እያስለቀስኩ ቂቤ ቀባዋቸው December 18, 2022

Sdílet
Vložit

Komentáře • 152

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Před rokem +20

    ❤❤❤እግዚያብሄር ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ ወርቅ ቤተሰብ

  • @akalone1339
    @akalone1339 Před rokem +24

    ሰብልይዬዬ ዘመኅሽ ይባረክ ዘርሽ እየበዛ ይብዛ ልጅሽ ደሞ ዉብ ናት ልጆችሽ ይባረኩ የልጅ ልጆችሽ ይባረኩ።

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před rokem +5

    ይሄን ማረግ ወግ ለኛም ይስጠን ጌታ ይባርክሽ ሰብልዬ ከልቡ እናት ነሽ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před rokem +2

    ውይ ስታሩ እናሽ በጣም የሚያምሩ ወ/ሮ ተባረኩ

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 Před rokem +1

    እዉነት ክብር ያለሽ ሰው ነሽ የእናትነት ክብር ለዛች በጭራቃ ጂጂ አሳይልኝ

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před rokem +7

    ታድለሽ በጣም ደስ የሚሉ እናት ደስ ትላላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሰብሊ ቆንጆ 🥰🌹🌹🌹

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 Před rokem +3

    በጣም ደስ ይላል ቤቢ ሻወር እያልን በሰዉ ባህል ከመታየት ኢሄን የመሰለ የሚያምር ነገር ማድረግ ደስ ይላል

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 Před rokem +8

    የናፈቀኝን የድሮ ባሆል አሳየሽኝ ።የትም አላየሁም። ደስ የምትይ ስወድሽ !!! እመቤቴ ከነ ልጇ ትጠብቃቹ።

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk Před rokem +5

    ሰብልዬ እናቴን አስናፈቅሽኝ!

  • @mululeges50
    @mululeges50 Před rokem +3

    Sebily Ewnet anchin sayish min alebet enete ba hiwot betenorilgn alkut Yene fikr Egzabehr edm ena tena yesetish ye lij lijen yaseyish ❤😢😢😢😢

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před rokem +4

    አቤት ሰብልዬ በምን ቃል ልግለፅሽ እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ያድልሽ የወለድሻቸው ብሩክ ይሁኑልሽ፣ሺህ ያድርግሽ🙏

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před rokem +5

    ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem +3

    የኔ እናት ሲያምሩ ደስስስስ አላቸው እድሜ ይስጦዎት አማኑኤል አባቴ እናተም ተባረኩ

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 Před rokem +5

    እንደው ስብልዬ ምን እደምልሽ አላቅም ዘመንሽ ይለምልም ይሄ ለኛ ለሴቶች ለእናቶች ትልቅ ዋጋ እንዳላቸው እያሳየሽን ነው ተባረኪ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል የተወለዱትም እሚወለዱትም ለትወልድ በረከት ያርግልን!
    ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 Před rokem +4

    እንኳን ደስ አለሽ ሰብልዬ🙏

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 Před rokem

    Sitamru tebarku!!!!emama betam des tilalech

  • @merisol7220
    @merisol7220 Před rokem

    Egzyaber yibarksh dessitilu

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před rokem

    Sebliye betam tamralachu Edme ena Tena yistachu 🙏❤️

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 Před rokem +7

    እማዬ እድሜናጤና ይስጥዎ የእናት ደስታ ደስ ይላል ሰብልየ እንኳን ደስ አለሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤🎉🎉🙏🙏🙏

  • @hiwotalemayehu140
    @hiwotalemayehu140 Před rokem +4

    Dse sele yetadelenwe yehane yemyagegnwe!tadela ❤ ena swelde enatene atchate nber 💔

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před rokem +2

    ሰብልዬ ምርጥ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን :ሰብልዬ ልጅሽ ረጋ ያለች ነች እግዚአብሔር ይባርካት😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እማማን እረጂም እድሜ ጤና እመኛለሁ 😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያቹ

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Před rokem +3

    Sabeli God bless you &ur family

  • @Femelumarketing
    @Femelumarketing Před rokem +1

    Metadel new 🙏🏼Enkuan Maryam marechishe ye Sebli konjo🙏🏼💕

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 Před rokem

    ውውውይይ የእውነት ሴት የእውነት እናት እኮ ነሽ ሰብልዬ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ

  • @merongeremew9284
    @merongeremew9284 Před rokem +2

    ሰብልዬ እንኳን ጌታ ረዳቹ እወዳችኋለሁ የኬር ይሁን!

  • @Bez2712
    @Bez2712 Před rokem +2

    ሰብልዬ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሸ ለሁሉም ቤተሰብሽ። ልጅሽን እመቤቴ ትቅረባት

  • @efthaadane
    @efthaadane Před rokem +1

    መታደል የኔ እህት እግዚአብሔር ትውልድሽን ይባርክ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +1

    ሰብሊ ቆንጆ ባህልን ማክበር መታደል ነው ተባረኪ ልጅሽንም የአጥር ወፍ አትስማት

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Před rokem +1

    ሰብልየ በጣም ደስ ይላል💐💐💐💐💐💐

  • @asmawitmehari2100
    @asmawitmehari2100 Před rokem +2

    OMG...... Shikorinatat God bless you all the way ❤️❤️❤️ Amazing Mom

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 Před rokem +1

    Setasknu regime edeme ketna ga yestchew🙏🏽❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem +1

    አሜንንንንንንን እማዬ

  • @netsanetspiritualtube6118

    ማዘር ደስ ሲሉ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 Před rokem

    Wow amazing it’s beautiful God bless you all ,and (Congratulations)

  • @helina3753
    @helina3753 Před rokem +7

    እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰብ❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před rokem

    Very beautiful family loving and happy family you have. And I love the tree decorations too, wonderful.

  • @helengezahegn4794
    @helengezahegn4794 Před rokem

    WOW ewunetim enat astaweshign benatish

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Před rokem +5

    ለማዘርም ቀቢያቸው ምርቃን ትቀበላላችሁ እርጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው 🥰🥰🥰🥰

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před rokem +4

      ከፆም በፊት ተቀብታለች በዚህ ጊዜ ፆም ነበር

  • @milan8639
    @milan8639 Před rokem +5

    ክብር ያለው ቤተሰብ ውስጥ ያደገ ሰው እንደዚህ ነው ክብር ያለው ሰብለ you’re cool ❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před rokem +1

    ማማዬ እመብርሃን በሠላም ትከተልሸ ማማዬ

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t Před rokem +5

    ማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዘራችሁ ይባረክ ሰብልዬ አረሰረሻቸው😀😀😀

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +1

    ሰብልይ ዘመን ይባረክልን ልጅሽ ፈጣሪ ይባረከልሽ የልጅ ልጅችሽ ፈጣሪ ይባረከልሽ❤❤❤❤💕💕💕💕💕🇦በጣም ታምራላችሁ

  • @bettydan4693
    @bettydan4693 Před rokem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሰብልዬ ምርጥ እናት

  • @batalyoutubeahemed3856

    ዋው ጌታ ዘመናችሁ የሳቅ የደስታ ያርግላችሁ ሁላችሁም ሰብልዬ በጣም ነው የምወድሽ እና የማደንቅሽ የእውነት ጥርት ይያልሽ ኢትዬፒያዊ ነሽ ውድድድድድድድ

  • @sabagugssa3642
    @sabagugssa3642 Před rokem

    እግዚአብሔር እምላክ እንቺንና የአንቺ የሆኑትን ሁል ይባርክልሽ ይሄ ነው እውነተኛ ባህላችን ደስ ይላል ።

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 Před rokem

    ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Před rokem

    ዋው ሰብልዬ በጣም ታምራላችሁ በተለይ ቀሚሳችሁ ሲያምር🥰🥰🥰🥰

  • @selamawittelila6213
    @selamawittelila6213 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ዘርሽን ያብዛው ሁሌም በደስታ ኑሪ

  • @sewdabeshir2751
    @sewdabeshir2751 Před rokem +1

    ሰብልዬ የኔ አስተዋዬ ሁሉ ነገር ነው የሚያምርብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 Před rokem

    ቆንጆ ነሽ ውስጥሽም ቆንጆ በዚህ ጊዜ እንዳንቺ አይነት ድንቅ ሴት ማግኘት መታደል ነው ተባረኪ

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 Před rokem

    Ulu negerachu yamrale emama edema Tena yistote ulachum tebareku stabilize yimechale

  • @ninanina868
    @ninanina868 Před rokem +2

    ሰብሊ ታድለሽ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ። ተባረኩ። ለእማማ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +1

    Anchi yetebarekesh set, enem leleje deresalegn melkam enat lemehon yabekagn, egzabher hulachenenem befekero tebeko lelejochachen enedanchi wed enat enedenehone yabekan amennnn.

  • @honeyhoney8199
    @honeyhoney8199 Před rokem +1

    Wow blessed fam ❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +1

    ሰብልዬ እንኩአን ደስ አለሽ ታምራላችሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🌺🇪🇹🎊🎉

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před rokem +2

    Great Mom 💕🤗

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +3

    ሰብሊና ልጅሽን በሰላም ትገላገልልሽ 🤲
    እኛ ቅቤ ናፍቆናን እናተ ለመቀባት ትለመናላቹሁ 😂

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před rokem

    ስታምሩ በተለይ ከእናት ጋር beautiful family

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem

    በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ እልልልልልልልልል ብያለሁ ተባረኩ

  • @wongelawittamiru9489
    @wongelawittamiru9489 Před rokem

    seblya yene konjooo sewedsh eko

  • @Tigistbeyene534
    @Tigistbeyene534 Před rokem +2

    ስብልዬ ስታምሩ እኩያልሽ ደስ ትላላችሁ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል ሺ ይሆኑልሽ

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 Před rokem +1

    I love it 😀 😍 ❤

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 Před rokem +1

    ሰብልዬ እንካን ደስ አለሽ የኔ ሆድ❤❤❤❤❤

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před rokem +2

    ደስ የሚል ቤተሰብ ታድላችሁ ቅቤ ቀዪ ልጅ ፀጉሯ ሉጫ ነው ምንም አያስፈልገው ሲያምር😍

  • @meklit2710
    @meklit2710 Před rokem +2

    ወይይይይ ቀናሁ ታድለው እንዲህ የሚቀባኝ ሰው ባገኝ

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Před rokem

    yena melekam tedesechi zereshe bezet yebal👍

  • @bekelechwoude8062
    @bekelechwoude8062 Před rokem +8

    I wish I had one. Seble, You spark lough, love and care around. Thank God for your gift.

    • @selamawitberhe4283
      @selamawitberhe4283 Před rokem

      Amen 🙏

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 Před rokem +2

      እሰይ:ሰብሊ:የእኛ:የጉራጌን:በአል:አሰመሰልሸው:አቤት:መታደል:ልጅ:በልጅነት:እኩያሸን:አምሳያሸን:አድርሰሽ:ልጅሽም:ጨዋ:ሆና:በትዳሯ:ተከብራ:ወልዳ:ከብዳ:ማየትሸ:መታደል:ነው:ያውም:በዚ:ዘመን::ለእናትሸ:ክብር:ይገባቸዋል:ልጅሸን :በጨዋነት:አሳድገው:ለዚ:ክብር:ሰላበቁልሸ:ለእናትሸ:እረጅም:እድሜ:ከጤና:ጋር:ያድላቸው::ፍቅር:የሀሆናቹ:ቤተሰቦች:እንኳን:ደሰ:አላቹ:ሰብልዬ 😊 🙏 ❤️ 🙌 💕 💖 😊 🙏 ❤️ 🙌 💕 💖 😊 🙏 ❤️ 🙌 💕 💖 😊

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před rokem +1

      Amen yene emebet anchim tebareki

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před rokem +1

    🙏🙏🙏

  • @bibishobibisho9686
    @bibishobibisho9686 Před rokem

    Yeni wb bzt bey

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před rokem

    ሰብልዬ የሴት ወይዞሮ እንኳ ነሽ ማርያምን በጣም ነዉ እምወድሽ እመቤታችን በሰላም ትገላግላት

  • @Bella-ie8kz
    @Bella-ie8kz Před rokem +3

    Uffffff des yilal sebliye ❤❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před rokem

    ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Před rokem +1

    Saby yena melekam setasekenu

  • @genetayele990
    @genetayele990 Před rokem

    Betam naw yemitamirut sebelya einatesh dese yamilu bizu amet yenurulesh

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Před rokem +1

    wow ye konjo Meat hulum yamralu

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem +1

    ❤❤❤🥰❤️❤️🥰🥰እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤ሰብልዬ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +1

    SHALOM !
    ልጅሽ እርግት ያለች ነገር

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem

    መቸነዉይሄንን ያረረ አናቴን በቅቤ እራስ የማደርገዉ አይይ ሀገሬ እያለሁ ሲቀቡኝ እንደማልሟጥጠዉ አሁን ሽታዉ ናፈቀኝ😭

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před rokem +1

    ሰብልዬ የተዳልሽ ነሽ ልጅሽም የተዳለችነት በጠምነው ምተምሩት እግዚአብሔር ይበርካቹ ዘረቹ ይባርክ

  • @elroe4069
    @elroe4069 Před rokem +1

    ሰብልዬ ጉራጊኛ ትችያለሽ ለካ በርቺ ጉራጊኛ ለማስለመድ አለን 👍 😂
    ደስ ትላላቹ እንወድሻለን god bless you all

  • @citykassel6791
    @citykassel6791 Před rokem

    Sebliy enkuwan desalisch jegena

  • @alem502
    @alem502 Před rokem +2

    ስታምሩ😘❤❤❤❤

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Před rokem +1

    ማሻአላህ ስታምሩ

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 Před rokem +1

    ውሀ የለችም እናንተ ቂቤ ትቀባላችሁ 😂😂😂😂😂

  • @ajeba264
    @ajeba264 Před rokem +2

    ወይኔ ሰብሊ እኔም በናቴ መቀባት እንዴት እንደናፈቀኝ አላህ ያኖርሽ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před rokem +2

    ♥♥♥

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před rokem

    እማምዬ አስለቀሱኝ ሰብሊዬ እናትሽን አክባሪነሽና ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @joshsur7407
    @joshsur7407 Před rokem +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před rokem

    Des yelal beteley mehalu kefel eyetederege kesera kodawen bedenb eyekebu aand 5 bota eyetekeba be shuribs sishefen keber sidereg bedenb yaresal demo aytawekem albaso yetesera yemeslal kodawem tsegurum yersal SEBLI beza adergesh ras adergesh new EYKEBASH YAKESHEW endet new yawayal ende ke ager bet beketeya yemeselal 👍

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Před rokem

    መጣን ሰብሌ ❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před rokem

    Congratulations

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 Před rokem

    😀😀ማዘር ደሉኝ😀👌ሰብሊ ግን ቤጤ ሆነሽ እስክስታ በልልታ🙄😀ይመችሽ🥰

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 Před rokem

    Programu mindin new megemeriya yekebashat erguz nat aydel?

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem +1

    ሰብልዬ እጅሽይባረክ በጣም ደስይላል ሰብልዬ በእውነትየናትደስታ ምንያህል እርካታእንዳለውየኔአውቀዋለሁ እንኳንምደስአለሽጨምሮጨምሮይስጥሽ ልጆችሽይባረኩልሽመልካም ምሽት

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před rokem

    ስታምሩ መውለድ ደጉ

  • @user-no9ss3qz8j
    @user-no9ss3qz8j Před rokem +1

    ዋው

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 Před rokem +2

    ስንት ልጆች ነው ያሉሽ ግን ሰብሊ?

  • @mestawethussen2772
    @mestawethussen2772 Před rokem

    ሰብልዬ ሀንችን ማየት ለነ ሰፕራይሰ ነው የት ላግኝሽሽሽሽሽሽሾሾ

  • @aelma1023
    @aelma1023 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před rokem

    Weyy setamiruuuu