Video není dostupné.
Omlouváme se.

የግል ስብዕና እድገት አስፈላጊነት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 08. 2024

Komentáře • 44

  • @legendarysuccess_
    @legendarysuccess_ Před 9 měsíci +7

    Next level for our country 😊

  • @lisaofficial384
    @lisaofficial384 Před 9 měsíci +6

    Respect

  • @user-tg7vb9wk1e
    @user-tg7vb9wk1e Před 9 měsíci +5

    ቅን መድረክ እንደ ስማችሁ ቅን ናችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Před 9 měsíci +7

    ቆንጆ አገላለጽ ነው በተለይም ለ ወጣቶች በሚገባቸው መልኩ ነው ያቀረብከው Gracie mille Bro🙏🙏🙏

  • @yeabsirahailu1531
    @yeabsirahailu1531 Před 9 měsíci +4

    Super

  • @user-kg9in7dx4x
    @user-kg9in7dx4x Před 9 měsíci +4

    Ante tleyaleh wdu wondme betam tmechegnaleh fetari abzto ybarkh

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 Před 9 měsíci +10

    የኔን ሂወት የቀየረ የገዘብ አመለካከቴን የቀየረ ነፂ ነዉ ወላሂ እኔ በጣም ብዙ ይከፈለኛል ግን ምንም ጣጣ የለኚም ነበር እደዉም ወረ ሳይሞላ ቸገረ ነበር ሀምሳሺ ያገኘሁ እድሜ ለነፂ አሁን እኔ ሮበረት ኬሳኪ ነኚ😂❤❤

    • @masreshow8137
      @masreshow8137 Před 8 měsíci

      ችግር ዉስጥ ነኝ እርጂኝ

    • @user-gh7yq5hf7p
      @user-gh7yq5hf7p Před 8 měsíci

      ሮበርት ኬሳኪ መፅሐፍ ምን በሚል እርዕሥ ነበር የተተረጎመው እባክህ

  • @user-oi1oj2ub5w
    @user-oi1oj2ub5w Před 8 měsíci +3

    አልሀምዱሊላህ እኔ ምንም ሳይኖረኝ ሺ አልኩ ከዛም ሚ አልኩ አሁን በቅርቡ ቢ እላለሁ አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ የሂወት ታሪኬን እነግራችሀለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @brhanetamrat9240
    @brhanetamrat9240 Před 9 měsíci +2

    ምታስተምረው ትምህርት እና ምታስተምርበት መንገድ ለየት ይላል አመሰግናለው ❤❤❤❤

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Před 8 měsíci +1

    ይህ ትምህርት ወርቅ ነው ነገር ግን የኖትፊኬሽኑ ደውል ይረብሻል በተረፈ ትምርቱን ለመግለጽ ቃላት አይበቃኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @AlphaSpeech12280
    @AlphaSpeech12280 Před 6 měsíci +1

    Golden Generation

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit Před 9 měsíci +1

    ውይ እንደው ….ስወድህ ነፂ!!!ተባረክ 🙏🏻🙏🏻አንድ ቀን አንተ መድረክ ላይ ወጥቼ መፅሀፌን እንደማስመርቅ እርግጠኛ ነኝ:: ምክንያቱም ትምህርቶችህ ቀስ በቀስ እየቀየሩኝ ...እየሞረዱኝ ....እየተስተካከሉኝ ባይገርምህ አሁን shapey ሆኛለሁ:: I feel so good and so proud of myself!!
    God bless u Men!!

    • @zerihunlelisa6658
      @zerihunlelisa6658 Před 8 měsíci

      Wow በጣም ደስ ይላል እራስን አስተምሮ መቀየር

  • @maryemendirsyoutube1858
    @maryemendirsyoutube1858 Před 9 měsíci +1

    😍😍😍ማሻአላህ

  • @eytatube7711
    @eytatube7711 Před 8 měsíci

    እንቅጭእንቅጩን ንገረን ጀግና ! እውነት እውነቱን ተናገር ማንንም አትፍራ እውነትን ብቻ ፍራ!

  • @kassahunmulatu1457
    @kassahunmulatu1457 Před 8 měsíci

    ጥሩ ስልጠና ነው። በርታ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 9 měsíci +1

    I have gained a lot and I will follow you in the future I thank you for replacing everything that you can do it ❤❤❤

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r Před 9 měsíci +1

    Thanks Natsi betam ❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 9 měsíci

    ከልብ እናመስግናለን

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh Před 8 měsíci

    I proud you

  • @richa1186
    @richa1186 Před 9 měsíci

    Thank you nesanet!

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi Před 9 měsíci

    Thanks nti sewodeh tebark

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 9 měsíci

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 Před 9 měsíci +2

    pls nesi the power of imagnation bemil titel astmrn

  • @mickeyalem1419
    @mickeyalem1419 Před 9 měsíci +4

    You are Ethiopian Robert kiyosaki

  • @meskeremdaba375
    @meskeremdaba375 Před 9 měsíci +1

    አንድ ቀን ሰብሊን አስተዋውቀን እባክህ ሳላውቃት እወዳታለው ነፂ ተባርክ የኔ ወንድም

  • @user-ki1nv2gw5n
    @user-ki1nv2gw5n Před 9 měsíci +1

    Netsanet I almost everyday see motivational videos for last 6 months gin beka action yelem ....I don't know where to start

  • @abeltoel7031
    @abeltoel7031 Před 9 měsíci

    ወንድሜ ከተሰቀለልን አምላክ ይልቅ ለምንድን ነው ጠፊ እና ሃላፊ የሆኑ ነገሮችን ለማግኘት በማሯሯጥ ላይ የተጠመድከው?አሁን የምታደርጋቸው ነገሮች ለዘልአለዋዊው ህይወትህ ስንቅ ሊሆንህ የሚችል አይመስለኝም::100 አመት ለማትሞላ እድሜ ይህን ያህል ወጣን ወረድን፣ለተቀረው infinite ህይወትስ

    • @hanichog
      @hanichog Před měsícem

      ሳትሰሩ ብሉ የሚል የትኛውም ሃይማኖት የለም። ስረቅ አላለህም ጠንቅረህ ስራ ግዜህን በአግባቡ ተጠቀም ነው ያለህ ሃይማኖት ካድ አታምልክ የሚል አለወጣውም ቢገባንማ ይሄንን ማስተማር ያለባቸው የሃይማኖት አባቶች ነበሩ

  • @user-gh7yq5hf7p
    @user-gh7yq5hf7p Před 8 měsíci +1

    የሮበርት ኬሳኪ መፅሐፍ ምን በሚል ርዕሥ ነበር ወደ አማርኛ የተተረጎመው እባክህ

  • @user-pj4zt1ml4r
    @user-pj4zt1ml4r Před 9 měsíci +1

    Adrashah yet new?

    • @genuinestage
      @genuinestage  Před 9 měsíci +1

      Bole alem cenima zewetir kidame ke 2:30 eske 6:30

  • @thinkpositive7851
    @thinkpositive7851 Před 8 měsíci

    ስልጠናህን የት እና መቼ መካፈል ይቻላል ነፂ???

  • @Salah_347
    @Salah_347 Před 8 měsíci

    Bemn aynet course new gn seowchn lectures mtaregew