ፈጣሪ አይለያቸው። የዘንድሮ ትዳር በጣም ፀሎት ይፈልጋል። በተለይ እንዲ በአደባባይ ሲታዮ ፈተናው ብዙ ነው።
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
ሊያዪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
በጣምምም ደስስስ ብሎኛል
እ/ር ዘመናችሁን የተቀደሰ ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰
Liyaye congratulations 🎉🎊🎈🍾 strong woman 👩 I’m proud of her she is amazing 🙏🙏🙏🙏🤱🏽💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾
It's amazing wedding reception, congratulations to both of you. I have noticed you have chosen a perfect Tigrigna wedding song. It's impressive 👏, Dj was playing quite a mix all the exactly wedding song that fits the occasion, even guragege was a great fit for the wedding dance. 💑
Yeah it was amazing and simple wedding reception 😍. EBS girls were dancing quite well, Gal Debesay had quite fun, at times she was the queen dance and Kalkidan had some eskista to get down with the crowd. Oh my favorite artist Mesfine was the best man. Well ✔️
Well it’s a wedding so what kind of songs did you think he was gonna play. Wedding songs
አስፋው 😂😂ነፃ ወጣ በነገራችን ለይ በጣም ደስ ይላል ሊያዬ
ሊያዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
Love it serge huly bezih musiqa newe newe mehone yalebet gezy yemiyeqeyerew ....ETHIOPIWINET
Congratulations !! Beautiful wedding.
wow endezih newu beqa kotet yelelabet huletneger band bravo liyaye Congra.
ሌያዬ እግዚአብሔርን ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ
Congratulations both of you!🎉
እንኳን. ደስ ያላችሁ. መልካም. ጋብቻ!!!
Wishing you all of the love and happiness!
Congratulations Beautiful wedding 🎉
Congratulations God bless your marriage ❤❤❤
الف الف. مبروك. احبكم. كولكم. والف. الف. مبروك. مره. اخره. تحياتي. لكم. جميعا.
Amazing weeding 🎉congratulations both 🙏❤️
Congratulations Lyaye !!
ሊያዪ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ጊዜ እመኝልሻለሁ የአብርሃም የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ
Congrats li konjo. May God bless ur marriage.
የአለም ይሁን! God bless your union .
Liyaye congratulations yene konjo ❤❤❤
Congratulations Liyaye🍾🥂
ዋውውውው ደስ ትላላች እንኳን ደስ አለሽ ለመያዬ ትዳራችው የተባረከ ወረት የሌለብት ይሁንላችው 💃🕺
Congratulation your lacky cz your weeding is interesting with tirenga music after 2years protect.
እወይ ስታምሩ ♥️♥️♥️
liyayeeeee and sami tedarachu yibarek ethiopian besergachu west ayhewat
Perfect match cuples God bless u both love u .
ሊያዬ ስወድሽ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
Enkwane desee yalachu🎉🎉🎉🎉🎉🎉Liyaye Samiye ❤❤ye Aberehame ena yesara Gabecha yehunelachu❤❤🎉🎉🎉 Congeratulations👏🏾👏🏾Setameru…nice wedding party❤❤
መልካም ጋብቻ ሊያዬ😍😍
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሊያዬ ታምራላችሁ 😘❤❤❤
መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ያርግላቹሁ በጣም ታምራላቹሁ
Congratulations 🎊 🥂🎉🎉🍾
ሊያዬ እንኳን ደስስ ያላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ።
Liyaye yhen ken setbekew nber enqan des yalish ❤❤❤❤❤❤ytebarke tedar yehunlachehu babynm allah yasadegat ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ ሊያ
እመቤቴ ትዳርሽን ቤታቹን ትባርክ ሊዬ ❤❤ መልካሟ 💝
ናፍቅዬ በርቺ ታምሪያለሽ።
እንኳን ደስአላቹዉ መልካም ትደር ድግልትበርክላቹዉ ትደረቹን
እንኳን ደስአላችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ማኅተብሽን ስላላወለቅሽ እጅግ ወደድኩሽ
እንኳን ደስ አለሽ
ሰርግ ጥሩኝ እስኪ ውይይ ናፈቀኝ እኮ
Yabrahamna na yesara gabcha yihunlachu melkam gabcha 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰
Grattis ♥️🙏
Congratulations Liyaye 🎈 🎉 🎊 👏
Yene konjowoch ebesoch emire nawe yaderegachihulat liyaye yegebatal zemenachihun ende abreham bet yebarkew
Congura🎊🎉🎈 ልያዬ እና ሳሚ መልካም የትዳር ዘመን 🥰
Congratulations 🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉
ሊያ እንኳን ለዚህ ቀን እደረስሽ መልካም ጋብቻ
ሊያዬ እንካን ደሥ አለሽ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ያብርሀምና የሣራ ያርግላቹ ኢቢየሶች ክበሩልን እንካን ደሥ አላቹ በድጋሚ
ሊያዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ መልካም የትዳር ዘመን በጣም ነው ምወድሽ
ሊያዬ ስወድሽ እኮ መቅዲና ናፍቂ ደግሞ በጣም ጎበዞች ናቹ ውድድድድ ድድ
congratulation I wish you all the best
Liyaye congratulations 🎉
ምስኪን ሽምቅቅ እንዳለች የእርግዝና ጊዜዋን በማሳለፏ ታሳዝነኝ ነበር። ታዋቂ ሰው ቀርቶ ማንም ሴት ሳታገባ ድንገት አርግዞ መታየት በማህበረሰባችን እንዴት አንገት እንደሚያስደፋ የታወቀ ነው። ሁሉም በጊዜው ቢሆን ኖሮ እንዴት ባማረ ነበር አሁንም ሀላፊነት ከሚሰማው ሰው በመውለድሽ እና ለዚህ ክብር ስለበቃሽ ባልሽንም ይፋ ስላደረግሽ ትዳርም ስለመሰረትሽ የራስሽን እና የቤተሰብሽን ስም ከፍ ስላደረግሽ ጎበዝ ብዬሻለሁ። እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎊
እኳን ደስ አለሽ ሊያ ቆጆ ትዳር ይኑርሽ
የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
ሊያዬ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ የኔ እናት እመብርሃን የደስታ ዘመናትን ትስጥሽ😘😍😘💝
Mekdi & nafiki much loveeee
የምንወድሽ ሊያ የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ
Congratulations Shkorinatitttt ❤❤🥰🙏🙏🙏
ሊያየ እንኳን ደስአሽ
ሊያ አንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ትዳር ይሁን የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ የድርግላቹ እልልልል
Congratulations 🎊😍
WOW best wedding congirlagtion
Congratulations my dear
Congratulations
ሊያዬ እንኳን ደስ አለሽ
BETEFOL ETHIOPIAN WEMEN GOD BLESS YOU LONG lives 🙏🏻❤️🙏🏻🥂🥂🥂🥂🥂🥂💕💕💕💕💕🙏🏻❤️🙏🏻
Liyaye yene konjo melkam gabcha
መልካም ትዳር
Miziwetjuwa betam yasaferalu
Congratulations Liya.
Congratulations ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደስ አለህ ሳሚ
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
where is tensu???????
mindenw Ke Asfaw Gare Altegabum neber ende?
የኔ ቆንጆ ሊያዬ እንኳን ደስ አለሽ
Congratulations liya
መልካማ ጋብቻ❤❤
Congratulations leya
great Wedding
WoW❤❤
ሊያዬ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ
አላህ የአብረሃምና የሠራ ጋብቻ ያርግላችሁ አማን ውድድር ነው የማረግሸ
❤️❤️❤️
Liya congra mekdi yane konjo
የአብራሀም የሳራ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አለሸ ሊያየ የእኔ ቆንጆ
Liyaye congratulations🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀💞💞💞💞🍸🍸🍸🍸🍸🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
DJ keyt nawe
ሊያቲ እንኳን ደስ አለሽ እልልልልል🥰🥰🥰🥂🍾
እረ አሰፌቲ የታለየ ጭፈራህ 😂😂 ወዝወዝ እያልክ ስታወዛውዘን ኞረህ 😂😂😂
Congratulations 🎉
የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
መታደል ነው ወልዶም መዳር..
Melkam tedare yehunelleh🙏
ሊያዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ።