አለችን ስሰማ ማመን አልቻልኩም!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 253

  • @mercato967
    @mercato967 Před rokem +13

    ሰው በጠፋበት ዘመን እንደ እነዚህ አይነት መልካም ሰዎችን እግዚአብሄር ያብዛልን!

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před rokem +30

    ውለታን የማረሳ ሰው በጣም እወድሃለሁ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +41

    ሰው በወለደው ሳይሆን በዘራው መልካም ዘር ይጦራል እኝህ እናት ምናልባት በ ቤት ሰራተኛ ለረዥም ግዚ አብረው የኖሩ ታማኝ ሰወች አሉ እንደዛሬው በምድራችን ፍቅር እና እምነት ሳይጠፋ እግዚአብሔር ደግሞ እነኝህን ሰወች አለ ጦር ቀባሪ አይጥላቸውም መልካም ስራ ለ ራስ ነው ስራችን ይከተለናል እናም እጅጌ መልካም ሴት ነበረች ለዚህ ነው እግዚአብሔር ያሰባት ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን።

    • @tigistmera323
      @tigistmera323 Před rokem

      Ewnat new

    • @alemhabtamu7278
      @alemhabtamu7278 Před rokem

      አሜን እነት ብለዋል እህቴ መልካም የዘራ ያን ነው የሚያጭደው።

    • @semitad23
      @semitad23 Před 11 měsíci

      egzabhir yebarkachu! melkm madrg berasu yedersa! dess yemil .sew yeserawen leagenn yegebal.

  • @halimasiad6667
    @halimasiad6667 Před rokem +21

    ዋው እኛም እንደአንቺ ያሰደገችን ዘመድ ጥየቃ ብላ አንደወጣች ተለያየን ግን 31 አመት በኃላ ተገናኘን። ፈልገን አገኘናት። እንኳን ደስአለሽ።

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Před rokem +21

    በጣም ይገርማል መሲ ሰምቼ እንኳን ሰምቼ አልጨረስኩም ደሰ ይላል መሲ ጋር መጥቶ መልካም መልስ ያላገኘ የለም መሲ ሳስበው በጣም መልካም ሰው ትመሰለኛለች !💕

  • @saditube8617
    @saditube8617 Před rokem +27

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብኮ ደግ ነዉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před rokem +1

      አች፤yሰወ፤ልጂ፤ነች፤ተባረኪ፤በአካል፤ለመገናነት፤yብቅአችሁ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před rokem +1

      ሚሲ፤አችም፤ተባረኪ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před rokem +1

      ትክክል፤yኔለቋጆ

    • @woyenshtleyw1143
      @woyenshtleyw1143 Před rokem

      እንካን ደሰ አለሸ ሰላገኘሻት

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 Před rokem +10

    ኤልስዬ የኔ መልካም እንኳን ደስ ያለሽ ይበልጥ ደግሞ እሷን አግተሻት ደስታሽ ሙሉ ይሁን እሷን በናተ ሰበብ የማታ የእራፍት እንጀራ ይስጣት

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 Před rokem +1

      ነኢማየ ሀቢብቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @itsmydam5935
      @itsmydam5935 Před rokem +3

      @@hidayaabdellah4926 ሂዳያዬ የኔ ውድ እንደት ነሽ🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +1

    የኔ እህት እግዝአብሔር ይባርክሽ እግዝአብሔር ታገኘዋለሽ የሰው ልጅ መገለጫ መኣንነቱ ሳይ ኣስተሳሰቡ ነው ተባረኪ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před rokem +6

    እግዚሀብሄር ይመስገን ሰውነት ማለትይሄ ነው ስላገኘሻት ደስ ብሎኛል

  • @shwalemregaza7370
    @shwalemregaza7370 Před rokem +10

    እውነት ነው እኔ አባት የለኝም ግን እናቴን እምዬን በአቅሜ የምትፈልገውን እያረኩላት ነው እድሜዋን ያርዝምልኝ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲ ዛሬ ሰው የራሱን ስጋ የጠላበት ዘመን ነው አንች ግን ያሳደገችሽን በመፈለግ በጣም ደስ ይላል እኔ ላንች ቃል የለኝም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před měsícem

    ኤልሲ እግዚአብሄር ይሴጥሽ መላው ቤተሰባቹ ጥሩዎች ናቸው ተባረኩ❤❤❤

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 Před rokem +1

    ኤልሲ በኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር እንዳደግሽ ምግባርሽ ምስክር ነው የኔ ጨዋ አክባሪሽ ነኝ እንኳን ደስ አልሽ

  • @userphone9487
    @userphone9487 Před rokem +1

    ሳልጨርሰው አለቀስኩ ይገርማል መልካምነት ለራስ ነው መጨረሻውን ያሳምረው

  • @user-no2ln5kn4m
    @user-no2ln5kn4m Před 5 měsíci

    ኤልሲዬ የኔ ደግ እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ጧሪ ቀባሪ ያድርግሽ በስማም ማንም ሰው ይሄን አያደርግም ምንኛ መታደል ነው እሳቸውም እድለኛ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @gyhbkuy6818
    @gyhbkuy6818 Před rokem +9

    እባካችሁ እኔም ጎደኛየ ጠፍታብኝአለች በጣም የምወዳት የምንንኖረው ሳእውድ አረቢያ ጅዳ ነበር ከሳእውድ ተመልሳ ሲውድን አጎቷ ወሰዳት ስማ ዘውድት ትባላለች የትውልድ አገራ መቀሌነው እናቷ በልጅነቷ ነው የሞተችባት የሳአውድ ስሞ ጀሚላ የባላል እኔ ስሜ ሉባባ እባለለሁ ዘውድትየ(ጀሚላየ)እኔ በጣም እወድሻለሁ ልረሳሽ አልቻልኩም ይህንን የምትከታተይ ከሆነ አለሁ በይኝ እባካችሁ አፍልጉኝ በጣም እወዳታለሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +2

    ተባረኩ እኔም እንደዚሁ ባለውለታዬን ላገኝ አልቻልኩም ።አንድ ቀን አገኛት ይሆናል።

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Před rokem +11

    እንኳን ደሰ አለሸ የኔውድ መልኳም ሴትነሸ በቤቲዬ እያለቀሰኩኝነው የሰማወውት ደሰታሸን ሙሉ ያድርግልሸ❤❤❤

  • @jenetid8730
    @jenetid8730 Před rokem +5

    ኤልሲ በጣም መልካም ሠው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Před rokem +1

    የእኔ ውድ ተባረኪልኝ የሁሉም ሰው አስተሳሰብ እንደአንች ቢሆን መልካም ነው ከእናትም በላይየሆኑ አሳዳጊዎችም አሉ በዘመንሽ ሁሉ በደስታ ኑሪልን መልካምነት ለራስ ነው

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Před rokem +3

    ጥሩ መስራት ውጤት አለው እና ሰው የዘራውን ነው የሚያገኘው እድሜ ርና ጤና 🙏🙏🙏

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před rokem +2

    ኤልስዬ ሳይሽ ደስ የምትይ ትሁት ነሽ እኔ መስዬ ፕሮግራም ላይ ነው ያየሁሽ በጣም ነው የወደድኩሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን ደስ ያለሽ ለአይነ ስጋ ለመገናኘተ ያብቃሽ

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 Před rokem +10

    በጣም የሚደነቅ ቤተሰብ እንዳለሽ ያስታዉቃል እንክዋን የሌለዉን ዉለታ አለብን ብለዉ ፍለጋ ሊሄዱ ይቅርና ስንት ነገር ያረጉላቸዉን ስንት መስፅዋት የከፈሉላቸዉን እንክዋን ዘወር ብለዉ የማያዩ አሉ እግዚያብሄር ይባርክሽ የተባረከ ቤተሰብ ነዉ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem +9

    በጣም ጥሩቤተሰብናቹ በወነት ረጂምአድሜ

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 Před rokem +2

    ኤልሲ ፡ ተባረኪ ፡ በጣም ፡ነው ፡የማመሰግንሽ ፡

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před rokem +1

    አቤት አንቺ ልጅ!! ኤልሳዬ ምን አይነት የተባረክሽ ነሽ?! ይሄን ቪዲዮ ደሞ አላየሁትም ነበር ድንገት መቶልኝ ነው::
    እግዚያብሄር ይባርክሽ ኤልሳዬ!!

  • @tgibest6079
    @tgibest6079 Před rokem +5

    ኤልሡ መልካም ሠው ነሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +10

    እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልልልልል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +1

    ኢልሲ መልካም ሴት ነሽ ብዙ ሰው ካንቻ ይማራል ብዙ ቤት ውስጥ የሚረድ ነበሩ ማን ያስባቸዋል እውነት አስተማሪ ነሽ ተባረኪ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እህት መሲዬ ቸሩ ያሰማሽ እናመሰግናለን

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Před rokem +2

    መስዬ ባልነግርሽም ሳይሽ ደስ ይለኛል ግጌታ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před rokem +1

    ትክክል

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Před rokem +8

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቅን ልብ ያለሽ እህቴ ጌታ ይባርክሽ መሲ አንቺ የተለየሽ ነው ካለቀሰው ጋር የምታለቅሺ ሲደሰት እንዲሁ እግዚአብሄር በቦታው ያስቀመጠው ጌታ ይባርክሽ በርቺ!!

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před rokem +1

    ኤልሲየ አንች ደግ ሰዉ መሆንሽን ድሮም ይሠማኝ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ አረጋገጥሽልኝ ክብር በይ ኤልሲየ ዘር ይዉጣልሽ🙏🙏🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před rokem +8

    በጣም ደስ ይላል ኤልሳዬዬ በጣም ደግ እና ቀና ሰው ነሽ መልካም ልብ ያለሽ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @zinayehaile7779
    @zinayehaile7779 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ፡፡ መሲ እንዴት ነሽ እባክሽን መሲ አንድ ችግረኛ ልጅ አለች የሰው ቤት እየሰራች የምትኖር ነበረች በአጋጣሚ አርግዛ አሁን ላይ ሰዎች እርጉዝ መሆኗን ሲያውቁ ሊያስገቧት አልቻሉም፡፡ ስለዚህ የተለመደ ትብብርሽን እንድታደርጊላት በእ/ር ስም እለምንሻለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው እባክሽን አንዴ ብቻ አቅርቢያት፡፡

  • @netsanettigabuu6373
    @netsanettigabuu6373 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የእኔ ወድ ኤልሲ እንኳን ደስ አለሸ እህቴ

  • @monabeyrots5590
    @monabeyrots5590 Před rokem +4

    እንካን ደስአሽ አሳዴጌሽን ሰላገኝሽ እግዛብሄር አንችን እረዥእዴሜና ጤናሽን ይስጥሽ

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ

    ኤልሲ እንኳን ደስ አለሽ ዋው መታደል ነው ይህንን ቀን ልብ ያደልሽ ተባረኪ ልጅሽም አንቺን ትጡር

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem +2

    *ወይነረ ኤልስዬ እኔ ላንቺ በጣም ደስ አለኝ እውነት እንኩዋን ደስ አለሽ መልካምነት ለራስ ነው እንደዚህ ያሳደገኝ ብሎ መፈለግ ምንኛ መታደል ነው እንዲህ በአጭር ጊዜ መሳካቱ ደግም የበለጠ የምገርም ነው*

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před rokem +8

    በጣም ይገርማል በእውነት ደነቀኝ ኢትዮጲያዊነት ፍቅር ነው እኔ ሀረብ ሀገር ስኖር አንድ ቤት ነው የኖርኩት ማለት 17ዓመት ሆኖኛል አምስት ልጆችነው ያሳደኩላት ግን አንድ ቀን እንኳን እናመሰግናለን ብለውኝ አያቁም ጭራሽ ያሳደኳቸው ልጆች ተመልሰው ይሱድቡኛል ሀገርቤት ልሄድ ለእረፍት የግማሽ ወር ደሞዜን አሟልታችሁ ስጥኝ ስላቸው በጣም ነው የተናደዱት ያውም የመጀመሪያ ልጄን ልድር እንደምሄድ ነግሬአቸዋለሁ አሁንም ተመልሼ እነሱ ጋር ነው ያለሁት ምን እላለሁ እግዚህአብሔር ይባርካቸው እላለሁ።

    • @jskshaha9162
      @jskshaha9162 Před rokem +1

      እንኳን ደስያለሺ ቻናልሺን ማግኘት አልቻልኩም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Před rokem

      @@jskshaha9162 @Elsa beauty nt

    • @Mahletgrim
      @Mahletgrim Před rokem +1

      Hulunm emeyay amlak ale 1 ken yekshal tebarki ❤

    • @eteneshberbersa1812
      @eteneshberbersa1812 Před rokem

      Ayzosh ema gin lemen lela bet atkyrem?

    • @zeritutube
      @zeritutube Před 11 měsíci

      እደ አረብ እርኩስ የለም 17 አመት ሰርተሽ ልጂ ማሳደግ ከባድነወ የነሱ ልጆች አያስተኙ አያስቀምጡ ብቻ ዲካምሽን ፈጣሪ ይቁጠርልሽ❤

  • @melesuyilak2250
    @melesuyilak2250 Před rokem +3

    የኔ ልበ ቀና መልካምነትሽ ከአንደበትሽ መረዳት ይቻላል አሳዳጊሽነ ስላገኘሽ በጣም ደስ ብሎኛል በአካል ተገናኝታችሁ ለማየት ጓግቻለሁ።

  • @zeinbafantaw7661
    @zeinbafantaw7661 Před rokem +1

    ዋው አልሃምዱሊላ እንኳን ደስስስስ አለሽ በመላው አለም የምትገኙ ከናትሽ ያገናኝሽ በሉኝ በጣም ሰግቻለሁ ስደት ነው ያለሁት

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před rokem +5

    አላህ ይባርክሽ የእኔ እህት

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před rokem +1

    ኤልሲዬ የኔ ቁምነገረኛ መልካም ሴት ስለሆንሽ ነው እንጅ የወለደውንም የሚረሣ ስንት ሰው አለ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @negashali4369
    @negashali4369 Před rokem +1

    እህቴ በጣም ጥሩ ሴት ነሽ የታመሙ ወላጆቻቸውን እንኳን መፈለግ ፈጣሪ ይማርህ ሳይባሉ ያለፋ ወላጆች አሉ ፈጣሪ በወለድሽው ይካስሽ ተባረኪ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před rokem +3

    ኤልሳዬዬ የኔ ልበ ቀና እንኳን ደስ አለሽ አንቺ እኮ ትለያለሽ ኤልሳዬዬ 😘😘

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 Před rokem +1

    ሰው ማለትእንዲ ነው አለህ በሰለም ያገነኘቹ ❤❤❤❤

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Před rokem +3

    እንኳን ደስ አለሽ መታደል ነው ባለሁለታን ማግኛት አምላክ ይባርክሽ

  • @tigistnagash2289
    @tigistnagash2289 Před rokem +7

    ታድለሸ ስት ሰዉ ከቤተሰብ ወስዶ ጉልበታቸዉን ጭርስ አርገዉ ልጅነታቸዉን በልተዉ አዉጥተዉ የሚጥሉ ስት ክፉ ስዉ ባለበት ዘመን አቺ መኖርሸ እድለኛ ነሽ እኳን ደስ አለሽ 🙏

  • @user-ij1qj6xe8l
    @user-ij1qj6xe8l Před 4 měsíci

    ኤልሰዬ እንኳን ደሰአለሸ እንዳች
    ያለ ልበቀና ያብዛለን።

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲ የልብሽን መሻት አገኘሽ መሲ እናመሰግናለን

  • @nazretnazret7960
    @nazretnazret7960 Před rokem

    ዋአው ጀግና ሴት ነሽ የዛሬውን ሳይሆን የትላንቱን ትዝታ ማስታወስ በጣም ጥሩ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před rokem +2

    መሲ ሃገሬ ከመጣሁ ኣገኝሻለሁ ስወድሽ መሲ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Před rokem +4

    አሰተማሪ ነው የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před rokem +1

    ኤልሰዬ የእኔ መልካም አንቺ እኮ ልዩ ሰዉ ነሸ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ ባለሺበት መሰዬ አንቺም በጣም ልዩ እህት ነሸ አላህ ይጠብቅሸ ❤❤

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 Před rokem +7

    ደስ ስትይ የኔ ቆንጆ ❤

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před rokem +1

    ኤልስዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ልዩ

  • @yekiteawowsonicetanks4612

    እንኳን ደስ ያለሺ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před rokem +4

    MASHA Allah enquan des Alesh

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem +1

    ይገርማል !

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Před rokem +3

    እናመሰግናለን የኔ እህት

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማሰብሽ በራሱ በቂ ነው

  • @regattafla882
    @regattafla882 Před rokem +1

    መሲየ መልካም ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በእውነት እናት አባት ያላቹሁ ሁላቹም በህይወት እያሉ እናት አባት የትም አይገኝም ያልታደልነው እናት አባት የሌለን ግን ምን እንላለን

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před rokem

    በጣም ነው ደሥ የምትይው እህቴ ውለታን የማይረሣ ሠው ኦደት ደሥ ይላል
    በተለይ በአሁኑ ዘመን ተባረኪ እህቴ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před rokem +1

    ተመስገን ኤልሲዬ እንኳን ደስ አለሽ መሲዬ የኔ መልካም ኑሪልኝ

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 Před rokem +7

    ብርክቲ ሓፍተይ ከምዚ ምግባርኪ ጽቡቅ እንድዩ ክንደይ ዘጣፋፍኡ አለው እሞ እሳ ምካና አረጋግጺ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    Congratualatins Elsy wida

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +3

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 Před rokem +1

    ኤልሲዬ የኔ ቅን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před rokem +1

    ኤልሲዬ የምወድሽ የኔ መልካም የኔ ደግ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ እንኴን ደስ አለሽ

  • @almazeyakoyegn9383
    @almazeyakoyegn9383 Před rokem

    እንኳን ደሰአለሸ ጥሩ ልብ አለሸ እሩህ እሩህነሸ ልጂሸን ያሰድግልሸ ምንኛመታደልነው እሰቸውም እድለኛናቸው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před rokem +1

    እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ መልካም ኤልሲዬ አንቺን መግለፅ ይከብዳት ተባረኪ ❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před rokem +1

    ኤል ስዬ ተገኘች ዋው በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ተገኘችልሽ እልልልልልል ኢትዮ ኢንፎ እናንተም መሲዬ እግዚአብሄር ይስጣችሁ እናመሰግናለን ።

  • @tesfayeakuma6756
    @tesfayeakuma6756 Před rokem +1

    ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ታላቅ አርያነት ያለው ምስክርነት ነው
    ያንችን ያህል ሕሊና እንድተገብር ጸልይልኝ

  • @hassenhussensabri8075
    @hassenhussensabri8075 Před rokem +3

    ተባረኪ ይሄ የሰውኛ ባህሪ ነው ሌላ ሰው ያስተምራል

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před rokem +1

    በጣም፡ደስ፡የምል፡ይህ፡ነው፡እትዬጵያ፡አምላክ፡እድሜሽን፡ሙሉ፡የደስታ፡የጠና፡ይርግልሽ፡እበረከለሁ፡በንጽነትሽ፡በየዋ፡😭😘😘😘😘😘😘❣️❣️❣️❣️❣️❣️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asterabraham210
    @asterabraham210 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለሽ ።መልካም ሰው ነሽ።

  • @mamobilise
    @mamobilise Před rokem +3

    እንኳን ደስ አለሽ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @negseti7949
    @negseti7949 Před rokem +2

    ኢልሲ እኒ በሂቴ እንዳች አይነት ሰው አይቺ አላውቅም ከምር ፈጣሪ እድሚ ከጢና ከን መላ ቢተሰብሽ እመኛለሁ።

  • @hmdahamda7739
    @hmdahamda7739 Před 11 měsíci

    ኢሊሲ አለህ ኢዲሜ ጤነ ይሲጥሺ አንቺመ ትለየለሺ ❤❤❤

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 Před rokem +2

    ተባረኪ እህቴ የልብሽ መሻት ይስጥሽ ።

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Před rokem +4

    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem +1

    ኢልሲየ የኔ ትሁት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሟላልሽ

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc Před rokem +1

    ታደርጊዋለሽ የኔእመቤትተባረኪ መሲዬ እናመሰግናለን።

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +2

    ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በጣም ደሰ ብሎኛል እንዲህ አይነቱን ያብዛልን

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Před rokem +1

    ኤልስዬ ምን አይነት ሰዉ እንደሆንሽ መግለፅ ቃለት የለኝም የመልኮምነት ጥግ

  • @yezinamolla9580
    @yezinamolla9580 Před rokem +2

    እግዛብር ይመስስገን

  • @SenaitShaherget-qz7xw
    @SenaitShaherget-qz7xw Před rokem +1

    መልካም እና ቅን ሰው ነሽ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +2

    ኤልስዬ የኔ ደርባባ ስወዳት ማርያምን ❤❤❤❤❤❤

  • @hgguggu6986
    @hgguggu6986 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ህስት መለ በይ ታይሮዲ በሽታኘ ነኝ ግን ህክምነ ለይ ነኝ ቡዙ ቆይቶሀል አይጠፋም

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 Před rokem +1

    እግዚአብኤር ይሰጥሸ።

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Před rokem +1

    ጀግና. ሤት

  • @bisrathabte2880
    @bisrathabte2880 Před rokem +1

    መስዬ እርግት ያልሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ኤልሲም ተባረኪ::

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před rokem +1

    እንደዚህም ያለ በጎሰው አለ እድሜና ጤናይስጥሽ

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አለሽ ያህዌህ ስሙ ይመስገን በልጁ ስም

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️🌹🌹🌹 I am so happy that you got a hold of አጅጌ

  • @user-dk9lv3wn9n
    @user-dk9lv3wn9n Před 2 měsíci

    በየሱስ ስም ተባረኪ❤❤❤

  • @selamawitkemal7920
    @selamawitkemal7920 Před rokem +1

    ምን አይነት ቅመም ልጅ ነሽ ደስ ስትይ 😘😘😘😘😘