እንዲህ ያለ ፀጋ ተባረኪ ወንድማችን ዲን ሳምሶን ለዚህ አገልግሎት መሳካት ትልቁን አስተዋፆ አድርገሀልና ፀጋህን ያብዛልህ ቅኑ ወንድማችን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው አልበም ደሞ እንጠብቃለን በርቺልን ሲስቱካ👍👍
ፀጋውን ያብዛልሽ ደስ ይላል እህቴ
ደስ ሲል እርጋታዋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዝመንሽ ይባርክልሽ በርቺ እህቴ ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ
❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቤትዬ በርችልን
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
ግሩም ዝማሬ ...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 💒❤️🙏
❤ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማል በቤቱ ያጽናሽ
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላክት ያስማልን
❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏 ፀጋዉን ያብዛልሽ
ቃለሂወትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ
Girum Zemare new, Tsegawen Yabezalish
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Betam des yemi ergata betam yemegerm testo...semare melken yasemalen gena bezu enkebekalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Betame desyela bebe
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እናታችን ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ ትደግፈን
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
zemariy melaket yesemalen🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
ግጥምና ዜማ ሳሚ ከሆነ ምንምጥርጥርየለውምም አንደኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድም እህቶቼ
ቤቲ መዝሙርሽን ስሰማው እጅግ በጣም ደስብሎኛል❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 እጠይቃለው ሁሌ ግን ላገኝሽ አልቻልኩም ማርያምን
ጣእመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እማምላክ ወላዲተ አምላካ ትጠብቅልን ፍፃሜሽን ታሳምርልን❤❤❤