ፉፉ አልቀበልም አላት 😱 በስንት መከራ አገኘችው🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Komentáře • 1,9K

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Před měsícem +228

    ፍቅርዬ ፉፉ እንኳን ደህና መጣችሁ ♥️♥️♥️❤️

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Před měsícem

      @@CleMobile-fz7wd ደምሪኝ

    • @ropa141
      @ropa141 Před měsícem +3

      ❤❤❤❤

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Před měsícem +3

      ❤❤❤

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i Před měsícem

      እና እኔ አሰርጋዥ ነኝ ላይከሰ ማደርግሽ አሰረጋዡ ያደርግሽ😂

    • @Emuusoll-fm9nh
      @Emuusoll-fm9nh Před měsícem

      Yenne mare ratari yitebikishi❤❤❤❤

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz Před měsícem +693

    ፍቅር ፉፉን ኣታስከፊዉ የምትሉ ላይክ🥺የምር ምርጥ ልጅ ነዉ🥰🥰

    • @Yeshitub
      @Yeshitub Před měsícem +2

      ደምሪኝ😢

    • @user-pw4dq4bw3e
      @user-pw4dq4bw3e Před měsícem +7

      አሁን እራሱ አትቀየሞት አለ ፉፉ የኔ ውድ

    • @SaggaSagga-vj5wg
      @SaggaSagga-vj5wg Před měsícem

      ​@@user-pw4dq4bw3e🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 Před měsícem +2

      እኔ እራሴ የምወድሽን ነው የጠላውሽ እዲ መጥፎ ነሽ 😊😊 😭😭😭

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b Před měsícem +1

      Awo.fufuye.malikamino

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r Před měsícem +116

    አይ ግን ፍቅር ብልጠቱን ቀንሽው ጥሩ አይደለም 'ፉፉየ ምርጥ ሰው የሰው ጥግ

    • @haymanotbelete5295
      @haymanotbelete5295 Před měsícem +4

      እኮ . አንድ ቀን. ስጦታ .ሰሰጠው አላየንም..😒

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +5

      አይባልም ፍቅር እምነት ይቀድማል

    • @TgstEhoba
      @TgstEhoba Před měsícem

      በትክክል

  • @AksA-ws8hh
    @AksA-ws8hh Před měsícem +280

    ነገ ልወልድ ነዉ ድአ. እነ ፀሉት አርጉልኝ❤የተወሰደ የተወሰደ የተወሰደ

    • @user-xp2iq7gt2w
      @user-xp2iq7gt2w Před měsícem +4

      እመቤታችን በሰላም ትምጣሽ የኔ ውድ🙏🥰

    • @Hewot7234
      @Hewot7234 Před měsícem +5

      እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሺ እህቴ

    • @AksA-ws8hh
      @AksA-ws8hh Před měsícem

      አማን የእኔ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉​@@user-xp2iq7gt2w

    • @AksA-ws8hh
      @AksA-ws8hh Před měsícem

      ​@@Hewot7234አሜን❤❤❤❤🎉🎉

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 Před měsícem +3

      እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před měsícem +26

    ቅመሜ ፉፉዬን አታስከፊብን እሱ ከማንም በላይ ላንቺ ደስታ የሚኖር ምርጥ ወዳጅሽ ነው ❤❤❤😘😘😘😘

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +683

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ❤❤❤

    • @Alemtube-fr7nj
      @Alemtube-fr7nj Před měsícem +9

      የት ሆነሽ አረገዝሽ እ 😏😏😏

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 Před měsícem +3

      ሮዚ😂😂😂 የእርግዝና ማጥፊያ ስሪልኝ😂

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j Před měsícem +3

      ​@@Alemtube-fr7njኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

    • @user-nm5nt5dw3g
      @user-nm5nt5dw3g Před měsícem +3

      ደምሩኝ

    • @Jalaneshow10
      @Jalaneshow10 Před měsícem +1

      Kkkkk

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare Před měsícem +64

    ፋቅረየ ፍፍን አታስቀይሚ ዉደ እሱ በጣም ነዉ የሚያስብልሺ❤❤❤❤❤❤የሚትወዶቸዉ በላክ👍

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 Před měsícem +385

    ፍቅርን የምትወዱ እስቲ ፍቅር ሁሌም ደስተኛ ሆና ማየት ነው የምትፈልጉ በላይክ ደምሩኝ👍👍👍

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před měsícem +28

    ወይ ፉ ማርያምን የሠው ልክ ፍቅር 100ሺ ትግባ አላለም የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤❤❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs Před měsícem +1

      በጣም ደግ ሰው ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te Před měsícem +1

      ትክክል ፉአድ አሪፍ ነው ግን ግን ፍቅር እየቀበጠች ነው 😢❤

    • @sikosilo7977
      @sikosilo7977 Před měsícem

      @@AwaLeyla-nr8te እውነት ነው የምር እኔም በባለፈው በጣም አናዳኛለች እሱ ለሷ በጣም ያዝናል እንደጓደኞቿ እንድትሆን ብዙ ይጥራል እሷ አትርዳውም

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Před měsícem +99

    ፍቅር እንቻ ነሽ ጥፍታኝ ፉፉ ዩዋህ ለእንች ብዙ መስዋት የክፍል ልጄ ነው እታስክፈው❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Před měsícem +213

    ፉፉዬ ከሀራም ነገር አላህ ያርቅህ😢❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +228

    ፍቅርዬ አቺ ነሽ ጥፋታኛው ያዛቃን ፉፉን ብቻ አዳል ያስካፋሺው ነኛንም ጭምር ነው 😢😢ፉፉዬ ይቅርታዋን ከልብህ ታቃበላት ከግዲ እዳይለማድሽ 😢ፍቅርዬ ያኔውድ ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤😊

  • @khalilahmedmalik3684
    @khalilahmedmalik3684 Před měsícem +21

    ተቀብላ ከካሜራ ጀርባ ነበር ያለውን ነገር ማሥረዳት ያለባት ፉፉ እኮ ምርጥ ልጂ ነው😢😢

  • @በእምነት
    @በእምነት Před měsícem +132

    ፍቅር ፋፋን አታስከፊው ምርጥ ጓደኛሽ ነው😢😢😢😢ደምሩኝ ውዶቼ

  • @yemisrachbeza6686
    @yemisrachbeza6686 Před měsícem +44

    እረ ፍቅር ተረጂዉ😢😢😢 በማርያም ባለፈዉ ጉዳይ ቪዲዮ ይስሩልን የምትሉ እና ፉአድ እንዳዘነ ከልቡ እንዳዘነ ያስታዉቃል በነገ ቪዲዪ ፍቅር ለፉአድ መልስ ትስጥ የምትሉ 2k አስገቡኝ❤❤❤

  • @HayuTube-l4g
    @HayuTube-l4g Před měsícem +74

    እሱ ተከፍቶ ይከፋታል ብዬአለ ወይኔ የኔምስኪን😢😢በትልቁ ይቅርታ በይው ደስተኛሆነ እንዲመጣ

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před měsícem +90

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ በጣም ከፋቱኝል አይዞሽ በሉኝ 😢😢😢

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme Před měsícem +1

      አብሽር ሀያቲ

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n Před měsícem +1

      አሜን

    • @user-mi9ks4jb6w
      @user-mi9ks4jb6w Před měsícem +1

      አብሽሪ ሁሉም ነጋር የልፈል

    • @Hyryt-v4v
      @Hyryt-v4v Před měsícem +1

      አብሽሪ ሁሉም ያልፈል

    • @saaa-ht5vs
      @saaa-ht5vs Před měsícem +2

      አይዞሽ ማሬ እግዛብሄር ካንችጋር ይሁን ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ስደታችንን ያሳጥርልን 😢🤲🤲

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Před měsícem +72

    የቡታጅራ ድራማ እንደቀጠለ ነው 😂😂የምትሉ😂😂🙌

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před měsícem +81

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před měsícem +8

    ልእልቴ ደግመሽ በሰፊው ይቅርታ ጠይቂውና ፉፉ እንደበፊቱ ደስተኛ ሆኖ ፈታ እያለ ካንቺ ጋር እንዲሆን አድርጊው❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před měsícem +40

    ፉፉየ ምርጥ ልጅ የጓደኛ ጥግ ነህ አይዞህ ከጎንህ ነን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před měsícem +9

    ማንም ቢያጨበጭብ ያረዳድ ችግር እንጅ እናተ መቼም አትለያዩም እንደዉም ትልቅስኬት ላይ ደርሳችሁ እናያለን ❤❤❤❤

  • @user-jv3bt9ep2v
    @user-jv3bt9ep2v Před měsícem +23

    የኔ የዋህ ፉየ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የኔ አባት ❤

  • @user-wb6th4zn6s
    @user-wb6th4zn6s Před měsícem +27

    የፍቅር ወዳጆች ዛሬ ደሰ ብሎኛል በአንድ አመቴ ቤተሰቦቸን በቪደው አውርቸ የሰው ደሰታ እሚያሰደሰታችሁ እንኳን ደሰ ያለሺ በሉኝ❤ፍቅር ሰወደሺ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +43

    ፍቅርየ ከምር ስሜቱ ተጎድቷል በውስጥ በደንብ ፍቱት 😢ፉአድ ምርጥ ልጅ ነው አንችም ጠንካራ ሴት ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤ሁለታችሁም ስትስቁ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Neima-r9u
    @Neima-r9u Před měsícem +21

    ፉፉ በራስህ ዩቱብ ና እናበረታታሀለን ፍቅርም 100k /እናስገባታለን 🥰🥰

  • @Hayu-tx9fj6dz2q
    @Hayu-tx9fj6dz2q Před měsícem +113

    ፍቅርየ እኛ እንወድሻለን ግን አትቅበጭ ፉፉን አታሥከፊው ሆ

  • @DubaiAjman-ih2rp
    @DubaiAjman-ih2rp Před měsícem +15

    ፋፋ በጣም መልካም ልጅ ነው እንዲከፋሁ አንፈልግም የምትሉ በላይክ ግጩኝ ቅመሞቸ❤❤❤❤❤❤

  • @hani8649
    @hani8649 Před měsícem +67

    ፉፋ ኩርፊያው ሲያምርብህ በቃ ይቅርታ አድርግላት ፍቅር በጣም ምስኪን ልጅ ናት በእውነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s Před měsícem +4

    ፎአድየ ሀይማኖትህ የሚያዝህን ነገር እዳትጥስ እስልምና ውድ ነው የታደለጂ የሚያገኘው የለም❤❤❤ደሞ አትዘን ይከፍናል

  • @user-rk7ku2dz6b
    @user-rk7ku2dz6b Před měsícem +96

    መጀመሪያ ይቅረታ ጠይቂው ፉፉ የሠው ልክ❤

    • @zuzumchale
      @zuzumchale Před měsícem

      ደምሪኝ ውዴ🎉

    • @user-rk7ku2dz6b
      @user-rk7ku2dz6b Před měsícem

      @@zuzumchale ሠብ አዲረጌሻለሁ ሁቢ አብረታቷት

  • @የአብ-የ
    @የአብ-የ Před měsícem +19

    ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው የሀይማኖት በመሀላቹ ልዩነት ባዪ ኖር ፍቅርም ምርጥዬ ልጅ ናት አብራቹ በፍቅር ብትቀጥሉ ደስ ዪላል ፉፉ አትራራቁ እንወዳቹሀለን

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Před měsícem +69

    ፉፉዬ የኔ ወንድም አላህ ከሀራምነገር ያርቅህ

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 Před měsícem +226

    ፋፋ በራሱ የቱብ ይምጣ ፍቅርም በስራዋ ትቀጥል የምትሉ እና እንወዳችኋለን❤❤

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f Před měsícem +43

    በእናንተ ኩርፊያ አያምርም ፉፉዬ ፍቅርዬ እወዳችኃለው❤❤❤

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf Před měsícem

      Tf💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 Před měsícem +15

    በጣም አናደሽናል የሚል❤🎉👍👍👍

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Před měsícem +43

    ፍቅርየ እኛ እንወድሻን ግን ፍፍም እድከፋው አንፈልግም ፉፉ ይወድሻል በቀልድ እኳን እድከፋሽ አይፈልግም አቺም አታስከፊው

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Před měsícem +11

    አብሺረ ከሰዉ ሰተት ከብረት ዝገት አይጠፋም አፎ ብለነል ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ❤❤ሰ❤አ❤ወ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ig2mq6qe7f
    @user-ig2mq6qe7f Před měsícem +21

    የኔ ዉድ አብራችሁ ስላይሗችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ግን አደራ አታሥከፊዉ ምርጥ ወንድምሽ ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mb9df8pg3s
    @user-mb9df8pg3s Před měsícem +20

    ፍቅር ፋፋን አታስቀይሚው በጣም ምርጥ ልጅ ነው😢😢😢

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před měsícem +55

    ፍቅር ፉፉን በእናትሽ አታስከፊው❤ አንችን ለማስደሰት የማያደርገው ነገር የለም እባክሽ ሁሌም አብራችሁ እድናያችሁ ነው ምንፈልገው❤ አንች ግን ባለፈው መቀበል ነበረብሽ አስከፍተሽዋል😢❤❤❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před měsícem +1

      ከሱ የናትዋ ክብር ይበልጣል ወስዳ የት ታስቀምጠው ከቤተሰብ ጋርነውምትኖርው እር ተው እዴ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      በቅንነት ደምርኝ ማሬ

    • @user-ow2ht4hy5z
      @user-ow2ht4hy5z Před měsícem +2

      ​@@WorkeGelana-sv5ifምን ችግር አለው ግዴታ መስቀል አይጠበቅባትም ተቀብላ ማስቀመጥ ትችላለች እሱን ላለማስከፋት

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před měsícem +1

      @@user-ow2ht4hy5z የት ታስቀምጠው እናትዋስ ምን ትላታለይ ይህንን ሚያክል ይዛ ስትሄድ እዴ እር ተው ከከፋው ይክፋው ከናትዋ እሱ ይበልጣል እዴ ሶስት አራት ክፍል ላይኖር ይችላል የት ታስቀምጠው ነውር ነው ውዴ

    • @selamhalie4403
      @selamhalie4403 Před měsícem +1

      አወ ትልቅ ነዉ ደሞ ግልፅሰለሆነች ነዉ እንጂ ሌላ ሰዉ ወስዶ ይጥለዋል ሰለዚ ለቤተሰብ ክብር ይበልጣል

  • @user-gn4qw2qk9v
    @user-gn4qw2qk9v Před měsícem +10

    እኛ የምን ፈልገዉ ሁለታችሁም ባድላይ እድትመጡልን ነዉ መለያየታችሁን ነዉ የጠላነዉ፡፡❤

  • @zenebeh
    @zenebeh Před měsícem +28

    ታድዬግን እኔቸኩዬአልናገሪም፡ ሠዉመምከሪእወዳለዉ ሠዉ ብዙነገሪ ያጋጥመዋል ዞሮመገናቸቱአይቀሪም ቸኩሎመናገሪ ለራሥ ፀፀትማትረፍነዉ አሁንምትግሥቱንሥጠኝአምላኬ❤

  • @user-ko5uk7sk8o
    @user-ko5uk7sk8o Před měsícem +31

    ፉአድ በራሱ ቻናል ና እስዋም በራሷ

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před měsícem +83

    ፉፉ ምርጥ ሰዉ ማርያምን. ፍቅርዬ በደንብ ይቅርታ ጠይቂና ሰርፕራይዝ አድርገዉ ካለበለዚያ እናኮርፍሻለን😢😢😢😢

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před měsícem +9

    ፍቅር ሰርፕራይዝ አድርጊው የሚወደውንና የሚያስደስተውን ስጦታ ስጪውና አስደስቺው አይለያቹ የኔ ውዶች❤❤😘😘😘

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 Před měsícem +35

    ምንም እዳትሰሚአቼው እነዚህ ስለራሳቼው የማያውቁ ዴንቆሮወች ብቻ ናቼው አንቺን በመጥፎ የተናገሩሺ የምትሰሪው ሁሉ ድራማም ቢሆን አስተማሪነት አለው እንወድሻለንንን❤❤❤በርቺ ጠንክሪ

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn Před měsícem +9

    የኔ ፍቅር እንወድሻለን ምንሽ ይጠላል አንቺ ግን ፋፋ ምርጥ ወንድ ነው ላንቺ በጣም ይሳሳል ከና ሩታ ጋር እንኳን ሆነሽ ሲጎራርሱ እንኳን እንዳይከፋሽ እነሱን እንተዳታዪ ቶሎ ቶሎ ያጎርስሻል በደንብ ነው ምከታተልሽ አንችን ዬኔ ቆንጆ

  • @user-tt3jm5sc7y
    @user-tt3jm5sc7y Před měsícem +39

    አታስከፊው ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 Před měsícem +4

    ፍቅርዬ የኔ ጀግና የኔ ሴት ፉፉዬ የፍቅርዬ ሸጋ መልካም ወድምነቷ መከታዋ እኮ ነህ በርቱ ወደፊት ከናተ ገና ብዙ እጠብቃለን ፈጣሪ ሁለታችሁንም እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ይፈፅምላች🤲🤲🥰 የኔ እርግቦች 😘😘😘😘😘😘😘 ክፉ ኮሚት ለሚሰጡት ቦታ አትስጡ እናተ ወደፊት ብቻ የናተን ደስታና ሳቅ እና ከፍታ የምንፈልግ ሰዎች ብዙ እዳለን በዛውም ልክ የናተን መከፋት እና ውድቀታችሁን የሚፈልጉ ብዙዎች አሉ እና ውሾች ቢጮሁ ዘወር ብላችሁ ንቃችሁ እለፏቸው እናተ ወደፊት የኔዎቹ ፍቅርዬ❤ ፉፉዬ የኔ ዳይመዶች እንወዳችሁአለን ፉዬ ፍቅርዬን አደራ አተ እኮ ወድሟ በቃሁሉ ነገሯ ነህ የኛ መልካም ፍቅርነቴ የኔ የወይን ሀረግ የናቷ ልዕልት በይ በቀጣይ ፉን ወድምሽን ሰርፕራይዝ አርጊው ደስ በሚል ቪድዎ ኑልን የኔ እቁዎች ውድድድ ድድድድድድድ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 Před měsícem +31

    ውስጣቼው በመጥፎ የታነፁ ሁሉ ላንቺ መጥፎ የሚፅፉልሺ😢😢😢 እዳትሰሚአቼው

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Před měsícem +7

    ፍቅርዬ ግን አታስከፊው ተቀብለሸ ስጦታውታ ከካሜራ ጀርባ መነጋገር ትችሉ ነበርበጣም ምስኪን ፉፉዬ የኔ አባት ምርጥ ልጅ ነው😢😢❤❤❤

  • @user-sq7lm7nq4s
    @user-sq7lm7nq4s Před měsícem +20

    በጣም ነው የተከፍብሽ ፉፉ አይዞህ የኔ ሚስኪን❤

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t Před měsícem +7

    ፍቅርየ እኛ እንወድሽ አለን ፉፉየንግን እዳትስከፊው❤❤❤❤❤❤ፍቅርየን 100k እናስገባት የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube Před měsícem +543

    ፉፉ በራሱ ዩቱብ ይምጣ ፍቅርም በስራዋ ትቀጥል የምትሉ እንወዳችኋለን ❤

    • @AyuAbebaw-eu3ef
      @AyuAbebaw-eu3ef Před měsícem +9

      እውነት ነው

    • @user-ef5lm3co8q
      @user-ef5lm3co8q Před měsícem +5

      እዉነትነዉ❤

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 Před měsícem +11

      አዉ ልክነዉ ይከብዳል በእምነታቸዉ አንድ ስላልሆኑ ይከብዳል አንዳቸዉ እንኳ ወደ ፍቅር ቢገቢ😢

    • @haiyathaiyat8196
      @haiyathaiyat8196 Před měsícem +2

      አወበራሱቻናልይምጥ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Před měsícem +6

      መጅመሪያ እሷን መቶ ሺ አስገቧታ 😢

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Před měsícem +7

    ፍቅር ፉአድን አታስቀይሚው እዳለሽ ሁኒለት ፉአድ የኔ ምስኪን ❤

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Před měsícem +46

    ሌላኛው ተከታታይ ድራማ ተጀመረ
    የመዳም ቅመሞች ዩቱበርን እያመናችሑ አታልቅሱ እሥኪ የኔ ሚሥኪኖች ሠሐናችሑን እጠቡ ዝብላችሑ

  • @MaA-ol2us
    @MaA-ol2us Před měsícem +11

    እና እሱ ነው እኮ ማንም ጥሎሸ ከጎንሸ የነበረው😳😳😳ሁለተኛ እዳታሰከፈው ገቫሸ በራሱ ይቱብ ይምጣ ፈፈየ የኔ የዋህ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před měsícem +90

    ፍቅር ሁሌም ትምጣልን የምትሉ በላይክ❤❤🎉🎉

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 Před měsícem +6

    ፍቅርዬ,ድሮ,ከጎንሽ,ማንም,ባልነበረግዜ,,ፉዬነዉ,ያለዉ,ስለዚህ,አታስከፊዉ,ፉዬ,አችን,ለማስደሰት,የማይፈነቅለዉ,ድጋይ,የለም,ማሪያምን😢😢❤❤❤❤❤❤,ፉዬ,❤

  • @Meki618
    @Meki618 Před měsícem +24

    እሱ የሰጠሽን ስጦታ ተቀበይው አትሞችም አይዞሽ ፎቶችሁን

    • @user-fw3lz8jh2y
      @user-fw3lz8jh2y Před měsícem

      ባለጊ ምን አገሻሺ ዝም ብትሉ ልትሞቱ ነው በሁለቱ አትግቡ ችግራቸውን እራሳቸው ይፍቱት ምድረ ወሬኛ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Před měsícem +5

    ምርጦች ለማንኛውም ነገር ቦታ አትስጡ የሰው ወሬ አትሰሙ ጉዞ ወድ ፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም ሰው ያስባ እግዚአብሔር ይፈፅማል ብቻ በርቱ ምርጦች ከናተ ብዙ እንጠብቃል

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +196

    ፍቅር ሁሌም ትምጣልን የምትሉ እስኪ በላይክ

    • @torishtorish7655
      @torishtorish7655 Před měsícem +5

      ባትይም አትቀርም እስስቶች

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 Před měsícem

      😅​@@torishtorish7655

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t Před měsícem +1

      ​@@torishtorish7655😂😂😂እናሐይሚምንአረገችሖሖሖ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      ደምርኝ ማሬ

    • @user-rr3hy2hr1s
      @user-rr3hy2hr1s Před měsícem +1

      ዝበይ አቺ የዩቱብ ጡረተኛ ትናት ከወድምሽ ጋር ሸሽተሽ ነበር አሁን ሰብስክራይብ ፈልገሽ ነዉ እዚ ምትርመጠመጭዉ ዉጪ ከዚ 😂

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 Před měsícem +3

    የኔ ዉዶች እሰይ ማርያምን ስወዳችሁ ስትጣሉ ደግሞ እንደት እንደማዝንባችሁ ኧረ ተዉ እኛ ተመልካቻችሁን አስቡልን ፉፉዬ እና ፍቅርዬ እንወዳችሇለን❤❤

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před měsícem +19

    በስደቱ አለም ያላችሁ እህቶቸ አላህ መጥፎን አጋጣሚ ይያዝልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
    የሰራነው ይባረክልን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን አሏሁመ አሚን ደምሩኝ እህቶቸ አይከፈልበትም ቅን እህቶቸ ደምሩኝ

  • @fetah-12
    @fetah-12 Před měsícem +9

    ከሀገር ውጭ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እንዴት ናቹ😘😘😘😘

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +22

    ፍቅርን አትንኩብን አስተዋይ ልጅ ነሽ

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 Před měsícem +5

    ፉፉ ምርጥ ልጂ ነው.. ባንች ብናቀውም. በጣም አሳዝነሽ ና ል ..እደዛ መድረግ አልነበር ብሽም: ቅሽምና ነው ፍቅር የምረ .... ፉፉ በእራስ ቻናልና.🙏

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Před měsícem +29

    ፉአድየ ሁሊም አይክፋህ ወላሂ መልካምሰውም አይገልፀህምኮ የጎደኝነት ተምሳሎትነህኮ አላህይጠብቅህብቻ❤❤

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před měsícem

      በሀራም እየተጨማለቀ ስለምን መልካም ነገር ነው የምታወሪው ሰውን ለማስደሰት ሲጋጋጥ አላህ ያዋርደዋል

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd Před měsícem

      ​@@user-vl6ck5ko6kኡውነት በልሽል እህቴ አላህ ወደ ቀልቡ ይመልስው ከሀጅ ነብየ ሴት ሀርም በዛላይ ከፊር ናት ከፊሮች ደም አላህን የከዱ ናችው

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd Před měsícem

      ወይ ጡሩ ሁን ወይ ከጡሩ ተጠጋ

    • @user-mb2fw9wt2q
      @user-mb2fw9wt2q Před měsícem

      በጣሚ❤

    • @user-mb2fw9wt2q
      @user-mb2fw9wt2q Před měsícem

      ፉፉዬ ኪፈት እኛአለን❤❤❤❤

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 Před měsícem +1

    ኡንደነዚህ ቅን ልብ ያላቸውን ሰዋች ማስቀየም በጣም ከባድ ነው ለአንተ ለዚህ ደግ ልብህ አላህ በሄድክበት መንገድ ሁሉ የቀና ያድርግልህ .❤❤❤❤❤from sweden ❤❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před měsícem +14

    ፍቅርዬ ና ፉአድ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደሰ ብሎኛል አብራችሁ ሰላየዋችሁ ፍቅርዬ ለተቃራኒ ኮመት ቦታ አትሰጪ ፉአድ ደግሞ አታኩርፍ ልትርዳት ይገባል በፉአድ ሰም የተከፈተዉ አይቼዋለሁኝ በጣም ርጀም ኮመት ነዉ የሚሰጠዉ እንኳንም መልሰ ሰጠህ በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉ከዚህ በዋላ አትጣሉ እወዳችሀለዉ ደሰ ብሎኛል ያሰብኩት ሰለተሳካ ❤❤❤🎉🎉

  • @MesiYegetaleji
    @MesiYegetaleji Před měsícem +10

    መጀመሪያ ስለ አሰከፋሸው ነገር yekerta አጥይቂም enda youtbe እንክፈት ከማለትሽ በፊት አሁንም በሆነ ነገር ትካሰው የምትሉ belike🎉❤❤

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před měsícem +11

    ውዲ ወንዲሜ አላህ ይጠብቅህ የይቅርታ ልብ አላህ ይስጠን ያርብ 😢😢

  • @semiraali7174
    @semiraali7174 Před měsícem +3

    ፉፉየ ምርጥ ሰው ወላሂ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ገንዘብ የማያታልልህ ድቅ ወጣት ብየህ አለሁ ሁለትሺ አስራ ስድስት የመጀመሪያው በጎ ሰው አንተንማ ካባ አልብሶ መሸለም ነበር ፋቅር በእሸ ሚድያ ሰርፕራይዝ አድርጊውና ይቀወጥለት ለዚህ ምርጥ

  • @almitube741
    @almitube741 Před měsícem +23

    ታድያ ብትቀበይው ምን ችግር አለው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před měsícem +4

    አብራችሁ ስሩ ፍቅር ለምንድ የከበደሽፉፉመልካሰዉ በንፁህ ልቡ ነዉየሚወድሽ አታስከፊዉ እሱ የሚወድሽ በወንድምነትነዉ ስሜቱ አትጉጅ እህቴ በሌላነገር ያሰብሽ አታስመስይ ሰዉ ስላለሽ ሳይሆን በቅርበት ስለምታዉቂዉ በሰወች አሳብ አትጓዥ ፍቅርዬ እሱ መልካም ሰዉ ነዉበፍቅር ኑሩ ❤❤❤❤ እንወዳችሁ አለን!!!!!❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +298

    በስደት ደፋ ቀና የምትሉ የመዳም ቅመሞች እና ወንድሞቼ የልባቹ መሻት ፈጣሪ ይምላላቹ አሚን በሉ❤❤❤❤

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4n Před měsícem +4

    ሁላችሁኝም እወዳችሁ አለሁ ፋፉዬ በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ የእኔ የዋህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ።

  • @Kkamrya
    @Kkamrya Před měsícem +15

    ፉፉ አታስከፍዉ ምርጥ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před měsícem +22

    ፍቅርየ እንኳን ደህና መጣሽ እስኪ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ አምሮኛል😅

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 Před měsícem +9

    ፉፉዬ የኔ ወንድም አላህ ይጣብቅ❤❤🎉🎉

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +10

    እንኳን ደስ አላቹህ❤❤ የእነ ፍቅር እና ፉ ወዳጆች

  • @BetelhemLisanework
    @BetelhemLisanework Před měsícem +7

    ፍቅርዬ ምንም አላጠፋሽም የፉፉ የስጦታ ምርጫ ስተት ነው አንድ ቤተሰብ ጋር የምትኖር ሴት ምንብላ ነው ከወንድ ጋር የተነሳችውን ፎቶ እቤት ይዛ የምትገባው በፍፁም ስህት አልሰራሽም እራስሽን ጥፋተኛ እንዳታደርጊ❤❤❤❤
    ፉፉ እሷ ቢሆን የሰጠችህ ትቀበላት ነበር?

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 Před měsícem +13

    ፍቅር እንቺ ጋ ነው ጥፍቱ ስጦታ ለምን አትቀበልም?

  • @MakyeMakye-qq6sp
    @MakyeMakye-qq6sp Před měsícem +5

    ፍቅርየ ኣናሳፍርሽም 100Kእናስገባዋለን የመዳም ቅመሞች የሰው ደስታ ነው ምያስደስተን🌺🌺❤🎉

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Před měsícem +14

    ፍቅር በጣም አናደሽኛል ግን ልጠላሽ አልችልም😢😢❤❤❤❤❤❤እስኪ እንየው

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +1

      እምነቷስ

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 Před měsícem +1

      ልክነሽ ግን ቀስ ብላ ማስረዳት እደዛ ተመናቅሮ አደለም ​@@BanchuShifarawGelaw

    • @user-oj7hx4iq6e
      @user-oj7hx4iq6e Před měsícem

      በጣምነውያዘኩባት. እያሞኛኘች ትጠቀምበታለች ለምን ዩቱብ ከፍታሰርፕራይዝአታደርገውም😢😢😢😢

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem

      @@user-oj7hx4iq6e ቀስ እሽ አትስድባት

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem

      @@user-oj7hx4iq6e በጣም ስለሚዎዳት እሱንእዲፀፀት አታድርጉት

  • @nejatmohamed5615
    @nejatmohamed5615 Před měsícem +5

    አንቺ ግን ጥፋተኛ ነሽ ፉፋዬ ምርጥ ሰው የዋህ ነው ፕሊስ የ ራስህ ዩቱብ ክፈት እኛ እንወድሀለን❤❤❤

  • @najibanajibaa2499
    @najibanajibaa2499 Před měsícem +14

    ወለሂ ፈአድ ጀግና ነክ እኔ ብሆን ድርሽ እንደትል ነበር መረገት የጀግና ጀግና ነክ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před měsícem +2

      ምን አደረገች በቃ ተረጋጉ ፕራክነዉ አለቀ::

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw Před měsícem +7

    ፍቅረ ፉፉን ሰርፕራይዝ አርጊው ደብሮታል ስለሚወዲሽ ነው ፉየ ያሳዝናል ተቀይሞብሻል ከልቡ አደለም ዛሬ ዲጋሜ ግን ተጠንቀቂ እንደዚህ እንዳይፈጠር እና አታሰከፊው በተረፈ በጥረ ነገር እንጠብቃለን

  • @user-sv6qw5qh4o
    @user-sv6qw5qh4o Před měsícem +22

    በጣምነዉ ያስጠላሽኝ ዉለታቢስ እደከፋዉ ነዉ አሁንም

  • @ShamaliPriyangika-lo1sw
    @ShamaliPriyangika-lo1sw Před měsícem +12

    ሲጀመር ላጠፋሽው ጥፋት ይቅርታ ይቀድማል

  • @BrkeyAbrha
    @BrkeyAbrha Před měsícem +52

    ፍቅርየ የኔ ውድ እንደዚ ተሎተሎ ነይልን❤❤❤❤ እስኪ ፍቅርየን እንደኔ የሚወዳት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 Před měsícem +2

    የኔማሮች ❤አብሺሩ ፍቅርየ እናውቃለን እደማትጨካከኑ ፉፉየ ና ፋፋየ❤🥰🥰🥰🥰👍👌

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +23

    ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ የግንቦት ልደታ አይደል የተወለድሽ ፍቅር ህልም ያልፋል ሱባዔ ግቢ ፀልይ ሲከፋሽ ያመኛል ፍቅር ማር ፉ❤❤❤

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 Před měsícem +2

    ከምር በጣም የሚያስቀይም ነገር እሡ ደስ እንዲልሽ ሲል እኛንም ነዉ ያስከፋሽን😢😢😢😢😢😢

  • @HawaHawa-tu6mw
    @HawaHawa-tu6mw Před měsícem +53

    ስሚ ፍቅር እኔ እከታተልሽ አለሁ ግን በባአለፈው ቪዶወ በጣም እስደብረሽናል ለምን ይቅርታ አጠይቅም አታስመስይ ተከታይ አደየ ከጠላ ጠላነው ፉሀድ ደሞ ምርጥ ልይነው ወላሂ 😢😢😢

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před měsícem +9

    ልጁ ግን ፍቅር ይዞታል መሰለኝ የንፁህ ጓደኝነት አይመስልም ስሜቱ ስለዚህ ባይቀጥሉ ይሳላል ምክንያቱም ሀይማኖታቸው የተለያየ ስለሆነ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem +9

    ፍቅር የኔ ቆንጆ 😍😘😘ጎበዝ ክፈቺለት👍👍👍

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před měsícem +4

    ሁለታቹም ፍቅር እኮ ናቹ 🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před měsícem +9

    እንኳን ተረቃችሁ ሁልጊዜም ደስታችሁን ፍቅራችሁ አሳዩን ❤❤❤❤