ሶፊያ አመረረች 😭 ልጁ የሱ ይሆናል …

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2024

Komentáře • 3,4K

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 Před 15 dny +517

    ኣረብ ሃገር የነበረች ሴት😢😢እንደዝ አይነት የጭንቀት ትዳር አይገባትም የምትሉ😢

    • @GhanaMaryam-np9yc
      @GhanaMaryam-np9yc Před 14 dny

      Amiiin xirug set silhonchi new iji Lela ermja twsid nabr kabdi new

    • @user-iq8tu8wn2n
      @user-iq8tu8wn2n Před 14 dny +8

      እየሸቀሉ ነው።አትመኑ ይቶበር

    • @salamYihenew
      @salamYihenew Před 14 dny

      ምንትመስላለች

    • @user-dl6pt2cm7u
      @user-dl6pt2cm7u Před 13 dny +1

      ሲጄመር መችባለትዳርናቼው መቼ ነበር ኒካህ የታሰርው😊

  • @Faficho111
    @Faficho111 Před 15 dny +429

    ሶፊ ልክ ናት የምትሉ ላይክ

    • @soliyanaemtube19
      @soliyanaemtube19 Před 14 dny

      Awo lik net

    • @fukururuka3119
      @fukururuka3119 Před 14 dny

      ሁሌም ልክ ነት ግን ሁሌ ወታ ምትማለስ ከሆና እንደሸው ነው ምሆናው

    • @user-ou5my3om7t
      @user-ou5my3om7t Před 14 dny

      Lik adelechim tenekesat enji lela min arege

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 Před 15 dny +214

    ቶፊቅ የትዳር አላማው 20% ነው የምትሉ like

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Před 14 dny +132

    ሲጀመር ሶፊ ለቶፊቅ አትገባዉም እሷጡሩሴትናት ወላሂ ለትዳሯ ክብር አላት እሱግን ምንም ክብር የሚባል አያቅም ከማንም ሴትጋር እየተገሻለጠ ጠክሪ ሶፊ የምትሉ ላይክ

    • @user-px4pg5vi2i
      @user-px4pg5vi2i Před 14 dny

      ዋላሂ እኔ ያጋራማኝ ናጋር ባላፋው አንድ ቭድዮ አይቼ ዛጋኝ ዋላሂ ካኔ ማቃጣል ካልፋላጋች አላዝጋድዳትም አላላም ያምር እኔ ብዮን ታማልሽ ማንንም ማያት አልፋልግም ናባር ዋላሂ ጋራማኝ ያምር 🤭🤭🤭🤭🤭

    • @hcggdd5350
      @hcggdd5350 Před 14 dny

      ተረጋጊ ፕራክ እየሰሩ ነው።

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Před 14 dny

      😂😂😂እሰይ ደግ አረገ ስለ ሃይማኖት ምን አስቀባጠረሽ ብሽቅ

    • @user-px4pg5vi2i
      @user-px4pg5vi2i Před 13 dny

      @@hcggdd5350 ያምርህን ነው እንዳዛ ምባል አማርኛ ዬ ላም ጭራሽ ታናቅሶ እኔ አታጋብ ✊✊✊✊✊🤔🤔🤔

    • @zinab8199
      @zinab8199 Před 12 dny

      ስለሃይማኖት ማን ፃፈ የዞረብሽ😂​@@heedssjeedss8369

  • @AAmalll-mi8uw
    @AAmalll-mi8uw Před 15 dny +453

    ቤተሰብ ያልገባበት ትዳር አይበጅም የምትሉ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 15 dny +1116

    ሶፊ ጠካሪ ሁኒ የምትሉ😢

    • @user-tj3jq5ib6b
      @user-tj3jq5ib6b Před 15 dny +1

      እንደትእንበላትዱራማነው😂😂

    • @user-gx1mc1vy7g
      @user-gx1mc1vy7g Před 15 dny +2

      በርቺ የኔ ውድ👍

    • @zenitahmed2519
      @zenitahmed2519 Před 15 dny

      አሁንስ እኛ ተጎዳን አብርን😂😂😂😂😂​@@user-tj3jq5ib6b

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 15 dny +3

      የምን ጠካራ ወንድ ከዛም ካፌር እምጨብጥዉ

    • @KedirMuhamed-bo7dd
      @KedirMuhamed-bo7dd Před 15 dny +4

      አዎ ሶፊ ምንም ቢሆን ድጋሜ ወደ ቶፊቅ መሔድ የለባትም

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg Před 14 dny +43

    😢እረ ወገን ማነው ሰደት የመረረው ላይክ በሉኝ❤ አላህ ከክፍ ነገረ ይጠብቀን ያረብ😊

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Před 14 dny +34

    አዲኚዉ ጓደኛዉ የራሱንጂ የሷን አልተረዳትም ወላሂ ሶፊታሳዝነኛለች የዋህናት የምትሉ 😢😢😢😢😢

  • @RichoHabeshawit
    @RichoHabeshawit Před 15 dny +771

    ሶፈ እሽ እዳትይ እምትሉ👍 ምክኒያቱም ቱፊቅ ለሷ አይገባትም በጣም ምርጠዬና ታጋሽ አስዋይ ልጂ ነቸ ሶፊ አሱግን ማሰብ የተሳነው ህፃን ነው 😅

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah Před 15 dny +5

      አወእቢትበልይህጡሊለሷአይገባትም😂😂

    • @user-gx1mc1vy7g
      @user-gx1mc1vy7g Před 15 dny

      👍👍👍👍👍

    • @user-zj8de4qz8i
      @user-zj8de4qz8i Před 15 dny +4

      ረ የዛሬ ህፃን አስተሳስባቸው እደ ትልቅ ሰው ነው ወላሂ እውቅ ያለው ባርባቀን ያውቃል

    • @halwahalwa1276
      @halwahalwa1276 Před 15 dny +3

      ፕራንክ ነው

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 Před 15 dny +6

      አይባልም ሥለአሣለፋቸዉ ጥፋቶች ተፀፅቶ ይቅርታ ካለ ባልና ሚሥትን ማፋታት አላህ አይወደዉም በትዳር ዉሥጥ ብዙ ፀብ አለ መሥማማትን እንምረጥላቸዉ። ታረቁ ነዉ የሚባለዉ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 15 dny +844

    ሶፍያ አሁን መልሳ ወደ እሱን ህዮት መግባት የለባትም የምትሉ like

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 Před 15 dny

      ባለፈውሰታዋለች

    • @saadaimam
      @saadaimam Před 15 dny

      ተውብራክነውወገኖቸአትሸውዶ​@@hayattube8562

    • @SmilingBike-zh8wz
      @SmilingBike-zh8wz Před 15 dny

      😢

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 15 dny +1

      ምንማለትነዉ ህዮት😃?

    • @user-wg3vh8rx2f
      @user-wg3vh8rx2f Před 15 dny +5

      አይባልም ምን አይነት ኮሜት ነው 😢😏😏😏

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d Před 15 dny +34

    ሚወዳትማ ባላጠፋ ነበር ቶፊቅ ሲጀመር ለሷ ክብር የለውም ሁሌም ሳያው ንቀት ያለበት ነው የሚመስለው ሶፊ የእኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hamyiTube138.
    @hamyiTube138. Před 15 dny +100

    የማሪና ልጅ ይመርመር የምትሉ

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 15 dny +225

    ትዳር ክብር እንጂ እቃቃ ጫወታ አይደለም ቶፊቅ 100%100 ጥፋተኛ ነው ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ሀራካት የሰራ ሰው ሰው ትዳር ከያዘ በኃላ ለትዳሩ ክብር ይኖረዋል

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 15 dny +103

    ቶፊቅ ለትዳር ይቅርና ለአዳርም አይሆን😫🖖 የሶፊ ውሳኔ ልክ ነች የተስማማ በላይክ👍

  • @user-pj9bj5db6s
    @user-pj9bj5db6s Před 15 dny +13

    ልጁ ልጁ ይላል የሀ ደግሞ ሶፊ ትክክለኛውን ውሳኔ ነው የወሰነችው ❤

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo6600 Před 15 dny +18

    አለህ ሆይ ከስደት መልስ የምያገለትት ህይወት ሳይሆን የምያሰርፋን ህይወት ወፊቀን ያረብ😢😢 እህቴ ሶፊ እኔ አምን እንደምልሽ አለቅም ብቻ ጠከር በይ😢😢

    • @abdulazizmahemmud8877
      @abdulazizmahemmud8877 Před 11 dny +1

      Allah salih bal wondmm gudegnam yelifat zemenshn mikisachun allah ywofkachu

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m Před 15 dny +287

    ቆስሎ እደተነቀሳት ቆስሎ ያስጠፋ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍👍

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p Před 15 dny

      ሳህ 😀😀😀😀

    • @susuyemamyesuf2332
      @susuyemamyesuf2332 Před 15 dny

      ክክክክክክ ሳህ

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 Před 15 dny

      😂😂😂

    • @DohaCity-tl1by
      @DohaCity-tl1by Před 15 dny

      ትክክልደምሩኝ

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p Před 15 dny +2

      አው ምክንያቱም ሶፊን የሚወዳት ተሆነ ያደርገዋል መገን ነገር ጥማት አሁን እኛ ምን አገባን 😀😀😀😀😀

  • @LuluLulu-yj6wn
    @LuluLulu-yj6wn Před 15 dny +329

    በሷ አትፍረዱ እሱ የሆነ ክብረ ቢስ ነዉ

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w Před 15 dny +20

    ሶፊ ዳግመኛ ወዴሱ እንዳከጂ ስፈልግ እሳኑ ይጠቅልል አንቺኮ ክብር ያለሽ ቆጂዬነሽ የሱን ንቅሳትማ አቅፈሽ እንዳታድሪ ኮተት አበዛው የምር😢😢😢

    • @user-pu1pl6zd2k
      @user-pu1pl6zd2k Před 14 dny

      ያስገረመኝ ኮሜት ልክ ብለሻል😢

  • @HirutNegesue
    @HirutNegesue Před 14 dny +6

    Sofi ዉሳኔሽን እንዳትቀይሪ አይጠቅምሽም በጊዜዉ እራስሽን ከዚህ ግራ ከተጋባ ህይወት ዉጪ ህይወትሽ ይበላሻል ዛሬ ላንቺ ያልተጨነቀ ነገ ልጅ ስትወልጂ ከዚህ በላይ ያስለቅስሻል አምልጪ የሴት ልጅ ህይወት አንዴ ከተበላሸ አይመለስም እራስሽን አዳምጪ ያንቺን ኑሮ ማንም አይኖርልሽም።😢❤❤

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry Před 15 dny +153

    ለትዳሩ ክብር የለለዉ ወንድ መቼም ባል ሊሆን አይቺልም

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 Před 15 dny +206

    ባለትዳር ሆኖ ከሌላ ሴት ጋር መስራት የለበትም በማሪና ቦታ ሶፍያ እኮ መስራት ትችላለይ

    • @user-lx3sy3ot2c
      @user-lx3sy3ot2c Před 15 dny +1

      ደምሪኝ

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Před 15 dny +1

      በትክክል

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 15 dny +2

      እኮ ትክክል

    • @DiyanaDiyana1
      @DiyanaDiyana1 Před 15 dny +3

      ሲጀመር መች ተጋቡና ሳይጋቡ አድለይ አይደል ሚኖሩት😂😂😂😂

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 15 dny +4

      ​@@DiyanaDiyana1 ሲጀመር መቸ ፀብስ አለ እየተማክር አይደል እንደ የሷ ይቱብ ለማሳደግ ነው እንጅ

  • @VipVip-ro7ce
    @VipVip-ro7ce Před 15 dny +4

    ጀ ፈጣሪ ያክብርህ አስተዋይ ልጅ ነህ❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 15 dny +6

    አስታራቂ ተብዬዎች ልጁን ምከሩት ይህቺ ልጅ ንፁህ ፍቅር ብትሰጠው ንፁህ ንቀት ነው ያሳያት

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw Před 15 dny +178

    ይቅርታ ግን ቢቀርባት ነዉ እሚሻላት ፍቅር የጋራነዉ ሆሆሆ ተቃጥላ ከመሞት

  • @user-ef4qu4cf4l
    @user-ef4qu4cf4l Před 15 dny +62

    አሞኛል ፀሎት አዲርጉልኝ ቅመሞችየ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋናዉ ጤና ነዉ

    • @FunnyBreakfast-rq3pg
      @FunnyBreakfast-rq3pg Před 15 dny +1

      አላህ የሽርሽ ማሬ ኧረ በስዴት ሁነን በሽታ ይያዝልን😢😢😢😢አይዛሽ ማሬ እሽ

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u Před 15 dny

      እግዘአብሔር ካች ይሁን አይዞሽ 😢

    • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
      @Jemilawelyewaeslamnehiweta Před 14 dny

      አብሽሪእህቴአላህያሽርሽ

    • @AaAa-ex7mf
      @AaAa-ex7mf Před 14 dny

      አላህ ያሽርሽ የኔ እህት

    • @Mimi-uj2et
      @Mimi-uj2et Před 14 dny

      እግዚያቢህር ይማርሽ የኔእህት ❤

  • @user-uf7er3pn6p
    @user-uf7er3pn6p Před 14 dny +1

    Yena konjo lek nesh yidekemal ayizosh eshi berechi xenekara hunyi❤❤❤

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 Před 14 dny +2

    ሶፊዬ ጠንክሪ አይዞሽ❤ አላህ ኸይሩን ነገር ይሻልሽ የኔዉድ

  • @fafia4447
    @fafia4447 Před 15 dny +58

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 15 dny +1

      ስለሏህ አለይሂ ወሰላም❤❤❤❤❤

    • @madenam830
      @madenam830 Před 15 dny +1

      ስለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @user-ry4kw3sh2z
      @user-ry4kw3sh2z Před 14 dny +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aminatm1048
      @aminatm1048 Před 14 dny +1

      S A W ❤❤❤

    • @user-jf8hw3gy3f
      @user-jf8hw3gy3f Před 14 dny +1

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤

  • @Trujd
    @Trujd Před 15 dny +319

    ጓደኛው የሱን እጂ የሷን ስሜት አልተረዳትም የምትሉ👍👍👍👍

    • @alovebaba1212
      @alovebaba1212 Před 15 dny +2

      ጀዝባ ነዉ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Před 15 dny

      ደምሩኝ ዉዶቼ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 15 dny

      ​@@alovebaba1212፣ደምሪኝ፣ውደ

    • @user-fk5qu1bt1u
      @user-fk5qu1bt1u Před 15 dny +1

      እኔ በጣም ተናድጄበታለው ብቻ ለሱ ነው ጠበቃ ሚሆነው የሆየ ዉለታማ ኣለበት😂

    • @user_sf9yw4cm6p
      @user_sf9yw4cm6p Před 15 dny

      አዎ አንቺም ተረዳሽልኝ አይደል እኔማ ሶፊን ብሆን በጥፊ ብለው ደስ ይለኛል ንግግር አይችልበትም እንዴት እንዳናደደኝ የምር😡😡

  • @Seadi661
    @Seadi661 Před 14 dny +2

    ሶፊዬ. የኔ ቆንጆ. አይዞሽ ሁቢ. ሁሉም. ያልፋል

  • @asasd5621
    @asasd5621 Před 14 dny

    ልክ ነሽ

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp Před 15 dny +192

    ቶፊቅን ለሶፍያ አይሆናትም የምትሉ በላይክ❤❤❤

    • @user-bz1si3be5i
      @user-bz1si3be5i Před 15 dny +1

      አይሆንም ሀይማኖቱ እሪሡ ያጠራጥራል

    • @KhadijaKhadija-pb1qm
      @KhadijaKhadija-pb1qm Před 15 dny

      ​@@user-bz1si3be5iሀይማኖት አይደለም ጅህልና ነዉ ሼጣን ተጫወተበት ለሼጣን
      በር ከፈተ የአላህ እዝነት ረሳ

  • @user-ye3bn7xo6w
    @user-ye3bn7xo6w Před 15 dny +142

    እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ ቅመሞች❤

  • @Amharawut
    @Amharawut Před 14 dny +3

    ጥቁር ኮፍያ ያረከው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለህ ጀዝባ አንተ ለጎደኛህጅ ለሶፊ አስበህ አይደለም ሶፊየ ትዳሩን የማያከብር ወንድ ለትዳር አይሆንም የራስሽን ውሳኔ ወስኝ ❤

  • @Sofiaabdu2023
    @Sofiaabdu2023 Před 15 dny +8

    የኔ እህት ጠካራ ሁኚ እሱ ላች አይሆንሽም አላህ ኢማን ያለውን ባል አላህ ይስጥሽ አላህን የሚፈራ ሴትልጅን ያከብራል እሱ ላች አይሆንሽም እህት አለም❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 15 dny +46

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @habibakader5425
      @habibakader5425 Před 14 dny

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LeiraMusamo
      @LeiraMusamo Před 14 dny

      🌹🌹🌹🌹🌹❤❤

    • @ZeybaZeyba-mv1ke
      @ZeybaZeyba-mv1ke Před 14 dny

      ሰለላህ ዋለይህ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq Před 15 dny +382

    ቶፊክ ለትዳር አይሆንም እምትሉ

    • @user-lx3sy3ot2c
      @user-lx3sy3ot2c Před 15 dny

      ደምሪኘ

    • @user-du8si6ox9o
      @user-du8si6ox9o Před 15 dny +2

      ኧረ ባክሺ ከዚህ በላይ ምን ታድርግ አታሽቃብጡ እኔ ብሆን ብላቺሁ አስቡ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před 15 dny

      ማነውያለው አሽቄ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Před 15 dny

      ደምሩኝ

    • @NaM-ju4qn
      @NaM-ju4qn Před 15 dny

      አደለምለትዳር ላዳርምአይሁን ይህጅልሚስኪንሱፊየ አይዙሽ

  • @genetajman-jp1mc
    @genetajman-jp1mc Před 14 dny +8

    Dhugaa keeti jetee rabbii sis argaa isaa osoo ati jirtuu maalif😢 akkaana goodha

  • @Imfineyene
    @Imfineyene Před 14 dny

    ❤❤❤alah yastarkachihu

  • @user-jw3yt7ce5c
    @user-jw3yt7ce5c Před 15 dny +61

    በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር እኔን ጨምሮ እኔ በአንደኝነት ማለት ነዉ በጣም ኪሳራ ላይ ሁነናል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኦን ለዚህ ለወረደ ትርጉም አልባ ለሆነ ለዱኒያም ለአኼራ ለማይጠቅም ተመልከቱ እይታዉን? ነገር ግን መልካም ነገሮች ሀድስ ቁረአን የሚለቀቅበትን ቻናል ሂደን እንመልከት እና እራሳቺን እንፈትሸ ሙስሊሞች

  • @RhR-yc7co
    @RhR-yc7co Před 15 dny +56

    በሙሥሊም እንደዚህ መጃጃል የለም አብሽሪ ገፍተሽ አይደለም የሄድሽ ተገፍተሽነው ሲጀመር ክብር ዬለውም

  • @zeburaseid4042
    @zeburaseid4042 Před 14 dny

    አይዞንውዴ

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w Před 14 dny +1

    አይዞሽ ጠካራ ሁኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 15 dny +284

    ሶፊን የምቶዱ ላይክ ግጩኝ❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před 15 dny +98

    ጆ ምትባለው ልጅ በሷ አፍረድ እንደውም ጎበዝ ታጋሽ ነች ቶፊቅ ምኑም ለትዳር አይሆንም ልክስክስ ነው

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 14 dny +4

    ጠንካራ ሁኝ ሶፊ እዳትመለሽ ነገ ደሞ ልላ ነገር ይመጣል😢😢ሴትልጅ ያከበረ የተከበረ ሴት የረሱር ሰላሁ አለሂም ወሰለም አደራ ነች ሴት እናት እህት ልጅ ነች ክብር ለሴቶች❤❤

  • @user-kp1tz5xh4w
    @user-kp1tz5xh4w Před 14 dny

    baxam liki natii

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt Před 15 dny +32

    ሚሰቱን ያለከበር ወድ ገደል ይግባ ለምን ወድሜ አይሆን
    ተውፉቅ ክብር ይኑርህ

  • @accacc5974
    @accacc5974 Před 15 dny +127

    ሶፌዬን ሚወዳት ማነው ስወዳት እርጋታዋ የኔማር

  • @seadamusema8962
    @seadamusema8962 Před 12 dny

    Sofi አይዞሽ😭

  • @user-ub3gt4zg1j
    @user-ub3gt4zg1j Před 14 dny

    ጠካራ ሁኚ ሀቢበቲ ❤❤

  • @user-mk4re1gv5w
    @user-mk4re1gv5w Před 15 dny +38

    ሴት እኮ ስትወድም ጥግ ደረስ ነው ስጠላም እደዛው ጆ አንተ ቪዲዮ ስለሰራክ ደስ ብሎናል ረጋ ያልክ የኔ አባት ♥️

  • @Winai5uy9er8r
    @Winai5uy9er8r Před 15 dny +55

    ማሪናን ለማየት ሲሀድ ለምን ትቷት ሄደ የምትሉ😢😢😢😢

    • @burtikanmulu5958
      @burtikanmulu5958 Před 14 dny +1

      በሰው ስም መነገድ አይከብድም አቺ ብሎ በሰው ፈራጅ ሌባ ሀጢያት እኮነው😢😢

    • @Winai5uy9er8r
      @Winai5uy9er8r Před 14 dny +2

      @@burtikanmulu5958 መቼ ተሳደብኩ ለምን አብረው አልሄዱም ነው ያልኩት ብስብስ መጀመሪያ አንብቢ😛😂😂

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk Před 14 dny

      አብርዉ:መሄዲነበርባቸዉ:አራስ:ጥየቃ።

    • @Nardi861
      @Nardi861 Před 14 dny

    • @user-hr1eu4el7m
      @user-hr1eu4el7m Před 14 dny +1

      እውነት ነው እንደሚስት ቢያያት እና ቢያከብራት ማሪና ጋ ሲሄድ ሊጠይቃት ነው የተባለው አይደል እና ይዞት መሄድ ነበረበት የምር

  • @asadasad2155
    @asadasad2155 Před 14 dny +1

    አያፍርምዴ ባለኮፍያው ምን ይመስላል ሞደል ደደም ሠገጤ ጆን ቀጮዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ አነጋገርህራሡ ደሥይላል

  • @mdksa7775
    @mdksa7775 Před 14 dny

    አይዟችሁ በርቱ አላህ ይገዛችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @user-ce4qh4vp4o
    @user-ce4qh4vp4o Před 15 dny +92

    ሶፊ አሁን ገብቷታል እውነቷን ነው አይሆናትም ያቺን ነው የሚወዳት😢😢😢😢

  • @RahmaAdam-bm2eg
    @RahmaAdam-bm2eg Před 15 dny +38

    ሶፉ ኩሚት ሰጥቸ አላቅም ነበር ግን አበሳ ሁኝ ሲጀመር ንቅሳት ሀራም ነው አላህን ፍራ ቅርሚያ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ

  • @bisratmulugeta4675
    @bisratmulugeta4675 Před 4 dny

    you guys deserve million views

  • @user-iu4jt7uk2n
    @user-iu4jt7uk2n Před 12 dny

    👍👍👍👍👍በትክክክል ሱፊ አይዞሺሺሺሺ 😥😥😥😥😥

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Před 15 dny +162

    የጁን ማጥፈት አለበት የምትሉ

    • @ggcdvvx7351
      @ggcdvvx7351 Před 15 dny +3

      እደት ብሎ ባየችው ቁጥረ ልቧ መቁሰል አይቀረም

    • @user-pq3gz2vu9k
      @user-pq3gz2vu9k Před 15 dny

      ❤❤🎉

    • @user-ti5jg8vt8u
      @user-ti5jg8vt8u Před 15 dny

      ሳህ❤❤❤

    • @GFf-se6te
      @GFf-se6te Před 15 dny +1

      ሂና ነዉ አትልፉ ታቱ ቢሆን ዛሬዉን ተሰርቶ እንደዛ ስፈገፍገዉ እማያመዉ ይመስለችሂል አትጃጃሉ ነቃ በሉ

    • @selemonman
      @selemonman Před 14 dny

      አዎ ማጥፋት አለበተ ግን እደተ በሎ

  • @WinaToub2
    @WinaToub2 Před 15 dny +114

    ❤❤በግድ አይደለም ሁሉም የራሱ ቁስል አለው ጊዜ ያስፈልገዋል

    • @messi.merikne
      @messi.merikne Před 15 dny

      Helu.denanati.wina

    • @user-ue3tz2ks7t
      @user-ue3tz2ks7t Před 15 dny

      አቤት በነፈሰበት ልፈሰ የምትሉ ሰወች ደነ ነችሁ እራሳችሁን ሁነችሁ በራሳችሁ ፎቶ ነግዱ

    • @sofiidriss
      @sofiidriss Před 15 dny

      ዊኒቾ ደህና ናችሁ ግን የምር ናፍቃችሁኛል ኑ በናተ ቤት ለሄሉ እና ለማርክ ደሞ መፍቴህ ስጡልንንንን

    • @user-gb7di5il3z
      @user-gb7di5il3z Před 15 dny

      አይዞህውይናየ

    • @user-kb6gw3qr1d
      @user-kb6gw3qr1d Před 15 dny

      አወ ውነትክነው

  • @user-uk8zk1fp7f
    @user-uk8zk1fp7f Před 14 dny

    ትክክልጆሲ

  • @user-sv3ht1cc1u
    @user-sv3ht1cc1u Před 14 dny

    😢😢😢አይዞሽ

  • @seada3990
    @seada3990 Před 15 dny +37

    ሴት ልጅ ለትዳሯ ለባሏ ክብር አላት ስተወድ ስታምንም ትለያለች ስትጣለም በዛው ልክ ነው ስለዚህ ሶፊዬዬ ❤ይሄ ላች አይመጥንሽም መስላታ ነው ቱቱቱቱ በህይወትሽ በትዳርሽ ተጫውቶል

  • @AnnoyedClover-ke7yg
    @AnnoyedClover-ke7yg Před 15 dny +57

    እኔም በሶፊ አሣብ እስማማለሑ ልጁ የሡ ነው የሚመሥለኝ እሥቲ ካልሖነ ይመርመሩ ከዛም እጁላይ ያለውን ያሥጠፋ በነገራችን ላይ እሷ ባል ካላት ምነው አይቆጣጠራትምዴ እንደዚሕ ይለቃልዴ ባል የምር ያወዛግባል ሶፍዬ በረቺ ጠንካራ መሖን አለብሽ አላሕ ከታጋሾች ጋር ነው የኔ እንቁ😢😢😢

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 15 dny

      😅😅😅😅😅

    • @Janah-pk7dk
      @Janah-pk7dk Před 15 dny +2

      😂መሖንአለበት😂😂ሶፊየኔሚሥኪን❤❤❤

    • @nomo6793
      @nomo6793 Před 15 dny +1

      የምር እኔም አጠራጠራለሁ 😂😂😂 ምክንያቱ ባል ካላት እንደዚህ አሆንም😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 15 dny

      ​@@Janah-pk7dkደምሪኝ

    • @sheytehassen
      @sheytehassen Před 15 dny +1

      ያጋዳኝነት፡ጥግ

  • @Mekdes-dq6zo
    @Mekdes-dq6zo Před 11 dny

    እውነት ነው

  • @user-mc6cw1ks5u
    @user-mc6cw1ks5u Před 14 dny

    አይዞሺ የኔዉድ ሶፊ

  • @user-cq3gf1fz7m
    @user-cq3gf1fz7m Před 15 dny +48

    ልጅ ከሰተቱ አይማርም ጠንካራ ሁኒ ሶፍዬ በራሱ ጊዜ ያመጣዉ ነገር ነዉ አኔሰ ዉሰጤን ያሳዘነኝ የማርክ ና የሄሎ ነገር😢😢😢😢😢😢

  • @semu639
    @semu639 Před 15 dny +139

    አጭሩ ጓደኛ ተብዬ ለቶፊቅ ነው ሚያግዘው የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 15 dny +8

      አወ አስተሳሰቡ እንደ ቁመቱ ያጠረ ሰገጤ ስለሆነ ነው ፉን ፉን አለኮ ክርድፍ

    • @user-gv7me7se8v
      @user-gv7me7se8v Před 15 dny +1

      ​@@user-vl6ck5ko6kአወ አሽቃባጭ ብቻዋንኮ አጨናነቁአት

    • @user-vc1qk4so1p
      @user-vc1qk4so1p Před 15 dny +1

      ድራማ አታውቁም
      አጭር መስሏችኃል

    • @ZemzemKedit
      @ZemzemKedit Před 15 dny

      😅😅😅😅😅❤

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 Před 15 dny

      😂😂😂😂😂😂😂 ​@@user-vl6ck5ko6k

  • @user-ns3sd2vs8s
    @user-ns3sd2vs8s Před 14 dny +2

    ቪዲዮቹ እንዴት ነዉ በቶፊቅ አካወንት ልለቀቅ ቻለ ?ምንም አልገባኝም 😮ፕራክ ባይሆን በቶፊቅ አካወንት ይለቀቅ ነበር ?

  • @user-jt8sk3sz1d
    @user-jt8sk3sz1d Před 14 dny

    ጎበዝነሽእስኪላየክቅምሞቼ❤❤❤❤❤

  • @user-ms2yc7fh2e
    @user-ms2yc7fh2e Před 15 dny +92

    ይሄ መቸም ክህጥፋቱ አይመለስም
    ሀይማኖቱን የረሳ ከአላህ የራቀ ሰው ይሄነው ትርፉ ምነው
    ዋ እኔ! ምነው በሂወቴ ((መልካምን ስራ ባስቀደምኩኖሮ ይላል፦ ሱራ አል ፈጂር አያ 24
    ይችቀን ከመምጣቷ በፊት እራሳችንን እንፈትሽ ያአላህ ባሪያዎች ሆይ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 15 dny +224

    የማሪና ልጅ የቶፊቅ ልጅ ነው አለች😢😢😢😢😢ውነት ሊሆን ይችላል😢😢😢

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 15 dny +7

      ሊሆን ይችላል. ድቃላውን ሊያይ ነው የሄደው

    • @ruikyaside5734
      @ruikyaside5734 Před 15 dny +6

      😂😅😊 ጉድ ካመንተሮቺ

    • @user-id2pz2gv3v
      @user-id2pz2gv3v Před 15 dny +12

      ኧረ ተው በአላህ እደዚህ አይባልም😢

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 15 dny +2

      😅😅😅😅😅በህግ❤❤

    • @LuluMina90
      @LuluMina90 Před 15 dny +1

      እህቶቼ፣ደምሩኝ❤❤❤❤

  • @nejatjemal4836
    @nejatjemal4836 Před 14 dny +1

    yene jegina set sofi❤😍

  • @user-py1ji9ek7l
    @user-py1ji9ek7l Před 15 dny

    እኛም እንወዳችሀለን አለህይድረስላቸዉ አብሽሩ

  • @user-db9zj1rt7i
    @user-db9zj1rt7i Před 15 dny +32

    😂😂😂😂😂ማሪና ታዋጣው እሺ ስያስጠላ የኔ ጠንካሪ አይዞሽ እሺ ውዴ እዳትመለሽ ከሱጋ እሺ አያመጥንሽም

    • @Tigst-dt2yz
      @Tigst-dt2yz Před 14 dny

      ተውትዳሯንአትበጥብጡጡየማይሆንኮሜትአትፃፉ😢😢😢

    • @user-db9zj1rt7i
      @user-db9zj1rt7i Před 14 dny

      @@Tigst-dt2yz ምናገባሽ አሽቃባጭ አሪፍ አትቀመጥም እሶን ብሎ ባለትዳ ባአላዳር እሪሱ እሚከፍለውን ያከብሪል እሶ ያላከበርችው ትዳሮን እኛ ነን እምናከብሪላት እዴ እቺ ዘላን

    • @user-db9zj1rt7i
      @user-db9zj1rt7i Před 14 dny

      @@Tigst-dt2yz ዝበያ አንቺ እሪስሽ ሴት አደለሽ እዴ ሶፍላያ እዱ እሚቀልድባት

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Před 15 dny +19

    ሶፊ ምርጥ ሠዉ ናት አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤ሤትጋ የሚተሻሽ ወንድ ኤጭ "" ለፕራክም ቢሆን የምሠሩት ቶፊቅ ግን ለዲንህና ለሚስትህ ቦታ ስጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 Před 15 dny +1

    እውነትነው

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt Před 12 dny

    ጎበዞች ናችሁ እውነት ለማስታረቅ መሞከር ደስ ይላል

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez Před 15 dny +18

    ኮፍያ የለበሰው ልጅ ግን ለቶፊቅ ብቻ ነው የሚያግዘው ምንም የሷን ስሜት አይረዳም ሶፊ አይዞሽ ምንም ቢሉሽ እሺ እዳትይ ጠንካራ ሁኝ ዩቶብሽን ስሪ እናሳድግሻለን ጠንክረሽ ስሪ

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 Před 15 dny +82

    በቃ ተዋት ልጅቱ ስቴ ይቅርታ ታድርግ በቃ ልቦዋ ታሙዋል ተዋት ልጁ አይሆናትም። ሴት ልጅ በእድሜዋ መጠቀም አለባት የሚወዳትን ይዛ ትኑር እሱ ጊዜ ማሳለፊያ ነው የሚፈልጋት ተዋት ሂዎቶን ትምራበት በጌታ ስቴ ታገሰች ሆ😢😢😢😢😢

  • @ikramket3528
    @ikramket3528 Před 14 dny +5

    ሶፊ ትክክል ናት ባልየው የታለ ልጁማ የሱነው እንኮን ለሚስቱ እኔ ቅጥል ነው ያደረገኘ እውነት ይቅርብሽ ይሄልጅ ባል አይሆንም ዘልዛላ ባለጌ ነው የፈጠረውን አላህን የማይፈራ ለሴትልጅ ባል አይሆንም በጣም ባለጌነው አችኮ የኔውድ የምፈልጊውን መርጠሽ የምታገቢ ወርቅ ነሽ እና እሱ አይሆንሽም

    • @Zehara.Hussen-ne3px
      @Zehara.Hussen-ne3px Před 14 dny

      Wallah lebu eyawke allah ያምፃል ሣውዲ ዕያለማሻላህ ነበር

  • @user-vs9vz1wm9o
    @user-vs9vz1wm9o Před 14 dny +2

    ሰውን ለማስደሰት ብሎ አሏህየከለከለውን. ነገር መስራት ክልክል ነው እሱን ብሎ ንቅሳት አይ ልጂ ተውፊቂ. አሏህ ልቦና ይስጥህ ሶፊ አብሽሪ እራስሽን ጠብቂ የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @user-rh1pu2uw8y
    @user-rh1pu2uw8y Před 15 dny +66

    ኮፍያ የለበሰው ልጅ ለተውፊቅ ብቻ ነው የሚወግነው በህይወት መኖርሽ ራሱ ለእሱ ጥሩ ነው ይላል አኡዙቢሏህ ለዚህ ባላገር ወጠጤ በ21 አብደኛው ክፍለ ዘመን ሀራምና ሀላልን መለየት የተሳነው ካፊር አይባል ሙሰረሊም አይባል ይባስ ብሎ ንቅሳት ማፈሪያ አሏህ ሂድያ ይስጥክ ስራው ሁሉ ከአሏህ ጋር የሚያጣላ ከሴት ጋር መተሻሸት ይወዳል ሶፊያ ወደ ራስሽ ተመለሽ በሽተኛ ነው የሚያደርግሽ

    • @ZeynbDamtw
      @ZeynbDamtw Před 15 dny +1

      አኔም ዉዷየ ሀቂቃ በትዳራይመግቤት ሀራምነዉግን ልጁ ሀያማኖቱ እሚፈቅድነገርእያወቀ እራሡን አላህንያስቆጣል እንደዚህስአይነት ወንድ ያረብ አንተሂዲያሥጠዉ

    • @wubitbutajerahabesha7784
      @wubitbutajerahabesha7784 Před 15 dny

      በትክክል

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 Před 15 dny +1

      በሚድያ የሚያመጡት እስተያየት እድትሰጡ ነው

    • @user-ix7si4ju3m
      @user-ix7si4ju3m Před 14 dny

      መሀይም ኮፊያ የለበሰውን ለምን እንደጠላሽው ስለማውቅ ምንም አልልሽም ለአህያ ማር ስለማይጥማት ነው

    • @user-gx2ck2rf9p
      @user-gx2ck2rf9p Před 14 dny +2

      አረ ኮፍያ ያረገዉ ድርቅ ያለ ክርክር እኮነዉ የሚያረገዉ ሚያስታረቅም አይመስልም ንግግሩ እራሱ ለዛ የለሁም ይጨንቃል

  • @rabyaabedel9456
    @rabyaabedel9456 Před 15 dny +18

    የልቡን ሰርቶ ይቅርታ አይገባኝም ኢሄ እኮ እቃቃ ጨዋታ አይደለም ትዳር ነው

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Před 14 dny

    ባለ ኮፍያው ምን ያስቆጣሀል ሶፊ አብሽሪ የኔ ውድ በውሳኔሽ ቀጥይበት ልጂ አይሆንሽም

  • @eslamnewhiwote7498
    @eslamnewhiwote7498 Před 14 dny

    just friend or best friend

  • @user-zs9ix2hc5b
    @user-zs9ix2hc5b Před 15 dny +50

    እህ ዛሬስ ደከመኝ ያአላህ አበርታኝ አይዱንያ ፈተናሺ መብዛቱ

    • @JeurJ3jed
      @JeurJ3jed Před 15 dny +4

      የኔ ውድ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ለበጎነው በተለይ ሰደተኞች ብስተኛነነ ብቸ አላሀም ዱሊላ

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme Před 15 dny +2

      አብሽር ወዴ አላህ ከባሮቹ ጋነው

    • @user-ms2yc7fh2e
      @user-ms2yc7fh2e Před 15 dny +2

      አይዞን ፍቅር ያልፋል ኢንሸአላህ

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Před 15 dny

      አይዞሽ❤❤❤

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m Před 15 dny +1

      እኔም😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sg7mt1tt1x
    @user-sg7mt1tt1x Před 15 dny +14

    ልክ ነሽ ሶፍ የኔም ጥያቄ ነው የተደበቀ ሚስጥር አለ ልጁ የሱሳይሆን አይቀርም

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s Před 15 dny +2

    ሶፊዬ የኔ ማር ትግስታ ወላይ ሳደንቅላት የኔ ማር ተጫወተባትኮ

  • @sadaehussn9348
    @sadaehussn9348 Před 13 dny

    እደው ጉድ ነው ብች ሳፉ አብሽሪ

  • @peaceworld6710
    @peaceworld6710 Před 15 dny +45

    ሶፊ ጀግና ነት አብሽር እኔም አንች የየሽዉን ችግር አይቼ ነበረ አለሀምዱሊላህ አሁን ተገለገሊኩት ከደዝ አይነት ሰዉ መረቅ ነው ምሸለዉ ዉላሂ

    • @user-rf4gj8bl3z
      @user-rf4gj8bl3z Před 15 dny

      እኔም እድህ አይነት ወድ ለትዳር አይሆንም እኔም ተቃጥየ ተቃጥየ ፈትቸ ተገላገልኩ ሸልጥልጥወድ አይርባም

    • @user-mh8mi5km8o
      @user-mh8mi5km8o Před 15 dny

      እኔም ይሄን ሂወት አሳልፌዋለሁ በሚዳያ ሳይሆን አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ተገላግየዋለሁ

  • @Tigiiye
    @Tigiiye Před 15 dny +35

    የናተ ፕራክ ሰለቸኝ ፕራንክ ነው የምትሉ👍👍👍👍👍👍

    • @fafe6265
      @fafe6265 Před 15 dny +1

      የኢትዬብ ድራማ ብንል ይሻላል

    • @FunnyBreakfast-rq3pg
      @FunnyBreakfast-rq3pg Před 15 dny

      ግን ቤተሠብ የላትምዴ በአላህ ስትጃጃል በትዳሮ ላይ የኔ ወድሞች ቢሆኑ አሠብኩትኮ መቸም ወድም ይኖራታል

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 14 dny

      ቀዳዳ ናቸው የትልቅ ሰው ልጅ ስኮኝ እንዴ እዩብ እና እረዱ ነው በስነስራት ከቤተሰብ አስተዋወቀ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤sofe😢😢😢enen eshi yene wub tegesteng

  • @mohammedhamed422
    @mohammedhamed422 Před 14 dny

    Tofik basiraat yaazat lijituwaan aattaa basaacaat

  • @tegeethio
    @tegeethio Před 15 dny +9

    ሶፊ ትክክል ነች የተደበቀ ነገር አለ ይቅር እንዳትይው ከሷጋ ሲሆን የተለየ ፈገግታ ይታይበታል ሶፊን እንደምንም አይቆጥራት😢😢

  • @user-fu7ry4ut9n
    @user-fu7ry4ut9n Před 15 dny +4

    ይመችሽ

  • @user-li4fu2lu5b
    @user-li4fu2lu5b Před 13 dny

    አይዞሽ ሶፍየ እነዚህን ልክስክስ ተያቸው አች ክብር ያለሽ ሴት ነሽ እኔ ባሌ እንኳን ሌላ ሴት ሲያቅፍ አይደለም ሲሰልም ባየው አለቀውም

  • @user-pr7nu8xi4e
    @user-pr7nu8xi4e Před 13 dny

    ማግኘት ያልመከረው ማጣት ያሥተምረዋል ይባላል 😢😢😢 አይዞሽ ሶፊ