር ውጤቶ ሰላም ነው።

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 Před 5 lety +225

    የትነበረሽ የሴቱች ተምሳሊትነሽ

  • @fy5976
    @fy5976 Před 5 lety +1

    I enjoyed this Wonderful program with best all time Ethiopian songs. Big applaud for all of you. የሀገሬ አፈር ይብላኝ....

  • @nimaanhamarrie1778
    @nimaanhamarrie1778 Před 5 lety +5

    I am a big fan of Tsehay Yohanness

  • @dadomorsel2076
    @dadomorsel2076 Před 5 lety

    አቤት ዘመን የማይሽረው ፀሀይ

  • @user-mf8of3sx5s
    @user-mf8of3sx5s Před 5 lety +1

    በሂወት ዘመናችሁ ሁሉ ደስ ይበላችሁ እናንተ የታሪክ ማህደር ናችሁ ዛሬም ወደፊትም ፀሀየ ዉድድድድድ በማያልቀዉ ወንድምክ መዝሙር ዮሐንስን ምነው ያን የመሰለ ድምፅ ይዘክ ጠፍህ በልልኝ 😍

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 Před 5 lety +4

    Love you Tshaye!!

  • @almazngatu5511
    @almazngatu5511 Před 5 lety +8

    Old is gold... yelal frenju

  • @hannag2553
    @hannag2553 Před 5 lety +1

    ውይ እግዚአብሔር ከልባችን ለኢትዮጵያ የውነተኛ ፍቅር ስጠን ከስሜታዊነት አውጣን አሜንንንንን

  • @Cd-sf2nb
    @Cd-sf2nb Před 5 lety

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ትላላቅ አራቲስቶችን ማየት ናፍቁን ነበር ረጅም እድሜ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 5 lety +1

    Just amazing!.blessings to professor mesfin.ende erso yaluten yabezalen.

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Před 5 lety +2

    ፀሐይ ሁሌም እንወድካለን
    ፍቅረኛዬን አስታወስከኝ ወይ ልጅነት
    ይህንን ዘፈን ሲጋብዘኝ ያለቅስ ነበር ዛሬ የት ላግኘው የሰው ባል ሆኗል ❤ሁሌም አስበዋለው

  • @TeddyBelete363
    @TeddyBelete363 Před 5 lety +3

    ፀሀዬ በቃ እንደ ስምህ ፀሀይ የሆንክ ከነፈሰው ጋር የማትነፍስ የክፍለ ዘመኑ ልዩዬ ነህ በቃ የምር ወድሀለሁ በጣም አከብርሀለሁ …..

  • @onelove6356
    @onelove6356 Před 4 lety

    አሪፍ ኘሮግራም ። ብሬ ማን ጎበዝ ወጣት።

  • @user-hu5ps8uu1b
    @user-hu5ps8uu1b Před 5 lety +1

    ምን ማለት ሁሉ እንዳለብኝ አላውቅም ይህ የፍጣሪ ስጦታ ነው እውነት ምሳሊዪ ብቻ ሳትሆኚ ከዛም በላይ ቃልአጠቃቀም ሃሳብሽን የምትገላጪበት መንገድ መታደል እንጂ ሊላ ምን ይባላል እንኮን የሃገሪ ልጅ ሆንሽ አድሚ ዘምንሽ ፍጣሪ ይባርክልሽ
    ሪቾ ከሁሉም እችን ከመሰለች ጀግና ፈት መቀመጥሽ በራሱ እውነት መታደል ነው ምንም ማለት አይጠበቅብኝም ትችያለሽ በጣም

  • @habtamutegegne7603
    @habtamutegegne7603 Před 5 lety +1

    Where have you been Yetnebresh? You can sing and you can give life to music.

  • @user-cn7vu7fo1c
    @user-cn7vu7fo1c Před 11 měsíci

    ፀሀዬ አባቴ ስወድክ