Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
Abet anchi yewesede gn tadlo bezi zemen andachi aynet set maggeht waaaw new melkam yetdar zemen yhunlsh divuye❤❤❤❤❤
Hehe🥰🥰🥰💖
ዲቦራዬ ሁልጊዜ ዛሬ የማሳያችሁ ብለሽ የምትጀምሪው እና የምታሳይው ነገር ምንም አይገናኝም ይቅርታ አድርጊልኝ ብዙ ያስተዋልኩት ነው እዚህ ጋር ከጥፍር መስራት ውጪ እንዳልሽው ምንም ስለስርግሽ የሚገልጽ ነገር የለም ስርግሽን ፎቶና ቪዲዮ ለማየት ጓጓሁ
😂😂😂😂😂😂😂
ዴቦራዬ በዮቲዩብ ካወኩሽ ጊዜ ጀምሮ የማደንቅሽ ልጅ ነሽ ቁፍጥን ያልሽ የሴት ቅመም ያ የባህር ዳር ልጅ ሚስት አገኘ እድለኛ ነው የተመረቀ በዚህ ሰአት እንዳንቺ አይነት ሴት ውድ ናት አትግኝም ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ትዳራችሁ ይባርክ እህትሽም በሰላም ትገላገል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😍🥰🙏🏽
ዲቦዬ ለዚህ ትልቅ ክብር እንክዋን አደረስሽ ::እግዚአብሄር የምታስቢውን ሁሉ ይሳካልሽ 🌹🌹🌹
መልካም የትባዳር ዘመን ይሁንልሺ ብታገቢም ውጤታማ ሁንሺ ነው ኢቱብ ከማያቸው እንዳንቺ አላየሁም ጓበዝ
Very true, I love watching her ❤️
እውነት ድቦዬ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፈም ጎበዝ እና ታታሪ ሴት ነሽ ባልሽ አንችን የመሰለች ሴት ስላገኘ ታድሏል☺️☺️ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ🎉🎉❤️❤️👸
Congratulations My CZcams Sis 😍 I can’t wait to see ur wedding video 😁💕
Congratulations! We can’t wait to see the wedding video.
መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ መልካም ቅን ነሽ በአካል ሰለማቅሽ ጭምር መንገድሽ የቀና የሰመረ ይሆንልሽ I am so happy for you my dear
Congratulations to You're sister!🎉! Can't wait to see your big day videos.
Congratulations! Wish you all the happiness and success in your next journey of life
Congratulations❤❤❤Wish you happiness forever.🥰
የምታድርጊው የምታወሬው የምታቀርቢው ሁሉ ነገር በጣም ያምርብሻል ተባረኪ
@ ዲቦዬ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ 🙏 ስጀመሪ ጀምሮ የማቅሽ ደስ የሚል ትዝታለኝ ታግለሽም የምታዉሪው በአማርኛ ብቻ ኑው ምንም እንግልዘኛ ኡትቀላቅይም የልጅ አዋቂ ውድድድ የማርግሽ
Happy Marriage ! Happy life ! ❤😊
ዲቦራ ከአምስት አመት በፊት ነበር ምግብ ስትሰሪ የማይሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
ጌታ ይባርክሽ ዲቦ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ
በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ ዲባዬ ውለዱ ክበዱ ሆቴሉ ግን ሲያምር አማቻችንን መቼ ነው ግን የምንተዋወቀው?
መልካም ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ስወዳት
ዲቦዬ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር የትደር ዘመንሽን ብርክክክ ያድርግ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደስ አለሽ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ!ሰርጌን አስታወሽኝ እኛም relax ነበር ያረግነው ጌታ ረድቶን!ክብር ለሱ ይሁን ላምላካችን!
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ
እንኳን ደስ አለሽ ዲቦዬ 🎉🎉🎉
ዲቦዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ
Congratulations Diboye. Geta melikam newu
የተባረከ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ።
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Beautiful Debi love your spirit
Congratulations kememwa❤ 🎉🎉🎉
Congratulations yene konjo Deboy❤️
ዲቦዮ እንኳን ደስ ያለሽ ! ነአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ!❤❤❤ይህን ሁሉ ከምታወሪ ምናለ ሰርጉን በአጭሩ ብታሳይን! ወይ አንቺ suspense አታርጊዋ!
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ሙሽራ
Welcome back sis ❤❤
Congratulations 🎉🎊🍾
Congratulations droye shikorina 🧡
ዲባራዬ እንካን በሰላም አለቀልሽ ❤❤❤
diboye GOD Bless You
እንኳን፡እግዝያብሄር፡እረዳሽ፡ስለሆነልሽ፡ሁሉ፡እግዝያብሄር፡ይመስገን
ዲቦዬ መልም ጋብቻ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ውለድ ክበሩ tv ላይ ስላየውሽ ዘግይቼ ነው የፃፍኩልሽ❤❤❤
ሰርጌ ሰርጌ ትያለሽ የታለ ብሉ ምታወሪውን እናቃለን አሳይ ባሉን ወሬ በዛ
Congratulations ❤
Congratulations 🍾🎈
እንኳን ደስ አለሽ ዶቦራየ
Congratulations Deborah 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
Debu congratulations🎉🎉
Congratulations 🎉🎉🎉🎉
My love 🎉🎆🎉🎉congratulation
Congratulation debora
Enkuan DAs yalesh yene konjo Egziyabher belch ybarkachu❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉congratulations
የተባረከ ትዳር ጌታ በቤታችሁ ይገኝ
መልካም ጋብቻ ምቅርቲ❤
🎉🎉🎉
መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ
Babyshower sigermen degmo yihenen jemerachihu? Melkam tidaryihunlesh Debo
ለምኑም እንኩዋን ደስ አለሽ
Wow, congratulation long time
Congra Diboye
እንኳን ጌታ እረዳሽ ቆንጆ
Congratulation
ዋውውውው አገባሽ እዴ
Congratulations
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉ዬእኔ ቆንጆሳቁትነሺ መጄመሪያ ሼገረ አደስ አበቤ መሰላኝ😅ከዛ ኡኡኦኦኦደስይላል እያልኩኝ 😅ባን ወደውጮ ሄድኩኝ አብሬአት 😮😮😮እውነት እኮነው ዬምላችሁ
🎉
Deboraye how about your bridal shower minami
Did u move back to uk?😮
congradulations sis ለምኑም ምን ማለት ነው
Enkuan lzih abkash mechereshaw ya are yiun ❤
Lovely girl ❤
Set nech! Yehenen leche setye, yetum endemetleche awkeyalew! Please shelemat?
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ደግሞ በልጅ ይባርካችሁ የኔ ቆንጆ
❤🎉🎉
ፀጉሩ አምሮብሻል
የት ሀገር ነዉ በጣም ደስ የሚል ባታ ነው
Congrats 🎉 are you married in uk
እኖኳን ደስ አለሽ
ምልካ ጋብቻ ይሁንላችሁ
Balsh siyawera siyasazin
Enkuwan geta redash diboye
ቅመም እኮነሽ ❤
💙😘
Hi Deborah Enqun des alesĥ melkam yetder zeman ye hunelsh
መልካም ትዳ ቆነጆ
መልካም ጋብቻ
❤❤❤
You moved to UK??🇬🇧
You got married in England ?? How come you never mentioned this ?? what is the secret? Did you move to england ? Any ways it is kinda romantic and congratulations🎉 we need answers
wait i was thinking the samething.
የት አገር ነው እንዲህ ጭር ያለ ቦታ???ባላገር ውስጥ ነው???
🙏🏻🌸💐🌸🎈
Ekone dese alse ytbarke tedare yhnlcewe ❤❤❤
Congratulations you are England I see London bus I live in england
እቺ ልጅ ደስ ትለኛለች ግን ወሬ ታበዛለች ስርጌ ስርጌ አልሽ አሳይን ነገሩን አንዛዛሽው
እህቴ ብትሆኚ ብዪ የምመኝሽ ሴት ነሽ 🥰
እንኳን ደስ አለሽ መልካም 🤵👰❤.ግን ሽንት ቤት አትበሉ መፀዳጃ ቤት ነው ሚባለው 😌😒😒
deboy sewdish yan mareeee
Yeete hagere newe
You where pink girl
ኧረ ተይ ዲቦ ሰርግሽን በትንሹ አሳይን ልብ እያንጠለጠልሽ ነው?
hi
ሰርግሽ እኮ ኢትዮጵያ መስሎኝ ነበር
😂😂😂ዬእኔ ቢጤ
Abet anchi yewesede gn tadlo bezi zemen andachi aynet set maggeht waaaw new melkam yetdar zemen yhunlsh divuye❤❤❤❤❤
Hehe🥰🥰🥰💖
ዲቦራዬ ሁልጊዜ ዛሬ የማሳያችሁ ብለሽ የምትጀምሪው እና የምታሳይው ነገር ምንም አይገናኝም ይቅርታ አድርጊልኝ ብዙ ያስተዋልኩት ነው እዚህ ጋር ከጥፍር መስራት ውጪ እንዳልሽው ምንም ስለስርግሽ የሚገልጽ ነገር የለም ስርግሽን ፎቶና ቪዲዮ ለማየት ጓጓሁ
😂😂😂😂😂😂😂
ዴቦራዬ በዮቲዩብ ካወኩሽ ጊዜ ጀምሮ የማደንቅሽ ልጅ ነሽ ቁፍጥን ያልሽ የሴት ቅመም ያ የባህር ዳር ልጅ ሚስት አገኘ እድለኛ ነው የተመረቀ በዚህ ሰአት እንዳንቺ አይነት ሴት ውድ ናት አትግኝም ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ትዳራችሁ ይባርክ እህትሽም በሰላም ትገላገል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😍🥰🙏🏽
ዲቦዬ ለዚህ ትልቅ ክብር እንክዋን አደረስሽ ::እግዚአብሄር የምታስቢውን ሁሉ ይሳካልሽ 🌹🌹🌹
መልካም የትባዳር ዘመን ይሁንልሺ ብታገቢም ውጤታማ ሁንሺ ነው ኢቱብ ከማያቸው እንዳንቺ አላየሁም ጓበዝ
Very true, I love watching her ❤️
እውነት ድቦዬ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፈም ጎበዝ እና ታታሪ ሴት ነሽ ባልሽ አንችን የመሰለች ሴት ስላገኘ ታድሏል☺️☺️
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ🎉🎉❤️❤️👸
Congratulations My CZcams Sis 😍 I can’t wait to see ur wedding video 😁💕
Congratulations! We can’t wait to see the wedding video.
መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ መልካም ቅን ነሽ በአካል ሰለማቅሽ ጭምር መንገድሽ የቀና የሰመረ ይሆንልሽ I am so happy for you my dear
Congratulations to You're sister!🎉! Can't wait to see your big day videos.
Congratulations! Wish you all the happiness and success in your next journey of life
Congratulations❤❤❤Wish you happiness forever.🥰
የምታድርጊው የምታወሬው የምታቀርቢው ሁሉ ነገር በጣም ያምርብሻል ተባረኪ
@ ዲቦዬ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ 🙏
ስጀመሪ ጀምሮ የማቅሽ ደስ የሚል ትዝታለኝ ታግለሽም የምታዉሪው በአማርኛ ብቻ ኑው ምንም እንግልዘኛ ኡትቀላቅይም የልጅ አዋቂ
ውድድድ የማርግሽ
Happy Marriage ! Happy life ! ❤😊
ዲቦራ ከአምስት አመት በፊት ነበር ምግብ ስትሰሪ የማይሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
ጌታ ይባርክሽ ዲቦ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ
በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ ዲባዬ ውለዱ ክበዱ ሆቴሉ ግን ሲያምር
አማቻችንን መቼ ነው ግን የምንተዋወቀው?
መልካም ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ስወዳት
ዲቦዬ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር የትደር ዘመንሽን ብርክክክ ያድርግ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደስ አለሽ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ!ሰርጌን አስታወሽኝ እኛም relax ነበር ያረግነው ጌታ ረድቶን!ክብር ለሱ ይሁን ላምላካችን!
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ
እንኳን ደስ አለሽ ዲቦዬ 🎉🎉🎉
ዲቦዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ
Congratulations Diboye. Geta melikam newu
የተባረከ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ።
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Beautiful Debi love your spirit
Congratulations kememwa❤
🎉🎉🎉
Congratulations yene konjo Deboy❤️
ዲቦዮ እንኳን ደስ ያለሽ ! ነአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ!❤❤❤
ይህን ሁሉ ከምታወሪ ምናለ ሰርጉን በአጭሩ ብታሳይን! ወይ አንቺ suspense አታርጊዋ!
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ሙሽራ
Welcome back sis ❤❤
Congratulations 🎉🎊🍾
Congratulations droye shikorina 🧡
ዲባራዬ እንካን በሰላም አለቀልሽ ❤❤❤
diboye GOD Bless You
እንኳን፡እግዝያብሄር፡እረዳሽ፡ስለሆነልሽ፡ሁሉ፡እግዝያብሄር፡ይመስገን
ዲቦዬ መልም ጋብቻ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ውለድ ክበሩ tv ላይ ስላየውሽ ዘግይቼ ነው የፃፍኩልሽ❤❤❤
ሰርጌ ሰርጌ ትያለሽ የታለ ብሉ ምታወሪውን እናቃለን አሳይ ባሉን ወሬ በዛ
Congratulations ❤
Congratulations 🍾🎈
እንኳን ደስ አለሽ ዶቦራየ
Congratulations Deborah 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
Debu congratulations🎉🎉
Congratulations 🎉🎉🎉🎉
My love 🎉🎆🎉🎉congratulation
Congratulation debora
Enkuan DAs yalesh yene konjo Egziyabher belch ybarkachu❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉congratulations
የተባረከ ትዳር ጌታ በቤታችሁ ይገኝ
መልካም ጋብቻ ምቅርቲ❤
🎉🎉🎉
መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ
Babyshower sigermen degmo yihenen jemerachihu? Melkam tidaryihunlesh Debo
ለምኑም እንኩዋን ደስ አለሽ
Wow, congratulation long time
Congra Diboye
እንኳን ጌታ እረዳሽ ቆንጆ
Congratulation
ዋውውውው አገባሽ እዴ
Congratulations
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉ዬእኔ ቆንጆሳቁትነሺ መጄመሪያ ሼገረ አደስ አበቤ መሰላኝ😅ከዛ ኡኡኦኦኦደስይላል እያልኩኝ 😅ባን ወደውጮ ሄድኩኝ አብሬአት 😮😮😮እውነት እኮነው ዬምላችሁ
🎉
Deboraye how about your bridal shower minami
Did u move back to uk?😮
congradulations sis
ለምኑም ምን ማለት ነው
Enkuan lzih abkash mechereshaw ya are yiun ❤
Lovely girl ❤
Set nech! Yehenen leche setye, yetum endemetleche awkeyalew! Please shelemat?
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ደግሞ በልጅ ይባርካችሁ የኔ ቆንጆ
❤🎉🎉
ፀጉሩ አምሮብሻል
የት ሀገር ነዉ በጣም ደስ የሚል ባታ ነው
Congrats 🎉 are you married in uk
እኖኳን ደስ አለሽ
ምልካ ጋብቻ ይሁንላችሁ
Balsh siyawera siyasazin
Enkuwan geta redash diboye
ቅመም እኮነሽ ❤
💙😘
Hi Deborah Enqun des alesĥ melkam yetder zeman ye hunelsh
መልካም ትዳ ቆነጆ
መልካም ጋብቻ
❤❤❤
You moved to UK??🇬🇧
You got married in England ?? How come you never mentioned this ?? what is the secret? Did you move to england ? Any ways it is kinda romantic and congratulations🎉 we need answers
wait i was thinking the samething.
የት አገር ነው እንዲህ ጭር ያለ ቦታ???
ባላገር ውስጥ ነው???