እነ ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ተጠርተው ምን ተነገራቸው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2024
  • እነ ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ተጠርተው ምን ተነገራቸው?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 216

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 Před měsícem +27

    አሁን ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት እያላቹ አታውናብድ የትግራይን ወልቃይት ፀገዴ እና ፀለምቲ በማለት ለተበደለው የትግራይ ሕዝብ አሲረኩብ ☝🏽☝🏽

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 Před měsícem

      አብሮ መነር ይሻላል መሬቱ ለትግራይ ህዝብም ለአማራው ህዝብም ይበቃል የኔ የኔ ቀርቶ የኛ ብሎ በጋራ የሚሮሩበት መንገድ ካልተፈጠረ በጣም በሁም በኩል ከፍተኛ እልቂት ነው የሚሆነው ማንም አሸናፊ ማንም ተሸናፊ አይሆንም በትግራይና በአማራ ህዝብ የማያቋርጥ ጦርነት ባትቀሰቅሱ ጥሩነው

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 Před měsícem

      😂😂😂ፂ ለደብረ ፂፂ ነው ጠለምት ጠገዴ ነው አማርኛው 😂😂😂

  • @kasahuntsegay9578
    @kasahuntsegay9578 Před měsícem +9

    ኤርሚያስ የቦታዎቹ ስሞችን፣በስትክክል ጥራቸው ። ፀለምት፣ማይ ካድራ ፣ወልቃይት በስማቸው ጥራቸው ። ኤርሚያስ ፣ኣርምያስ ብሎው ስለጠሩህ ፣ያ መቀበል ትክክል እደለም ።

  • @goiteomgezaei9066
    @goiteomgezaei9066 Před měsícem +34

    ሁሉም በፕሪቶርያ ስምምነት ተቋጭቷል።
    ተፈናቃይም ይመለሳል።
    Period.

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 Před měsícem +15

    ፀለምት እንጂ ጠለምት የሚባል የለም።

  • @fana-ng3lj
    @fana-ng3lj Před měsícem +9

    ፦ ወልቃይት የህዝብ ጥያቄ እና የህዝብ ትግል የለም። የወረራ የጭፍጨፋ መዋቅር ነው የነበረው።

  • @queensheba7766
    @queensheba7766 Před měsícem +4

    Personal I feel Mr Ermias is not affiliated to any party,,religion and ethnicity!! He is very neutral,,,and free from all groups ! His only interest is Ethiopia and Ethiopians ,if Ermias returns to Ethiopia he could be of great help to the government and opposition a like as consultant and think tank ,, in assisting to build good governance, democracy and peace in the country !! Very intellectual with profound knowledge on Ethiopia subject matter !! Kept it up

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před měsícem

    ኤርሚያስ ጥሩ ትንተና ነው አተኮ የፓለቲካ ሰሪጀሪ ነህ በርታ !!!!!!

  • @user-vc6ip7re1x
    @user-vc6ip7re1x Před měsícem +3

    ኤርምያስ በጣም ትክክለኛ ትንታኔ ነው የቀረብከው

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im Před měsícem +3

    ኣይቆይም።ኣንድ ጥይትም ኣይተኩስም።ነብሱ ይፈራል።

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera Před měsícem +4

    ምን አለ በሉኝ። ከሳምንት በኋል ደግሞ በዚሁ አጀንዳ ላይ ሌላ ነገር ያወራል።

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 Před měsícem

    Thanks 🙏 Ermias for your intelligent advice.

  • @amenehaileselasse3963
    @amenehaileselasse3963 Před měsícem

    Thank You Ermias

  • @yemdos7222
    @yemdos7222 Před měsícem +23

    አላማጣ የተደረገ አለመድገም ያልከው በትግራይ በኩል ምን ተደረገ? ወይስ የክልል 3 ወሬ አምነህ ነው?

  • @gigiedminton3163
    @gigiedminton3163 Před měsícem +4

    Good job Armi❤

  • @HailemariamTesfay
    @HailemariamTesfay Před měsícem +3

    ኤርሚ
    ብልህ
    ብሩህ ኣእምሮ
    እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ
    አትፈርስም

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x Před měsícem +1

    ያአማራህብያልቃእጂአጋሜበጉልበትአያሸንፍምየጊዜጉይእጂፋኖህዝቡንይዞያስወጣሻልአጋሜለግዜዉጨፈሩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @gebrabzgiteklay110
    @gebrabzgiteklay110 Před měsícem +3

    ከኮንቴስህ በላይ ኣትሻገር ስምምነቱ የፈረምነው እኛ ነን!

  • @smd7650
    @smd7650 Před měsícem +4

    ደመቀ ዘረፈጅ ወንጀለኛ ባንዳ ተጠያቂ ነዉ ዝምብሎ ነዉ የሚንቀዠቀዠዉ👆

  • @GashawBekele-dv3lg
    @GashawBekele-dv3lg Před měsícem

    በትክክል

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 Před měsícem

    Well side brother, this demeke is lived in both worlds, he is a millioner if not a billioner at the expense of innocent young Ethiopian

  • @dn2091
    @dn2091 Před měsícem

    Thanks armi tiru eyita new berta

  • @tsegaywelu5994
    @tsegaywelu5994 Před měsícem +2

    እውነት ያለውን ሁኒታ በደንብ ንው የገለጽከው።

  • @user-vk9cs1jp7w
    @user-vk9cs1jp7w Před měsícem

    Jesus is Lord God bless Nation of Israel and Nation of Tigray

  • @keabinetakababi2344
    @keabinetakababi2344 Před měsícem +1

    ሢሣይ አጌና ቀናብሕ:: በአድርባይነት

  • @bahreh.7807
    @bahreh.7807 Před měsícem +1

    It's all about Face saving strategies. Demeke the arch- criminal .

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y Před měsícem +1

    Welcome

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c Před měsícem +1

    ማንም ቢንፈራገጥ ቢፈርጥ ቃላት ቢደረድር፣ በፕሪቶርያ ስምምነት የተመሰረተ ሂደት ባለቤቶቹ አሜሪካ አውሮፓና አፍሪካ ህብረት ናቸው።ከነዚህ ጋር ተላትሞ እዘልቃለሁ የሚል ቁራ ብቻ ነው።

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 Před měsícem +1

    Abi Ahmed min Akim alew Ena yewelqayitn mewaker yafersal!

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Před měsícem +1

    Fano zerafi defari leba ye shabiye geredoche bandawoche nachew 👹 Tegaru lerasachew keber alachew❤💛

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před měsícem +2

    ምንም ዓይነት ምስጢር የማያመልጠው ደግሞ አልተነገረኝ ብሎ ወጥቶ ይናገር
    የሞኝ ብልጥ !

  • @AbunaAbu-si2mx
    @AbunaAbu-si2mx Před měsícem +1

    የ መሬት ወራሪ ቶሎ ጨርቄን ማቄን ሳትል ውልቅ በኃላ እንዳ ቴዎድሮስ ጥይት ጠጥቶ ሞታ ምና ምን አይሰራም ወልቃይት ለ ባለቤቶቹ ለ ትግራይ ።

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Před měsícem

    Zerafi ena chefechafiw erasu amaraw new Tegaru endihe ayenet sebena yelachewem❤

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 Před měsícem +1

    you don't know but you know! kkkk Esist Ibnu Bereket Simon Ermias@

  • @fana-ng3lj
    @fana-ng3lj Před měsícem +5

    ፦ ለማን ነው የሚዘርፈው? የሚዘረፈው ንብረት አለ ራሱ በአማራ ፅፈኞች እኮ ተዘርፈዋል የቀረው ቆርቆሮ ቤትእያፈረሱ ወደ ጎንደር እየጫኑት ነው።

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 Před měsícem +1

    Hiwat Hiwat eyalk litmot new!

  • @MeleseYimam-eq7mw
    @MeleseYimam-eq7mw Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @AahenafiAberha-xi8dl
    @AahenafiAberha-xi8dl Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonkelel1586
    @solomonkelel1586 Před měsícem

    Ermias,man of principle!

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Před měsícem +1

    JUNTA NEVER COME BACK TO WELKAIT AGAINE !!!!

  • @moaz6007
    @moaz6007 Před měsícem

    All criminals must face justice! PP, TPLF, ፋኖ and ሻዕብያ criminals displaced, killed and crippled innocent civilians for nothing. Justice for all the victims.

  • @fishd2064
    @fishd2064 Před měsícem +1

    በጣም ቀልብህ ተሙዋጦዋል በየቦታው እየዞርክ ሁሉም አባረሩህ እስጠላሀቸው ሰይጣን መስለሀል ሚስተር subset በአጠቃላይ ተባኖብሃል ሲያልቅ አያምር ከአማራ ላይ ውረድ ይቅርብህ

  • @chaliemulu3632
    @chaliemulu3632 Před měsícem

    ህወሃት ትጥቅ ራያ ውስጥ መግባቱን ረሳሃው

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Před měsícem

    አማራ በማሸነፍ ቤተ ነው የሚድነው።

  • @esayasmesefen7784
    @esayasmesefen7784 Před měsícem +8

    ወደ ኤርትራ መሸሹ አይቀርም

  • @sarinegash
    @sarinegash Před měsícem

    Eko afegifgo meselegn abiy siltan yeyazew Ermias.

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem

    በመዋርቅም ሙፈርስም የለም ህዝብንም አማራም የመዋቅርዉም መንግስትም ለማፍረስም እየትፕዋጋም ነወፕ ለማን ህዝብንም ነዉ የማራም ግዛትም ከመቃቅራች ልንፈርስም ነንም ሙለዉ እየተዋጋም ነዉ ፋኖም ፋነነም ፋኖም ትግልም ሁልወፕም አማራም ግዛትዉም ይዝዎም ይመራልም ይታገላልም የመንግስትም ጦርዉም መዋቅርዉም የዉሸትም መከላካያም ይፈርሳልም ካማራም ክልልንም አይቀመጥም የዉሸትም መከላካያም ይቅርንም እናም ዋልቃይም ሉያፈርስም እራስዉንም ይፈርሳልም አከላካያዉንም መንግስትም ያፈርሰዋልም ያማራም ፋኖም ታጋይም ህዝብንም አማራምኣንም ይጭህ ማንም ይናገርም ያማራም ምድርንም ላይም ሙወስንም የጋላም ጦርንም አመራርም አብይም ፈደራልም ይፈርዳልም ተቀባይነትም ካማራም ህዝብንም ክልልንም የለዉም አማራም በክንድዉ ግዛትዉም ይጠብቃልም ይመራልም በራስዉንም ጤርንም ፋኖም ታጋይም ይተዳደራልም ህዝብንም አማራም ግዛትዎችንም ጠላትማ ጠላት ነዉ የህዌሀትም የጋላም ኞርንም ግንባርንም ግንባርዉ እያለም የሚሸኛዉ ያማራም ህዝብንም ልጅዎች ፋኖችንም አልዉ ግዛታቸውንም በክንዳቸዉ ያስተዳድራልዉም የማንም ቆሻሻም ቢሄርም ትግርየም ካምምራም ህዝብንም ጋርንም አብሬም አይኔርም ይመታልም ይገደላልም እያፈነም ያጠፋውልልም ሉያጠፋዉም የመጣበትም ቢሄርንም ድርጅትም ጦምርንም ካምምራም ጋርም አይኔርም ክልክልም ነዉ ይመታል ባህልም አማራም አይገናኘዉም ትግርየም ካራም ይገደላልዉ አንለቃቸዉም።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před měsícem +1

    ኤርሚያሥ የትፕኤልፍ የታጠቀ ሓይል ራያ አላሥገባም ኢያልክ ነው?

  • @amanhailu9510
    @amanhailu9510 Před měsícem

    ፈጠን ፈጠን ብለህ ተናገር ; አንዴ የተናገርከውን አትደጋግም ተብለህ አትሰማም እኮ ኤርሚያስ :: በጣም አሰልቺ ነህ ስትጎተት ;; ሰው እኮ ያንተን መረጃ ብቻ ለመስማት አይደለም የሚፈልገው :: ብዙ ሌሎች ዩቲዩብ ዜናዎችን መስማት ስለሚፈልግ እጥር መጠንና ፈጠን ብለህ ተናገር :: ለዚህ ነው ኢትዮፎረም ከማንም በላይ ብዙ ተመልካች ያለው

  • @REZENEABEBE-vw6ce
    @REZENEABEBE-vw6ce Před měsícem +1

    ቀጥልበት እርምያስ

  • @teweldeberhane6235
    @teweldeberhane6235 Před měsícem

    ጽብቅ ሪኢቶ ኢዩ ኢርምያስ ሃውና የቀኔልና

  • @abreshsurafel1612
    @abreshsurafel1612 Před měsícem

    ኤርሚያስ ሆይ ሁሉም ተነግሯል ምንም የቀረ ነገር የለም በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ይፈፀማል አለቀ አንተ ራስህ ደመቀ ምናምን ታጣቂ እያልክ ክፉ ምኞትህን በትንታኔ መልክ መርዝ መርጨትህን አቁም መፍትሔው ስምምነቱን ማክበር ነው ከደረሠበት ነገር አንፃር የትግራይ ህዝብና መንግሥት በሚገባ መዘጋጀቱ ትክክል ነው አትሽና።

  • @user-nq4si1ty5o
    @user-nq4si1ty5o Před měsícem

    Call to HABTAMU ayalew!!!

  • @kahsayabraha2695
    @kahsayabraha2695 Před měsícem

    መነሳሳት እየተደረገ ያልከው እርምያስ ስህተት ትንታኔ እየሰማሁ ነው እኔ ሽረ እንዳባጉና ነው ያለሁት ስጋት ኣትጨምርበት ኤርሚ ኣወንታዊ እርምት በመስጠት ነው የምውቅህ ኦኬ!!!👌

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem

    ምን ኣይነትም አነጋገርንም ነዉ አፈገፈገም ወደኻላም ሸሽትዋል እያሸሸም ነዉ ምለትም ነዉ ሸሸም ማልፕትም ጥሎትም ቦታዉ ሄድውልም ሄደም ከቦታዉም የለም ማለትም ነዉ።

  • @AyalewYimam
    @AyalewYimam Před měsícem

    Please be gunine Ermad

  • @melkamsewaschalew2296
    @melkamsewaschalew2296 Před měsícem +1

    ሌሎች የፖሎቲካ ድርጅቶች ሲባል ለምን ዘለህ አብንና ኢዘማ አስባለህ ፖሎቲካ በመላምት መሆን የለበት አስታራቂ እንጂ ፀብ ጫሪ ትንተና አያስፈልግም

  • @solomonkelel1586
    @solomonkelel1586 Před měsícem

    የእነ ጌታቸው ሽፈራውና መሠሎቹ ቱልቱላዊ ፕሮፓጋንዳ ባለፉት አመታት ብዙ ገዢ ስለነበረውና የመንግሥትም ድጋፍ ስለነበረው ከአንድ ሚሊዮን ህዝብ በላይ አሳጥቶናል።አሁን ግን እንዲህ ያለ "በሬ ወለደ" ቀደዳ ኤክስፓየርድ በመሆኑ "ወፍ የለም"

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před měsícem

    ኤርምያስ፤ ትግራውያን፡ አማራም፡ በጋራ፡ በወልቃይት፡ ሊኖሩ፡ ይገባል! የሰው፡ ልጅ፡ ሲባል፡ አብዛኛ፡ ከፈጣሪ፡ ስለተራራቀ፤ ለኔ፥ የኔ፡ ዘር፡ ይላል! እርግማን፡ ያመጣብናል!!!

  • @firewtareke353
    @firewtareke353 Před měsícem

    Crazy Arimias
    Amharic is your 2nd language
    It's okay
    Money has power
    It's okay leave them alone

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před měsícem +2

    እኔ ምልህ አማራ ወልዳህ በአማራ ላይ የምትዘምተው እንዴት አድርጋ አሳድጋህ ነው? አባትህን የገደለው እኮ ሻዕቢያ ነው

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Před měsícem

    Erimyas y amhara hizbe yifrdhal

  • @mulertadesse5773
    @mulertadesse5773 Před měsícem

    woha chelesebet

  • @hailayweldegiorgisberhe908
    @hailayweldegiorgisberhe908 Před měsícem

    You are a mathematician and I know you can predict as well..

  • @AahenafiAberha-xi8dl
    @AahenafiAberha-xi8dl Před měsícem

    ፋኖ ለ ኢራን ማስጠንቀቅያ ስጠ

  • @amelealelegm8546
    @amelealelegm8546 Před měsícem

    ኤርሚ የፖለቲካ ተንታኝ መሆን ይቅርብህ ታዳላለህ ስለዚህ መምህር ብትሆን ህዝብን ትጠቁማለህ
    ትእ

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 Před měsícem

    yewolqayit Wekil hunk mutehal

  • @mebratualemumahamedjafijafi

    ትግሬ ወደ ማይካድራ ይመለስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አደም ፈራህ የተናገረው ለወያኔ ነው መልእክቱ

  • @tsehayeassefa7613
    @tsehayeassefa7613 Před měsícem +1

    ኣንተስ የትኛው ፍንካች ውስጥ ነህ የምትደግፈው?

  • @tsegaymasla384
    @tsegaymasla384 Před měsícem

    እርምያስ የምትለው ያለህ በትግራይም በአማራም ና በማንኛውም ኢትዮጵያ የዌ ልቀበለው ይገባል

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před měsícem

    🐖 Le Ermias
    Misa megabez yibeqwal🐖

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 Před měsícem +1

    አናትህ ይፍረስ አንተ አጋስስ ከአንዱም ወገን ሳትሆን ተጎልተህ የመንደር ወሬ ታወራለህ😂😂

  • @amarebadebo
    @amarebadebo Před měsícem

    Wayne propagndist , how much they paid Y?

  • @enabura9969
    @enabura9969 Před měsícem +1

    የአብይ አህመድ የሀሳብ ሸቀጥ ማራገፊያ💀💀💀

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 Před měsícem

    Anten min agebak Cadre Anatik yigres

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 Před měsícem +2

    በፕሮቴሪያው መሠረት ተፈናቃዮች መመለስና በቀያቸው በቤታቸው በመኖሪያቸው መግባት አለባቸው፡፡፡በሰው ቤትና ንበረት ይዘህ የጦርነት ጉሰማ መጎሰም የትኛውም ኢትዮጵያዊ ሊቀበልህ አይችልም ፡፡

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro Před měsícem

    ርካሽ ሰገጤ

  • @dibekululisanewerk661
    @dibekululisanewerk661 Před měsícem +1

    ኤርሚያስ እኔ የኣክሱም ከተማ ነዋሪ ነኝ ተፈናቃይ ኣይደለሁም ከኣክሱም መውጣት ኣልፈልግም ። ግን የጌታቸው ያለው ፍፁም ከኡነት የራቀ ነው።

  • @EbrahimMulat-wd4lj
    @EbrahimMulat-wd4lj Před dnem

    የመጨረሻ ምንም በጣም ነው የምነቃብህ ተከፍሎህ ነው

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 Před měsícem +1

    አንተ እንዴት ሊገባህ ይችላል?
    ዳግም በወያኔ አንወረርም ነው።
    መዋቅራችን አይፈርስም።
    ጥንቡ አፍራሹን እያፈረስነው ነው።

  • @addisgoshe5838
    @addisgoshe5838 Před měsícem

    tada min yibel ante eyawerah esu eyesara esatlay hunonew. politica and militry big difference

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Před měsícem

    ይኸንን ቶቦ ባንዳ የሚደፋው ጠፋ?

  • @sisayzegeye3878
    @sisayzegeye3878 Před měsícem

    መዋሸት አመላቸው ስለ ሆነ እኮ ነው??

  • @user-mz4bk1ii3t
    @user-mz4bk1ii3t Před měsícem

    ኤርሚያስ በዚህ ፕሮግራምህ ላይ ሃሳብህን መከበር ኣለበት።ሆኖም ግን ደመቀ ባወጣው መግለጫ ላይ ምን መልእክት ማስተላለፍ እንደፈለግ ለኔ ግልፅ ኣይደለም።ለምን በሚድያ ወጥቶ ለህዝብ ኣይናገርም ማለትህ ምን ማለት ነው?እኔ መረዳት እንደሞኮርኩት ግን ይህንን ንግግርህ የኣማራ ህዝብ እንድያምፅና ተነስ ዝመት እንዲባል ነው ወይ?።እንድሁም የትግራይ ግዝታዊ መሬት ወደ ክሉሉ እንዳይመለስ ፣ተፈናቃዮች እንደዚሁም ወደቀያቸው እንዳይመለሱ በኣጠቃላይ የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይፈፀም ያደርጓል። ደመቀ የተባለ ባንዳ በጆናሳይድ ተጣያቂ ነው።ስለዚህ ኤርሚያስ ደመቀን እንደሰው ወይም እንደኣስተዳዳሪ ቆጥረህ መጥራት ስህተት ነው።በተረፈ ግን በኣመዛኙ ሃሳብህን ገዢ ነው በርታ።

  • @girmasisay5110
    @girmasisay5110 Před měsícem

    ካልተ ገላበጠ ያራል ያለህ አማራው ተራራው ላንተ ነበር እንዴ አር ምያ

  • @user-nq4si1ty5o
    @user-nq4si1ty5o Před měsícem

    What is your stand ?son of wakjira?

  • @user-tj5nl5iq2e
    @user-tj5nl5iq2e Před měsícem +1

    የአብይ ተንኮል ነው

  • @teameweldegbrieal5643
    @teameweldegbrieal5643 Před měsícem +1

    ደመቀ ዘውዱ ማለት የነ አገኘሁ ተሻገር የነ ይልቃል ከፋለኝ ከነ ወርቁ አይተነው የበለጠ ጆኖሳይደር መሆኑን ያውቃል ስለዚ ራሱ ወልቃይት አደለም ኢ/ያ መኖር አይችልም ።

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 Před měsícem +3

      ከቆሻሻ ትግሬ የበለጠ ጀኖሳይደር አለ አይ ትግሬ ይልቁንስ ለአቢይ ስገድ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před měsícem

      ደመቀ ጀግና አማራ ነው

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 Před měsícem

    Ante tishomalek! Amara lay yalek tilacha endetebalew, Enatik Tigre mehonun yimesekiral

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b Před měsícem

    ኤልያስ አርቆ አሳቢ መሆንህ ያወቁት መከላከያ መፍረስ የለበትም ስትል ነው።

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 Před měsícem +4

    I fail to understand the purpose of this media lately.

  • @bengared2281
    @bengared2281 Před měsícem

    አትፈትፍት።ወያኔ ፣ ወያኔ፤ ሸተትከኝ።ነገርህ ሁሉ፣ አልጣመኝም። ትግሉ፣ግን ይቀጥላል።ትጥቅ ማንም አይፈታም።

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před měsícem

    ብቻህን ተቀምጠህም ጎን ጎን ታያለህ

  • @tarikugebresilassie2456
    @tarikugebresilassie2456 Před měsícem

    መዋቅሮቹ እንደሚፈርሱ እነ አቢይ በአደባባይ ተናግረዋል።ደመቀ መናገሩ ግድ አይደለም።

  • @meletho304
    @meletho304 Před měsícem

    ኤርምያስ አማራ በአማርኛ እያስተረጎምክ ነው

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Před měsícem

    You have very big Tammy's. You have sold soul.

  • @esad-Canada
    @esad-Canada Před měsícem

    "Menzebazeb" 😂😂😂 love it

  • @YohannesAfera
    @YohannesAfera Před měsícem

    ጭፍን የትግራዋይነት ጠላት ያለውና ሰሜን ሁሌም በጦርነት እንዲኖር የሚፈልግ ሰው ነው።ትንታኔው ንግግሩ ሁሉ እንጨት እንጨት የሚል ወላዋይና አቋም የሌለው ሰው ነው።በመርህ በሰብዕና ተመራ ንግግርህ ሁሉ ሪከርድ የሚደረግበት ነው ነገ የማታፍርበት ከስሜት በወጣ ይሁን ትንታኔህ።ነው ወይስ የፌስቡክ ኃይል ውስጥ ከተብሽ እንዴ?

  • @chaliemulu3632
    @chaliemulu3632 Před měsícem

    መንግስታዊ ሚዲያ መሆንክን እያሳየህ ነው።

  • @mesgebre9743
    @mesgebre9743 Před měsícem

    ኧረ አታባብስ:: ሕውሐት የተባለውን ድርጊት ከመፈጸም ወደሇላ አይደልም:: በሚገርም ሁኔታ ሕዋትን ታማኝ እና ውል አክባሪ ሌላውን ግን ነገረኛ ግራ የተጋባው አደርገህ ትስላለህ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před měsícem

    ኤርምያስ፤ ፈረንጅ፡ አገር፡ ተቀምጠህ፡ ለምን፡ የማያዋጣ፡ የነፍስ፡ ፖለቲካ፡ ትጫወታለህ???