#Zaramedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/support-zara-med...
    gofund.me/6229ecd0
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
  • Zábava

Komentáře • 200

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Před 18 dny +16

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha Před 18 dny +22

    Daniel bekele is one of the key players of Tigray genocide

  • @enbalkachewenbalkachew8922

    ተባረክ ወንድማች,ዕድሜውን ዘለግ ያደርግልን በርታ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 17 dny +5

    እስታሊንግ የአብይን አጀንዳ አጣኸው እና ነው የምትደጋግመው እሱ በሄደበት እሳት መለኮስ ነው አሁንም ግዚያዊ መንግሥትና ህውሃትን ለማራራቅ ሆን ብሎ የሄደበት ሴራ ነው ግን ግዚያዊ መንግስት ይሁን ህውሃት እንዲሁም የትግራይ ህዝብም ቢሆን የዚህን ሰው እኩይ ዓላማ ማወቅ ከተሳነው ችግሩ ሰውዬው ጋ ሳይሆን እዛ እነሱ ጋ ነው ማለት ነው ከመመቸውም ይበልጥ ግዚያዊ መንግስትም ህውሃትም ህዝብም በአንድነት መቆም አለበት ።

  • @YalemTadele-q5u
    @YalemTadele-q5u Před 17 dny +4

    ሥታሊን አሪፍ ነው ሁለቱን የአማራ እና የትግራይ ህብን አንድ የሚከበር የሚከባበር እናድርግ።

    • @merytigraweyti
      @merytigraweyti Před 15 dny

      yet neberk ke 3 amet befit gfa belew stlun neber mechem anresawm mdre araj😏😏

  • @AndualemFekadu-bc2cl
    @AndualemFekadu-bc2cl Před 18 dny +41

    እኛ አማራዎች ትግራዋይ(ተጋሮ) ይቅርታ እንጠይቃለን

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b Před 18 dny +3

      @@AndualemFekadu-bc2cl አማራ አይደለክም

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 Před 17 dny

      😡😡😡😡

    • @hagarawinet2088
      @hagarawinet2088 Před 17 dny

      @@user-qg4sv5lw9bawo yigermahal uko?

    • @mustefisirage
      @mustefisirage Před 17 dny

      Bakhe ye amaran anjet lemeblat new yeha swuye miwaraw le tgray hzeb yekrta maltk adnkalhu

    • @GgGgd-tu2we
      @GgGgd-tu2we Před 17 dny +1

      @@AndualemFekadu-bc2cl ማነህ አንተ አማራን ወክለህ ይቅርታ የምትጠይቀው ፈሣም መጥተው የጨፈጨፉት እነሡ ናቸው። ማን ወከለህ ሢቀጥል አታሥመሥሉ ትግሬወች አማን መሆን ትችሉም

  • @ArayaThaimanot
    @ArayaThaimanot Před 17 dny +6

    ዳኒኤል በቀለ .....ኣንረሳዉም

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před 18 dny +21

    ትላንት ከ አብይ ጋር ሆነው የትግራይህዝብ ጨፍጭፍዋልየባዕድ ሰራዊት አሰገብተው አስጨፍጭፍዋል የትግራይ ህዝብ የዘር ጭፍጨፋ ሲታወጅበት እልልልልልልልልል ብለው ተደስተዋል እግዚአብሔር ይፍርድባቸው አሜን 🙏🙏🙏ሁሉም ያዉ ናቸው እኛ ምን አገባን የራሳችንን ስራ እንስራ ❤️💛

    • @0ahh858
      @0ahh858 Před 18 dny

      እና አማራም እንደናንተ ይታወጅበት ነው ነገሩ 😅😅😅😅😅😅

    • @user-pg9tu7qm5w
      @user-pg9tu7qm5w Před 18 dny

      Yesterday is different from to day brothers who is not supporting aby including tigrians suport aby if I'm wrong correct me

    • @Ele_Simri
      @Ele_Simri Před 17 dny +2

      Still we need to stand with Amhara Farmers. Mothers, and children. That is other issues.
      🟥🟨

    • @chdy8227
      @chdy8227 Před 17 dny +1

      የኢቲዮጵያ መካላክያ ሰራዊት የትግራይ ወጣት ተማሪዎች ገድሎ ከገደል የሚወሪወሩ ገድሎው በኢሳት የሚያቃጥል አረመኔ ነውራሞች አይደሉምወይ

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 Před 17 dny +1

      ​@@user-pg9tu7qm5wአቶ ካርል እስቲ በማስረጃ አምጣልን የትግራይ ተወላጅ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ሲጨፍርና ሲያጨበጨብ የነበረ አንዳንድ ባንዳ የትግራይ ተወላጆች ለአብይ መስራት ጀምረዉ ነበር እነሱንም ቀስ ብሎ በላቸዉ እና የጨፈረዉን በደስታ አምጣልን

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Před 17 dny +1

    I like your words, I enjoy at your words, Keep it Up!

  • @lemlem1974
    @lemlem1974 Před 17 dny +3

    ወይ ኢትዮጵያውያን ያሳዝናል አድጋለች እውነት እዝጋብሔር ፊረድ

  • @mimimengistu5996
    @mimimengistu5996 Před 18 dny +5

    ስታሊን በጥሩ ሁኔታ ነው የገለጽከው ትል አፍርቶብን ነው የሄደው

  • @user-rh7lo6ww2l
    @user-rh7lo6ww2l Před 17 dny +4

    ጀግና ነህ እስታሊን ሁሌም የምታቀርባቸው ሀሳብ ደስ ይላሉ

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 Před 18 dny +2

    Ii told you so FAno will surprised us more and more coming soon…!!!!
    I stand by for Fano 🇪🇹💖💪

  • @ThugLife-pe4re
    @ThugLife-pe4re Před 18 dny +6

    የሚገድለው ሰው ኣለ ማለት ነው የሄ እብድ

  • @nigistig7492
    @nigistig7492 Před 17 dny +5

    ስታሊን ሐደ ክንድሽሕ!👌

  • @girmay5567
    @girmay5567 Před 17 dny +3

    እስታሊን ትግራይ ብዙሕ ስራሕ አለዋ እንታይ ገደሸና ብዛዕባ ፋኖ ወዲ ፋኖ መን እዩ ፋት ጠፊኡካ አሎ ዘረባ አረ ላብ ልብኻ ተመለስ 😅😮😮😮😮😮

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Před 17 dny +3

    ስታሊንበሳል ሰው እውነቷን እንዳለች ቁጭ ቅጭ ስለምታደጋት ለአበርባሪዎች አትመችም እኛ ግን እንወድሃለን👍

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y Před 18 dny +3

    Welcome 🙏

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 18 dny +3

    You are right! General Tefera is so happy.

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 Před 18 dny +5

    ሰው ተኮር ያለው ሰው መግደል እንዳይሆን

  • @gebrehiwotn.5946
    @gebrehiwotn.5946 Před 17 dny

    Thank you Dear bro. for detail analysis and points forward on his point regarding Tigray.

  • @mussietaddese6722
    @mussietaddese6722 Před 17 dny +1

    Great analysis ❤

  • @ksteve-nn1mk
    @ksteve-nn1mk Před 17 dny +3

    ዓቢ ሲዋሽ ፊቱ ይጨማደዳል፣ ኣስመሳይ

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz Před 17 dny

    አድንቂህ ነኝ በርታ

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 Před 18 dny +4

    ኣዬ: ዓብይ: መሽረፈት...He is totally LOST** Frustrated , & it's his TERMINAL**!!

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 Před 17 dny +1

    Well come

  • @ABRHAMGAMER
    @ABRHAMGAMER Před 17 dny +1

    Harfe Mengesha
    A$20.00

  • @emungeremedhin9718
    @emungeremedhin9718 Před 17 dny +2

    ሓይልታት ትምክሕቲ ተሳኽዒሎም ስልጣን እንተዝሕዙ ግን ካብ ጲጲ ዝበኣሰ ዜጋታት እዛ ዓዲ ኣይውሕጥዎን ኣይጥፍእዎን ብፍላይ ንትግራይ ቀዲሞም ኣይጥፍእዋን ምስዝኾነ ኣካል ተሓዚሎም እኳ ተነጊሩ ዘይውዳእ ክሕደት ግፍዒ ነውራ ዝፈፀሚ ብብሕቲ ስልጣን እንተዝቆፃፀሩ ኣይኮነን ሰቦ ሃወት ዘለዎ ኩሉ ኣየጥፍኡን ?
    እዞም ማሕበረሰብ እዚኦም እኮ ካብ ጥንቲ ጀማሮም መዓርነት ነውሪ ዝመስሎም ካሊእ ህዝቢ ኩሉ ሰብ ጰምዘይኮነ ዝቖፅሩ እዮም ካብ ስልጣነ ኣኽሱም ጀሚሮም ደጃት ውቤ ምንሊክ ሃይለስላሴ ደርግን ጲጲን ሕዚ ዘለዉ ሓይልታት ትምክሕትን ቀዳማይ ዕላምኦም ትግራይ ምድቃቕ ምጥፋእ እዩ ስለዚ ነዚኦም ቃልሶም ምድጋፍ ንትግራይ ሓደጋ ዘይምዃኖም መረጋገፂ ኣሎዶ? ቃልሶም እንተተሳኺዑ ተገልቢጦም ንትግራይ ከምዘይወፍሩ ታይ መረጋገፂ ኣሎ? በቲ ዘካይድዎ ቃልሲስ ንትግራይ ዝረብሕ ይህልዎዶ?

    • @goly9965
      @goly9965 Před 17 dny

      @@emungeremedhin9718
      ትግራይና እኳ ብዙሓት ትሩፋት ሚኒሊክን ባንዳ ደቂ ባንዳ ደቓሉ እዬም መሊኦሙዋ ዘለዎ ምፅራይ እንተዘይተጌሩ ዓድና ከም ኹሉሻዕ አብ ሓደጋ እያ ክትነብር :: ዓዲ ሃገር እኮ ደቂ 40 እንዳበሉ እዬም ዘባርሩ ንሕናውን ካንሼሎና ነፅርዬ ::

  • @user-kh8ke3fm5p
    @user-kh8ke3fm5p Před 17 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MstiruTibebu-br7ck
    @MstiruTibebu-br7ck Před 18 dny +4

    እስታሊን አገላለጽ ተመቺቶኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Před 18 dny +2

    ከሞቱት ውስጥ ሁለቱ ቤተሶቦቼናቸው እስታሊን ወንድማችን

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před 18 dny +3

    It is imperative to organize a public gathering and demonstrations to let know the international organizations not to hire the infamous Daniel Bekele who is one of the supporter of Tigray genocide. If ignoring this and decided to hire him that means they are the supporters of Tigray genocide! A campaign should organize!

  • @GotishAb
    @GotishAb Před 17 dny +1

    እስታሊን ሃመይ ገይርኻ ኣብይ ሓመድ ክትኣምኖ ኽእልኻ በቲ ግዜ እቲ ትግራዋይ ከም ዕንቂ ፀቢባቶ ዝነበረትስ ብሕውሓት ኣይመሓደርን ዝብል በፍፁም ከይትኣምኖ ኣብይ ኾነ እሉ ተጋሩ ባዓልና ንባዓልና ክንባላዕ ዝገብሮ ሽርሒ እዩ

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 Před 18 dny +3

    ዛሬ አረካኸኝ

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi Před 18 dny +2

    ኣብይ ፍርሃት ሸብቦታል..! እንደ ቴዲ ርዕዮት ኣባባል :- ይሄ ሰውዬ ሳይተከል ሊነቀል ነው መሰለኝ ። ያ ሁሉ ሰራዊቱ የበላበት የትግራዩ ጦርነት እንኳን እንደዚህ ኣላስጨነቀውም ። ጁላ እንዳለው " ቻለው " እንግዲህ

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Před 17 dny

    Please Tigray hero go and join Fanooo-please

  • @MdJetnet
    @MdJetnet Před 9 dny

    ❤❤

  • @sojoo2217
    @sojoo2217 Před 17 dny +2

    የትግራይ ሰው አይደለም የትግራይ አንስሳም አይሰማውም ቀልድ ይብቃ

  • @fegffghhfh6393
    @fegffghhfh6393 Před 16 dny

    👍👍👍

  • @BrhanuDesta-se3vl
    @BrhanuDesta-se3vl Před 17 dny +2

    እስታሊሊ እማን ትግራዋይ እኻ ናይ ዓድኻ ግድአት ንዓለም ዘፈለጥኻ ጅግና ትግራዋይ እኻ። ከምኡ እውን ንእትያጵያ ን ዓለም ዘፈለጥኻ ውዕይ ውርቅየ ንፉዕ ን ጠንካራ እትሰርሖ ዘለኻ ቀፅለሉ። NB አምሓሩ ከምዝይ ምስ ብልፅግና ን ፈደራል መንግስት ተሓባብሮም ዘጥፍኡና ብሰብአውይ መብት/ሰብአዊይ መሰለ ከም ሰብ አታሓሳስባ /ከም ሰብ አተሓስስባ (ምዕራብ ትግራይ ከባብአን ደብብ ትግራይ ከምእውን ከባብኡን ክህብና አይኽእሊ ከም ሰብ አይሓስብን ብጣዓሚይ ክፍአት/የሰው ርህራሄ የለላ ቸው አረመንየ ክፍአት ተወለድትይ አማሓራ እናበሉ መለእኽትይ ዝረጭው የአማራ ፅንፈኛ አስተሳስብ

  • @esmaelawol3446
    @esmaelawol3446 Před 17 dny

    ወንድማችን እስታልን አሁን ዋና አጃንዳችን ሳላም ነውና የታጠቁ ወጣቶችም እራሳቸውን ገምግሞው በአንድነት መታገል ነው ።በአንድ ወቅት አንድ እብድ አብዶ እሱን እንዳይበጠብጥ የምከለክሉትን ሰዎችን እነዚህ እብዶች አስቸገሩኝ እየለ ይባሰጫል:አሉ።

  • @shemelashadigih7729
    @shemelashadigih7729 Před 17 dny

    Good job Stalin . We will support you just be smart to bring together both people with no border at all for the future

  • @amanhaile6579
    @amanhaile6579 Před 18 dny +1

    Exactly Stalin 👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @MdJetnet
    @MdJetnet Před 9 dny

    ጀግና ስታሊን በርታልን

  • @user-td4xn8ex9c
    @user-td4xn8ex9c Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Před 17 dny +1

    Thank you stalin....

  • @Ss-jx1lb
    @Ss-jx1lb Před 17 dny +1

    Well elite Amhara and the the so called diaspora activists these are the people the foundation of all problems in Ethiopia . Be accountable in order to talk about abiy Ahmed

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 17 dny

    የሳር ውስጥ እባቡ ነገርን መከሸን ሲያውቅበት የሚገርም ነው።በተለቭዥን ከመንጋው ጋር ሲወራ ሌላ ሰው ይመስላል ።ከዚያ በኋላ ደግሞ ።አጥፉ፤ዝመቱና ጨፍጭፉ አለበለዚያ ሰላም አናገኝም ማለቱ አይቀርም።የጥላቻ አቀኝቃኞች ጀኔራለቹ በሞኝነታቸው የሚናገሩት የጥላቻ ንግግር በእርሱ የተነገራቸው አይደለም ብሎ የሚያምን ማን ነው?

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b Před 18 dny +2

    ስታሊን አልተቻልክም

  • @Resilience3
    @Resilience3 Před 17 dny

    ተጋሩ ናባእልትና ሰራህ እንስራህ በዛአባ ፉኖ መን ምሰመን ተቀላቀለ አያወፅዕናን እዩ። ትግራይ እስኻብ ማእዝ ኢና ናይሰብ ሰራህ ንሰርህ? ናይትግራይ ሰራ ገና አይተነኽዕን

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 18 dny +1

    WESHETAM! EBEDE!😢😊

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 Před 18 dny +2

    It can be mentally exhausting to listen to a self-centered, sociopathic, and paranoid individual who seems to be becoming increasingly irrational each day. It is inappropriate to mention one's age and refer to opponents or colleagues as "fathers" or "brothers." This is akin to labeling someone as inexperienced, immature, or incompetent based solely on age.

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 18 dny

    GEBETAHE YEDEFA! Tenb Shemagela. Gizayzahe derswale. Ante belo Ye hezb tewekaye.😢 😢😢😢😢

  • @UseurtimeNow
    @UseurtimeNow Před 17 dny

    ዛራ የ ኣሻባሪዎች የ ክሃዳሞች የ ወጋሪዎች የ ቅናተኞች የ ለቦች የምንቀኞች የ ኣድሃርያኖች የ ማርዛም እባቦች መዲያ ነው!!!!

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Před 17 dny +1

    የቕንየልና እስታሊን።...

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela Před 17 dny

    ፋኖነት ፍቅር ነዉ

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb Před 17 dny +2

    ስታሊን ጀግና ወደፊት

  • @user-xc1ws7pl3t
    @user-xc1ws7pl3t Před 17 dny +1

    ስታሊን 👍👍👍👍

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 Před 17 dny

    Tegrayin ethebetalhu yalew sewye eko fano new ersahew ende

  • @hagoskebede1510
    @hagoskebede1510 Před 17 dny +2

    Great stalin

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv Před 18 dny +1

    ሁሉም ተባብሮ ይሔን እባብ አብይየሚባል ሠውየ ገማን

  • @NajiyaaJuhar
    @NajiyaaJuhar Před 18 dny +1

    Koy jeneralu beshtenga neng sil alnebarem?

  • @user-fw8it1cm3r
    @user-fw8it1cm3r Před 17 dny

    Ymechh abo(stalin)

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před 16 dny

    አይ እሰታሊን ወያኔ ክጠፈ እለዋ ዝብል መፂኡ ብኤርትራ ጌረና ተዋጊና ናበለ ፋኖ እሰካ ናቶም ዜና ኩንካ

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 18 dny

    Werede teblehe newe ytefenegelkewe. Hailemariam atewash? 😢😢

  • @wgtfelafl6367
    @wgtfelafl6367 Před 17 dny

    ሓውና ስታሊን ንዓኻ ጥዕና ንስራሕኻ አሳልጦ እናተመነኹ ካሊእ እዞም መራሕቲ ናብ ፋኖ ተሓዊሶም ዝበሃሉ ናይ ባሕርዳር ኮንፈረስ ውፂኢት እዩ ኣብዚ ከይቲ ዛባዕ ብብዙሕ አንፈት ተመልከቶ እዚ ናይ እኒ ጀ/ል አበባው ናይ ባህርዳር ኮንፈረስ ውፂኢት እዩ እዞም መራሕቲ ብናይ መንግስቲ ብልፅግና ድጋፍ ዝፍነው ዘለው እዮም ንፋኖ ናብ ሓደ ብምምፃእ ንምድርዳርን ንምዕራቅን ገዛ ዕዮ ተዋህብዎም ዝኸዱ መራሕቲ እምበር ናይ በሓቂ ክቃለሱ ኣይከዱን፣ አረጋ ናይ አምሓራ ፕረዚዳንት በቅርቡ ከፋኖ ጋር ተደራድረን እጅ ለእጅ እንጨባብጣለን ያለውም በነዚህ ሰዎች አማካይነት ፋኖን አታሎ ወደ ድርድር ለማምጣት ነው ስለዚ ሓውና ስታሊን ኣብዛ ነጢቢ እዚኣ ከይቲ ጋገ ብኻሊእ ኣንፈት እውን ጠምት።

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 17 dny

    Kebe mekebat new yekerachew. So so sad. Were these given the praise in writing?

  • @Tewodros_Aman
    @Tewodros_Aman Před 18 dny +1

    ይዛቀውና😂😂😂😂😂

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn Před 18 dny +3

    እስታሊን ብራቦ ለተገፉ መቆም እንዲህ ነው አሁን እውነተኛ ጋዜጠኛ

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 Před 18 dny +1

    Adma betagn yetebale nekersa buden baschekoy medemses alebet.

  • @michaelkefelegn5104
    @michaelkefelegn5104 Před 2 dny

    Ante ushetam Demo Antenne yetignaw fano yanegagrehal ushetam tigre

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 Před 17 dny

    Settle fanon eko yamara new ante yemeteseraw Laura new letegrayi alegebangem

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 Před 18 dny +1

    አማራ ናቸው ያለን ህውሃት ነው እንጂ የአመራ ህዝብ አልመረጣቸውምም አያቃቸውምም

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před 17 dny +1

      ይሄኮነው ችግራቹ ክህደት ክፋት ምቀኝነት ውሸት መለያችሁ ነው

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Před 17 dny +1

      ተይ እንጂ ዓብይን ሙሴያችን ብላችሁ ተሰልፋችሁ አልመረጣችሁም ? የዓብይን ሕዝብ የማጥፋት ፖሊሲ ከቤተ ክህነት እስከ ፖለቲካ አመራሮች ተሰልፋችሁ አልደገፋችሁም ። መካድ ጥሩ አይደለም።

    • @hgfana6731
      @hgfana6731 Před 17 dny

      ሰበቡ👉ደነዝ ነህ

    • @dagmawigezahegn6487
      @dagmawigezahegn6487 Před 17 dny

      @@hgfana6731 ልብዳህ ሙሴንም ብዱት

  • @hassenjemal843
    @hassenjemal843 Před 17 dny

    Why many died? What was the root cause of war? Egoism?

  • @solomonwondimu6566
    @solomonwondimu6566 Před 17 dny

    Keep up Stalin Amhara and Tigray Alliance coming soon

  • @user-od8yi6dn1b
    @user-od8yi6dn1b Před 17 dny

    👍👍👍👍👍🔴🔴🔴🟡🟡🟡

  • @samsonm2011
    @samsonm2011 Před 18 dny +1

    Stalin
    ኣሮሞ ይኹን ኣምሓራ እቲ ናይ ሰብ ብልዕቲ ዝቖርጽ ኣረመኔ፤
    ብዓይንና ርኢናዮ ክሓርደናን ከጥፍኣናን፤ ስለዚ ንበዓል ተፈራ ማሞ
    ክም ሰብ ቆጺርካ ብጥዕሚ ከተድንቖም ከለኻ ብጣዕሚ ዝሕዝን እዩ።
    ዋላ ንታክቲክ እንተኾነ ውን ነዞም ጁጅ ማንጁጅ ምድናቕ ዓቢ ጌጋ እዩ።
    ንምንታይ? ኣብ ታሪኽ ሪኬርድ ኮይኑ ስለዝቕመጥ

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 18 dny +1

    ተሳሳትክ አድማ ብተናው ባብዛኛው አገውና ቅማንት ናቸው

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 17 dny

      አማራነው አገው ብዋል አይደልዴ ነፍጤ

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před 17 dny

    የአክሱም ሲቢላይዜሽን ባለቤት ማን ነዉ ? አገዉ ይህን ሰምቷል ?

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před 18 dny

    Fano ena Tplfn 1 yhonalu blo eyekezene new.

  • @goly9965
    @goly9965 Před 17 dny

    አንታ ወዲ እዛ 40 ዓመት ንህዝቢ ትግራይ ስን ስን ዘበለትናይ ቁሽታውነት በትርኹም ውጥም ቅልቅል አይተብላ ? ጌታቸ ው ብቑዕ እዩ ህዝቢ ይፈቶ እዩ :: ሓያኺ ዘረባ አይኮነን:: ንትግራይ ወኪሉ ዓለም ናይ ምርድዳእ ብቕዓት ዘለዎ ብሉፅና እዩ::ሕስቡዎ እሞ አብ ዕፅዋን ክባን በየናይ አንደበት ኢና ምስ ዓለም ክንረዳዳእ ኔርና ? ታንክዬ ጌቾ 🙏❤️

    • @hgfana6731
      @hgfana6731 Před 17 dny

      በዓል መን ኢኹም ንስኹም😎

    • @goly9965
      @goly9965 Před 17 dny

      @@hgfana6731
      We are the natives , products of royal ancestors of royalty .
      " ስብ ዋና "

    • @goly9965
      @goly9965 Před 17 dny

      @@hgfana6731
      ስብ ዋና ስብ ርስቲ ፅሩያት ደቂ መኳንንቲ ኢና ::

  • @ThugLife-pe4re
    @ThugLife-pe4re Před 18 dny

    ስታሊን በዋኃላ ያለው የተከበሩ የሚል ኣለው ሰውየው ጎዶ የሚመስል ጫቃ ላይ ነው ያለው ሰውየው

  • @NajiyaaJuhar
    @NajiyaaJuhar Před 18 dny

    ሰዉየዉ በሽተኛ ነበረ አልነበረም መ

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt Před 17 dny

    ይዛቀውና😂😂😂 ..ይመችህ stalin

  • @MultiAyele
    @MultiAyele Před 17 dny

    Abey keida " enda injera " ( alula kebede) ? 😂😂

  • @johnny2347
    @johnny2347 Před 17 dny

    ስታሊን ነዳዲ ሃባ ጥራይ እዛ ጉዳይ 😂😂😂

  • @hardsg
    @hardsg Před 17 dny

    ደሞዛቸው በደምብ ይቀነስ የፓርላማ አባሎች መንግስት ሚሰጣቸው ደሞዝ ሚያክል አበል ይበቃቸዋል።

  • @Samwho617
    @Samwho617 Před 18 dny +2

    Estew thank you for being voice to fanos , but don't forget why they did to your ppl, and don't forget where you came from
    💛❤️

    • @KingSol-qy5rb
      @KingSol-qy5rb Před 18 dny

      One brain with tongues, what are you trying to instigate? Just concern about your own 🐠🐟🐠🐠 place

    • @Amyi7826
      @Amyi7826 Před 17 dny

      @@Samwho617 Fano didn't do anything to your ppl like you said. Tplf is the one invaded amhara land & killed amhara.

  • @AbuMamo-ds1hk
    @AbuMamo-ds1hk Před 17 dny

    ኢንጂፈኖ፡፡፡፡፡ ማለት እናሸንፋለን ለማለት ነው።

  • @gezaehailu6108
    @gezaehailu6108 Před 16 dny

    ዳንኤል በቀለ ጀኖሳይደር እዩ

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Před 17 dny

    Estalin-marry

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 Před 17 dny

    U S A yalu shebawochin newu 😂

  • @berihun-iz2yl
    @berihun-iz2yl Před 17 dny

    የምን ትልቅ ድል ነው እነዚህ በትግራይ የዘርፍጅት የፈፀሙ ቡድን አመራር ነበር ነው አይደለም ስታሊን?

  • @user-vh6ho6pl7d
    @user-vh6ho6pl7d Před 17 dny

    አሁን ነው በኮሚሽነሩ ሥራ መሠራት አለበት እስታሊን

  • @LeltiHaileLeilte
    @LeltiHaileLeilte Před 17 dny

    ለጥሩ በላት ገብቶናል

  • @mekonendesta9531
    @mekonendesta9531 Před 17 dny

    ዋናው የትግራይ ችግር አብይ አይደለም ዋናው የትግራይ ህዝብ ችግር በተላላኪው ጌታቸው ረዳ የሚመራዉ ግምት ነው።

  • @user-ig2yz3nb5f
    @user-ig2yz3nb5f Před 18 dny

    ስታሊን እነ ሲኤኔን እንደ ደህና ጣቢያ የሚቆጠር አይደለም ምነው የአማራን ጭፍጨፋ እንደትግራ ግዜ አያራግቡም ነበር? እንዳየሁት የህዋሃት ደጋፊዎች እንደ ትልቅ ሚዲያ እንደሚከታተሉት አውቃለሁ

  • @AAb1977
    @AAb1977 Před 17 dny

    He knows Abiy Ahmed Ali (a messenger off devil) days in numbers. 1989 by Ethiopian orthodox monk told in his vision Abiy Ahmed Ali will die by his people. It's inevitable before the end of September.

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 Před 17 dny

    "ዐቢይ አሕመድን ደግፎ ለዚህ ያበቃው አማራ ነው" ብለሃል፣ በተወሰነ መልኩ ልክ ነው። ዐቢይ "አሐትዮጵያ አመትዮጵያ፣ ዕኩልነት" እያለ ሲመጣ ብዙ አማራ ደግፎታል። የዐቢይ ጭነሰብል መገፈፍ ከጀመረ በኋላም ካፈርኩ አይመልሰኝ ብሎ የሚደግፈው ሆዳም አማራ በርካታ ነው። አሁንም የሚደግፈው ሆዳም አማራ ቀላል አይደለም።
    ነገር ግን የትግራዋይ ሰዎች በተለይ የሕወሓት ደጋፊዎች የራሳችሁን ነገር ማየት አትፈልጉም። ዐቢይንና አማራ ጠል የኦሮሞ ፖለቲከኞችን በአማራ ጠልነት ኮትኩቶ አሳድጎ ለዚህ ያበቃቸው ማነው? ዛሬ ያሉትን የኦሮሞ ብልፅግና ሰዎች ፀረ አማራ አይዶሎጂ እየጋተ አሳድጎ ዛሬ በአማራ ላይ ይህ ሁሉ ግድያ፣ መፈናቀል፣ ቤት መፍረስ፣ ንብረት መውደም፣ ሀገር አልባ መሆን ሥረ መሠረቱ ማን ሆነና? የፀረ አማራ ሐውልት ተክሎ አማራ ሀገር አልባ እንዲሆን፣ ይህ ሁሉ መቆሚያ የለሽ ግፍ እንዲደርስበት ያደረገው ማን ሆነና? እነ ዐበመይና ሺመልስ የማን ኩትኩቶች ሆኑና? በኢትየጵያ ምድር ዛሬ ድረስ ላለው መቆሚያ የለሽ ግፍ ዘሪው ማን ሆነና? ዛሬ ያሉት ፀረ አማራ አረመኔ የኦሮሞ ፖለቲከኞች በሙሉ የማን ኩትኩቶች ናቸው? የሕወሓት አይደሉምን? በኢትዮጵያ ምድር ፀረ አማራነትን የተከለው ሕወሓት መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን። የአሁኑ ዐበሐይ አሕሐድ የብልፅግኒ አገዛዝ ከሕወሓት አገዛዝ ቀዕጥፍ የከፋ ነው። ነገር ግን ለአሁኑ የብልፅግና አገዛዝ አረመኔ ሰዎች ፀረ አማራነትን እየጋተ ያሳደጋቸው ሕወሓት ነው። ይህንን ጠንቅቀን እንረዳለን።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 17 dny

      የደገፉችሁቴ ሚሊሊክን ዘመን ይመልሥልናል ብላችሁ ነበር ትግሬና ኦሮሞን የሚያጠፉ ቢቻ መሥላችሁ ነበር ትግሬን ለማጥፉቴ ከሤጣንም ጋር ኦንሠራለንክ ሠምተናችሀል ግብፅ ላዬ ከኤርትራ ገንዘብ ተቀብላችሁ ባንዶች ያባቶቻችሁ ልጆች

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c Před 17 dny

    እስታሊን ፓርላማ ውሰጥ የታጎረው ከብት ሁሉ መቶሺ ሰው ወክሎ የገባ እንዳይመስልህ፣ እንጭጩ handpick ያረጋቸዉ በጣም ይበዘሉ።