#MaledaTv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Copyright protected 👉#MaledaTv#Netowrk
    "ሰው አለ ወይ"? #yonas #zewdie #philosophy
    በፌስቡክ የማለዳቲቪ ኔትወርክ ቤተሰብ ይሁኑ 👉 www.facebook.c....
    Ethiopia ;- በአዲስ አበባ ዩንቪርስቲ የፍልስፍና መምህር ዮናስ ዘውዴ ሰው ነኝ
    "ሰው ነኝ "በሚል ርእስ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኤሊያና ሆቴል ያዘጋጁትን የመወያያ መድረክ

Komentáře • 91

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 Před 4 lety +9

    ይገርማል ድንቅ እውነት እና እውንት ተባርክ

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 Před 4 lety +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተምሮ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety +2

    ዮኒዬ ፈጣሪ አምላክ ሠላምህን ያብዛልኝ ሌላ ምንም አልልህም ያተ አይነቶቹን ያብዛልን አሳብህ ንግግርህ ከማር የበለጠ ይጣፍጣል ይመችህ ወድሜ በእውነት

  • @workuwubejig5190
    @workuwubejig5190 Před 7 měsíci

    ሁሌም እረቂቅ ነህ ዘርህ ይባረክ ለመላው ኢትዮጵያዊ ማስተዋልን እና ጥበብን ይስጠን

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህር እድሜህን ከእውቀት ጋር ያብዛልህ ። ስው ክቡር ነው ዳያቢሌስ አዋረድን እንጂ ከትህትናችን ማጣት የተነሳ እሱ ተጫወተብን ። ማስተዋልን ይስጠን ወደ ልቦናችን ይመልስን አምላክ እስራኤል ።

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s Před 7 měsíci +1

    በድሜ ትንሽ ነህ ግን ፈጣሪ እውቀትን ሞልቶልሃል እድሜህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወጣት እንደሆንህ ኑር ዮናስ ክበርልኝ

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 4 lety +7

    You are such a dynamic young man. I thank God for creating people like you. God bless you and your family.

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 Před 3 lety +5

    ተባ ረክ ልጅ ዮናስ እንዳተ ይወለድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-iz2pn7tm8d
    @user-iz2pn7tm8d Před 4 lety +8

    This guy used to teach our school in elementary long time ago and he didn't age a bit! WOW! Great speech as well.

  • @davidzeru5219
    @davidzeru5219 Před 4 lety +7

    It's so amizing expression!
    Teachable speech !
    I appreciated this guy!

  • @tsegayeweldtsadik6391
    @tsegayeweldtsadik6391 Před 4 lety +7

    I can’t stop to lesson to you I am proud to have you in Ethiopia,,!!!!

  • @tsehyneshnadew4585
    @tsehyneshnadew4585 Před 4 lety +3

    የኔ ጌታ ተተባረክልኝ

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety +4

    Very brilliant! ሰው ነኝ!!! እናመሰግናለን

  • @danielmolla7924
    @danielmolla7924 Před 2 lety +1

    Amazing truth - sew kebur new...!! Thank you for sharing!!

  • @tewodrosabera7920
    @tewodrosabera7920 Před 2 lety +1

    በተለያየ የሀገሪቱ ቋንቋዎች መተርጎም አለበት በዛም ብዙ ሰዋችን ልብ ሊነካ ይችላል።

  • @user-rq4ww7mz7k
    @user-rq4ww7mz7k Před 3 měsíci

    ዘመን የተበረካ ይሁን! አንቴን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነዉ ዳስ አለኝ!! ዮኒ መንግስት ነዉ ምትሆነዉ ራዕዬ ነዉ::❤❤❤❤❤

  • @deregegossa3811
    @deregegossa3811 Před 4 lety +3

    Great speech my brother 👍👏🏾

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 Před 2 lety

    ዋው ዋው ቢሲለት በውነት ኣገላለጺህ የሙደንቅ ነው ስው ስው ሆኒ ከስማ ትልቅ ትምህርት ነው ኢውን ስው ትምህርትህ ክገባአ ሰው ለስው መዲሃኒት ነው ኣይደል የሚባለው ኣሁንም ለውገነ ምን ላድርግለት ብሊ ለተጉዳው ህዝብ ባንዲነት መነሳት ፍቅርና ስላም ደግሞ ፈላጊዉች ክሆኑ ለይቅርታ መዘጋጀት ኢነ ኢንደገባኝ ማለት ብርገጥ ስላምን ስንስጥ ነው ይሙስጠን ኢኛ ለራሳችን ስላም ክፈለግንና ክውዺን ለላውም መስጠት ኣለብን ይቅር ሊንል ይገባል ልሁሉም፡ገታ ኣምላክ ብመንፈሳችን ግቢቶ ልፍቅር ለስላም ያነሳሳን ኣንተም ተባረኪልን

  • @tsehaytsehay4518
    @tsehaytsehay4518 Před 11 měsíci

    ተባረክ በብዙ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 Před 2 lety

    ግሩም የማስረማር ስጦታ!! ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደሰው የሚያስብ ሰው የጠፋ ይመስል ነበር። እሰይ በርቱልን። ወደሰውነት መልሱን።

  • @Bestyared
    @Bestyared Před 4 lety +4

    I can’t thank you enough for sharing with such clarity,

  • @tigistuadane6215
    @tigistuadane6215 Před 2 lety

    መምህር ይህ ንግግር ለሙህሩና ለባለሰልጣኑ መሆን አለበት መምህር እውነት ታውቃለህ እውነት ደሞ ሰው ነው እናንተ ግን አምሮባችዎል የድንግል ልጅ ይመስገን በርታ

  • @gashaw278
    @gashaw278 Před 7 měsíci

    Thank you so much. Excellent presentation

  • @zaritueseid8865
    @zaritueseid8865 Před 3 lety +6

    ሰው ሆነን ተወልደን ሰው ሆነን መኖር ያልቻልን ህዝቦች እናሳዝናለን

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před 2 lety +1

    God bless you somuch

  • @mekuriaemiru4279
    @mekuriaemiru4279 Před 2 lety +2

    God bless you

  • @abebegebretsadic1752
    @abebegebretsadic1752 Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety +2

    Amazing man! What a great explanation, that’s my question too. Sew tefa bitt yoniye! 💚❤️❤️👍👌🙏

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 Před 2 lety +1

    Wow! proud of you❤🙏🙏

  • @tsegabsubitanim2520
    @tsegabsubitanim2520 Před 4 lety +3

    you Have got all right !!! God bless your life !!!

  • @adonayart9643
    @adonayart9643 Před rokem

    አሪፈ ነው

  • @mekuriaemiru4279
    @mekuriaemiru4279 Před 2 lety +1

    About tebarek

  • @zufanibrahim5609
    @zufanibrahim5609 Před 2 měsíci

    ዮኒዬዬዬ

  • @lukasjimma499
    @lukasjimma499 Před 3 lety +1

    Tebarek

  • @mikim2212
    @mikim2212 Před 4 lety +3

    Just wow

  • @nathankingo9566
    @nathankingo9566 Před 3 lety +1

    tnxs for ever keep it up!

  • @teweldeyowhans759
    @teweldeyowhans759 Před rokem

    woww proud of you👍

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Před 2 měsíci

    ልዩ ነህ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Enameseginalen egiziyabhir tegawun yabzalih

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 Před 3 lety +1

    wow Amazing last point...

  • @user-xw1sl5yx3b
    @user-xw1sl5yx3b Před 8 měsíci

    የዲዮጋን መጽሐፍቶች አስተዋውቀን

  • @etalem2041
    @etalem2041 Před 8 měsíci

    Kelb melkam asetmhro nw enamesgenaln tebarek

  • @meronhaileab8161
    @meronhaileab8161 Před 2 lety

    Great

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Před 2 lety

    ወዉወዉ this is Best
    🙏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @demelewmelesech3093
    @demelewmelesech3093 Před 2 lety

    Hi your good haousband God bless

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 lety +1

    Yonnas Zewdu your words made me weep. No matter what it is a man is a man. For being a man, man must be respected. What mentality they have those who are racists and egocentric.

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 7 měsíci

    Container of ቃለ እግዚአብሔር
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈 ሰው በቀላሉ መልክዓ ስላሴ ነው ።

  • @shitakeb2416
    @shitakeb2416 Před 2 lety

    ሰውን ለመፈለግ ሰው መሆን ያስፈልጋል ። ሰውን የፈለገ የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። በግሪክ ፍልስፍና ኢትዮጵያዊውን ፍለጋ ። እውነትም ጠፌቶብሃል ። መጀመሪያ እራስህን ሁን አለያ ግን ከስደት ውጪ መልስ የለህም ። ጌታችን ኢየሱስ ወደ ጠፉት ቤተሰቦቹ መጣ ምን ፍለጋ የሰው ልጅን ስለዚህም ሰውን ሆነ ። ያለ ገንዘብ ፣ ያለ ቁስ ፣ ያለመብራት ፣ ያለጭብጨባ ፣ ያለወሬ ፣ ያለማእረግ ስለዚህ እንዲሁ ትባዝናለህ እንጂ አንተም የለህም ።

  • @dessalegnkassa2354
    @dessalegnkassa2354 Před 2 lety

    genuine

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 Před 4 lety +1

    Ejig yemimeremir ewnetegna timirt new. Egziabher bemillion yabzah.

  • @gutatadesse5657
    @gutatadesse5657 Před 2 lety +1

    በንግግሮችህ መካከል ብዙ ስህተቶች አሉ። አንተ እየተሰራህ ያለህ እቃ ነህ እንጂ ተሰርተህ ያለቅህ አይደለህም ።ትናገራለህ ብዬ የጠበኩትን አልተናገርክም ።

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 Před 4 lety +1

    Ene antan sadamit. Yatamama Aymiroye yitakamal.ene yamilih. Nagar. Binor tasfaligunahal. Egizhabiher. Yitabik

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 7 měsíci

    ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ አላወቀም
    psalm 48
    🌈🌈🌈🌈

  • @meretwork
    @meretwork Před 2 lety

    ሀሳብህ ድንቅ ነው ግን ሀገራችን የጉማሬ ባህርይ ያላቸው በወገኑ እንየዘመተ በዘረኝነት በተንኮል በቨር የተለበጠ ጭራቃዊ አይምሮ አታላይ የነገሱባት ምድር ከሆነች ዘመናት አለፋ ያሁኑ ይባስ የሚያስብል የሰው ልጅ የሚታረድብት ሀገር እንዴት ተኝታችሁ በልታችሁ ሰርታችሁ ገብይታችሁ ተምራችሁ ኑሮአችሁን ስትገፊ ማየት በውነት ሰው አለ ወይ ያስብላል በሰው ደም ተሹሞ ወቶ የሚያቅራራ ክፉ አውሬ የሚመራት ሀገር...

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety +1

    Yoniye, mirt yesew lij! Edig Bellini!

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Před 2 měsíci

    ሁሉን ተሸክማ የምትኑር አለም ከሰነፈ ሰው እና ዘረኛ ሰው በቀር የሚከብዳት የለም

  • @tafa2327
    @tafa2327 Před 2 lety

    Wwwwwwwwwwowoowww

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Před 2 lety

    ወንድሜ ኡነት ለመናገር ቡዙ መጎዝ አያስፈልግም ቺግራቺን ፍልስፍና አይደለም ቺግራቺንን አታደባብስ
    ኡነቱን እያወክ አታስመስል አስመሳይ ፉክን

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před 2 lety

    ሠው ምንድነው ክብር ነው
    መልኬን አፍልጉኝ ተባረክልኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @Poem_AI
    @Poem_AI Před 5 měsíci

    ባዶ!

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 2 lety

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚገው ዳቦ ነው። ፍልሰፍና አይደለም።

  • @melesenana4685
    @melesenana4685 Před 2 lety

    do you know sokorates?

  • @hushetalewedem4193
    @hushetalewedem4193 Před 2 lety

    Sewn Sitfelg Sew Mesilok Abiyn Agegnek?
    ayidelem

  • @tsehayhaile9105
    @tsehayhaile9105 Před 3 lety +2

    Ante sew neh

  • @kalidabe8187
    @kalidabe8187 Před 4 měsíci

    Ande ken Alexander yetegerebebetin dioganen yastelelew dildiy gar heje video sralew

  • @shme5943
    @shme5943 Před 2 lety

    If you want to get the true 'sew' go back to the companion of the prophet Muhammad/peace be upon him/

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud Před 3 lety

    ሰውማ ነበረ ጥቂት ስለሆኑ በማጆሪቲ ከብቶች ተውጠው ነው እንጂ እብዶች ከተማ ያለ ጤነኛ አንድ ሰው አሱ ነው እብድ ይባል የለ!

  • @abduhussn3445
    @abduhussn3445 Před 2 lety

    ሰለጠን የለዉ ነዉ አገር እሚጠፋት

  • @solomonhaile3645
    @solomonhaile3645 Před 2 lety

    Diogan

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 Před 2 lety

    Sew alle wey ? Hiywet yalew ,ewinet new ,

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 2 lety

    ሰው ሰው ነው።

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey Před 2 lety

    Ante degmo teteyaki neh ye Abiy tebabari snt sew teftewale snt dem snt krstiyanoch yegedele snt pasteroch snt awaki gudgud yetale Eseyas kesu metebaberachihu Egziabiher Amlak texyfobachle leewnet alekomachihutn ye Ethiopia amanochi Egziabiher ykr ybelachihu Yehe hulu sew kemitefa and sew metfat aykelem neber Egziabiher Ale

  • @addisababalij
    @addisababalij Před 2 lety

    Echo

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 Před 3 lety

    ሰውን ምን ሰው ያረገዋል?

  • @ademendre1252
    @ademendre1252 Před rokem

    Study more on teology, it sames like preaching

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před 2 lety

    ሰው ምንድነው? ብለህ ጠይቀህ፡ ሰው ሰው ነው መልስ ነውን??

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 Před rokem

    በእርግጥ ሰው እየፈለግህ ከሆነ ከሰው ጋር አስተዋውቄህ ነበር።

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 Před 2 lety

    It is not new.. just basic idea.. diogan

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 Před 2 lety

    ምንም ውል የሌለው ብትን ጨርቅ

  • @mekbibshifferahu9462
    @mekbibshifferahu9462 Před 2 lety

    የሚርድልህን ነዉ?

  • @abduhussn3445
    @abduhussn3445 Před 2 lety

    ተሪናፋ እደናተ ያለ ቲች

  • @emnatehabeta345
    @emnatehabeta345 Před 4 lety

    Set wezro fite

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 Před 2 lety

    ያደክበት ህብረተሰብ አንተንም ከሰውነት ወርደሀል።
    ስለትግራይ ምን አውርተህ ታውቃለህ ?
    የአንተን ከርስ ለመሙላት ሲባል የደሆች ደም ስፈስ ያንተ እና የዝያ ለፍላፊ ያንተ ዱኛቸው ፊልስፊና ዬት ነው ?

  • @meldaymareye3334
    @meldaymareye3334 Před 2 lety +1

    ከ ቤተመንግሥቱ ውጣ ታገኛለህ?

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před 2 lety

    የምታማክረው አቢይ ሰው ነው??
    ዘረኛ ሰነፍ ነው ካልክ የዘር ፌደራሊሙን የመተቸት ሰው ሁን።

  • @ayalewtadele3756
    @ayalewtadele3756 Před rokem

    አንተ ትለያለህ

  • @girmagebeyehu7524
    @girmagebeyehu7524 Před 2 lety

    I think this guy's rhetoric has nothing to do with philosophy. He is just preaching.

  • @voiceforthevoicelesspeople8667

    ይሄ በጥራቃ

  • @truthByWill
    @truthByWill Před rokem

    czcams.com/video/XuHqJfypFzg/video.html
    ምድር ላይ ካሉ ፍጥረታት መካከል የራሱን ዓለም ሰርቶ የሚኖረው ወይም በራሱ ዓለም የራሱን መዋቅር ሰርቶ ... የራሱን ህገ-ደንብ አውጥቶ ወይም የራሱን የኑሮ ዘይቤ ቀርጾ የሚኖረው የሰው ልጅ ብቻ ነው። ሌሎቹ ፍጥረታት እርስ በራሱ ራሱን የሚያስተዳድር ሰልፍ ገቨርኒንግ (self-governing) የሆነ ሃቢታት (habitat) ያላቸው፣ ኢኮስይስተማቸው (ecosystem) በጣም ሃርሞንየስ (harmonious) የሆነ፣ ተፈጥሯዊ ስይስተም አላቸው። ... የሰው ልጅ ግን በጣም በሚገርማችሁ ሁኔታ ... ከ...ተፈጥሮ ሃርሞንየስ (harmonious) ስይስተም ውጭ የራሱን ዓለም ፈጥሯል።
    ... የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጥረታት የሚለይበት ምክንያት ... ምንድን ነው? ስለራሱ ያለው የማንነት ችግር ስላለበት ነው እንግዲህ በእንደዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ ማንነቱን ፍለጋ፣ ራሱን ፍለጋ ወይም አይደንቲትይ ክራይሲስ (identity-crisis) ስላለበት ያንን አይደንቲትይ ክራይሲስ (identity-crisis) መፍትሄ ለማግኘት፣ ለዛ አይደንቲትይ ክራይሲስ (identity-crisis) እልባት ለማግኘት ነው እንግዲህ ይህን ሁሉ የሚሰራው፤ እና እስቲ ምንድን ነው የሰራው የሰው ልጅ? የሰው ልጅ ዓለም ምን ይመስላል? ከምን ከምን ነው የተዋቀረው? ምን ምን ዓምዶች አሉት? ...