"አብይ ፣ መንግስቱ ሀ/ማሪያም ተላልፎ እንዲሰጠው መጠየቅ አለበት!!" ደረጄ ደምሴ ቡልቶ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "አብይ ፣ መንግስቱ ሀ/ማሪያም ተላልፎ እንዲሰጠው መጠየቅ አለበት!!" ደረጄ ደምሴ
    ፌደራሊዝም በበፊትም በብልጽግናም ዘመንም የለም

Komentáře • 251

  • @teshomeassefa8558
    @teshomeassefa8558 Před 2 lety +21

    ስማ ዝምብለህ አትቀባጥር ለምን ወያኔን ተጠያቂ አታደርግም በደፈናው ይህ ሁሉ ችግር ከመንግስቱ ጋር ይሰሩ የነበሩ አመራሮች ለጠፋው ጥቃት ሁሉም ተጠያቂዎች ናቸው

    • @zerguat
      @zerguat Před 2 lety +2

      ምነው ተበሳጨህ? መንግስቱ ለፈፀመው ትውልድ የመጨፍጨፍ አረመኔያዊ ድርጊት ቅጣቱን ካላገኘ እድሉን ያገኘ ወንጀለኛ የሀገር መሪ ሁሉ አርአያ ነው የሚሆነው ።

    • @hbbjbxxcyygc4648
      @hbbjbxxcyygc4648 Před 2 lety

      ቬሌ ብዙአታውራ

    • @hbbjbxxcyygc4648
      @hbbjbxxcyygc4648 Před 2 lety

      ጉማማ ግም

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Před 2 lety

      ሞት ለመንግስቱ ሲያንሰው ነው የ8 ክፍል ተማሪ የነበረ ሠካራምና ዱርዬ ነበር

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Před 2 lety

      በለው ምድረ ካድሬ የነበረ ተነጫጬ

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 Před 2 lety +4

    ያተ አባት አይደለ ወያኔን እዲገባ ያረጉት አተም አጀንዳ ይዘሕ የመጣሕው እኔ የማቃቸው ጀ/ነ ጌታቸው ገዳሞ የማቃቸው ሐረር, በ19 80 ው

  • @alemantealemayehu5467
    @alemantealemayehu5467 Před 2 lety +4

    አንተ ብቻ ነህ የሞተብህ፣ ሁላችንም ሰው ሞቶናል ሃገር ግን ነበረን፣ አሁን አሁን ቁጭ ብለን ስናስብ ግን ሃገር ለሃገር ያደረገው ይበልጣል፣ ደሃ ቤት ነበረው መሬትም ነበረው ሁሉም እኩል ነው የሞተበት ፣ አንተ ግን ሌባ ነህ፣

  • @pinpinnewchildrenmusic9464
    @pinpinnewchildrenmusic9464 Před 2 lety +11

    እባክ ከየት የመጣእ ጭሉ ነክ ክፍታፈ መንግስቱ ለአንድነት የምተ ታላ ጀግና ነው ታሪክ አታቅም

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 Před 2 lety +1

      😂😂 በውሸት አንድነት አይጠበቅም! ስልጣኑ ከሀገር በላይ የነበረበት ነው! በጊዜው ካልነበርክ ዝም ማለት ይሻላል! ሀገር በአንድ ሰው አትቆምም

  • @ephiraimtenagashwe8519
    @ephiraimtenagashwe8519 Před 2 lety +14

    አንተ ለአገርህ ምን ሰራህ? እንደ አባትህ አገር ወዳድ ከሆንክ በሙያ ለአገርህ ምን አደረክ? በአባትህ ታሪክ አትመጻደቅ። ታሪክ ለትዉልድ ስታስተላልፍ ጥላቻ አትዝራ። አባቴን ገሎአል ብለህ ለምታስበዉ ሰዉ ከዚህ የተሻለ አስተሳሰብ አይኖርህም።

    • @yaredsalesawi5176
      @yaredsalesawi5176 Před 2 lety +1

      አለመማርክ ጠቅሞካል መቸም መህይም አንተ በሱ ጫማ ውስጥ ብትሆን ከሱ የከፍ ጥላቻ ትበትናለክ እሱ ያለው ለፍርድ ይቅረብ ነው !!

    • @fantuhailu6618
      @fantuhailu6618 Před 2 lety

      @@yaredsalesawi5176
      Hey!! Do you think you are educated, even you don’t know how to write in Amhric, you wrote broken sentences , he’s right ,his father did good or bad, things happen long time a go. from no where he comes out now and spread negativity it doesn’t work. Let go , and Rest In Peace his father.

    • @yaredsalesawi5176
      @yaredsalesawi5176 Před 2 lety

      @@fantuhailu6618 አንተ ደነዝ የቃላት ግድ ፍቱን ተወው መልክቱ ከግባህ በቂ ነው በእንግሊዝ አፍ መናግርህንም አውቃናል ።ይሄው ነው !

    • @ephiraimtenagashwe8519
      @ephiraimtenagashwe8519 Před 2 lety

      @@yaredsalesawi5176 አንተ ደላላ ። አሽቃባጭ።

    • @user-qv6om2zl9h
      @user-qv6om2zl9h Před 2 lety

      @@fantuhailu6618 አንተ ጎበዝ ስለሆንክ ነው በባዕድ ቋንቋ የፃፍከው?

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Před 2 lety +7

    እባካችሁን እናንተ የምትፈተፍቱበትን ጉዳይ በአካል የነበሩ የተግባር ተሳታፊዎች በህይወት እያሉ ከሚገባው በላይ የምታውቁ እየመሰላችሁ በሚመቻችሁ መንገድ ብቻ የተለጠጠ የናንተን ምልከታ እውነት እንዲመስል የሚረዳውን አካሄድ እየመራጣችሁ እያራገባችሁ ነው ።
    ይሔ መንገድ ምንም ጥቅም የለውም ምክንያቱም የጊዜውን ሁኔታ አሁን የቻለ የተመቸው ወገን ያለው በጊዜው ስልጣኑን ተጠቅሞ ልጆቹን ካገር ያወጣ ያስተማረ ፣
    ያባቱን ታሪክ ለማንሳት የጊዜውን ሁኔታ ዛሬ ለሱ እንዲጠቅም የሚመቸውን እየመረጠ መሄድ የሚገባ አይደለም ።
    ምክንያቱም በተግባር ሁሉንም የጊዜውን ሁኔታ በአካል ተሳትፈን አብረን ሰርተን በግራም በቀኝም ባሉት ደረጃ መመሪያ በአካል ተገኝቶ በመቀበል ጭምር እየሰራን ለነበርነው በምናውቀው ብዙ ጉዳይ እየተኬደበት ያለው መንገድ አይጠቅምም ።
    አባቶቻችሁን ጀግና እና ቅዱስ ለማድረግ ባንፃሩ ሌላውን ደግሞ ለማኮሰስ እና የሁሉም ጉድፍ ተሸካሚ ለማድረግ የሚኬድበት መንገድ አይጠቅምም ሁሉንም በየፈርጁ እናውጣው ቢባል እድፍ ከመቀባባት ውጪ አትራፊ አይደለም ። ሌላው ጉዳይ እናንተ ዛሬ በማንበብ በመስማት ያከማቻችሁትን ወደፊት ወታችሁ እየተነተናችሁ ድክመቱን ያለመጠቀሙን እያጎላችሁ ታወጣላችሁ መቼ ዛሬ ፣ ነገር ግን እናንተ ዛሬ የምትሰነጣጥቁት እይታ በወቅቱ ለመሆንም ላለመሆንም የጊዜው ሁኔታ ያለው ምርጫ ዛሬ የምታዩበትን መንገድ አይፈቅድም እና እንኳን ወገናዊ ሆናችሁ አብዮት የሚባልን. ጊዜ ዲሞክራሲ መድብለ ፓርቲ እየተባለ በሚጮህበት ጊዜ ባለ የህሊና ሚዛን ያንን የርዕዮት ጥምቀት ሥር
    የተካሄደ የርዕዮተ አለም ካድሬ መሀል ላይ አጫዋች ሆኖ በሚያራውጠው ቢሮክራሲ የሆነውን ሁሉ በሚዛን ማየት አትችሉም ።
    እናም እኔ እውነት አለኝን ተወት አርጉት በዚህ ጉዳይ ያለቀለት እውነት የለም !!!

    • @gedlutadesse4754
      @gedlutadesse4754 Před 2 lety

      ዋው በጣም ሚዛናዊ የሆነ እይታ ነው

  • @million3056
    @million3056 Před 2 lety +3

    ማንም ሰው ስለ አባቱ ሊሰጠው የሚችል አስተያየት ነው ምንም አዲስ ነገር የለውም ከቃለ መጠይቁ አዲስ ነገር ሊሆን የሚችለው የሰለቸን ጥላቻንና ቂምን ሸክፎ መጥቶ ማስተላለፍ ነው።

  • @mulubrhanmatewos6976
    @mulubrhanmatewos6976 Před 2 lety +20

    በመንጌ አትምጡብን የጀግና አቀባበል ሊደረግለት ይገባል

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Před 2 lety

      ቂጡን ላስለት አዛባ

    • @adisumeseret9830
      @adisumeseret9830 Před 2 lety

      Doma eras yenebere sew new!
      Aydelem Ager, mekazn metebek yemaychil dedeb sew nebere.

  • @wubautomotive
    @wubautomotive Před 2 lety +11

    መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነው።

  • @solomonabebe6423
    @solomonabebe6423 Před 2 lety +5

    የአንተ አባት ምን እንደሚሠራ አታውቅም ዝም ብለህ አታጨብጭብ አስፈላጊ ከሆነ ብዙ ነው የአንተ አባት ኦጋዴን አያውቅም ከመን ጌ በፊት ሁለተኛ መንግስት እንደሚመራ እወቁ እነዚ ባለስልጣናት የአስመራ ሴት አዳሪዎች ሲቀልቡ ነው የኖሩት

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 Před 2 lety +1

    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይላሉ የሀገሬ ሰው መንግስቱ ኃይለማርያም እንዳለ ሆኖ ጀግና ነበር በድፍን በጥላቻ ብቻ ስለተጓዝክ ነው ምታወራው

  • @amareworku3784
    @amareworku3784 Před 2 lety +2

    መንጌ ሱማሌ ተዋግታል ጀ/ል ካሳ ጨመዳ መሠኩሮለታል።

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 Před 2 lety +7

    በቂም የምንጋዝ ከሆነ ሀገር ሰላም አትሆንም ያለፋትን ጥፋቶች ትተን ከጥፋት የምንወጣበትን መመካከር አለብን ። መንግስቱ አይደለም ወያኔን ይቅር ብለን የለም እንዴ።
    ይቅር ባይነት በፈጣሪ ዘንድም ዋጋ አለው

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 Před 2 lety

      ጥሩ አባባል።ወያኔንም ይቅር ብለናል!

    • @mulubrhanmatewos6976
      @mulubrhanmatewos6976 Před 2 lety

      ልክ ብለሃል ወዳጄ

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 Před 2 lety

      ወያኔን ማን ነው ይቅር ያለው?? ለይቅርታ መጀመሪያ ጥፋትን ማመንና መፀፀት ያስፈልጋል! መንግስቱም ያንን ሲያደርግ ነው ሰላም የሚመጣው!

    • @fitsumzelalem7154
      @fitsumzelalem7154 Před 2 lety

      @@fitsumf9837 ወያኔንማ ህዝብ ይቅር ብሎት ነበር ዘነጋህ መሰለኝ በገዛ ራሱ አምፆ ወደ ክልሉ ገብቶ ጦርነት መርጦ እንጂ

  • @admasugebremeskel5766
    @admasugebremeskel5766 Před 2 lety +2

    ጠያቅውም ተጠያቅውም ጭፍን ናችሁ! ስንኩሎች! በዛሬው ውስብስብና መላ ህዝብ በምታመስበት ችግር ላይ መምከር ትቶ የትላንት ብሦት ላይ መጮህ ያምራችሃል!?

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 2 lety +2

    የናንተሰዎች ናቸው የውድቀቱ ተጠያቂዎች መንግስቱ ላይ ብቻ አትደፍድፉ ሁላችሁም ተጠያቂ ናችሁ በተለይ ህወሃት መንግስቱን የወደደን በኢትዮጵያ አንድነት ነው

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v Před 2 lety +3

    እፍ ስለቸን ልፍለፍ ባናቀውም ታሪክ አንብበን መንግስቱ ኢትዮጵያ በዘር በሀይማኖት ያልከፍፈለ ለውጭ ጠላት አሳልፎ ያልስጠ ኢትዮጵያውያንኖች ተፍቅረው የሚኖሩባት ኢትዮጵያ እንደነበረች ነው የምንስማው ያለፉትን እያነሳችሁ ከምትወንጂሉ የተሻለ ስርታችሁ አሳዩን ጭንቅላት ያለው ስው ጥፍት ተስርቶል ያለውን መልካም ስርቶ በልጦ ሲገኝ እንጂ ሲያቃጥርና ዘላለም ላለፈ ነገር እያነሳ ሲያለቅስ ትውልድ ሲያጣላ አገርን ሲያቆረቁዝ ማየት መስማት ያማል ምሁር ነኝ የሚል ስው መልካም ስርቶቶቶቶቶ ያሳይ ምድረ ድጋይ ጭንቅላት ኢትዮጵያን ቀበሮት ነገር ወቀሳ ጥላቻ ምቀኝነት ቅናት ዘረኝንት ፉክክር እራስ ወዳድነት እያወሩ የኢትዮጵያን ምቀኛ ያጥፍልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Před 2 lety +2

    ሁሌም ስድብ እና ዘለፋ ብቻ ሲጀመር ደረጀ ደምሴ ቡልቶ ማለት ቦስተን ውስጥ ታዋቂ ጠበቃ እና የህግ አማካሪ የሆነ የተከበረ ሰው ነው እንኳን ያንተ አይነቱ ዝርክርክ ቀርቶ ነጮቹ የሚያከብሩት እና የሚወዱት ሰው ነው ለነገሩ የእኛ ሀገር ህዝብ ጥሩ ሰውን ማክበር አያውቅበትም ከንደናገና የባስሰልጣን ልጅ ስለሆናቹህ ውጪ የተማራቹት ላላቹት ደሞ ሲጀመር ወደ ውጪ የወጡት ፈልገውት አይደለም ግድ ሂወታቸውን ማዳን ስለነበረባቸው አባታቸው ከሞተ ቡሀላ አገር ለቀው ወጡ እንጂ እናንተ እንደምትሉት አባታቸው ስልጣን ላይ እያለ ስልጣኑን ተጠቅሞ ወደ ውጪ እንዲወጡ አድርጓቸው አይደለም ወይም ስልጣኑን ተጠቅሞ እንዲማሩ ወደ ውጪ ልኳቸው አይደለም ወደ ውጪ የወጡት አባታቸው ከሞተ ቡሀላ ነው አባቱም ደምሴ ቡሎቶ ጀግና ከጀግናም በላይ ናቸው ለአገራቸው ሱሉ አምስት ወር ስድስት ወር ቤታቸውን ጥለው ካምብ እና ጫካ የሚኖሩ ናቸው ከምንም እና ከማንም በላይ አገራቸውን የሚያስበልጡ ምርጥ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው ህይወታቸውም ያለፈው እቹኑ ሀገር ከጭለማ ለማውጣት ሲጥሩ ነው የሞቱት ስርአታቸውን እና ቆራጥነታቸው ለሁላችንም ትምህርት ሊሆነን ይገባል ጥዋት 11ሰአት ወተው ማታ 4ሰአት የሚመለሱ በስራቸው የማይደራደሩ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው አገሬን ጥዬ የትም አልሄድም ብለው እዚሁ የመጣውን እቀበላለሁኝ ብለው አገር ለቀው ሳይኮበልሉ እዚሁ ህይወታቸው ያለፈ አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እንደ ከፍተኛ አመራርነታቸው በሰአቱ የፈለጉት አገር መኮብለል ይችሉ ነበር ግን አላደረጉትም ሁሌም ስለ ሀገራቸው እና ስለህዝባቸው ብቻ የሚያስቡ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እኚን የተከበሩ ሰው ነው እየተነሳን የምንተቸው እና የምንሰድበው ታሳዝናላቹህ ምናለበት ማክበር ያለብንን ብናከብር ምናለበት ማመስገን ያለብንን ብናመሰግን ለአገሩ ሲል ስንት መስዋት የከፈለን ሰው በዚህ ደረጃ መተቸት አስፈላጊ አይደለም እውነት ለመናገር አባትም ሆነ ልጅ በእኛ አፍ የሚነሱ እና የሚተቹ አይደሉም ብናውቀው እንቁዎቻችን ናቸው ልናከብራቸው እና ልናመሰግናቸው ይገባል እኔ በበኩሌ ሁሌም እስካሁንም ወደፈትም አከብራቸዋለሁኝ ለኔ ጀግኖች ናቸው ደረጀ ደምሴን በአካል አግኝቼ ባመሰግነው ደስ ይለኛል የጀግና ልጅ እንደሆነ አቃለሁኝ ለማንኛውም ሁላችንም የምንተቸውን እና የምንሳደበውን ለይተን ማወቅ አለብን ለአገሩ ሲል የተሰዋን ሙሉ ሂወቱን ለአገሩ ሲለፋ የነበረን ሰው ማክበር ሲገበን ጭራስ እንተቻለን ያሳዝናል ማፈር አለብን

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd Před 2 měsíci

    እኔ መፈንቅለ መንግሰት ሲደረግ በቦታው አሥመራ ነበር ኩኝ ጀነራል ደምሲን እወደው ነበር ግብታዊ የሆኑት ጥቂት ወታደሮች በወሰዱበት እርምጃ በጣም አልቅሻለው የኛ አዝብ አሁንማ ግብታዊ ነው አሁንም ለመግደል ለማጥፋት በጣም ይፍጥናል እባካችሁ እናስተውል እግዚአብሔርን እንፍራ

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse4754 Před 2 lety +2

    አንተ ደጀብ አባትህን ስለገደለብህ ነዋ አቢይ ተላልፎ እንዲሰጠው መጠየቅ አለበት ገለመሌ ምትለው ????

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Před 2 lety +2

    ስለማን እንደምታወራ አውቀሀል ዝም ብለክ አትዘባርቅ እንዳንተ ቁጭ ብሎ ወሬ ሲያወራና ኮመንት ሲያረግ የሚውል ስራ ፈት ወረኛ መስሎክ ከሆነ ተሳስተካል ለሰው ክብር ይኑራቹህ ምነው ግን የእኛ አገር አዋቂ ነን ባዬች ሚዲያውን በስርአት ብትጠቀሙበት ምን አለበት ሁሌም ስድብ እና ዘለፋ ብቻ ሲጀመር ደረጀ ደምሴ ቡልቶ ማለት ቦስተን ውስጥ ታዋቂ ጠበቃ እና የህግ አማካሪ የሆነ የተከበረ ሰው ነው እንኳን ያንተ አይነቱ ዝርክርክ ቀርቶ ነጮቹ የሚያከብሩት እና የሚወዱት ሰው ነው ለነገሩ የእኛ ሀገር ህዝብ ጥሩ ሰውን ማክበር አያውቅበትም ከንደናገና የባስሰልጣን ልጅ ስለሆናቹህ ውጪ የተማራቹት ላላቹት ደሞ ሲጀመር ወደ ውጪ የወጡት ፈልገውት አይደለም ግድ ሂወታቸውን ማዳን ስለነበረባቸው አባታቸው ከሞተ ቡሀላ አገር ለቀው ወጡ እንጂ እናንተ እንደምትሉት አባታቸው ስልጣን ላይ እያለ ስልጣኑን ተጠቅሞ ወደ ውጪ እንዲወጡ አድርጓቸው አይደለም ወይም ስልጣኑን ተጠቅሞ እንዲማሩ ወደ ውጪ ልኳቸው አይደለም ወደ ውጪ የወጡት አባታቸው ከሞተ ቡሀላ ነው አባቱም ደምሴ ቡሎቶ ጀግና ከጀግናም በላይ ናቸው ለአገራቸው ሱሉ አምስት ወር ስድስት ወር ቤታቸውን ጥለው ካምብ እና ጫካ የሚኖሩ ናቸው ከምንም እና ከማንም በላይ አገራቸውን የሚያስበልጡ ምርጥ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው ህይወታቸውም ያለፈው እቹኑ ሀገር ከጭለማ ለማውጣት ሲጥሩ ነው የሞቱት ስርአታቸውን እና ቆራጥነታቸው ለሁላችንም ትምህርት ሊሆነን ይገባል ጥዋት 11ሰአት ወተው ማታ 4ሰአት የሚመለሱ በስራቸው የማይደራደሩ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው አገሬን ጥዬ የትም አልሄድም ብለው እዚሁ የመጣውን እቀበላለሁኝ ብለው አገር ለቀው ሳይኮበልሉ እዚሁ ህይወታቸው ያለፈ አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እንደ ከፍተኛ አመራርነታቸው በሰአቱ የፈለጉት አገር መኮብለል ይችሉ ነበር ግን አላደረጉትም ሁሌም ስለ ሀገራቸው እና ስለህዝባቸው ብቻ የሚያስቡ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እኚን የተከበሩ ሰው ነው እየተነሳን የምንተቸው እና የምንሰድበው ታሳዝናላቹህ ምናለበት ማክበር ያለብንን ብናከብር ምናለበት ማመስገን ያለብንን ብናመሰግን ለአገሩ ሲል ስንት መስዋት የከፈለን ሰው በዚህ ደረጃ መተቸት አስፈላጊ አይደለም እውነት ለመናገር አባትም ሆነ ልጅ በእኛ አፍ የሚነሱ እና የሚተቹ አይደሉም ብናውቀው እንቁዎቻችን ናቸው ልናከብራቸው እና ልናመሰግናቸው ይገባል እኔ በበኩሌ ሁሌም እስካሁንም ወደፈትም አከብራቸዋለሁኝ ለኔ ጀግኖች ናቸው ደረጀ ደምሴን በአካል አግኝቼ ባመሰግነው ደስ ይለኛል የጀግና ልጅ እንደሆነ አቃለሁኝ ለማንኛውም ሁላችንም የምንተቸውን እና የምንሳደበውን ለይተን ማወቅ አለብን ለአገሩ ሲል የተሰዋን ሙሉ ሂወቱን ለአገሩ ሲለፋ የነበረን ሰው ማክበር ሲገበን ጭራስ እንተቻለን ያሳዝናል ማፈር አለብን

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 Před 2 měsíci

    It is an astonishing interview. DEREJE is a magnificent man!!! His ideas are coherent and based on reasoning!!!

  • @sammybaheru3863
    @sammybaheru3863 Před 2 lety +1

    The son of a true a true general hero a real man general Demissie Bulto.
    God bless his soul !!

  • @zelalemtamiru349
    @zelalemtamiru349 Před 2 lety +7

    ሌባ አንተ ማን ነህ?

  • @gadafayyetewale8889
    @gadafayyetewale8889 Před 2 lety +2

    ቀባጣሪ

  • @menasse8720
    @menasse8720 Před 2 lety +7

    Mengistu is the most incompetent narcissist leader Ethiopia ever had
    He is criminal he should be accountable and prosecuted for his crimes.

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 Před 2 lety +2

      አስተያየት ክወያኔ ጀሌ አንቀበልም።

    • @menasse8720
      @menasse8720 Před 2 lety

      Denkoro is always Denkoro
      Antem ende Denkoro Abatehe Mengistu
      Dammy

    • @menasse8720
      @menasse8720 Před 2 lety

      Dagnachew
      Kededeb gar mawrat erasen madedeb new
      Doro eras

  • @tsegayegebremedhen442
    @tsegayegebremedhen442 Před 2 lety +4

    ኮለኔል መንግሥቱ ለምን ኢሀፓ መኢሶን ቀይ ሽብር የጀመሩ እነሱ መጀመሪያ መንግሥቱ ወደ ዘጠና እየተጠጋ ነው አያስፈልግም

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 Před 2 lety

      ስላጠፋው ጥፋት ለአሁኑ ና ለቀጣዩ ትውልድ መማሪያ እራሱን ምስክር ማድረግ ከእድሜው የሚጠበቅ ነው!

  • @engine6698
    @engine6698 Před 2 lety +6

    ጁንታ መሆንሽ ታውቆብሻል

  • @assreskidane7053
    @assreskidane7053 Před 2 lety +1

    እንኩዋን 10000$ 10$ የለህም:: መንግስቱ ሃይለማርያም ትልቅ ስራ የሰራ ነው ለኢትዮጵያ::

    • @ethiotube6965
      @ethiotube6965 Před 2 lety

      ስለማን እንደምታወራ አውቀሀል ዝም ብለክ አትዘባርቅ እንዳንተ ቁጭ ብሎ ወሬ ሲያወራና ኮመንት ሲያረግ የሚውል ስራ ፈት ወረኛ መስሎክ ከሆነ ተሳስተካል ለሰው ክብር ይኑራቹህ ምነው ግን የእኛ አገር አዋቂ ነን ባዬች ሚዲያውን በስርአት ብትጠቀሙበት ምን አለበት ሁሌም ስድብ እና ዘለፋ ብቻ ሲጀመር ደረጀ ደምሴ ቡልቶ ማለት ቦስተን ውስጥ ታዋቂ ጠበቃ እና የህግ አማካሪ የሆነ የተከበረ ሰው ነው እንኳን ያንተ አይነቱ ዝርክርክ ቀርቶ ነጮቹ የሚያከብሩት እና የሚወዱት ሰው ነው ለነገሩ የእኛ ሀገር ህዝብ ጥሩ ሰውን ማክበር አያውቅበትም ከንደናገና የባስሰልጣን ልጅ ስለሆናቹህ ውጪ የተማራቹት ላላቹት ደሞ ሲጀመር ወደ ውጪ የወጡት ፈልገውት አይደለም ግድ ሂወታቸውን ማዳን ስለነበረባቸው አባታቸው ከሞተ ቡሀላ አገር ለቀው ወጡ እንጂ እናንተ እንደምትሉት አባታቸው ስልጣን ላይ እያለ ስልጣኑን ተጠቅሞ ወደ ውጪ እንዲወጡ አድርጓቸው አይደለም ወይም ስልጣኑን ተጠቅሞ እንዲማሩ ወደ ውጪ ልኳቸው አይደለም ወደ ውጪ የወጡት አባታቸው ከሞተ ቡሀላ ነው አባቱም ደምሴ ቡሎቶ ጀግና ከጀግናም በላይ ናቸው ለአገራቸው ሱሉ አምስት ወር ስድስት ወር ቤታቸውን ጥለው ካምብ እና ጫካ የሚኖሩ ናቸው ከምንም እና ከማንም በላይ አገራቸውን የሚያስበልጡ ምርጥ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው ህይወታቸውም ያለፈው እቹኑ ሀገር ከጭለማ ለማውጣት ሲጥሩ ነው የሞቱት ስርአታቸውን እና ቆራጥነታቸው ለሁላችንም ትምህርት ሊሆነን ይገባል ጥዋት 11ሰአት ወተው ማታ 4ሰአት የሚመለሱ በስራቸው የማይደራደሩ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው አገሬን ጥዬ የትም አልሄድም ብለው እዚሁ የመጣውን እቀበላለሁኝ ብለው አገር ለቀው ሳይኮበልሉ እዚሁ ህይወታቸው ያለፈ አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እንደ ከፍተኛ አመራርነታቸው በሰአቱ የፈለጉት አገር መኮብለል ይችሉ ነበር ግን አላደረጉትም ሁሌም ስለ ሀገራቸው እና ስለህዝባቸው ብቻ የሚያስቡ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እኚን የተከበሩ ሰው ነው እየተነሳን የምንተቸው እና የምንሰድበው ታሳዝናላቹህ ምናለበት ማክበር ያለብንን ብናከብር ምናለበት ማመስገን ያለብንን ብናመሰግን ለአገሩ ሲል ስንት መስዋት የከፈለን ሰው በዚህ ደረጃ መተቸት አስፈላጊ አይደለም እውነት ለመናገር አባትም ሆነ ልጅ በእኛ አፍ የሚነሱ እና የሚተቹ አይደሉም ብናውቀው እንቁዎቻችን ናቸው ልናከብራቸው እና ልናመሰግናቸው ይገባል እኔ በበኩሌ ሁሌም እስካሁንም ወደፈትም አከብራቸዋለሁኝ ለኔ ጀግኖች ናቸው ደረጀ ደምሴን በአካል አግኝቼ ባመሰግነው ደስ ይለኛል የጀግና ልጅ እንደሆነ አቃለሁኝ ለማንኛውም ሁላችንም የምንተቸውን እና የምንሳደበውን ለይተን ማወቅ አለብን ለአገሩ ሲል የተሰዋን ሙሉ ሂወቱን ለአገሩ ሲለፋ የነበረን ሰው ማክበር ሲገበን ጭራስ እንተቻለን ያሳዝናል ማፈር አለብን

  • @negussiedebelaareda3376
    @negussiedebelaareda3376 Před 2 lety +8

    ስለ ጀነራል ደምሴ ቡልቶ ካንተ ይልቅ
    እኛ ስለ ጦርሜዳ ውሎ እናውቃለን
    አንተ ስለቤተሰብ አውራ እንጂ ስለ ግን
    ባር ውጊ ያ የት ታውቃለህ ዝም ብለህ
    እታውራ መንግስቱ የጀግና ጀግና ነው
    አንተ ለሀገርህ ምን ሰርተሀል ከወሬ ውጪ

    • @meeyaad12
      @meeyaad12 Před 2 lety

      አንተም እሱም ቆማጣ ነፍጠኞች ናችሁ። አትጣሉ

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 Před 2 lety +2

    ጥምብአንሳ ስለ መንጌ ታወራለህ ግም

  • @jaysolomon2993
    @jaysolomon2993 Před 2 lety +4

    Mengistu is coward. ፈሪ!!! ሀገር መግደል: ሀገር: መጣል: መሸሽ...I just read book by ፋሲካ ሲደልል:: ደረጄ ያለው እውነት
    ነው:: ተቃራኒ መረጃ ካለህ በማቅረብ ኢንጂ ሌላ ማውራት ምንም ዋጋ የለውም::

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Před 2 lety +6

    መንግሥቱን ጀግና ያለው ኢትዮጵያዊ የኢሰፓ ካድሬ ያጠመቀው መሆን አለበት:: አቶ ደረጀጋ ግን በሃሳባቸው መት በመቶ እስማማለሁ::

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 2 lety +1

    የጄኔራል ልጂ በርግጥም መንግሥቱ ሀይለማርያም ልፍርድ ይቅረብ ጥያቄ ፍትሃዊ ነው
    ያመነው ጦር በተለይ ኤርትራ ላይ የነበረው
    በወቅቱ ሻዕቢያ በምርኮ ከመያዝ ይልቅ ማን ሊቀልበው ነው እያለ የማረካቼውን ወታደሮች ይረሺን ነበር
    Tplf ላይ እንድያ አልነበረም ሙርኮኛችን በአግበቡ ይይዛል አስተምረው ም እንደነሱ ታጋይ አድርገው ለዜሬው የጦር መሪ ጄኔራሎች ትልልቅ ስልጣን አብቀተዋቼዋል tplf በዚህ በኩል ይመሰገናል
    ቢያንስ ቢያን ስ መንግሥቱ ሀይለማርያም ሀገር ለቆ ከመሄዱ በፊት ኤርትራ የነበረውን ጦር ኤርትራን ለቃችሁ መሀል ሀገር ግቡ የሚል ትእዛዝ ቢሰጥ ኑሮ የስንቱ ስራውይት ሕይወት የተርፍ ነበር
    ሁለት መቶ ሺህ የተጠጋ ጦር ኤርትራ ውስጥ እንዳለ በሻእብያ ሙርኮ ወደቀ ብዙው የስራውይት አበላት በዙ በታንክ በሻእብያ በግፍ ተረሺነዋል
    ቢያንስ ኤርትራን ለቃችሁ መሀል ሀገር ግቡ ቢል እንኳን ምን ነበረበት??? ሙሉ መረጃ ነበረው
    ፍፁም ክህደት ነበር
    መፈንቅለመንግሥቱ ላይ ግድያው መፈንቅለመንግሥቱ ሲከሺፍ የሚጠበቅ ነበር
    የጄኔራል ልጂ አባትህ ሕይወታቼውን ያጡት በዚህ ምክንያት ነው አንተም ይህን አምነሀል
    በስራውይቱ ክህደት ግን ይቅር የማይባል በደል ክህደት መንግሥቱ ፈፅማል

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 2 lety +1

    ደረጀ የምትለዉ ነገር እንደ አንድ አባቱ እንደሞተበት መንግስቱን መጥላት ተፈጥሯዊ ነዉ ግን ያለዉን እዉነት ግን መካድ ራስን ማስገመት ነው መንግስቱ ያንተን አባት ብቻ አይደለም የገደለዉ ዛሬ ኢትዮጵያ የወያኔ መጫዎቻ ያደረገዉ በሁሉም ስህተት ነው መንግስቱ ከዚህ በኃላ መጣ አልመጣ ጥቅም የለዉም የሞቱት አይመለሱም ቅጣቱን በሰዉ ሃገር ላይ በሃገር ናፍቆት የቁም እስረኛ ሆኖ የኖረዉ ለመንግስቱ ከበቂ በላይ ነው መጥቶ በሞት ቢቀጣ ምንም አይጨምርም በእድሜዉም ቢሆን መሞቱ አይቀርም አንተ ግን እራስህን በወረደ ንግግር አታቅል በ በቀል አትጨፈን የጀረናል ልጂ ሆነህ የአድዋ ድል መቼ ነው ብለህ ስትጠይቅ ያሳፍራል የሃገርህን ታሪክ አንብ ያረጀ የጃጀ መንግስቱን ከምታሳድድ የአባትህን ጀግንነት ህያዉ ለማድረግ አንድ ትልቅ ሃዉልት ስራ ያን ስልህ የድንጋይ ክምር ሳይሆን ባባትህ ስም ትምህርት ቤት ሆስፕታል የመሳሰሉ ነገር አድርገህ ያባትህን ስም አስጠራ እየዞሩ ማዉራቱ ግን ዋጋ ቢስ ነው በርታ!!

  • @wendaedegefa6675
    @wendaedegefa6675 Před 2 lety +1

    እንደ መንግስቱ አይነት የሀገር ወዳድ መሪ ነዉ።ያንተ አስተሳሰብ የ slave ነዉ

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 Před 2 lety

      አገሩን ከወደደ ለምን አገሩን ለቆ ፈረጠጠ ? ለገንጣይ ቡድን አገር አስረክቦ ፈረጠጠ እራስ ወዳድ ነው።

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Před 2 lety +1

    ለሰው ክብር ይኑራቹህ ምነው ግን የእኛ አገር አዋቂ ነን ባዬች ሚዲያውን በስርአት ብትጠቀሙበት ምን አለበት ሁሌም ስድብ እና ዘለፋ ብቻ ሲጀመር ደረጀ ደምሴ ቡልቶ ማለት ቦስተን ውስጥ ታዋቂ ጠበቃ እና የህግ አማካሪ የሆነ የተከበረ ሰው ነው እንኳን ያንተ አይነቱ ዝርክርክ ቀርቶ ነጮቹ የሚያከብሩት እና የሚወዱት ሰው ነው ለነገሩ የእኛ ሀገር ህዝብ ጥሩ ሰውን ማክበር አያውቅበትም ከንደናገና የባስሰልጣን ልጅ ስለሆናቹህ ውጪ የተማራቹት ላላቹት ደሞ ሲጀመር ወደ ውጪ የወጡት ፈልገውት አይደለም ግድ ሂወታቸውን ማዳን ስለነበረባቸው አባታቸው ከሞተ ቡሀላ አገር ለቀው ወጡ እንጂ እናንተ እንደምትሉት አባታቸው ስልጣን ላይ እያለ ስልጣኑን ተጠቅሞ ወደ ውጪ እንዲወጡ አድርጓቸው አይደለም ወይም ስልጣኑን ተጠቅሞ እንዲማሩ ወደ ውጪ ልኳቸው አይደለም ወደ ውጪ የወጡት አባታቸው ከሞተ ቡሀላ ነው አባቱም ደምሴ ቡሎቶ ጀግና ከጀግናም በላይ ናቸው ለአገራቸው ሱሉ አምስት ወር ስድስት ወር ቤታቸውን ጥለው ካምብ እና ጫካ የሚኖሩ ናቸው ከምንም እና ከማንም በላይ አገራቸውን የሚያስበልጡ ምርጥ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው ህይወታቸውም ያለፈው እቹኑ ሀገር ከጭለማ ለማውጣት ሲጥሩ ነው የሞቱት ስርአታቸውን እና ቆራጥነታቸው ለሁላችንም ትምህርት ሊሆነን ይገባል ጥዋት 11ሰአት ወተው ማታ 4ሰአት የሚመለሱ በስራቸው የማይደራደሩ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው አገሬን ጥዬ የትም አልሄድም ብለው እዚሁ የመጣውን እቀበላለሁኝ ብለው አገር ለቀው ሳይኮበልሉ እዚሁ ህይወታቸው ያለፈ አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እንደ ከፍተኛ አመራርነታቸው በሰአቱ የፈለጉት አገር መኮብለል ይችሉ ነበር ግን አላደረጉትም ሁሌም ስለ ሀገራቸው እና ስለህዝባቸው ብቻ የሚያስቡ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ናቸው እኚን የተከበሩ ሰው ነው እየተነሳን የምንተቸው እና የምንሰድበው ታሳዝናላቹህ ምናለበት ማክበር ያለብንን ብናከብር ምናለበት ማመስገን ያለብንን ብናመሰግን ለአገሩ ሲል ስንት መስዋት የከፈለን ሰው በዚህ ደረጃ መተቸት አስፈላጊ አይደለም እውነት ለመናገር አባትም ሆነ ልጅ በእኛ አፍ የሚነሱ እና የሚተቹ አይደሉም ብናውቀው እንቁዎቻችን ናቸው ልናከብራቸው እና ልናመሰግናቸው ይገባል እኔ በበኩሌ ሁሌም እስካሁንም ወደፈትም አከብራቸዋለሁኝ ለኔ ጀግኖች ናቸው ደረጀ ደምሴን በአካል አግኝቼ ባመሰግነው ደስ ይለኛል የጀግና ልጅ እንደሆነ አቃለሁኝ ለማንኛውም ሁላችንም የምንተቸውን እና የምንሳደበውን ለይተን ማወቅ አለብን ለአገሩ ሲል የተሰዋን ሙሉ ሂወቱን ለአገሩ ሲለፋ የነበረን ሰው ማክበር ሲገበን ጭራስ እንተቻለን ያሳዝናል ማፈር አለብን

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey5628 Před 2 lety +1

    BREAKING NEWS
    Why does this man want Mengistu Hailemariam to be hand over to Ethiopia???
    Is it because he care about Ethiopia or he want to revenge of his father‘S death??????

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 Před 2 lety

      ለአባቴ መሞት መንግስቱ ተጠያቂ አይደለም ሲል ካልሰማኸው ደግመህ አዳምጥ! ኤርትራዊ ከሆንክ/ሽ የሚያገባችሁ ጉዳይ አይሆንም!

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 2 lety +2

    ባንድ መልኩ ትክክል ንህ የመንግስቱ ኅ /ማርያም እና ደርግ እጅግ በጣም ካባድ ጥፋትዎች ውይም የ ድርግ ወድቀት ገና ክጅምሩ ነበር 😢😢ስንት ለ አገራችን ስንት ስንት ይቷዋደቁትን በ ደፕሎማሲ ኅነ ብውግያ በትልይ ልወታድሩ ስንት ይለፉትን ንጉሱን የለፉትን ንጉሱን እና 60ዎቹን ውይ መንግስቱ ያለርኅራሄ ጅምላ ግድያ 😢😢😢 ያኔ ነው ሻብያ በድስታ ከበሮ ይደልቀው 😢 ልንገሩ እድሁም ሃይማኖት መካድ እድሁም ትወልዱም የ አህአፓ ትውልድ ለ ኢትዮጵያ ውደቅት ከ ደርግ በላይ ንብር ከነ ደርግ ጥሩ ጎን የሚባልው ያው በ አምስት ሳንቲም እንኩዋን መንግስቱ አይታማም , ላገር ደብሩ ቀናኢ ነብር, ላግር ደብሩ ድርግ ሰራዊት ቷዋድ ቀዋል እንደ 18ተኝአ ተራራ ክፍል ጦር, 2 ተኝአ አብዮታዊ ስራዊት, 3ተኝአ ክፍለ ጦር, ወዘተ ነበሩ 😢

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před 2 lety +2

    አሁንም ደራሲ ዓቢይ አህመድ የመንግሥቱ ኃይለ ማርያም ስህተትን እየደገመው ነው።ምን ይሻላል?

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Před 2 lety +2

    ሰጣናዊ ክህደት!!!

  • @sarahmartinez4578
    @sarahmartinez4578 Před 2 lety +6

    Brilliant presentation!!! Thank you for the thoughtful analysis Derege. We need competent lawyers like you to help with the constitutional reform in Ethiopia. I share your conclusion that equality, individual freedom and democratic rights can serve as a shared values that can anchor the legal system.

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před měsícem

    ብድብስ ጭንቅላት፣ መንግስቱ ከአሁን ከ80 ዓመቱ በኋላ ቢሞት ባይሞት ፣ተላልፎ ቢሰጥ ምንድን ነው ትርጉሙ፣ጅላንፎ አለ ያገሬ ሰው!!!

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 Před 2 lety +4

    ላንተ አባት ቂም በቀል መወጫ ብለህ መንግስቱ ይታሰር ማለትህ አሁን ላለው ህዝብ ደንታ ማጣትህን ነው የሚያሳየው።

  • @lifemotivation6784
    @lifemotivation6784 Před 2 lety

    Ethiopia will need you bro

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Před 2 lety +2

    ደረጀ ደምሴ ብልህና በሳል እንዳንተ አዋቂ ያብዛልን ባልከው ነገር እንስማማለን እውነት ብለሃል ተባረክ .ጀግና ማለት አባትህ ናቸው
    ህዝቡና ሰራዊቱ ጥሎ የሚሄድ እንደ መንግስቱ ጅግና አይባልም
    እስቲፋኖስ ጥሩ ጋዜጠኛ ቅጥልበት
    ፈጣሪ ኤርትራን ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +2

    ይሄ ሚዲያ ከዜና ዘገባው ውጪ የኢንተሪቪውና የሌሎች ዝግጅት ፕላት ፎርሙ ባሸባሪው ህወሓት ወያኔ ሳይጠለፍ አልቀረም ወያኔ ወያኔ ይሸታል

  • @alemantealemayehu5467
    @alemantealemayehu5467 Před 2 lety +1

    እንደውም ካልክ ተጠያቂው ኢሃፓ፣

  • @habtamualene6760
    @habtamualene6760 Před 2 lety +5

    ጠብደል መሀይም ! መንጌ በአንተ አፍ የሚተች መሪ አይደለም ።💀💀💀

  • @erutesfay7472
    @erutesfay7472 Před 2 lety +1

    ጎድ መንጉስቱ 2 ሃገር ። 1ኛው ሃገር ባመጽ የመታች ነበረች። መንጉስቱ ዋጋ ከፍለዋል ሱተቱ የሃለስላሴ ነብር። በዝህ ኣድሜ ኣዝናለው ኣድህ ኣይነት አመጽ ስትናገር። የሚገርመ መንሴ የሚባል ነገር ኣታነሱም። የኣድዋ ኣደል ትላላችሁ ነምደነው። ለኤርትር በጻ ለማውታት ይልተታገላቹ ?

  • @user-kh7ee7jt2d
    @user-kh7ee7jt2d Před 2 lety +3

    የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ምን ለሚቀጥለው ትምህርት ይሆናል ትላለህ አባትህ አገሩን የካደ ሌባ ደምሴ ቡልቶ ነው አንተም ሌባ ነህ አባትህ ከወያኔ የተቀበለውን ብር ነው የምታሲዘው

    • @chevy79979
      @chevy79979 Před 2 lety

      What r u talking about?? If u don't know just ask or don't insult ppls without proof, leba and kehadi was col mengistu hailemariam, not Gen demise bulto. Took money from weyane bla bla... He was leading the coup deeta in Asmara while mengestu kilb tor surrounding defence ministry ginbot 8.1981..et.c..unfortunately the coupdeta failed and the general was killed by 102 airborn division and the Cadre who supporting to fail the cou d'etat..

    • @chevy79979
      @chevy79979 Před 2 lety

      Mengistu is responsible for the 45 generals death starting General Aman Michael andom to Gen demmiae bulto. Gen abera abebe. Gen tesfu desta. Gen amha desta... To mention...

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      @@chevy79979 they were all corrupt

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ አኮ በቆዳ ስፋት ትንሽ ናት ከሌላው አንፃር ሲታይ ፤ማለቴ ከአሜሪካ ፤ካናዳ አንፃር ፤ስለዚህ አንድ ህገ መንግሰት አና 13 ክፍለ ሀገራት በቂ መሰለኝ፤

  • @jaysolomon2993
    @jaysolomon2993 Před 2 lety +2

    Andafta ስለ ሕገ መንግሥት: እና አለመግባባቶችን በህግ እንዴት መፍታት እንደሚቻል
    ጠቃሚ ውይይት እናመሰግናለን:: Thank you Lawyer Derege Demisse

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 2 lety +5

    ላም።መንግስቱ ቢኖር ሀገር አልባ አንሆንም ነበር ቢቻል አብይ እንደ መንግስት የሚሰደድበት ቅርብ ነው የሚቀበለው ካገኘ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 2 lety +1

      አንድ ነገር ልንገርህ አንተ የወያኔ ቫይረስ ተሸካሚ የዛሪ 5 አመት የአሸባሪው ህወሓት ወያኔ ሰዎች በሁሉም መስሪያ ቤት ውስጥ ፈላጭ ቆራጭ በነበሩበት በነዛ አስከፊ አመታት አንድ ሀገር ሙሉ እስርቤት ነበረች በርካታ ወንጀሎችም ተፈጽመዋል : አንተ የሾርት ሚሞሪ በሽታ ተጠቂ መንደርተኛ Never Again የወያኔ ጁንታ ስርአት game over.

  • @demismariam969
    @demismariam969 Před 2 lety +4

    የደምሴ ቡልቶ ልጅ የበቀል አስተያየት እየሰጠ ይመስላል 🧐

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Před 2 lety

      True

    • @yaredsalesawi5176
      @yaredsalesawi5176 Před 2 lety

      ወዳጄ ሲጄመር በሱ ጫማ ላይ መሆን ይጠይቃል
      ሲቀጥል መንግስቱ መጠይቅ የለበትም እያልከን ነው ኤርትራን ያጣነው በመንግስቱ በማር የተለወሰ አገር ወዳድ ጭንብል ብዙ ጥፍት ጠፍቷል ሶ መንጌ መጥቶ በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት በፍርድ መዳኝት አለበት ። አንተም የደምሴ ብልቶ ልጅ ትለኝ ይሆን ክክክ ሀሳብ ካለክ ወዲክ በል ጌታው !

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      His father was incahout with the wenbedè ( Shabia) but the coup failed resulting with military law ( death) as practiced all over the world including where he lives USA.

  • @ethio-historychannel2598
    @ethio-historychannel2598 Před 2 lety +3

    መንግስቱ ጦር መርቶ ኣያውቅም ያለዉን እኔም እጋራለሁ:: በምስራቅ ከኮምቦልቻ እስከ ጂጅጋ ከዚያም ጎዴ እና ቀብሪደህር ከመቶ መሪ እስከ ብርጌድ ኣመራር ሳገለግል: መንግስቱ ሃ/ማርያምን በጦር ሜዳ ኣመራር ላይ ኣልነበረም:: እነደ ኣገር መሪም ሊኖር ኣይችልም:: ታሪክን በቅጡ ማስታወስ ለትውልድ ስፈላጊ ነው::

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 2 lety

    መንግስቱ Marshal Law የሚል መመሪያ አውጥቶ ምንም አይነት ጥፋት ያላጠፉ የሠራዊቱ አባላትን በመረሸን ለተቀረው ሠራዊት ማስፈራሪይ ያስደርግ ነበር

  • @yanetgirmaye7506
    @yanetgirmaye7506 Před 2 lety +1

    አንተ ሰውዬ ጋዜጠኛ ነክ..?

  • @user-vb6xo8ni1s
    @user-vb6xo8ni1s Před 2 lety +1

    SMARTER!

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 Před 2 lety +1

    Interesting men !

  • @kibromsieesfatsion9236
    @kibromsieesfatsion9236 Před 2 lety +1

    Your dad wanted to seize power by killing Mengistu . Menge was innocent.

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 2 lety

    እውነት ነው መንግስቱ ፈሪና ተጠራጣሪ ውሸታም ነበር

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 2 lety

    ሌላዉ ወንድሜ ደረጀ አባትህ እድሜያቸዉን ሙሉ ስዋጉዋቸዉ የነበሩ የሃገር በዳዮችን ማመስገን አባትህን ህይወት አይሰጠዉም አንተ ከምታወራዉ በንዴትም ቢሆን የወታደር ልጂ መሆንህን አትርሳ እህትህን አቃታለሁ ልጆች ሆነን ስናያት ሚሚን ማለቴ ነው እንደሷ መሆን እንመኝ ነበር አንተም ዛሬ የናትህን ዘር ለማግነን ስላልተሳካ ኢትዮጵያን ለማቅለል አትሞክር አባትህ ኦሮሞ ናቸዉ ግን ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነበሩ በዘር አያምኑም የቀድሞዎቹ ሰዎች አንተ ዛሬ ከመንግስቱ ይሻላሉ የምትላቸዉ ጭራቆች ስታመሰግን አባትህ ከሚሰሙ መንግስቱ እንኳን ገደልከኝ ይህንን ሳልሰማ እንደሚሉ ካንተ እኔ እርግጠኛ ነኝ ደረጀ ያባትህን ክብር አስከብር እህትህ ከወንድ በላይ ነበረች ማፈሪያ አትሁን

  • @emru2030
    @emru2030 Před 2 lety

    የፊተኛው ትውልድ ንጉሡን ቀጣዩ መንግሥቱን ተከታዩ መልስን በላና ኃይለማርያም ሳይበላ ገለል አለ ዐቢይስ የት ይመደብ ???????????????????????????

  • @mela1567
    @mela1567 Před 2 lety

    አየ ቡሉቶ ከየት የመጣህ ዘባራቂ ነህ ባክህ? እንደ ስምህ ቡሉቶ ነገር! ከዚህ የተሻለ ማሰብ ስለማትችል አይፈረድብህም!

  • @frewinighebrekidan7469
    @frewinighebrekidan7469 Před 2 lety +1

    ERITREA, Betalyan, Tefeterech, Haleslasea Keengliz ,Tebabrew Keethiopa, Kelakelut.
    Tarik,Aetazabu.
    ERITREA, kemejemerya
    Yeteghenetelech Hagher Nat.

    • @Infoismylife
      @Infoismylife Před 2 lety

      Eritrea was not part of Ethiopia! We colonized by Ethiopia 🇪🇹

  • @abebaabebe9807
    @abebaabebe9807 Před 2 lety +1

    He has full of revenge not willing to let go hatred.with this in mind he is not part of solution but otherwise.

  • @getahunbeyenetulema6634

    በመንጌ የመጣ በአይኔ መጣ። መንጌን በክብር ለመቀበል ከሆነ ጥሩ ያለበለዚያ ግን የማንንም የግል ጥላቻ እና ቂም ያለበትን እንደ ደረጀ ደምሴ አይነት ሰው እያቀረብክ ስለመንጌ ማስተንተን ተገቢ እና ሚዛናዊ አይሆንም ሌላም ሰው አቅርበህ አከራክር ከዛ ተመልካች ይፍረድ።

  • @daveasefa7104
    @daveasefa7104 Před 2 lety

    አይ ደረጀ ዝም ብለህ አትበጥረቅ ሲጀመር የነበረው ሁኔታ ባንተ አፍ እና እውቀት የሚለካ አይደለም እንኩዋን ባንተ እውቀት እና አረዳድ እውቀት ቀርቶ እውስጡ በነበሩ ሰዎች እንኩዋን እንዲህ በቀላሉ ዝም ብሎ የሚተረክ አይደለም ውስጡ የነበሩ ሰዎች እንኩዋ እንዳንተ ቀል አርገው አልተናገሩትም እውስጥህ ሌላ የተደበቀ ቁጭት እንዳለብህ ያስታውቃል ሌላወ በብዙ ሀገሮች ያለው ተሞክሮዎች እንደሚያሳየው ከሆነ ከመፈንቅለ መንግስ ሞክረው ካልተሳካ የሚጠብቃቸው ነገር አንድና አንድ ነው ያለው ሰርአት እስካለ የእድሜ ልክ እስራ ወይም ደግሞ ሞት ነው ለምን ይመስልሀልእራሳቸውን የሚገሉት ሞኝ ሆነው ይመስልሀልእንዴ ያንተ ፍሬ አልባ ወሬዎች ያባትህን ክብር ሰለሚነካ እራስህን ካላስፈላጊ ወሬዎች እራስህን ብትቆጥብ ጥሩ ይመስለኛል ሌላው ጋዜጠኞች እባካችሁ ዝም ብላችሁ የዩቱብ ገንዘብ ለመለቃቀም ብላችሁ ፍሬ አልባ የሆነ ጥያቄዎች ይዛችሁ አትምጡ

  • @danielabeje2275
    @danielabeje2275 Před 2 lety

    አባትህ እኮ መፈንቅለ መንግስ ሰያደርግ የተረሸነ ከሀዲ ባንዳ ነው

  • @Infoismylife
    @Infoismylife Před 2 lety +3

    ምን ማለት ነው ኮ/ል መንግስቱ አንድ ሃገር ተቀብሎ ሁለት አርጎ ነው የወጣው?? ኤርትራን ከሆነ 😂
    ኤርትራዊያን🇪🇷 like
    እንግሊዝ ኤርትራን ለኢትዮጰያ ሲያስረክባት ኤርትራዊያን 30 ዓመት ተዋግተው ሃገራቸውን ኣስመልሰዋል.

    • @TT-rk4uy
      @TT-rk4uy Před 2 lety

      Basically he killed all possible peaceful resolution initiated by Aman Andom after the coup, who had started a peaceful resolution where both EPLF and ELF accepted abs met even once .
      This was taken as betrayal by mengistu and basically chose the military solution.

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 Před 2 lety

      ተገንጥላችሁ ምን አመጣችሁ ትንሽ አገር ይዛችሁ ስደትና ረሀብ ነው የተረፋችሁ።

    • @TT-rk4uy
      @TT-rk4uy Před 2 lety

      @@menzeaazeb4914 ከናንተ እብድ የዘር ፕለቲካ ተገላገልን:: ከኤርትራ ገጽ ስናይ : የዘር ፖለትካ በሃይለስላሰ ንው ኤርትራን የጀመረው:: ኤርትራን አማራይዘሽን ለማድረግ ነበር:: ኤርትራ 30 years struggle with was for building nationalization and liberation. The last 30 years were sustaining that independence and building the foundation and base for strong economic, political and infrastructure and building self reliance including military.
      To understand Eritrea you need to understand China and Singapore. In both cases, they were left alone to develop once achieved their full independence “meaning from other powers” and within 30 years they managed to develop to first world. The president vision was that in the 90s but it was delayed because of ምንቀኛ ግረበት but now we can stand any pressure be it from the US, EU or Ethiopia both militarily and economically. Food security (including water) access to education, access to healthcare, access to infrastructure (roads, electricity etc) and strong national identity and national military power.
      Now it’s just going up and nothing will stop it. It’s like Drake song, “we started from the bottom now we here”, the recent success at Eritrean cyclist was a good example. It was baked in 2003 and was cooking from 2010 and now it has reached the top. It’s not about one guy winning but many are already in the pipeline, 10 years from now, Eritreans will win all the grand tours (tour of France, Giro and Spain), I guarantee you:).
      The focus has been on football for the past 7 years since 2015 and it has seen some success but not yet delivered fully, but for sure in the 5 years we hope big wins to come. Once we have one Eritrean cracks the barrier in Europe then it will be all up.
      Our economy has build resilience now and it can shake off any sanctions or any strangulation from TPLF or their partners. In the city that I live, Eritreans have to submit their visa application at least 4 weeks in advance because of backlog and high demand of travellers from all over the world.
      While much of the world is suffering financially and debt, Eritrea economy will be growing from tourism as well as exporting of resources. This does not even include any opening up the economy for investors (as in Eritrean investors primarily).
      So I hope I answered your question and please remember this 10 years and 20 years from now, when we build green energy, sustainable tourism.

    • @user-dm6zc3qu8b
      @user-dm6zc3qu8b Před 4 měsíci

      ​@@menzeaazeb4914እናት ስፊአገር ይዛችው ምን አረጋችው ግም

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 Před 2 lety +5

    መንግስቱን አታዉቀዉም እንደአንተ አይነት ነቀዝ አይደለም። አንድአፍታ! ወረድክ።

    • @yaredsalesawi5176
      @yaredsalesawi5176 Před 2 lety

      ስማ ላንተ ካልተስማማክ አንዳፍታ ወረደ ማለት ነው ምን አይነት ደነዝ ነክ አለመማርክ ጠቅሞካል መቸም አዋ አባቱ የመንጌ ስለባ ስለሆነ ብቻ እንኳን መብቱ ነው ደረጄ ደነዝ !

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 2 lety +2

    የአንድ ቤተሰብ ወይም የራስህን ቤተሰብ ስም ለመገንባት ብለህ በሚሊየንስ የሚወደደውን መንጌን ልታጥላላ ብታስብ ብትጥር አይሳካልህም መንጌ ከሚኒሊክ ቀጥሎ የ
    ሚታወስ የሚዘከር ጀግና መሪያችን ነው። !!!

  • @durujobirra9995
    @durujobirra9995 Před 9 měsíci

    የአንተ አባት መንግስቱ ሀይለማሪያምን ለመገልበጥ ሲል የድሀ ልጆችን ሲያስጨርስ የነበረ አይደለም ወይ ?

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Před 2 lety

    ሽማግሌው ኮነሬል በግዞት የጨረሰው እድሜ በቂው ባይህንማ በቂ ነው አዱሱ በዘር መርዝ የተለወሰው ኮነሬል በማእረጕ ተላልፎ ለመሠጠት ለአለም ፍሩድቤት ዘግይቷል

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před 2 lety

    Good job!

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 Před 2 lety +2

    hey Derje Demessie i am afriend of your brother Yingessu Demissie while we were student At Alemaya University . Mengistu Hailemariam is not by him self decided to be killed the 60 minstries and cabinet but each Dergu members were voted on the death of each minstries so you can't blame Mengistu only don't biased of course you father General Demusdie bulto was killed by mengistu loyal soldiers. so you are a lawyer don't biased in your judgment.

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 Před 2 lety

    የአባትህን ግድያ ለመበቀል እንዳይስልብህ ጥንቃቄ አድርግ ደረጀ።

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před 2 lety

    ኮሎኔል ይብዳ ህ ሰንት የሚያሰጠላ ጢባራም

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 2 lety +1

    weregna menge wede hageru megibat alebet.

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 2 měsíci

    ሸዚህ እድሜህ 10ሺ ዲላር እቀጣለሁ ስትል ጉራ ይመስልባሀል የምታወራው ስለሀገር መሪ ነው ወይም ሰለሀገር ነው በ10ሺ አትገምታት ሀገርህን

  • @dawittegegn7694
    @dawittegegn7694 Před 2 lety +1

    The journalist has complete misunderstanding on Derg(Mengstu)
    regime

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před 2 lety +2

    ያንን ሁሉ የተማረ ጨርሶ ፣የኢትዮጵያን ህዝብ ለወያኔ የዘር አገዛዝ የዳረገው መንግሥቱ ነዉ ።ግን ተላልፎ ቢሰጥ ምንም አይጠቅምም Let's forgive & move on!

  • @user-mq2lx3yi2f
    @user-mq2lx3yi2f Před 2 lety

    ክክክክ አስር ሺህ ዶላር ትልቅ አርጎ የሚያካብድ ደሀ አታስቀኝ ከየት ነው ምታመጡብን ኮልኮሌ 30 ሺ ዶላር ሰጥቼ ድራሽህ ይጥፋ በልልኝ ይህ ደሀ ይልሀል መንጌ

  • @michon12
    @michon12 Před 2 lety

    አንዴም ሳሰለትን በቤተ አዝማድ militery ለብሰህ ሄደህ ከዘመተ እኩል ስትቦተረፍ አታፍርም እበቅ

  • @eliasshakir3052
    @eliasshakir3052 Před 2 lety +6

    I know you have a pain ,we understand and we share the feelings but don’t underestimate what he trying to do for his country and the people of Ethiopia .

    • @kibromsieesfatsion9236
      @kibromsieesfatsion9236 Před 2 lety +2

      Dedeb genzebun kitihin tiregebet , you have no moral to raise such issue about mengistu. Menge was the true and patriotic leader.

    • @eliasshakir3052
      @eliasshakir3052 Před 2 lety

      @@kibromsieesfatsion9236 trash this rotten wayane mindset

    • @genetzegeye3497
      @genetzegeye3497 Před 2 lety

      What did he do for the country'? He wiped out very educated, smart selfless generation, Did he save us from TPLF? No he left the country

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 Před 2 lety

    አተ፡ደቆሮ፡ጀነራሎቹአደለዴ፡ባብዛኛው፡ሀገሪቱን፡ለወያኔ፡የሸጡት።

  • @xray9734
    @xray9734 Před 2 lety +4

    እንደዚህ ያለ ደንቆሮ የሆነ ሰው ባታቀረቡ የተሻለ ነው

    • @yaredsalesawi5176
      @yaredsalesawi5176 Před 2 lety

      አለመማርክ ጠቅሞካል መቸም አሳማኝ ሀሳብ ካለክ ወዲክ በል እንከራከርበታለን ካልተመችክ ውልቅ በል ጌታው !!

  • @kidansime2155
    @kidansime2155 Před 2 lety +2

    ከ 27 ዓመት በላይ የኮሎኔል መንግስቴ ኃ ማርያምን ስም ለማጠልሸት ያልተቆፈረ ጉድጓድ ያልተወጣ ተራራ የለም ነገር ግን ጠላቶቹ ባሰቡት ልክና በተመኙት መጠን ሊሳካላቸው አልቻለም ይልቁንም በተቃራኒው በወቅቱ ስለነበረው እውነታ አብዛኛስው ሰው በመረዳቱ ለኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ያለው አክብሮትና ፍቅር የመጨመር እንጂ የመቀነስ አዝማሚያ አይታይበትም እንደ አንድ ግለሰብእ እኔ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያምን የተረዳሁት
    ከአባቶቹ የተረከበውን ኢትዮጵያዊ ወኔ እና ክብር ያለምንም ሽርፍራፊ ለትውልዱ ያስረከበ ነው ለዚህም ማሳያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው ሕዝብ የሚበዛው በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ጊዜ የኖረ እና የነበረ ነው
    በምዕራባዊያን ተጽእኖ ምክንያት ከተከተለው ርእዮተ ዓለም ውጪ ሕዝቡን ደሃ ሃብታም ፤ የዚህ ዘር የዚያ ዘር ሳይል ሁሉንም በእኩልነት የሚመለከት የነበረና ለኢትዮጵያውያን እድገት የአቅሙን ያህል የደከመ ነበር
    ሌት እና ቀን ስለኢትዮጵያን እድገት በማሰብ ስለ ግል ህይወቱ ሳይጨነቅ እንደ ሌላው ልዝረፍ ሳይል በካኪ ልብስ ውስጥ የአገዛዝ ዘመኑን የጨረስ ከሙስና የጸዳ መሪ በመሆኑ ስለማን ስለምን እንደደከመ ማሳያ ነው
    እኔ ከማስተውለው የበዛ ብዙ እውነታዎች ከመንግስቱ ኃይለ ማርያም ጋር ስላሉ ከነዚህ እውነታዎች ጋር በመጋጨት የመንግስቱ ኃይለ ማርያምን ስም ለማጥፋት መሞከሩ በከንቱ ከመድከም በስተቀር ይልቁንም ስለመንግስቱ ኃይለ ማርያም እንድናውቅ እንድረዳ ከማድረግ የዘለለ ምንም የሚፈጥረው ነገር አይኖርም
    እኔ እንደምረዳው መንግስቱ ኃይለ ማርያምን አምርረው የሚጠሉ ሰዋች የሚያመሳስላቸው ነገር ኢትዮጵያ የምትባል ታላቅ ሃገር ሆና መገኘቷ አለርጂክ የሚሆንባቸው አውቀት የማይጠይቀውን የዘር ፖለቲካ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር በቋንቋዎቿ ልክ ትንንሽ ሃገሮች ሆና እስከሚመለከቱ በናፍቆት የሚጠብቁ ናቸው
    ምክንያቱም ዘርን ያማከለ አስተዳደር ባለበት መሪ ሆኖ ለመገኘት የሚያስፈልገው መስፈርት ዘርህ ምንድን ነው የሚል እንጂ ድንቁርናህ አይታይም በሙስና መጨማለቅህ አይታይም በስው ደም መጨቅየትህ አይታይም አንድነቷ በጠነከረ ህዝቦቿ በበለፀጉ ሃገር ላይ እንደዚህ የመሳሰሉ ሰዎች መሪ ሆነው መምጣት አይችሉም

    • @dagmawitufa898
      @dagmawitufa898 Před 2 lety

      ከልብ አመሰግናለሁ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      His father carried out a failed coup resulting in his death according to military law, he will need to accept this fact that to live a life of unfounded hate

  • @tekludamesa1511
    @tekludamesa1511 Před 2 lety

    አትህባም እኮ ከሀዲ ነበር?.ለሻቢያ ሽጦን ነበር..አርቆ ጉድጓድ ቆፈረ እራሱ ግባበት

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 Před 2 lety +2

    Why Ethiopian Generals didn't focus on TPLF instead of wasting time how to eliminate Mengistu Hailemariam? You need to do research before defamation. You may dream for 100yrs but you will never see him coming to Ethiopia, because Zimbabwe's law is not Ethiopian law that's why he can not come to Ethiopia. Most Ethiopians believe Generals worked with westerns and betrayed the country, so we need to see both sides instead of one way see two ways.

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 Před 2 lety +1

    Mengistu is ethiopian hero

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 Před 2 lety

    ፈሳም፣ እነቡልቱ ዘመነኞች ስለሆኑ ማለት?

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 2 lety

    ዝበል ሁሌ ወደኋላ ምድናቹ እናደንቆሮ ሁላ ገልቱ ባለህ አድሜ አዲስ ነገር አሰራም

  • @admasugebremeskel5766
    @admasugebremeskel5766 Před 2 lety

    ሥንት አይነት ወራዳ ሰው አለ!? በጌታ!?

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 Před 2 lety

    Dr Abiy learn from this

  • @mhwhw8692
    @mhwhw8692 Před 2 lety +1

    ስንት አይነት ሰው አለ በስመአም!!!! አሁን አንተ አለባብስህን አይቶ ማን እንዲ አይነት ጭንቅላት ነው ያለው ይላል??? መንግስቱ ሃይለማርያም ወዶ ወይ ጥቅም አግኝቶ ስለ ሆነ ነው አንድ አገር ተረክቦ ሁለት አገር አድርገው ነው የሸሹ መቀጣት አለባቸው ያልክ ያለህ የምርህን ነው እንዲ አይነት ጭንቅላትም አለ??? ይገርማል እናንተ አማራ መቸም ከ ትምክህት እና ድንቅርና መቸም አትላቀቁም ፀንፈኛች። ኤርትራ ጀግንነታችንን ነው አገር አንድንገነባ የቸለን። ወዶ ጠላም የተገፍ ድል ያመዘግባል አለቀ። እንደም ተጠያቂዎች ሁሉ አመራር የነበረ በዛን ግዜ ነው። ለስልጣን የሚትራራጡ ደደቦች ናቹ ኤርትራዊ ግን ለስልጣን ሳይሆን የአገር ፍቅር በማይተካ ስለአመነ ነው።

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 2 lety

    መፈንቅለ መንግስት ከሞከሩ ሰዎች አንዱ ነወ ልጁን ይዞ ወደ ጦር ሜዳቸው ይዞ የሔደው ልጁን እየሳለጠና ይሆናል ❤❤😀❤❤

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Před 2 lety +2

    Thank you for discussions. In my life I wish above all Bucher Mengistu would come to Ethiopia and took him court

  • @shemelistemesgen760
    @shemelistemesgen760 Před 2 lety +2

    እንዴ መንግስቱ ጀግና የለም ጄኔራሎችን ጋጆች ናቸው

  • @audkilian669
    @audkilian669 Před 2 lety

    TikikiL......!!!!!!