Ethiopia - አሜሪካ ፋኖን አስጠነቀቀች፣ ከአቶ ተመስገን የውጪ ጉዞ ጀርባ፣ በነልደቱ ጥያቄ ምላሽ ተሰጠ፣ ቤተክርስቲያኗን ያስቆጣው ክስተት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 348

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Před 15 dny +70

    ፋኖ አሜሪካንን ተማምኖ አይደለም ትግል የጀመረው ፈጣሪውንና ክንዱን እንጂ 🤔
    ድላችን በደማችን በክንዳችን እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 Před 15 dny +4

      😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @MaMarbager
      @MaMarbager Před 15 dny +2

      አፈር

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r Před 15 dny

      ​@@zerihunodda2202አሳቀክ እውነት ነው ግራኝ አብይ አህመድ የአሜሪካንን እርኩስ ስራ አስፈጻሚው ስለሆነ ነው ከጨፍጫፊ ጋር የቆመችው ካድሬው እና መሰሎች የእርኩስ መንፈስ አስፈጻሚ ተከታይ ናቸው ድል ለፋኖ አሁንም ፋኖ ሀይሉ እግዚአብሔር ነው ስንት ግዜ አስቀባጠረው ግራኝ አብይ አህመድን ከአሸባሪነት ወደ እንደራደር ውርደቱን ተከናንቧል ይሄ አስመሳይ ቀባጣሪ አሜሪካ አታድነውም ክህደቱ ዋጋ ያስከፍለዋል በቁሙ ያቃዥዋል ፋኖ ይሄ ቅዥታም

    • @mlistlist5902
      @mlistlist5902 Před 15 dny +6

      ታዳያ ለምን ዋይት አውስ በር ላይ ለምን ትንከባለላላቹ

    • @user-hq6bu9nc9t
      @user-hq6bu9nc9t Před 15 dny

      አብይና ህወሀት የአማራ ነጹሀንን ሰለሚጨፈጭፉ ለንጹሀን ፍትህ ለመጠየቅጂ ከክዳችንና አፈጣሪ በቀር ነጻ እሚያወጣን እንደለለ እናቃለን እናምናለን።
      👉ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪​@@mlistlist5902

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 Před 15 dny +12

    Feta daily...ትክክለኛ መረጃ ተናገሩ አሜሪካ ያለችዉ ብትስማሙ ይሻላል ነዉ እንጂ ያለችዉ አላስፈራራችም።
    ሁሌም የተሳሳተ መረጃ ትለቃላችሁ።
    ሁሌም የተሳሳተ መረጃ ትለቃላችሁ።
    ሁሌም የተሳሳተ መረጃ ትለቃላችሁ።

  • @tefwri1058
    @tefwri1058 Před 15 dny +32

    ድል ለፋኖ ድል ለጀግናው አማራ

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg Před 15 dny +3

      😂😂😂😂😂ፋኖ ❌👹👎👎

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 15 dny

      @@Yfdbkg 👎👎👎👎👎🤪🤪🤪🤪

    • @tonnehorssa3445
      @tonnehorssa3445 Před 15 dny +3

      ​@@Yfdbkg መሳቅማ ባነተ ነው ።😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 Před 15 dny +22

    ምንዓይነት አባባል ነው አሜሪካ ፋኖንን ማዘዝ አይችልም አብይን እና ብልጽግናን ነው እንደለመዱት ማዘዝ የሚችሉት እንጂ የኡትዮጵያን ጠባቂ የአማራ ፋኖን አይደለም!! ድል ለፋኖ ድል ለኢትይጵያችን !!!💚💛❤️🙏🏽

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Před 15 dny

      በትክክል ተመልሷል

    • @mekonenyeshewalul5699
      @mekonenyeshewalul5699 Před 15 dny

      እዉነት ነዉ የነበልባሉ ፋኖ እጅ እንደ ወያኔ ምድረ ነጫጭባ መጠምዘዝ አይችልም

    • @ShewaFano544
      @ShewaFano544 Před 14 dny

      ፈታ የመንግስት ፍትፈታ ሚዲያ ከሆነ ስለቆየ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 15 dny +17

    ሀይላችን ፈጣሪ ነው ድል ለተገፋው ህዝባችን ፋኖ ❤❤❤❤

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob Před 15 dny +13

    ድል ለህዝባዊ ፋኖ ለተገፋው ህዝብ እግዚያብሔር ይፋረድ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎች እና መምህራን ነፍስጡር እናት ህፃናት የፈስስው ደም ፈታሪ ፈረድ ህዝባችን በድሮን አለቀ

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl Před 15 dny

      lehizb.achiberbari.fano.wudiket.leabichu.ashenafinet.asayen..yareb.hulem.hkenoch.yashenifalu.insha.lah

  • @azi8840
    @azi8840 Před 15 dny +12

    አማራ የነጭ ፈረስ አይደለም ይለያል ዘንድሮ

    • @WondimuDemisse
      @WondimuDemisse Před 15 dny +1

      የአሜርካ መንግሥት በአራችን ውስጥ ጉዳይ ለምን ጠልቃ ይገባል የአገራችን ጉዳይ እኛ ራሳችን ተነጋግሬን እንፋታለን እንጂ አሜርካ አይመለከታታትም

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před 15 dny

      ​@WondimuDemisse 😂 መጨረሻ ለቅሶ አንዳይሆን

  • @FrewBelay
    @FrewBelay Před 15 dny +41

    አማራ አማራ አማራ ያሸንፋል የብልጥግና ሽፈት.እዚህ ላይ ይለያን. መግሥት ንጡሀንን ከመግደል ሌላ ለዉጥ አለመጣም አማራ. ወጥር💪💪💪💪💪💪👈👈

  • @NaouaMaxad
    @NaouaMaxad Před 15 dny +6

    ድል ለፍኖ ❤❤❤❤

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 15 dny +12

    አማሪካ ከእግዚሕአቤር በላይናትእዴ በሚጨፍጨፈዉ ብትፈርድ ፈጣሪ ጨፍጫፊያወርድባታል

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 Před 15 dny +45

    ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ጌታ እግዚአብሔር አብይን እና የክፉ ኦሮሞወችን ጥፋት ያሳየን

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před 15 dny +5

      አሜን አሜን

    • @user-hq6bu9nc9t
      @user-hq6bu9nc9t Před 15 dny +5

      አሜንንንን

    • @user-jf8pu8xj7x
      @user-jf8pu8xj7x Před 15 dny +4

      አሚንንን😢😢😢

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl Před 15 dny

      babelachihu.sewu.baregachihu.oromo.irgiman.sitawor.du.fetari.benanite.layi.fetari.bela.yawordibachihuwal.inshalah.kinat.yatefal.titefalachihu.gin.sint.yetemarena.melkam..seriwoch.benesu.bereket.tidinalachihu

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před 15 dny

      @@CocoTiti-vh9rl ጥንብ ጋላ አማራ ነዉ ያበላቹ ሰዉ ያረጋቹህ እናተ ከማላዳስካር ነዉ የመጣቹት ገና ትጠፋላቸህ

  • @user-dd9ip3wr6d
    @user-dd9ip3wr6d Před 15 dny +4

    ድል ለአማራፋኖ💚💛❤🙏💪💪💪

  • @HaleemaAl
    @HaleemaAl Před 15 dny +5

    ድል ፋኖ ድልለአማራ ህዝብ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před 15 dny +13

    ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤❤ ፋኖን የሚያስቆም ሀይል የለም

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 15 dny +27

    ጆባይደን ባናቱ ይተከል ፋኖ የህልዉና ትግልነዉ የገጠመዉ ማዉገዝያለበት አሸባሪዉን ሺፈታዉን አራጂን ብልፂግና ያስጠቅቅ ፋኖ ወደፊት እዳዉም የአሜሪካ መግስት አራጁን ብልፂግና ይደግፉል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Před 15 dny +2

      ማናት ደሞ አሜሪካ አናቃትም አመዳም እኛ አማራወች እማንም ክልልል አልሄድንም እክልላችን ሊገሉን መጡብንጃ ታዳ ተኝተው ይታረዱልህ እደ ፍትሀዊ ከሆ ብልጥግናን ያስቁምልን እኛ ማንንም አንገልም እማንም ክልል አንሄድም በልልኝ

    • @miserts7657
      @miserts7657 Před 15 dny

      ​@@marifazw7969i like ur comment

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Před 15 dny +1

    ፋኖየ ድሉ ከናተ ጋር ይሁን እዉነት ያሸንፋል

  • @Yumie4you
    @Yumie4you Před 15 dny +5

    ድል ለአማራው ፋኖ💚💛❤️

  • @user-us8oz7lf8o
    @user-us8oz7lf8o Před 15 dny +2

    ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሞትላሸባሪው ፋኖና ሸኔ

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 Před 15 dny +12

    ድል ለፋኖ

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 Před 15 dny +5

    ፋኖ በእግዚአብሔር ትእዛዝ በወላዲተ አምላክ መሪነት ነው የሚመሩት፡፡ የሚመሩት የሚመከሩትም የሚገሰፁትም በእግዚአብሔርና በወላዲተ አምላክ እንጂ በአሜሪካ አይደለም፡፡ የጨነቀ እለት አሉ፡፡ ታሪክ እምነት፤ ባህልን ክርስትናን ሀገርን ከኢሉሚናይቲ ከሉሲፈር የብልፅግና መንግስትና ስርአት ለመጠበቅ ለማስከበር የተነሳ በእግዚአብሔር የተነሳ ሃይልነው፡፡ ጠፊና ምድራዊ ሃይል ፋኖን አያስፈራራም ይህን ሃቅ ማመንና መዋጥ ነው የአሜሪካ ማስፈራሪያ እንደ ህፃናት ማስፈራሪያ ነው ፋኖ የያዘው መሳሪአ በቅድሚያ እግዚአብሔርንና ወላዲተ አምላክን ነው ቀጥሎ ምድራዊ አለም የሰራው መሳሪያ ነው አሜሪካ ግን ምድራዊ ጠፊ ሃይል ነው ከእነሱ ጋር ካለው ይልቅ እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ይልቅ እናንተ ከእግዚአብሔር ወይስ ከአሜሪካ ጎን መሆናችሁ ለዩ በሰይፍና በመሳሪያ የሚያምን በሰይፍ ይጠፋል፡፡

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Před 14 dny

    ድል ለፋኖ 💪

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 15 dny +9

    ማናት ደሙ አሜሪካ ፋኖን እምታሥጠነቅቅ ያውም የአሚሪካ እጅ አለበት በአማራ ህዝብ እልቂት ድል ለአማራ ፋኖየአማራ ህዝብ ለአሜሪካ መልሥ መሥጠት አለበት

  • @Chereka203
    @Chereka203 Před 15 dny +1

    ድል ለፋኖ💯💚💛❤️🕊 🦁🕊

  • @user-nk4ee5wt2p
    @user-nk4ee5wt2p Před 15 dny +23

    እምለው ሁሉም እፋኖለይ ያሽቃብጣል ለምን ምግሥቱን አቁም በቃህ ብለው ለምን አያሶግዱትም ድል ለተገፋው ፋኖ ፋኖ ❤ያሸንፋል❤

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 15 dny +1

      እራሳቸዉ ሰቦረት የሚያረጉ ስለሚፈልጉትነዉ የተረጋጋመግስት እዲፈጠረአይፈልጉም

    • @FrewBelay
      @FrewBelay Před 15 dny

      ባሁኑ ፋኖ. የማንንም ምክር. ድርድር አሰማም አማራ ያሸን ፋል💪💪💪💪💪

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 15 dny

      @@FrewBelay በትክክል መቸም ከጥፉቱ አይታረምም ይሄሁሉ ዋጋ ተከፉሎ ወደሆላ አያዋጣም

    • @be-liever
      @be-liever Před 15 dny

      ፅንፈኛው ፋኖ በሰላም ተነጋገሩን እድል ካልተቀበለ የምንግስት እርምጃዎች ሁሉ ተገቢ እነደሆኑ ይታመናል።

    • @Infinity-Lifestyle
      @Infinity-Lifestyle Před 15 dny

      @@be-liever አይ የ አብይ ደጋፊ አብይ እኮ የመጨረሻ አቅሙን ተጠቅሟል ምን ቀረው ከ ኒኩለር ውጪ እሱም ስለሌለው ነው ይሄ ሸለፋታም ጁላ መስርያ ለመርጥለት ገጥመናል ገጥመናል ነው ያለው እኛም ገጥመናል አበቃ! ህዝብን እጨፈጭፋለው ብሎ ነው የሚያስፈራራው ያለጦርነት ወለጋ እየጨፈጨፈ ነበረ ስለዚህ ምንም አናጣም አብይ ግን ሁሉን ያጣል!

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu Před 15 dny

    ድል ለፍኖ።።

  • @GetachewTeshome-ej3yr
    @GetachewTeshome-ej3yr Před 15 dny +3

    አሜሪካ ተላላኪዋ ባንዳውና ሰዶማዊ ፀረ አማራውና ፀረ ኦርቶዶክሱ ብልፅግና እንዲወገድ አትፈልግም

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 Před 15 dny +3

    የአላህ ስለም አድሪግልኝ ሀገሪችን የሪብ

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 Před 15 dny +3

    ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉

  • @MesfinBekele-lg5ie
    @MesfinBekele-lg5ie Před 15 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @mohammedkedir-gc3gx
    @mohammedkedir-gc3gx Před 15 dny +5

    ሰላም ለሀገራች ❤

  • @selamtube4094
    @selamtube4094 Před 15 dny +12

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞ*ት ለብልፅግና

  • @rahmaha
    @rahmaha Před 15 dny +2

    አሜሪካ እልምያርግሺ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Před 15 dny

    ድልለአማራ ፋኖ

  • @yalewalemnew
    @yalewalemnew Před 15 dny +1

    አማሪ ራሱን ለመገደል የጦር መስራያ ለመገዛት በተመስገን ጥሩንህ እየተመራ ነው

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Před 15 dny +3

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @FekredinJemal-sn3qu
    @FekredinJemal-sn3qu Před 15 dny

    መንግሥት የማያዳግም እርምጃ ወሥዶ የሕግ የበላይነት የሚየሥተዳድር መንግት እና ከዘረኝነት ወቶ አንድ የሐገር መንግሥት ሖኖ አምባገነን ቢሖን ለዝቅተኛ ኗሪ ሕዝብ ይሻለዋል

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před 15 dny +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @yibeltaltamir5869
    @yibeltaltamir5869 Před 15 dny

    መስጠንቀቂያ እና ማሳሰቢያ በጣም የተለታዩ ናቸው። ማስጠንቀቂያ እርምጃ ለመውሰድ ሲሆን የተሰጡው ግን ቢሆን እንመኛለን ወይም ተስፋ እናደርጋለን ማለት ነው።

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před 15 dny +5

    አሜሪካ ስለ አማራ ምናገባት ድል ለፋኖ እዚያው የምታስፈራራውን ትፈልግ እሷ ነች የምታስተዳድረን ጉድ ኮነው አማራ ለአምላኩ ብቻ ነው የሚሰበረው አትበሳበሺ በልልኝ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 15 dny +2

    የማንም አገዳዳይም አማሪካም ላራትም ወራትም ፋኖም እንዱገደልም እንዲመታም እንዲራዘምጤርነትዉ ያካሀደዉ ያማሪካም እንባሳደርንም እጅም ርለበትም ኮማንድንም ፖስትም እንዲመታም ህዝብም. የፈቀደምመችንስ ይረሳል ።

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x Před 15 dny +1

    Jesus loves you 💖 Amhara great again 🤟 Amhara life matters 💐 believe me Green 💚 yellow 💛 Red ♥️ are going to win win win win 💯💯💯💯💯💯

  • @gebrudesta
    @gebrudesta Před 15 dny

    በካዕ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 15 dny +6

    ድልለፋኖ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 15 dny +12

    ድል ለተከዳው አማራ ፋኖ ።

  • @bilalhassan116
    @bilalhassan116 Před 15 dny +1

    አሜሪካ እኔንም አስጠነቀቀችኝ ደውላ

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Před 15 dny +5

    እናንተ ግን ይህ ነገር እውነት ነው ወይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚሐብኤርን ፍሩ❤❤❤ ፀሎት አደረጉ በዚህ ምድር ሁሉም ከንቱ ነው እመኑ

  • @stgeorgefc9772
    @stgeorgefc9772 Před 15 dny +1

    እንግሊዝኛ አንሠማለን አታበላሽ ፍኖን አላስጠነቀቀችም

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes Před 15 dny +2

    የትግሬ ሲኖዶስ የመመስረት ጥጋብ ወደፊት ይታያል🤔🤔🤔

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 Před 15 dny +3

    dil le fanooooo

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q Před 15 dny

    ድል ለፋኖ 😢❤

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m Před 15 dny +4

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat Před 15 dny +2

    አሜሪካ. ሁልጌዜም. የአገራችን አጥፊናትኝ. ፋኖኖ. ከፈጣሪ የተላከ. የአማራም የኢትዮጵያም. አዳኝ ነፃ አዉጪ ነዉ. ስለዚህ. ማንም ማስቆም አይችልም. አማራ በጅምላ. እየተቀበረ. የት ነበረች ከዚህ በላይ. ምንም አንሆንም. እንደፈጣሪ አሜሪካ ትላላችሁ. እናያለን. ማን እደሚያሸንፍፍፍፍ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 15 dny +1

    WHO SHOULD BE WARNED??????
    GOVERNMENT OR FANO!!!!!!

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Před 15 dny +1

    አብቹዬ ክበርልን ፈታ የአብቹን ስራዎች ብዙ ጊዜ በስልት ስታጣጥል እሰማለሁ እንዳንተ አይነት ክፉ ልብ ያላቸዉ ሰዎች አብቹን አይወደዉም መንፈሳችሁ የዲያብሎስ ስለሆነ

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Před 15 dny +4

    አሜሪካ ልጇ ወያኔ አይነካባት እንጂ ለማንም ግድ አይሰጣትም

  • @adendemissie8472
    @adendemissie8472 Před 15 dny

    አሜሪካ ለ አማራ ምንም አትጠቅም ፋኖ እና አማራ ፈጣሪህን ይዘህ ታሸንፈላህ አሜሪካ ባናቶ ትተከል

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před 15 dny +1

    ፋኖከየትተገኝተውነውየሚያስጠነቅቀው

  • @Kenerie
    @Kenerie Před 15 dny +1

    Fano is not a gang group. It is a fundamental Amhara public army envisioning equal and fair treatment of Amharas with other nations and nationalities of Ethiopia

  • @user-oh4tt7wo6d
    @user-oh4tt7wo6d Před 15 dny +1

    American min agebat ewnetga kehonech yihe tenbatam seytan abiy masoged new enje fano min adrge

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 15 dny

    ስላም ያውርድው ፍጣሬ በቃ መገዳድል

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Před 15 dny

    ከክርስቶስ በላይ😮😮 ይሄ ነበር የቀራችሁ😢😢

  • @user-ru6fp6fq3n
    @user-ru6fp6fq3n Před 15 dny

    ሰላም ትንታጉ👍🏾👍🏾

  • @afeworkteshome3846
    @afeworkteshome3846 Před 15 dny +1

    Down to the western colonialism. !!!

  • @kassayehaile8823
    @kassayehaile8823 Před 15 dny

    ይቅርታና ምሕረት የአገራችን ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴት ነው።
    የትግራይ አባሰላማ የትግራይን ሕዝብ በሰላም ለመኖር የሚያስችል መንገድ መከተል ይኖርበታል። ሰላም የይቅርታና የምሕረት ውጤት ነው።
    የቅዱስ አባታችን የአቡነ ማትያስን የሰላም ጥረት እና የቅዱስ ሲኖዶስን ይቅርታ አለመቀበል ከሃይማኖት መሪዎች አይጠበቅም። ሰላምም አያመጣም።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 15 dny +1

    ሊሆን ይችላል መከራውን ማን አመጣበት ህወሃት

  • @TesfahunThomas
    @TesfahunThomas Před 14 dny

    of course

  • @teweldeasgedom7008
    @teweldeasgedom7008 Před 15 dny

    ፀረ ትግራይና ትግራዋይ

  • @Sibaht-nf7if
    @Sibaht-nf7if Před 15 dny

    ፈታ ዴሊዎች ስትዘግቡ አታጋኑ አሜሪካ ፋኖን አስጠነቀቀች ያልኸው በጣም የተጋነነ ነው

  • @MikeMikes-is3vk
    @MikeMikes-is3vk Před 15 dny

    ድልለሰም

  • @ethioheran
    @ethioheran Před 15 dny

    ለምን በቲውተር አሜሪካን ማለት ማይክን አንዘምትበትም

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 15 dny +1

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Před 15 dny

    በጣም ገራሚ ሰው ነህ አንዱን ርዕስ ተውከው

  • @Toti-zp3fi
    @Toti-zp3fi Před 15 dny

    ማሥጠቀቂያው የት ነው? በትክክለኛ መረጃ ላይ መናገር እየተቻለ ለምን የሥሜትህን እና የምትፈልገውን ታወራለህ?

  • @alemneshmengesha4858
    @alemneshmengesha4858 Před 15 dny

    እነ ብፁእ አቡነ መርካቶ ልብሱም ቆቡም ይገዛል ከዛ መዘባረቅ ፈጣሪን ከፍጡር በታች ማድረግ እንግዲህ ፍርዱን ለፈጣሪ መተው

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu Před 15 dny +2

    Deli lafano ❤❤❤❤❤

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 15 dny

    ፋኖያሽንፋል፡አሜሪካአብይዝምይውደም።

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 Před 15 dny

    ምን ትቀደዳለህ አንደራደርም ማለት አይጠቅማችሁም ማለት ምክር እንጅ በምን መንገድ ነው ማስጠንቀቂያ የሚሆነው ፍጥነትክን ቀነስ አድርግ

  • @Ethio-NationalGeography

    yeha agases menegest sent awaje

  • @yaredfufa6107
    @yaredfufa6107 Před 15 dny

    ልቦና ይስጣቸው

  • @Abshice
    @Abshice Před 15 dny

    እርስ በርስ ለመጨራረስ ያለው መስሳሬያ የበቃናል የሰላም ሰንሰለት ነው የምንፈልገው

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 Před 15 dny +1

    አሜሪካንን ማመን ቀብሮ ነው በምንም መልኩ. ክጥቅሟ ውጪ ለኢትዮጵያ የምታስብበት አይምሮ የላትም።

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Před 15 dny +1

    አሜሪካ ምን አገባት የሞተች ፋኖን ማአንም አያአስቆመውም king fano fano❤❤❤

  • @AsmamawEshachew
    @AsmamawEshachew Před 15 dny +2

    ፋኖ ድሮውንም ከአሜሪካ ምንም ድጋፍ የለውም አስታጥቄ ነው ያስታጠቀው

  • @TarekegnBitewYimer
    @TarekegnBitewYimer Před 15 dny +1

    ከፈጣሬ ነው መልስ የምንፈልገው

    • @WondimuDemisse
      @WondimuDemisse Před 15 dny

      የአሜርካ መንግሥት ጣልቃ ገብቶ ሠለም የሆነበት አገር የለም ለምሳሌ ኡከሬን ሶማሊያ ሱዳን ፊልስጤም አፋጋንሥታን ሃይት የመሳሰሉት አገሮች በቅ ምስክር ናቸው

  • @kebedehailemariam4981
    @kebedehailemariam4981 Před 15 dny +1

    አሜሪካ ፋኖን አስጠነቀቀች ያላችሁት ሀሰት እና ጥራዝ ነጠቅ ነው ። ፈታ ለፋኖ ጥሩ ከማይመኙት ወገኖች ትሆን?

  • @TaherJemal
    @TaherJemal Před 15 dny +1

    ኣሜሪካ ከተለያየ ሃገሮች እየተባረረች ኢትዮ. ግን አሜሪካ ባላቸው እየተመራች ነች. ህዝቦች እየጨፈጨፈች ያለችው የሸባሪዎች መስራች አገር ኣሜሪካ ፈራጅ የሰው መብት ተጣባቂ ሁኖ ሲቀርቡ የሚገርም ነው.. እንደፈለጉት ህግ ትእዛዝ ማስፈራራት ያወጣሉ. ውድቀታ እየተቀላጠፈ ያለች አገር ነች. ፋኖ ለኣሜሪካ ኣይንበረከክም. ፋኖ ከገባ አሜሪካ ግዜም አይሰጣትም.

  • @atnafuzewdie8714
    @atnafuzewdie8714 Před 15 dny +1

    The so-called ambassador should be tald to fight for his people in America and support, Black Life Matters. Rather than oping his "mouth" on things which non of his and his master's business...!

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 15 dny +1

    ይህች አሜሪካ የተባለች ሀገር አላህ ጠላቶችን ይላክባት . በድሮን ለሚደበደብ ህዝብ ጫና ??????? ፈጣሪ አለ ....

  • @mesafintadino
    @mesafintadino Před 15 dny +1

    ፋኖ አሜሪካንን ተተማምኖ አይደለም ትግል የጀመረው እራሱ ክንድ ነው እሺ ያሸንፋል እሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 Před 15 dny

    your title is not related what you are talking About

  • @emawayshtiruneh3807
    @emawayshtiruneh3807 Před 15 dny

    Selam LEthiopia yehun

  • @weareorthodox7597
    @weareorthodox7597 Před 15 dny

    Best media 👌

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z Před 15 dny +2

    አሜሪካለራሷጥቅምነው

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 Před 15 dny +1

    Two things are conflicting by PP negotiation vs transition justices. Both of are a means Abiy and his partners use to save him.not because He deserves, but he is the last and worst option. If he is removed by force they don't mind at all either. He has no future at all but he is okay guy for the worst day of today and moment .

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 Před 15 dny

    አየ አማራ መከራህህህ

  • @tekleayalew3303
    @tekleayalew3303 Před 15 dny

    አዋጁን በሙሉ ለምን አታነብም ?

  • @SomeOne-lf5cf
    @SomeOne-lf5cf Před 15 dny

    What!

  • @acmadyuusuf2178
    @acmadyuusuf2178 Před 15 dny

    Azerbaijan Turkish speaking country adere...harari

  • @SomeOne-lf5cf
    @SomeOne-lf5cf Před 15 dny

    Who is fano?

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn Před 15 dny

    እማራ።እመሬካ።ለማራ።እደስው።ባይ።ቆጥረው።እለም።የፈጠር።እግዚእብሄር።እላት።።እ።እማራ።ያቸን።ፋል።ክኡነት።ጋር