አላሙዲን ድርጅት እቀጠራለሁ ብዬ | አርቲስት ሚሊዮን ብርሃኔ (ጩባው) ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • Welcome to the CZcams channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
    ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm
  • Zábava

Komentáře • 96

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před měsícem +20

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @temesgentemesgen3325
    @temesgentemesgen3325 Před měsícem +16

    የድምጸ ጥራት በተረፈ አንደኛ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Před měsícem +8

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የጩባን ያን መረዋ ድምጽ ለመስማት ምን አልባት አንድ ነጠላ ዜማ ለቆ መሰለኝ 😅 በጣም ነው የምወድህ

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před měsícem +4

    ሶል ዛሬ ድምፅ ጥራት አስተካክሉ🥰👏የቴዶና የደሬ አሪፍ ነበር

  • @keby453
    @keby453 Před měsícem +4

    ሶልዬ በጣም እጅግ ድንቅ ዝግጅት ነው፡፡ የአንተን ድምጽ ግን በተሻለ ማይክ ቢቀረጽ ጥሩ ነው፡፡

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před měsícem +1

    ሰልዬ ምንም ችግር ይኑረው እንወድሃለን የኛ አክባሪ

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 Před měsícem +3

    አረ ሰዎች ስለ ድምፁ መጀመሪያ ላይ ይቅርታ ጠይቋል

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před měsícem +3

    አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu11 Před měsícem +2

    ሰለሞን ብዙጊዜ ቃለመጠይቅ የምታደርጋቸው ተዋንያኖች ድምጥ አይሰማም የባዩሽን መይንም ሚጡ አይሰማም ድጋሚ ቃለመጠይቅ ብታደርግላት በትህትና እንጠይቃለን

  • @SamuelAbetu
    @SamuelAbetu Před měsícem +1

    Solomon you are a very respected artist and consider as a man of integrity. Let your program be inclusive with different nation and nationalities. Your program is completely different from what is going on in the country. Keep up buddy.

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Před měsícem

    We love this program, keep going Sol 🎉

  • @genetestefaye5833
    @genetestefaye5833 Před měsícem

    Des yela program cubaw betam akentehlew ❤❤❤

  • @henysho630
    @henysho630 Před měsícem +1

    Echoing please fix it

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 Před měsícem

    ሀይለኛ ጨቦ በሳቅ ገደልከኝ 😊

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Před měsícem

    ሶልዬ ቆጆ ፕሮግራም ነው ግን ትንሽ የድምጹ ጥራ የለውም ከኋላ ድምጾች ይሰማሉ

  • @gashawzeye1384
    @gashawzeye1384 Před měsícem

    በርታ ሰለሞን።

  • @wayinilove1031
    @wayinilove1031 Před měsícem

    ሶል ምታቀርባቸው ሰዎች ሁል ጀግና ናቸው ግን ደምፅ ጥራት ይጎላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ከተሳሳትኩ ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @samsonkebede8878
    @samsonkebede8878 Před měsícem

    በጣም ትክክል ሚላ

  • @user-rd3pd1tt1c
    @user-rd3pd1tt1c Před měsícem

    ሶል ማኛ ሰው

  • @WeldekirkosFente
    @WeldekirkosFente Před měsícem

    በስልኬ ከዚህ የተሻለ እቀርፃለው.... ድምፁ እኮ አይሰማም

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m Před měsícem

    Ayisamami!!!bota kayiruti !!

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před měsícem

    Eshi yes the voice is not good but we can all listen to it.

  • @eliasalex6243
    @eliasalex6243 Před měsícem

    Sol DJ kingston'ን ሙሉ የህይወት ታሪኩን አጥንተህ በጣም በአጭር ጊዜ አቅርበው፤ ማርያምን ታተርፍበታለህ እና ደሞ በመስራትህ ሁሌም ትኮራለህ፣ ትደሰታለህ።❤❤❤

  • @MeseGere-du3lb
    @MeseGere-du3lb Před měsícem

    የድምፅ ጥራት ቢስተካከል አንደኛ

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před měsícem

    ድምፁ ተስተካክሎ ይለቀቅ❤

  • @zelalemeshete8884
    @zelalemeshete8884 Před měsícem

    ere background sound atefulen ... eshi endet enesemaw sol?

  • @likemekuasabera378
    @likemekuasabera378 Před měsícem

    Keep going bro

  • @user-jg4kj3il8s
    @user-jg4kj3il8s Před měsícem

    ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ግን እስቲድዮው ድምፅ ያስተጋባል ምን እንደሚሉ በጥራት አይሰማም

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 Před měsícem

    wow

  • @zenayeabate8713
    @zenayeabate8713 Před měsícem

    ድምፁ በጣም ይረብሻል!

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před měsícem

    እንደ በረባሶ እናንተም ትለብሱ ነበርደ 😂😂😂😂
    እኔኮ እኛ ገበሬወች ብቻ እምንለብስ ነበር እሚመስለኝ 🤗

  • @surafelteshome9624
    @surafelteshome9624 Před měsícem

    Use a podcasting microphone. Other than that it was a very nice program.

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie Před měsícem +1

    👌😘

  • @bornedagne9818
    @bornedagne9818 Před měsícem

    Re upload it again the sound is not good

  • @hayu684
    @hayu684 Před měsícem

    ቦታ ልያዝ ብየ ነው የተስፉ ወንድም የተስፉ አድናቂ ነኝ ጥሩ ስብእና ያለው ሰው ነው አክባሪ ድምጹ የሚወደድ የትወና ብቃቱ አንደኛ በዛውም ለማስታወስ ነው ተስፉ ብርሀኔ ይቅረብልን ጩቢቲ የዘጠነኛው ሽ ድምቀት success ነገር አሳየን እንጅ ከሙዚቃ ተንቀሳቀስ ረዱ ምግብ ቤት ከፈተች ውሮ ወለደች አቡም ሹፌር ነበር

  • @fekertam
    @fekertam Před měsícem

    የምወዳችሁ አክተሮች

  • @ethioplove228
    @ethioplove228 Před měsícem

    ሰለሞን የምታቀርበዉ በጣም ደስይላል ሆኖም ግን ካንተ ብጀምር ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም በጣም ተስጦ እያለህ የጠፋህበትን ምክንያት እና የህይወትን ዉጣ ዉረድ ብታቀርብ ደስ ይለኛል🙏🏽

  • @user-iy5wc4ws7l
    @user-iy5wc4ws7l Před měsícem

    ድምፅ አስተካክለው

  • @mulugetabirhanu4376
    @mulugetabirhanu4376 Před měsícem +1

    Arif new tinesh ye demes terat

  • @Dawishewa
    @Dawishewa Před měsícem

    የድምፅ ጥራት አለ ይስተካከል ። የሚረብሽ ድምፅ አለ ይመስለኛ አስፓልት ዳር ናችሁ የመኪና ድምፅ ይረብሻል ። ሶል በጣም ስለምወድህ ስለማክበርህ ፕሮግራሞችህን አያለሁ ። በርታ ቀጣይ እንግዳህ ባለቤትህ ትቅረብልን

  • @Aselalem
    @Aselalem Před měsícem

    እረ ድምፁ ይስተካከል🙏

  • @EthioEntertainer
    @EthioEntertainer Před měsícem

    selye ye dimts trat chgr sigetmachu lemn be AI sound enhancer yedimtsun quality atchemrutm yaw endehasab

  • @eyobabraham4681
    @eyobabraham4681 Před měsícem

    Dimts tirat yelewum ebakachu astekakilut

  • @sikosil9949
    @sikosil9949 Před měsícem

    ድምፅ ጥራት ይስተካከል

  • @EmebetWasihunKassa
    @EmebetWasihunKassa Před měsícem

    ሃይ ሶል ሰላም! ቢያንስ በየሳምንቱ አንድ እንግዳ ማቅረብ ብትችል መልካም።
    የድምጽ ጥራት ችግር አለበትና በጣም አስብበት።

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️

  • @haymanottekle1675
    @haymanottekle1675 Před měsícem +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BelievedGod
    @BelievedGod Před měsícem +1

    ❤❤❤🎉

  • @ismaelhabib7035
    @ismaelhabib7035 Před měsícem +1

    ዋና የት ነበርየምትሄዱት?

  • @user-uw2gf2em1q
    @user-uw2gf2em1q Před měsícem

    ❤❤❤

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Před měsícem

    ድምፁ እረ የሆነ ያስጨንቃል

  • @brhin1849
    @brhin1849 Před měsícem

    whats the meaning of "traling"?

  • @Cr7areb8596
    @Cr7areb8596 Před měsícem

    የድምፅ ነገር

  • @tesfayeabebetesfayeabebe7991

    የድምፅ ጥራት

  • @user-mj3dv1oy2x
    @user-mj3dv1oy2x Před měsícem

    ምነው 8ሺህ ምናምን ተመልክቶታል ላይክ ግን 5መቶ አልሞላም

  • @user-im8kv9eh1e
    @user-im8kv9eh1e Před měsícem

    ፕሮግራሙ ጥሩነው ግን ድምፅ ጥራት ይስተካከል

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Před měsícem

    የድምፅ ጥራት ይጎለዋል

  • @AddisuNigus-hs8ih
    @AddisuNigus-hs8ih Před měsícem

    ድምፅ

  • @dulatilahun1605
    @dulatilahun1605 Před měsícem

    You have enough experience to understand the importance of audio, but your audio is not good enough for the people you invited. You need audio engineer .

  • @selamabebe1330
    @selamabebe1330 Před měsícem

    Ere yedimts chigir ale

  • @user-cu5mz3xj7n
    @user-cu5mz3xj7n Před měsícem

    Ke AA lij wuch atigabizm ende

  • @dawitbeyene8433
    @dawitbeyene8433 Před měsícem

    የሰፈር ረሲስት ነህ ያአንተን ሰፈር ብቻ አንደኛ ታደርጋለህ አይደል ይመችህ ሁሉም ሰፈሩን የማያደንቅ የለም ያንተ ገነን አለች እንጂ

  • @narynary4661
    @narynary4661 Před měsícem

    ድምፅ ችግር አለ ሰሌ

  • @birukbiru1678
    @birukbiru1678 Před měsícem

    Poor sound quality.

  • @Aselalem
    @Aselalem Před měsícem

    👂👂👂👂👂👂👂👂

  • @henocktekeste1304
    @henocktekeste1304 Před měsícem

    ሰሌ የድምጹን ነገር ለሚቀጥለው አስብበት አደራ

  • @atsdechere5560
    @atsdechere5560 Před měsícem

    ቡርታ

  • @user-bc3tz4fx5w
    @user-bc3tz4fx5w Před měsícem

    Sol dimtsiu ayisemam

  • @Surur9829
    @Surur9829 Před měsícem

    Ethiopian ምትውዱ ፍቅራቹን በላይክ ግለፁ

  • @tsigemariamtesfaye7048
    @tsigemariamtesfaye7048 Před měsícem

    Ere demetsu bedenb ayesemam

  • @user-jf2xu7dz7c
    @user-jf2xu7dz7c Před měsícem

    ድምፅ የለም

  • @WeldekirkosFente
    @WeldekirkosFente Před měsícem

    Ye dimts chiger ale, yistekakel

  • @abdulwekilmasho7602
    @abdulwekilmasho7602 Před měsícem

    አሳሳቅህ ያው ነው ሰሌ!

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 Před měsícem

    ድምፅ ሹሹሹሹሹ እያለ

  • @TheDebresina
    @TheDebresina Před měsícem

    ሰለሞኔ
    ከኩሽና ጎን ነው እንዴ ቀረፃውን ያደረከው?
    በጣም ጆሮ ይረብሻል
    እንደምንም ብለህ የተሻለ ቦታ ፈልግ😊

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 Před měsícem

    Sol Berta tiru sira new tinish ye dimtsh tirat yigolewal..

  • @gulelattamru3927
    @gulelattamru3927 Před měsícem

    የቪዲዮው ግማሽ ድረስ ያህል የድምፅ ጥራቱ ብዙም አስደሳች አይደለም ለወደፈፊቱ ይስተካከል

  • @emulove-wg1zw
    @emulove-wg1zw Před měsícem

    ድምፅ ጥራት የለዉም

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Před měsícem

      Megbiya ley yikirta teyekuwal le demtsu mesege anbibi (anbeb)

  • @AlmazAmberbir
    @AlmazAmberbir Před měsícem

    የድምጽ ጥራት ዜሮ

  • @girumalemu6665
    @girumalemu6665 Před měsícem

    Yedimts trat yeleum

  • @engineerbaba-jw7eq
    @engineerbaba-jw7eq Před měsícem

    ye addis ababa lijim sekote chama yaderdal ende.bekfle hager sekote yibalal

  • @tewodroswodajo8071
    @tewodroswodajo8071 Před měsícem

    ሰሌ ሰሌ ሰልሳላው ድምፅ👂👂👂👂 ይስተካከል አባቴ🥢👂🥢👂🥢👂🤳👨‍💻👎

  • @mesaymoola
    @mesaymoola Před měsícem

    Demtsachu terat yelum

  • @abiyata_
    @abiyata_ Před měsícem

    ትክክለኛ ባለሞያ ቅጠር የፕሮግራምህን ክብር የሚመጥን .. የድምጽ ጥራት ካንተ የስራ ልምድ አይጠበቅም

  • @davidamuma9512
    @davidamuma9512 Před 27 dny

    Are sol.mindnww
    Minale astekaklek bitlekew
    Min yaschekulal.

  • @user-ul3ub4bt3u
    @user-ul3ub4bt3u Před měsícem

    የድምፅ ጥራት የለውም ጭራሽ የሚሰተጋባ ነው

  • @fitsumzeab
    @fitsumzeab Před měsícem

    መኮንን ለዕከ

  • @user-qw3pb1pl1t
    @user-qw3pb1pl1t Před měsícem +1

    beka sestekakel enmetalm merkato nw ende record yetdergew

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před měsícem

    ወዬ እናንተ 😂 ልጅነታችንን እያስታወሳቹ በረባሶ ለወንዶች ለኛ ሴቶች ኮንጎ ነበር የኮንጎቹ ስም እራሱ አልማዝ የሚባለው ለየት ያለ ነበር ብርቃችን ነበር ኮንጎ ሲገዛልን ሰለሞን የሰፈሪ ልጅ ባልሳሳት ቢራ ሰፈር ከቀራንዬ መድሀኒአለም ጀርባ ነበር ቤትህ እኔ ቀራንዬ ትምህርት ቤት የአደባባይ ሰፈር ልጅ ነኝ ቀራንዬ ትምህርት ቤት ኢለመንተሪ ነበር እስከ 8ተኛ ክፍል ሀይስኩል አየርጤና በእግራችን እየሄድን ነው የተማርነው ደስ ይልነበር ፍቅር ነበረን በህብረት ነበር የምንሄደው ሌላው የማረሳው ቀራንዬ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፊለፊት ቦኖ ውሀ ነበር በነጻ የሚቀዳ አቤት የነበረው ሰልፍ ድብድብ የነሰለሞን ሰፈር ልጆች ጉልቤ ነበሩ በህብረት ይመጣሉ ይረብሹና ያለወረፋቸው ቀድተው ይሄዳሉ ውሀው በጣም ይጣፍጣል ለመጠጣት ሲለሚመረጥ ሙሉ ቀራንዬ እዛ ነበር የሚቀዳው

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před měsícem

    ወንድሜ ለሞይ ይለክብ አከብርካለው እንደ ወንድምነቴ ከነዚህ ወጠጤ ወተ እውነተኛ ለሞይው እድገት አንጋፋ ለሞይው ዋጋ የከፈሉ ከአፋቸው ለሚወጣው ቃል የሚጠነቀቁ ሰንት አሉ ትውልዶ የሚማርባቸው ፋንቱ ቸሉታው የአገር ፍቅር እሰክታ አሰተማሪ ወለላ የመሰሎ ብታቀርብ መልካም ነው እነዚህ ጉርፍ አመጣሸ ናቸው እሰኪ ልጠየቅ ከአንተ ጋር የሰሩ ሴቶት የት ናቸው እናውቃለን ሰለዚህ በተቻለ መጠን ብታሰተካክል

  • @eliasalex6243
    @eliasalex6243 Před měsícem

    Sol DJ kingston'ን ሙሉ የህይወት ታሪኩን አጥንተህ በጣም በአጭር ጊዜ አቅርበው፤ ማርያምን ታተርፍበታለህ እና ደሞ በመስራትህ ሁሌም ትኮራለህ፣ ትደሰታለህ።❤❤❤

  • @eliasalex6243
    @eliasalex6243 Před měsícem

    Sol DJ kingston'ን ሙሉ የህይወት ታሪኩን አጥንተህ በጣም በአጭር ጊዜ አቅርበው፤ ማርያምን ታተርፍበታለህ እና ደሞ በመስራትህ ሁሌም ትኮራለህ፣ ትደሰታለህ።❤❤❤