Frehiwot Tizazu - Astawesegn - ፍሬህይወት ትዛዙ - አስታወሰኝ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,2K

  • @chora2016
    @chora2016 Před 4 lety +168

    የዚህ ሙዚቃ ደባሪ ፓርት ብቻ ማለቁ ነው 👏🏻

  • @bekalgebre6002
    @bekalgebre6002 Před 4 lety +319

    ተሰጥኦ ማለት ይህ ነዉ፡፡ፍሬህይወት ገብቷት ነዉ የዘፈነችዉ--ጥሩ ትወና ጥሩ ዳይሬክቲንግ --ምስጋና ያስፈልግችኋል ለነዚህ አባላት ---ጥሩ ስራ ሲኖርም ማድነቅ እንልመድ፡፡

  • @YahyaYahya-nt7jn
    @YahyaYahya-nt7jn Před 2 lety +11

    اول عربي مسلم يعلق على هذه الاغنية موسيقى جميلة ومناظر اروع تحية من المغرب

  • @almiytube546
    @almiytube546 Před 3 lety +44

    በቀን አስር ግዜ የምሰማሽ ኡፍፍፍ እረዥም እድሜ እስከጤና ይስጥልኝ ብያለሁ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 3 lety +68

    በሰከንድ ውስጥ የሰውን ስሜት የመቆጣጠር ችሎታ ያላት ድምጻዊ ናት።

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m Před 3 lety +67

    ይህች ልጅ ጥሩ ድምጽ ኣላት ደጋፊ አና ኣበረታታች ካገኘች ከማንም ኣርፊ ታዋቂ አኛ ዝነኛ ትሆናለች በርቺ ጎበዝ

  • @mezewatube2105
    @mezewatube2105 Před rokem +13

    ዛፍ ወድቋል ከደጄ የማልሻገረው
    ታዲያ መናፈቄን የት ሂጀ ልገረው 😍😍😍😍

    • @user-nf7wi4ob6w
      @user-nf7wi4ob6w Před měsícem

      አሜሪካሂደሽ ንገሪው አያገራግርም እሺይልሻል 💃💃💃💃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @Halefom
    @Halefom Před 3 lety +26

    ምርጥ ድምፅ+ምርጥ ግጥም+ምርጥ ቦታ+ምርጥ ዳይሬክቲንግ=የጆሮ ምግብ፣የህሊና ማሣጅ፣የልብ እርካታ!!! ምርጥ ስራ!! ቀጥይበት።
    ቦታው ግን በማሪያም በቃ የሆነ ትርክክ ይሚያደርግ ነገር አለው!! እንዴት እንደሚያምር።ተፈጥሮ የብርድ ሸማዋን ተጎናፅፋ!!!

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +128

    ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር
    ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
    ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን
    ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና
    ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን
    🙏🙏🙏
    በፍቅር ቤተሰብ እንሁን

  • @_AloS
    @_AloS Před 3 lety +166

    ምርጥ ነሽ! የሚገባውን ያክል ባለመታየቱ ቅር ብሎኛል 😒

  • @mulatieadane3257
    @mulatieadane3257 Před 3 lety +48

    ይሄን የመሰለ ድምፅ ብዙ view አለመኖሩ ገርሞኛል
    አንች ግን ምርጥ ድምፃዊ ነች

    • @ashagireabera4839
      @ashagireabera4839 Před 3 lety +1

      Betam girum music
      Girum culture
      Bizu view balemenoru germognal

  • @tube1273
    @tube1273 Před 4 lety +16

    እድህ አርገሽ 11አመት የተኛዉን ናፍቆትና ትዝታ ቀስቅሰሽ ምን ትጠቀሚያለሽ ተባረኪ ግን በጣም ደስ ይላል ድምጽሽ አየየየየ ልቤዋ ሶብር ይኑርህ

  • @melkamubekele7277
    @melkamubekele7277 Před 3 lety +26

    በእውነት ካንች ብዙ እንጠብቃለን ። እኔና ጓደኞቼ በጣም ነው የምንወድሽ በርችልን😍😍😍

  • @agerehagereh4713
    @agerehagereh4713 Před 4 lety +18

    በህይወት እንዴ ዚህ ሙዚቃ የወደድኩት ሙዚቃ የለም ዋው ይመችሽ ማማየ ድምፅሽን ለመግለፅ ቃላት የለኝም 😘😘😘😘😘

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Před 3 lety +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዚ ደርፊ ብ ማዓልቲ ልዕሊ ዓስርተ ግዜ የ ዝሰምኦ ናዓይይ ዝደርፈቶ ዩ ዝመስለኒ "A" ዋኒ ወትሮ አብልበይ ዝያዳይ ናተይ

  • @user-ro5bh1tc9p
    @user-ro5bh1tc9p Před 3 lety +6

    1000 ጊዜ ስሰማው የሚገባው ያክል ባለመታየቱ በጣምም ቢያሳዝንም ግን ለኔ በጣም ምርጥ ከሚባለው በላይ ነው ። 😍

    • @get2010ful
      @get2010ful Před 3 lety

      Betam mesach des yemil zema new berchi fre enwodishalen enakebrshalen

  • @ymchd3334
    @ymchd3334 Před 4 lety +75

    ዋው በጣም ደስይላል ለድምፅሽ ደሞ ቃላት ያጥሩኛል በርቺ በጣም አሪፍ ነው

  • @muhammednasir3581
    @muhammednasir3581 Před 4 lety +12

    ይሄን ምርጥ ተሰጥኦ ይዘሽ ምናለ ታዋቂ ዩቲበሮች ላይ ብታስጭኒው በሚሊየኖች እይታ እሚያገኝ ነበር!! የማንም ቃጭል ሲያደነቁረን እየዋለ አንቺ በዚህ ትለቂያለሽ

  • @habtamuabebe5514
    @habtamuabebe5514 Před 3 lety +16

    ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ምርጥ ስራ ነው , እጅግ እናመሰግናለን !!

    • @kiyagezahegn2294
      @kiyagezahegn2294 Před 2 lety +1

      በጣም ጥሩ ስራ ነው። ከድምፅ ጀምሮ እስከ ቀረፃው ቦታ አመራረጥ perfect

  • @user-yt6nk5ew3t
    @user-yt6nk5ew3t Před 4 lety +7

    ዋው ለኔ መገለጫ አለው እሄ ዘፈን ሲዳምን ነዉ ናፍቆት የሚያጥወለውለኝ እኔንም ደስ ይላል ድምፅ ሽም ሁሉ ለገር ጅግና ደስ ይላል በርች😍🥳💃💃 ባዋለኝ ባዋለኝ ምነው ተደረቱ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +11

    ገና ጀማሪ ነች ግን በጣም ምርጥ ስራ ዘፈኑ ራሡ ድምጿ መረዋ ክሊፑ ልጅቷ ራሡ ከሜካፕ የፀዳች ምርጥ ስራ ነው ወድጀዋለው

    • @msnadia7588
      @msnadia7588 Před 3 lety

      ሌላም ዘፈን አላት እኮ

  • @Seada521
    @Seada521 Před 3 lety +6

    ይሄ ሥራ እዳሰራሩ አልታዬም
    ፍርዬ ምርጥ ሰው ሀሪፍ ሥራ ነው የኔ ውድ ለዛሽ ብቻ ይበቃል 😘

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 Před 2 lety +10

    በአንድ ቃል ብዙ ሰሜትን መገልፅ ሽፍድ ያደርጋል በተለይ ለአድስ ፍቅር ጀማሪዎች 💞

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y Před 3 lety +2

    ይሄንን ዘፈን ቲክቶክ ተቆርጦ ሰምቼ ፈልጌ ተስፋ ስቆርጥ አጋጣሚ አገኘሁት አቤት ይንን የመሰለ ዘፈን ሰው አላየውም ነው ለመታየት የግድ እራቁታም ዱቄታም ፡አርቴፊሻል መኖር አለበት እንዴ በጣም ይገርማል ለማንኛውም ምርጥ ስራነው

  • @ፍቅሪለይኮነላ
    @ፍቅሪለይኮነላ Před 4 lety +209

    ቲክቶክ ኣይቶ የመጣ እንደ እኔ 👍

  • @aragaw172
    @aragaw172 Před 3 lety +9

    ፍቅርና ሙዚቃ ባንቺ ተገናኙ፡፡ ነፍስ ዘርተሸበታል በሄድንበት ሁሉ እያደመጥኝንልሽ ብቻ ሳይሆን አብረን እየዘፈነው ነው!!

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 3 lety +2

    ዘፈን ብዙም አይደለሁም ነበር ግን ሰምቼው ሰምቼው የማልሰለቸው ቢኖር ይሄ ሙዚቃ ነው ቲክቶክ ቆራርጠውት ለመስማት ተቸግሬ ነበር❤❤❤❤😍😍😍😍😘

  • @omer5009
    @omer5009 Před 2 lety +24

    Ethiopia, the sister of my country, Sudan 🇸🇩🇪🇹💜💜

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +91

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ጥንዶቹ ከተጋቡ 11 ዓመታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ልጅ ማግኘት አልቻሉም፡፡ በሰተመጨረሻ ግን ከ11 ዓመታት ጥበቃ በኀላ የልመናቸውን ፍሬ ወንድ ልጅ ተበረከተላቸው፡፡ ልጁ ከእነሱ አልፎ የቤተ-ዘመዱ ሁሉ አይን ማረፊያ ሆነ፡፡ ደስታ እና ፌሽታ ከእዚ ህፃን ጋር አብረው ወደ ጥንዶቹ ጎጆ ብቅ አሉ፡፡ ይህ ፃና 2 ዓመት ሆነው፡፡
    ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ባል ስራ እረፍዶበት እየተጣደፈ ሳለ እናት ከምትወስደው መዳኒት አንዱ ክዳኑ ተከፍቶ ሳሎን ጠረጴዛ ላይ ከእነ ብልቃጡ ተቀምጦ ተመለከተ፡፡ እና እንድታነሳውና ከድና ህፃኑ የማያገኘው ቦታ እንድታስቀምጠው ነግሯት ወደ ስራ ሄደ፡፡
    እናት ብዙ ስራዎች ነበሯትና ስትሯሯጥ ጠረጴዛ ላይ ያለውን መዳኒት ዘነጋችው፡፡ ትዝ እንዳላት ለማንሳት ወደ ሳሎን እሮጠች፤ ነገር ግን መዳኒቱ የለም፡፡ ልቧ ለሁለት ተሰነጠቀ፡፡ ወዳው ልጇን ስትመለከት ከሶፋው ስር ወድቆ አረፈ ይደፍቃል፡፡ ቤቱን በእሪታ አቀለጠችው፡፡ ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ነገር ግን ከሚባለዉ በላይ እረፍዷል፡፡ ህፃኑ ድቡልቡሎቹን እንክብሎች እንደከረሚላ እያሰበ በሙሉ ውጧቸዋል፡፡ እናም እንኳን የ2 ዓመት ልጅ አዋቂም በማይችለው መልኩ ከመጠን በላይ (Over doz) መዳኒት ጨጓራው ላይ በማረፉ፡፡ ከ11 ዓመት ጥበቃ በኀላ በቤተዘመድ ፀሎት የመጣው ጨቅላ ገና ዳዴን እንኳን በቅጡ ሳይጨርስ ላይመለስ አሸለበ፡፡
    እናት ዕብድ ሆናለች፤ ገና ደሞ ጠዋት ላይ እንድታነሳው አስጠንቅቋት የወጣው ባል ሲሰማ ምን እንደሚላት ስታስብ አእምሮዋ ተዛባ፡፡ ጠዋት ሰላም ዋሉ ብሎ በደስታ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ የወጣው ባል ሆስፒታል እንዴት እንደደረሰ አያውቀውም፡፡ ሚስቱን ጨምሮ ዘመድ አዝማዱ ሲያለቅስ ውድ ልጁን እንዳጣ መንፈሱ ነገረው፤ ትንፋሽ ሳያወጣ እንባ ልክ እንደተከፈተ ቧንቧ በአይኖቹ ግራና ቀኝ ያለማቋረጥ መውረድ ጀመሩ፡፡
    ወደ ሚስት ተጠጋ፤ ሚስት "ይቅርታ" በሚል አስተያየት በቀጣይ ከባል አንደበት የሚወጡትን ቃላት ለመስማት መጠበቅ ጀመረች፡፡ "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው" ይለኛል ብላ ጠበቀች፡፡ ባል ግን አንዲት ቃል ሳይተነፍስ አቅፏት ማልቀስ ጀመረ፡፡ ቀጠለናማ "አይዞሽ እናት፤ እንግዲህ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነው" በማለት ሊያፅናናት ሞከር፡፡
    እናት ፈፅሞ ያልጠበቀችውን ነገር በመስማቷ ጉልበት ሆናት፡፡ አዎ ይቺ እናት በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት ወቀሳ፣ ለምን እንዲህ አላደረግሽም? የሚል ቁጣ ሳይሆን ብርታት የሚሆኗት የማፅናኛ ቃላት፣ እንባዋን የሚጠርጉ እጆች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ለክ እንደ ባል እሷም ያጣችው አንድ ልጇን ነው፡፡
    በተጨማሪ ደሞ ለልጁ ሞት ከእሷ ባልተናነሰ ባልም ተጠያቂ ነው፡፡ መዳኒቱን እንደተመለከተ ከማዘዝ ይልቅ እራሱ አንሰቶ ከድኖ ማስቀመጥ ይችል ነበር፡፡ አሁን ላይ አንቺ ነሽ፤ አንተ ነህ መባባሉ ህፃኑን አይመልሰውም፡፡ ነገር ግን በህይወት ያሉትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል እንጂ፡፡
    በእኛ ህይወትም ሁሌ እንዲህ አይነት ሁነቶች ይፈጠራሉ፡፡ ነገር ግን ተጎጂ ሁለታችንም ሆነን ሳለ፤ ያጠፋነው ሁለታችንም ሆነን ሳለ ጣቶቻችንን ወደ ሌሎች ለመቀሰር እንወዳለን፡፡
    "ምላስ አጥንት የለውም ግን ሰዎችን ይወጋል"
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @chewatatv19
      @chewatatv19 Před 4 lety

      እንኩዋን ደስ ያላቹህ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

    • @danadana7885
      @danadana7885 Před 4 lety +4

      ያሳዝናል ታሪኩ ግን የኔነት ስሜት ሊሰማን ይገባል ያገባኛል ይመለከተኛል ማለት አለብን አንዱ አንዱን መጠበቅ የለበትም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @mesfindejene8353
      @mesfindejene8353 Před 4 lety

      ለምን ይህኑ ታሪክ ዜማና ግጥም ተዘጋጅቶለት ወደ ዘፈን አይቀየርም? ግጥም እሞክራለሁ

    • @beyaynetu1116
      @beyaynetu1116 Před 4 lety

      የተሻለ አስተሳሰብ ፣ማህበራዊ ግንኙነት ፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖሮት በዚህ ቻናል ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ዙሪያ czcams.com/video/_Eap1kLDZE4/video.html ሰብስክራይብ ኣርጋችሁ በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። 🙏🙏🙏

  • @solazgondar5525
    @solazgondar5525 Před 3 lety +5

    የእዉነትም የሙዚቃ የህይወት ፍሬ ነሽ🙏
    💚💛❤እዉነት ማንነታችን ነዉ የመገብሽን ፍርየ መንገድሽ ሁሉ ይቅና👌👌

  • @taktak634
    @taktak634 Před 4 lety +3

    "አለቀልኝ ልጅቷ" በውነትም ናፍቆት እና ትዝታ
    ሰውነትሽን እየጨረሰው ነው በርቺ እናቱ

  • @tizitaasefa124
    @tizitaasefa124 Před 3 lety +2

    ብዙ እይታ ባለመኖሩ አናዶኛል ይህን የመሰለ ሙዚቃ

  • @user-gp8nr4yx4j
    @user-gp8nr4yx4j Před 4 lety +9

    የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ስራ ነው የኔ ድምፀ ገናና ክሊፑም በጣም ምርጥ ነው ይሳካልሽ

    • @beyaynetu1116
      @beyaynetu1116 Před 4 lety +1

      የተሻለ አስተሳሰብ ፣ማህበራዊ ግንኙነት ፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖሮት በዚህ ቻናል ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ዙሪያ czcams.com/video/_Eap1kLDZE4/video.html ሰብስክራይብ ኣርጋችሁ በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። 🙏🙏🙏

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +6

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ቀጥይበት 👍👍❤❤🇪🇹🇪🇹💕Ethiopiaye true love ❤

  • @mollachekole2708
    @mollachekole2708 Před 3 lety +2

    ይህንን የመሰለ ድምጽ ይዘሽ የት ኖረሽ ነዉ።በጣም ያምራል በርች

  • @mintesnot
    @mintesnot Před 3 lety +2

    ለካ እንደዚህም አለ በኔ ዘመን 1990ዎቹን ያስናቀኝ ሙዚቃ

  • @dagmawifikre7730
    @dagmawifikre7730 Před 3 lety +13

    WOW!!!!! What an amazing song!! AWSOME!!
    Beautiful voice I have no words.

  • @user-xu6tq3cc1s
    @user-xu6tq3cc1s Před 4 lety +5

    አቤት ድምፅ ከምር በጣም ነው የተመቸኝ ዋው ቃል አጠርኝ ለመግልፅ በርቺልኝ ውዴ

  • @atraielt5737
    @atraielt5737 Před 3 lety +14

    Thank you for the real background singers and dancers, the scenery that incredibly enhanced the quality of the song and the overall production. She is certainly blessed with a god given talent and remarkable modesty. I wish you continued success!

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 2 lety

    በእውነት ይህን ዘፈን ዘፈንሸው የውሰጤን ነገር ከድምፅሸ ዘፈነሸ በጣም ደሰ ሲል በጣም በጣም ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ እወነትም ልቤውሰጥ ገባሸ በርቺ ዘፈንሸ አንደኛ ነው ይህች ልጅ ዘፈኗ ሊያሳብደኘ ነው የት አገር ነው ያለችው ድምፃን ብቻ ሰምቺ በጣም ባገኘት ምነው አለም ቢሸልማት በጣም ዘፈነችው የራሴን በሸታ ነው የዘፈነችው በርቺ በጣም እንወድሻለን እውነቷን ነው የልቤን ማን አይ በጣም ታዛዝነኞለች እረ የት ላግኘሸ የቦታው ማማሩ ሰወቹም ሁሉ ነገር ያምራል ድምፅሸ ሰውን ያሳብዳል እውነትም ዘፋኘ ነሸ በመጀመሪያ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ሰኢድ እሷን ነው የማየው ጀግና ነች ሰላምና ጤና እመኘልሻለሁ

  • @bemenetasrat1901
    @bemenetasrat1901 Před 3 lety +6

    በእነ ታናሞ ያመመው ጆሮ ታክሞል። በርቺልን👏👏👏

  • @yosephmanaye2142
    @yosephmanaye2142 Před 3 lety +8

    Freeye I might not say only I appreciate all you do Richly blessed is how I feel having another sister just like you,wonderful keep it up

  • @sarsweet1028
    @sarsweet1028 Před 3 lety +1

    አጃቢ አርጎህ እንጂ አንተን አጋፋሪ
    ብቻውን አይመጣም ትዝታ እንደፈሪ😍
    ከተለቀቀ እስካሁን ስምቼ አልጠግበውም የተመልካቹ ቁጥር ውስንነት ግን ያስከፋል!
    ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን💚💛❤️🙏

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 Před 3 lety +1

    ይህ ቆንጆ ሙዚቃ በብዙ ተዋናይ በmovie መልክ ቢቀናበር ይበልጥ በጣም ከሰዎች አይምሮ የማይረሳ ሙዚቃ ይሆን ነበር። ረጋ ብላችሁ በጥሞና የሙዚቃውን ግጥሞች እያደመጣችሁ/እያነበባችሁ፣ በስሜት የት ደረጃ እንደምትደርሱ እራሳችሁን ታዘቡ።

  • @DawitMel
    @DawitMel Před 3 lety +20

    Folks, this is proper Amharic. No qibtet, decent melody, decent message. Yibel blenal.

  • @zelalemtamiru1432
    @zelalemtamiru1432 Před 3 lety +3

    ሙሉ ስራው/ዜማው፣ግጥሙ፣ቅንብሩ፣፣ክሊፑ/ከጥሩ ድምጽ ጋር ቆንጆ ነው፡፡በርች፡፡

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 Před 3 lety +1

    የብዙ አመት የፍቅረኛ ናፍቆት ያለባችሁ ሰዎች፣ ይህን ሙዚቃ ከመስማታችሁ በፊት ስሜታችሁን አረጋጉ።

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 Před 3 lety +11

    Great voice amazing melody traditional, I just don't stop listening .

  • @sidageta9091
    @sidageta9091 Před 3 lety +3

    ምርጥ ሙዚቃ ቡሰማዉ ቡሰማዉ አልጠግበዉም ምርጥ ነዉ በርች

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. Před 4 lety +7

    ድምፅሽ የሆነ ከልብ ውስጥ የሚቀሰቅስ ስሜት አለው ገራሚ ስራ ነው ።

    • @anketsebrehan115
      @anketsebrehan115 Před 4 lety

      ሰዎቹ በተክርስቲያ ሊሰግዱ ወይም ለመዝሙር የወጡ ነው የሚመስሉት፡፡ የፍቅር ዘፈን ነው ወይስ መዝሙር፡፡ የሰዎቹ አለባበስ በጣም የሚያሳፍር ነው፡፡ በውጭውም አለም ይሁን በሀገራችን ዘፋኝ
      እና እስክስታ መቺ ወይም ደናሽ በደንብ ለብሶ ነው ቪዲዮ የሚቀረፀው፡፡ የኢትዮጵያ ዘፋኞች በአሁኑ ጊዜ ግን ለብሰ የሚቀረፁት የገጠሩ ሴቾች ጠላ ሲጠምቁ ወፍጮ ሲፈጩ እንጀራ ሲጋግሩ ውሃ ሲቀዱ የሚለብሱትን ልብስ ለብሰው ይቀረጻሉ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም በሀሺሽ ያበደ ነው እንዴ? በየሰርጉና በየበአሉ ላይ እስክስታ መቺ ነን ብለው መድረክ ላይ የሚወጡት ይህንን የቻና ቁምጣና ካኒቴራ ለብሰው ሳይ በሙሉ እብድች ናቸው ብዬ እገምታለሁ፡፡
      ወደኃላ 40እና 50 አመት ተመልሳችሁ የድሮ ዘፋኞቻችን የሚለብሱትን ተመልከቱ፡፡ አታሰድቡን፡፡ አሁን እነ ብዙዬ አነ ሂሩት እነ ጥላሁን እነ መሃሙድ ያሳመሩትን መድረክ እናንተ ታበላሹት!!!!!

  • @user-wb1hb4ix3f
    @user-wb1hb4ix3f Před 3 lety +2

    በጣም በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው ዋውውውውውው ልክ እንደ እንደ ቀዝቃዛ ውሀ በትዝታ ለተቃጠለ ልብ ማቀዝቀዣ የሁነ ሙዚቃ ነው የእኔ ምርጥ በርቼ የትዝታ ሙዚቃ በጣም ይዋጣልሻል ከትዝታ ሙዚቃ እንዳትወጪ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 2 lety

    አስታወስኩ። የት ነበር የሰማኋት ብዬ ብዙ አሰብሁ። ቆንጅዬ ወይ ደስ ስትይ። ድምፅሽ ያስረቀርቃል። ቤሰሙሽ ውሎ ቢያድር አትሰለችም።

  • @MrPlamor
    @MrPlamor Před 2 lety +5

    East African music always the best, so much love form Sudan-America ❤️❤️

  • @makedi6966
    @makedi6966 Před 4 lety +6

    አለባበስ ድምጽ ሁሉ ነገርሽ ለዛሽ ያምራል በርች 😍😍😍

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 Před 3 lety

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @hiwotpaulos9506
    @hiwotpaulos9506 Před rokem

    ፍሬ የግጥሙ፣ የድምጽሽ አጀግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በዛላይ የገጠሩን ደባብ የሚያሳይ እውነት የሆነ መለክት አለው የኔ ቆንጆ ከዚህ በላይ እንደምታድጊ ተስፋ አለኝ በርቺ

  • @maidotabate3941
    @maidotabate3941 Před 3 lety +19

    Pure talent with pure culture 💚💛❤️

  • @seyoumwh
    @seyoumwh Před 3 lety +8

    One of the best Ethiopian cultural Music.

  • @Yasteseryal-dr6iy
    @Yasteseryal-dr6iy Před 4 lety +3

    በቃ የዚህ አመት አንደኛዬ ነሽ ለኔ ቡዙነገር ብናገር ደስ ይለኝ ነበረ ግን ምንም ማለት አልቻልኩም ብቻ ወድጀዋለሁ

  • @tsegazeabgirma8065
    @tsegazeabgirma8065 Před 3 lety

    ምነው ሁሉም ሠው በየሥጦታው እንዲህ አሣምሮ ቢሠራ!!! ተባረኪ!

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u Před 9 dny

    የኔ ቆንጆ ባንች ድምፅ ውስጥ የትዝታዋን ንግስት በዛየን እሰማታለሁ በርችልኝ❤❤❤❤ብዙ እጠብቃለሁ ካንች

  • @mfranklin1515
    @mfranklin1515 Před 4 lety +11

    I don't understand this song but I l😍ve her voice and I guess it's a pretty nice message 🇪🇹♥️💉

  • @mayikotube3412
    @mayikotube3412 Před 3 lety +23

    I can't stop this Music omg🤭😍😍😘😘😘yne konjo abo michet yiblesh ah🤦‍♂️

    • @user-xn2jz6om3l
      @user-xn2jz6om3l Před 3 lety +1

      በጣም ድፅሽ ቆንጆነዉ አግዛብሐር ይጠብቅሽ

  • @Ethiorango
    @Ethiorango Před 3 lety +1

    ምንም ይሁን ምን ሕይወት ቀጣይ ናት የቀረው ሃብታችን አርቀን የሰቀልነው ት ዝ ታችን👌😢✔ ።

  • @md8505
    @md8505 Před 3 lety +1

    ውይ በናትሽ እንዴት ደስ የሚል ድምፅ እና ዜማ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @getachewabebe2114
    @getachewabebe2114 Před 2 lety +4

    I heard this song more than 50 times, but still new for me!!!!!!!!!!! Wooooowwww!

  • @merig627
    @merig627 Před 3 lety +16

    World class artist. I can't get enough of this !!! Sorry I missed this for so long :)

  • @mintesnot
    @mintesnot Před 3 lety +2

    ዋው አይ ዶንት ሀቭ ኖ ወርድ ቱ ኤክፕረስ ሃው ናይስ ኢትኢዝ 👏👏

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 Před 3 lety +3

    ውይ ይሄንን ዘፈን በጣም ቆንጆ ሰራ ነው በጣም ወደድኩት።

  • @tigistderseh6527
    @tigistderseh6527 Před 4 lety +6

    የኔ ቆንጆ አሪፍና የሚወደድ ስራ ነው በርቺ።አለባበስሽ ራሱ ስቦኛል በቀሚስነይልኝ የኔ ሀበሻ።

  • @user-yq2zn2tx7r
    @user-yq2zn2tx7r Před 4 lety +26

    በቲክቶክ ስሰማዉ ተቆርጦ ሳይ ከየት ላግኘዉ ስል ነበር የኔ 1 ኛ ነዉ እኔን ገለፀኝ ማር ማራኪ ድምፅ አለሽ

  • @user-qf3sh8we1b
    @user-qf3sh8we1b Před 3 lety +1

    ሀይ በሉኝ ነበር ያልኳችሁኮ በዉስጥ አሜሪካ ያላችሁ ለማንኛዉም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ

  • @samesameteedy7339
    @samesameteedy7339 Před 4 lety +1

    ከዚሕ በላይ እዲሣክል እግዛብሔረ ካች ይሁን እዲነው እሚፈለገው አድናቂወችሽነን እናከብረሽአለን

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 Před 2 lety +4

    GO 👧 GIRL, I have been waching your song for so long, still addicted to it.
    I hope you will have something like this one coming out soon. So much respect 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤️

  • @user-xc4ym6ys8r
    @user-xc4ym6ys8r Před 4 lety +4

    ዋው ምርጥ ድምፅ አለሽ ባህላዊ ያምራል ሜካብ ያልበዛበት ምርጥ ስራ ነው በርቺ

  • @balsete4215
    @balsete4215 Před 4 lety +1

    ዋዉ ከመጠን በላይ ነዉ የወደድኩት
    በርቺ አይዞ በጣም ቆንጆ ነዉ
    ደስስስስስስ የሚል ሙዚቃ

  • @etsegenettesfaye5683
    @etsegenettesfaye5683 Před 4 lety +2

    ጥሩ ድምፅ ከ ጥሩ ግጥም ጋር በጣም የሚያምር ስራ አንደኛ ነው ፡፡

  • @temesgengebre3937
    @temesgengebre3937 Před 4 lety +7

    Fre wow mirt sra bravo.....go head. i know how much u are talented,,,,,,,,,(Fish

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 Před 4 lety +10

    Beautiful great job very traditional great melody with excellent music arrangement and traditional environment. Homey!

  • @Tg-zo9qx
    @Tg-zo9qx Před 4 lety +1

    እየደጋገምኩ ነው የሠማሁት ድምፅሽ ዋውውውውውውው ግን ሣልጠግበው ቶሎ ያልቃል 💝😍😍😍😍😍😍

  • @Mohamad-dx1sr
    @Mohamad-dx1sr Před 4 měsíci

    አይ የዚች የልጅ ሙዚቃ ማነው እደኔ የተመሠጠ እህህህህህ❤❤❤❤❤❤

  • @selam3735
    @selam3735 Před 3 lety +5

    Woooow mert music gena zare mayet new endet eskahun salayew

  • @tigistmengistu1850
    @tigistmengistu1850 Před 4 lety +3

    የሚያምር ድምፅ የሚያምር ዜማ በርች በጣም ሀሪፍነው

  • @amrishpap5963
    @amrishpap5963 Před 4 lety +2

    አስታወስኝ ዛሬስ አንድ ሰው ዋው ይምችሽ አቦ 1ኛ

  • @sam_in8736
    @sam_in8736 Před rokem +2

    Never been tired of listening to this song!!!!!

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Před 4 lety +6

    Her voice and capability to play is extraordinary. Excellent music!

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 Před 4 lety +4

    The future is bright for this beautiful singer. God has blessed her with a nice voice. Keep working sister!

  • @raiyselam3593
    @raiyselam3593 Před 3 lety +1

    ያምራል ድምፅ ሰቶሻል 100%አንደኛ ነሽ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 Před 2 lety +2

    ወይይይይ ልብ ፍስስ ያደርጋል like አደረኩት 🇪🇹👈💋

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 4 lety +13

    Wow fereye you have a good colour of sound.

    • @abinetutilahun8654
      @abinetutilahun8654 Před 3 lety

      ያውም ማር ማር የሚልና ፈሪ እሚያጀግን ነዋ!!! ከመቀመጫዬ ነቀነቀችኝ

  • @yohannestube4947
    @yohannestube4947 Před 3 lety +6

    የት ኖረሽ ነው እስካሁን ዋው እሚገርም ድምፅ

  • @user-mb5ib2fz4x
    @user-mb5ib2fz4x Před 4 lety +1

    ዘሬ ብቻ ስንቴ ሰማው ኡፍፍፍ ብቻ በጣም ነዉ የተመቻኝ ጥርት ያላ ድምፅ ረገ ያላ ክራሪ

  • @mayteasfaw2857
    @mayteasfaw2857 Před 3 lety +1

    ምንም የማይወጣለት የተሟላ ስራ ነው የኔ ማር እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ስራ ስላቀረብሽልን በርቺ እናትዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏

  • @newellbate
    @newellbate Před 3 lety +8

    This is excellent ,beautiful superb.

  • @selamselam6143
    @selamselam6143 Před 4 lety +6

    Bisamahu alselsh aleng ♥️♥️😘😘👍👍👍

  • @mekdiethiopian.7410
    @mekdiethiopian.7410 Před 2 lety

    ይህን ሙዚቃ ሰብሰብ ብሎ ነበር ጐንደር ላይ መጨፈር ,,,,,
    በጣም አሪፍ ሀገረኛ ሙዚቃ ነው!!!!

  • @shimeliskassa1195
    @shimeliskassa1195 Před 3 lety

    ምርጥ የሆነ ሥራ ድንቅ ነው ችሎታሽ
    የ ሀግሬ ውብ ልጅ ዘመን የፈጠረሽ
    በመንገድሽ ሁሉ አምላክ ይከተልሽ ።

  • @abrahambirhanu1899
    @abrahambirhanu1899 Před 4 lety +3

    It is a natural gift!!! Yitadelutal malet yih new ! I like your voice and your tone 100%

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +5

    ዋውውውውውው ባህልን የጠበቀ ነው
    በረች ያበደ ነው 👍👍👍👍❤ ቆይ ለፎቃይ እጋበዘዋለሁ😂 ገጠረ ወበቴ ነው👍👍👍❤

  • @bzetube8013
    @bzetube8013 Před 3 lety

    ዋው ምን አይነት ድምፅ ነው እጅግ ደስ የሚል በርቼ ይህ ድምፅ አስር ሚሊዮን ላይክ ነበር የሚገባት ስው ግን የኔ ቤጫ ወባ የሚል ዘፈንን ነው ሲያዳምጥ የሚታየው ይገርማል ውድድር አደረኩት ድምፅሽን ተባረኪ አቦ

  • @user-mc8pk1ce5i
    @user-mc8pk1ce5i Před 3 lety

    እንደ እድል ሆኖ ቪው ከምገባው በላይ አነስተኛ ነው ያማል ሁሉ ነገሩ የተሰካለት ሲራ ነበር
    አዝኛለሁ በርቺ