ውዱ ብፌ አዲስ አበባ ውስጥ🇪🇹

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 516

  • @jahnnyVLOGS
    @jahnnyVLOGS  Před 10 měsíci +46

    Thank you my family ❤️ for all the birthday wishes the best community ❤️

    • @samrawitalemu2705
      @samrawitalemu2705 Před 10 měsíci +1

      You should pray first before you eat guys Happy birthday brother

    • @wanofim87m
      @wanofim87m Před 10 měsíci

      Habibi Enkwan tewldk lemlkam hiwet ke tena gar🎉🎉🎉❤

    • @CrossBeatX
      @CrossBeatX Před 9 měsíci

      Bro Camera manu asazenegn

    • @tamratfeyessa7462
      @tamratfeyessa7462 Před 4 měsíci

      😅

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 10 měsíci +19

    ሀገሬ ስመጣ ቤተሰቦቼን እንዲህ ነው የምጋብዛቸው ሲታይ እራሱ ሲያምር የተባረከ ምግብ ይሁን

  • @AmitiDancer
    @AmitiDancer Před 10 měsíci +46

    ወንድምየው እንኳን ተወለድክልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ከዚ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ፈጣሪ ደስተኛ ሆነክ ኑርልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻Happy birthday my best brother 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Elijah73102
    @Elijah73102 Před 10 měsíci +83

    መልካም ልደት ብሮ እንኳን ተወለክ 🎉🎉

  • @EfiVLOGS
    @EfiVLOGS Před 10 měsíci +46

    Happy birthday 🎂🥳 ma boi 🙌🏽🤎

    • @mintesinot1738
      @mintesinot1738 Před 10 měsíci

      So you just make it to Amsterdam mr efi g

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Před 10 měsíci +43

    አፉ ላይ ቡቻ ብቻ ነው በጣም ነው የምትወደው

    • @genetabera9223
      @genetabera9223 Před 15 dny

      ILove so happy happy birthday to you too much baby

  • @maki4470
    @maki4470 Před 10 měsíci +15

    መልካም ልደት ጃኒ ረዝም እድሜ ከጤና ጋርር🎂🎂🎂...የቡቻንም ልደት እንጠብቃለን

  • @thequeensit_i_8x
    @thequeensit_i_8x Před 10 měsíci +9

    መልካም ልደት jahnny የምትሉት be like ዓሳዩኝ|happy birthday ma brother 🎉🎉💪💪💯💯

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 10 měsíci +8

    Happy Birthday Janny 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
    በጣም ደስ የሚል ልደት ከጋደኞቹ ጋር በጣም በፍቅር ማሳለፍ ከዚ የበለጠ ደስታ ምንም የለም ማነቱን እና አመጣጡን እማይረሳ ለጋደኞቹ ያለው ፍቅር እና አክብሮት::

  • @user-xp5sk9xg7h
    @user-xp5sk9xg7h Před 10 měsíci +21

    Why my mouth watering every single minute😭😭

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 10 měsíci +6

    እኔ በ23 አመቴ ማሰልጠኛ ገብቼ በበረሀ ሰቃጠል ነዉ ያሳለፍኩት ለማንኛውም መልካም ልደት ይመቻችሁ

  • @myethiopia2145
    @myethiopia2145 Před 10 měsíci +12

    Jahnny Happy birthday!! but stop controlling them pls...eydberegn new...wey edit yedereg

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 Před 9 měsíci +2

    አሪፍ ነው ሰርግ ይደግሳል
    ግን በአሁን ሰዓት የሚመረጠው አትክልት ነው የአገራችን ታታሪ አህዮቻችን እየጠፉ ነው አሉ😢 ለማንኛውን መልካም ልደት

  • @itna1209
    @itna1209 Před 10 měsíci +8

    15:56 look Bucha is the real fraind ❤

  • @Markson12
    @Markson12 Před 10 měsíci +13

    its been 1 year for me seeing jahnny but i didnt remember that it was his birth day but i still wanna say Happy Late Birth Day jahnny was the best year from u tnx men. much love and respect 💚🥳

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před 10 měsíci +1

    ጃኒ ወንድሜ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ብያለው ልጆቼም በጣም ይወዱሃል መልካም ልደት ብለውሃል ወንዱ ልጄ አሜን DES 15 ልደቴን እደ ጃኒ አክብሪልኘ ብሎ አስደነገጠኝ በል የልጄንም ልደት ፋ ብትን አርግልኝ ጃኒ ወንድሜ😊

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 10 měsíci +1

    ጆኒ በመጀመሪያ መልካም ልደት። ሌላው ስለ አበላላቹህ እና አንተ ስላልከው ነገር አስተያየት ልስጥ። ዘጋኝ ምንም አልበላሁም ትላለህ እንዴ አበላልህ ሲታይ የስግብግብ አበላል ይመስላል። የምግብ አበላል ስርአት አለው። እኔ ከልቤ እየመከርኩህ ነው። አንደኛ ለጤናህ እንደዛ ያለ አመጋገብ ጥሩ አይደለም። ቶሎቶሎ መብላት በራሱ ትልቅ ችግር አለው። ሌላው ደግሞ እንደዛ ሲቴክ ስጋ ብዙ ነገር አዛቹህ አምቦሀ እንደመጠጣት ኮካኮላ ምን ያህል ካሎሪ እና ስካር በሽታ ነው የምታመጡት። በበዚህ ላይ ያን ያህል ገንዘብ ከፍላቹህ። ጤና የሆነውን ምግብ እንደ አበባ ጎመን ያለውን ት ታቹህ ስጋው ላይ ተጣመዳቹህ። ያን ያህል ገዘብ ከፍላቹህ ቱጎ አስደርጋቹህ ለሆምለስ ልጆች አት ሰጥዋቸውም። ኢትዮጵያጵያ ውስጥ ምግብ ተወዶ ሰው ምግ በሚቸገርበት ግዜ ይሄን ያህል ገዘብ ከፍላቹህ ያን ያህል ዲዘርት እያለ ጥላቹሁት ለቆሻሻ። ምናለበት ደሀ ቢበላው። ታሳዝናላቹሁ። ሌላው። እዚህ ውጭ ሀገር ልጅ አዋቂው ሱካር በሽተኛ እየሆነ ሶዳ እና ጤና የማያመጣ ባንድ ግዜ መብላት።

    • @eletawi2908
      @eletawi2908 Před 10 měsíci +1

      በጣም ልብ ይነካል የፃፍሽው ነገር 😂😂😂

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 10 měsíci +2

    Happy Birthday janney 🎉🎉🎉 🎈🎈🎈🎈በጣም የስጎመዣል ይመችህ

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 Před 10 měsíci +10

    Jahnny I don't like the way you treat Kidus behave yourself! 🎂🎉🥳

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 10 měsíci +2

    ጃኒዬ መልካም ልደት ዕንኳን ተወለድክልን የተባረከ ይሁን።

  • @natenaelsolomon
    @natenaelsolomon Před 10 měsíci +2

    Jahnny ምግብ ስትበዪ ኮፊያሽን አውልቂው ማን አይነፋም እና መልካም ልደት

  • @mulugetahadush4847
    @mulugetahadush4847 Před 10 měsíci +3

    ይሔንን የfood Paradise በዘመቻ ደመሰሳችሁት እኮ😂

  • @emebetnegusie2134
    @emebetnegusie2134 Před 10 měsíci +10

    እንኩዋን ተወለድክ 🥳ብሮ ከዘመን አመጣሹ ታዋቂ ነን ተብዬዎች ልደት አከባበር ውስኪ ከመራጨት ይልቅ ከወዳጆችህ ጋር ሰከን ባለ መልኩ መዓድ እየተጋሩ ቀኑን ማክበር እንደሚቻል አሳይተህልኛል ነብሴ ነፍ ዓመት ተመኘው 🙏🙏🙏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 10 měsíci +2

    መልካምልደት እንኳን ለዚቀን አደረሰክ ጆዬ በዚእድሜክ እየተጠቀምክበት ነው እደግ ተመንደግ ትልቅደረጃ ድረስ ልጄ

  • @addisaddis4910
    @addisaddis4910 Před 10 měsíci +2

    መልካም ልደት ዘመንህ ይባረክ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Před 9 měsíci

    መልካም ልድት እውነት ግን ውድ ነው የሀበሻ ምግብ እትበሉ ይበልጥ አሪፍ ነው

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 Před 10 měsíci +3

    መልካም ልደት እንዲሆን እመኛለሁ! ግን ምግብ ስታላምጥ በነጠላ ጫማ የምትሄድ ይመስላል!

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 10 měsíci +8

    መልካም ልደት ጃኒ ምግቡ አይገባውም በዲኮር ብቻ ነው 11ሺ ብር ለዚህ ምግብ ጌታ ሆይ ቆይ በካርድ መክፈል ነው ወይስ ዩኢትዮጵያ ህዝብ ምሳ ለመብላት ብር በከረጢት ይዞ መምጣት አለበት መቼም 11 ሺ ብር በኪሱ አይዝም ገንዘባችን በጣም ነው የወደቀው😢

    • @user-kd4xt5ye4l
      @user-kd4xt5ye4l Před 10 měsíci

      ኧረ ሀገሩ ከገባ የቆየ ሰው ጥያቄ 😀ቴሌ ብር..አለ ..there is cards… or transfer the money through the account.. number.ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ለውጡን ለማየት🙏🏼🙏🏼

    • @jer622
      @jer622 Před 10 měsíci

      በዚ ጊዜ ለዛውም በአዲስ አበባ ሿሿ ሰሪዎች ይሄ ሁሉ ብር መያዝ ቀረ እኮ 😅😅 telebirr

  • @sami1662
    @sami1662 Před 10 měsíci +3

    Justice for camer man😂
    #HBD bro🎂🎂

  • @nottinghilltube9905
    @nottinghilltube9905 Před 10 měsíci +3

    Happy birthday dear bro 🍰OMG I thought i knew Kidus your friend from somewhere ...Apparently, he looks like Barack Obama 🤔

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 10 měsíci +1

    ጃኒ ለጓደኞችህ ያለህ ክብርና እንክብካቤ የሚደነቅ ነው ወንድ ብቻ አታብዛ ሴቶችም ጓደኞች ጥሩ ናቸው።
    ምግቡ 11ሺ ብር በጭራሽ አይገባውም ያው ሆቴል ስለሆነ 15%ቫት ይኖረዋል። እንዴት ምግቡ ውስጥ ያ ሁሉ ክሯሳንት ቸኮሌት የተቀባ ይቀርባል? አትክልቱም በዝቷል! Ramada hotel የብራዚል ሬስቶራንታቸው ሞክረው ። በተጨማሪም ከንደዚህ አይነት ምግብ ጋር ኮካ አይጠጣም። በ11ሺብር ጣውላው ሁሉ ስጋ መሆን ነበረበት🙉🙊😁😁

  • @Sanchodadon
    @Sanchodadon Před 10 měsíci +7

    Happy birthday brother 💯💯💪💪💪

  • @natishaman.4883
    @natishaman.4883 Před 10 měsíci +4

    ጃኒ እማማ ዝናሽ ጋር እስቲ vlog ስራልን😂

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 10 měsíci +4

    happy birthday boy 🎉❤
    ምጉቡ ግን ውድ ነዉ 😂

  • @jossykennedy7406
    @jossykennedy7406 Před 9 měsíci

    hule abesha hsab eskemikefel sgat lay new , you are in tense anyway happy brithday

  • @fanisamri4394
    @fanisamri4394 Před 10 měsíci +1

    Happy birthday Jahnny 🎉🎉

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 Před 7 měsíci

    ጎደኝነት ደሰ ይላል

  • @yaredtube8937
    @yaredtube8937 Před 10 měsíci +1

    HBD ma hero youtuber 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před 10 měsíci

    Happy birthday my brother 🎊🎂🎈🎉🎁. Wishing you all happiness and success the rest of your life.

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v Před 10 měsíci +5

    መልካም ልደት ጃኒያችን🎉❤❤❤

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před 10 měsíci +1

    የኔ ጌታ happy birthday ሲያሳዝነኝ

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 Před 9 měsíci

      Why? Mene yasazenal?
      He is happy and having fun with his friends.
      Yemiasazen yetameme yeterabe 😢

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 10 měsíci

    ዘጋጋኝ ያልከው ነገር ደስ ይላል ጣውላው ነው የቀረሆኮ😁😁😁😁😁😁😁🙉🙊

  • @user-es2ci8rm8z
    @user-es2ci8rm8z Před 10 měsíci +1

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ይሁንልክ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotasefa5192
    @hiwotasefa5192 Před 10 měsíci +9

    Nobody but Me😮 looking at him taking a bite of the fish and dipping it again in the shared souse and me again getting all SOS😂😂
    Edit: HBD

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Před 10 měsíci +2

    Happppppy Birthday ❤😊😊😊
    Wish you the best,May God be always with you, Long life with good health ❤❤❤❤😊

  • @Tina_yemanchewa
    @Tina_yemanchewa Před 10 měsíci +2

    Happy birthday 🎉🎉❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Před 10 měsíci +6

    ጓደኝነታቹ መከባበራቹ ደስስስ ይላል ❤እንደዘመኑ ልጅ አትንጫጩም😊❤

  • @user-bk6qp4jq2v
    @user-bk6qp4jq2v Před 10 měsíci

    happy birthday janiya keri zemenihn emeneta mariyam ke andiya lijuwa gar y barkulh

  • @meh2832
    @meh2832 Před 9 měsíci

    ጃኒያችን መልካም ልደት ጀለሶችህ አይናፋሮች ናቸው
    ያንተ አስተኛኘክ ግን ተመቸኝ ፍሬንዶችህን ፈታ ለማድረግ የምታጨበጭብ ይመስላል❤❤

  • @user-lq7sw6zc9x
    @user-lq7sw6zc9x Před 10 měsíci +1

    ስራአት ደስ ሲል🎉❤

  • @roserose5321
    @roserose5321 Před 10 měsíci +1

    Bucha Yellow T-shirt Kodaw New Malet New .Loll
    Asegelebechew Bro.,Selemewedeshenew Man

  • @user-xg9dh3cj2k
    @user-xg9dh3cj2k Před 10 měsíci +1

    hbd bro

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 10 měsíci

    ጃኒ መልካም ልጅ ነህ ❤ለእረፍት ኢትዮጵያ መሄድ ካልቀረ እንዳንተ ነው👌❤

  • @masruteka6213
    @masruteka6213 Před 10 měsíci +1

    Happy birthday jahnny🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @sameeragee7827
    @sameeragee7827 Před 10 měsíci

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před 10 měsíci

    Happy belated birthday! Sooo nice… I would be asked for rice tho

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 10 měsíci +1

    Happy birthday Johnny 🎂 🥳 🎉

  • @BB-ev9dl
    @BB-ev9dl Před 9 měsíci +1

    እኔ ስልክ የምገዛበትን ብር በምግብ ላይ ሳውለው ኢማጂን

  • @speakmytruth
    @speakmytruth Před 10 měsíci +1

    It looks great. Happy Birthday

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes5174 Před 10 měsíci

    11k like endeminm yasfelghal
    Enkuan teweledk yetebareke amet yhunlh jhanny

  • @NANAREACT
    @NANAREACT Před 10 měsíci +1

    powerfull food hbd bruh🥳🥳

  • @shortmusic1_
    @shortmusic1_ Před 10 měsíci

    First HBD janny we loves you and your videos are appreciated ❤

  • @Abarosamedia
    @Abarosamedia Před 10 měsíci

    Yene ye hulet wor demoze eko new uuuuu any how happy birthday bro

    • @yon1623
      @yon1623 Před 10 měsíci

      yetshale sira lemagigt tinkreh mesrat yetbekbehal

  • @beleman21-rt1zo
    @beleman21-rt1zo Před 10 měsíci

    እንኳን ተወለድክ ጃኒ መልካም ልደት ይሁንልህ፡፡

  • @SaidAli-bl8du
    @SaidAli-bl8du Před 10 měsíci

    Happy birthday the guy from L.A I very happy u brings u fierd ❤ Ethiopia Boys u have to order 2 Befe for those unge boys 1 is not enough u have a lot of money u shoud know that happy birthday wishes Health long live

  • @andu_2517
    @andu_2517 Před 10 měsíci +2

    The music is fire. How is it even copyright free

  • @Elsabeth16
    @Elsabeth16 Před 10 měsíci

    Happy birthday jhanny .wish u long and happy life .wish u all the best .enkwan teweledek 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 Před 26 dny

    በጣም ዉድ ነው! ሐርመኒ ሆቴል ደጋግመህ 100 ጊዜ ቡፌ ብታነሳ በሰው 1,500.00 ብር ነው፡፡ 8*1,500= 12,000 ብር

  • @jhonkifle
    @jhonkifle Před 9 měsíci

    ቀጣይ ወደ ጣፋጭ እንገባለን፤ተከታተሉን አላለም! ወይ የዘንድሮ ሰው!

  • @birukgetachew8369
    @birukgetachew8369 Před 10 měsíci +1

    H.B.D bro 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ip2zf9uw8e
    @user-ip2zf9uw8e Před 10 měsíci

    HBD jany 🎉🎉🎉 ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ ❤️❤️❤️

  • @angeldiaz8590
    @angeldiaz8590 Před 10 měsíci +1

    HBD Janny wish u many more years to come 🎉

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Před 10 měsíci +5

    አንድ ግዜ መለስ ዜናዊ እንዲህ አለ የአክሱም ሀዉልት ለወላይታ ህዝብ ምኑ ነዉ አለ ነገሩ እንደዚህ ነዉ

    • @Maki2412
      @Maki2412 Před 10 měsíci +2

      እኔ አልገባኝም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 10 měsíci +1

      ​@@Maki2412የአስራ አንድ ሺህ ብር ቡፌ ለኢትዮጲያ ህዝብ ምኑ ነዉ ለማለት ነዋ

    • @betiiberii1698
      @betiiberii1698 Před 26 dny

      አንች ሸርሙጣ መለስ ያለው ወላይታ ስለ ጦና ታሪክ ሳናከብርለት የራሳችንን ብቻ ብናወራለት ምንም ማለት ነው! ዉበታችን እርስ በእርስ ስንደናነቅና ስንከባበር ነው ለማለት የተጠቀመበት! አንቺ እከካም ስለሚኒሊክ እንጂ ስለ ጦና አውርተሽ ታውቂያለሽ?

  • @user-ux4gq8tr9i
    @user-ux4gq8tr9i Před 10 měsíci +1

    አይ ከአሜሪካ መምጣት ጥቅሙ i❤usa

  • @simbolove2817
    @simbolove2817 Před 10 měsíci +1

    H B D JAHNNYE MALKAM LIDAT BUZU SHI AMET NURILINE

  • @Tony-ck5bz
    @Tony-ck5bz Před 10 měsíci +1

    Yehenen ye addis abeba wetate yechwetbetal beqa...ke America metahu belo...kikikikik

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 10 měsíci

    በጣም ዉድ ነው

  • @muluhagrehaile
    @muluhagrehaile Před 10 měsíci +1

    Just $100 US . Not bad. We paid $60for one dish here in USA

    • @yon1623
      @yon1623 Před 10 měsíci

      i hate when people compare US to Ethiopia like that. you are in us getting paid in dollars immagine if you got paid in birr. zim bel

  • @anesakebede1475
    @anesakebede1475 Před 10 měsíci +1

    Happy birthday 🎉🎁🎂🎈🎊 ❤

  • @betelhammuez8
    @betelhammuez8 Před 10 měsíci

    happy birthday jahnny🎂 እንኳን ተወለድክ

  • @Abity-Tube
    @Abity-Tube Před 10 měsíci +1

    Happy birthday bro🎉🎉🎉

  • @tegestteshome6510
    @tegestteshome6510 Před 10 měsíci

    🎉🎉🎉happy birth day broo jhanny(ዮሀንስ)

  • @Yeab476
    @Yeab476 Před 10 měsíci +1

    Hbd bruh

  • @user-lq7sw6zc9x
    @user-lq7sw6zc9x Před 10 měsíci

    ስራአት ደስ ሲል

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Před 10 měsíci

    Jahnny hbd ahunm egyabhare yebarekh ahunm beruk neh

  • @YihunYegna-by1zr
    @YihunYegna-by1zr Před 9 měsíci

    መቄዶንያ ቢሆን ያምራል ምክንያቱም እንሞታለን።

  • @hehddhhd4927
    @hehddhhd4927 Před 10 měsíci

    ሙዚቃው ደስ ይላል

  • @user-gk4cn7ku9t
    @user-gk4cn7ku9t Před 10 měsíci +2

    እወድሀለው በናትህ ባገኝህ ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @menassies3224
    @menassies3224 Před 10 měsíci

    Happy birthday buddy! You seem like nice person

  • @yakobkebede4777
    @yakobkebede4777 Před 10 měsíci +1

    Happy birthday Bro

  • @user-qt5ob7om7w
    @user-qt5ob7om7w Před 8 měsíci

    Jenny you have big heart your friends respected happy birthday ❤❤

  • @ethioforum2nd
    @ethioforum2nd Před 10 měsíci +1

    HBD Jahnny her 🎉🎉🎉

  • @codesketchstore
    @codesketchstore Před 10 měsíci +1

    Malkam 🎉🎉🎉🎉🎉 lidat bro

  • @NhattySquad
    @NhattySquad Před 10 měsíci +1

    happy birthday 🎂 Man

  • @esmaeltube4971
    @esmaeltube4971 Před 25 dny +1

    waw

  • @dennislimosfo
    @dennislimosfo Před 9 měsíci

    Happy birthday birthday boy

  • @user-kp4gg2hw4f
    @user-kp4gg2hw4f Před 10 měsíci

    Hoho enkwan tawldk badme ketenagar fatari yakotik❤❤❤

  • @dennislimosfo
    @dennislimosfo Před 9 měsíci

    Is 11,000 birr for the whole buffet or per person?
    By the way it looks delicious

  • @user-qj8yl1mu3d
    @user-qj8yl1mu3d Před 6 měsíci

    Midreie grasshopper 🦗 hula mindinew endezi mesgebigebe😂😂😂😂😂😂😂

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před 9 měsíci

    Ereeee
    Be seme Abe wowolde wooonenfese keduese Belo 😢
    Hodame hola😂😂
    ❤happy birthday to Jonny.
    I wish you all the best.
    11000 for one person or all food on the table?
    If it is all that food, 11000 birr
    I am coming 😅