ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱ የተፈጠረውን አሳዛኝ ክስተት አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱ የተፈጠረውን አሳዛኝ ክስተት አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት

Komentáře • 114

  • @meku19
    @meku19 Před 5 lety +56

    ኮለኔል ደመቀ በህይወት ያለህው አሳምነው ፅጌአችን አንተ ነህ! ተስፋ አለን በአንተ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      😭😭😭😭😭

    • @wt974
      @wt974 Před 5 lety

      ethio Abogida The ejig derejaw yewerede sera new , zinjero enkua beakmua megemet aysanatm! General asamnewn leamara yekome slehone lemeyaz seraaw yemskinun
      Dr ambachew yeabiy serawyt gedelut Kenyan

    • @piazzastudios4251
      @piazzastudios4251 Před 5 lety

      Exactly... he's their next intended target.. isun metbek gedetachin new.
      RIP Asaminew Tsigé (Dagmawi Kassa Hailu)

    • @des....451
      @des....451 Před 5 lety

      ኢትዮ እራስህ ለምን አትመራም ሌባ ሁሉ

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 Před 5 lety +16

    ወይኔ ወንድሞቸ እንዲህ በፖለቲካ ሴራ እንጣችሁ በጣም ደምተናል አማራ ንቃ እሬሳ እንቁጠር እስከመቸ አብይ እድሜህ ይጠር አንተ ጨቃኝ ፍርዱን ስጥ

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 Před 5 lety +19

    አይዞአችሁ ከመቼውም በላይ ጠንካራ ሁኑልን እዳትሸማቀቁ

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 Před 5 lety +30

    የተረፋችሁት ከዝህ ተማሩ ጎደር ደሴ ብሀር ዳር ውሎ እያልን ተከፍለን ተከፍለን ውድ ልጆችህን አሰበላን

  • @emmatube2916
    @emmatube2916 Před 5 lety +35

    አማራን የማፅዳት የመጀመሪያ ድራማ ክፍል አንድ ተጠናቆዋል
    ክፍል ሁለት ፍልም እንዳይቀጥል
    አማራ በአንድነት ልቆም ይገባል ።

  • @user-kc5mq8so7t
    @user-kc5mq8so7t Před 5 lety +14

    እግዚአብሔር ሆይ አማራን ታደጋት ፍጣሪ ሆይ !!!!

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 Před 5 lety +21

    እራስህን ጠብቅ ደሜ አንተንም እንዳያጠቁህ ኡፍፍፍፍ ጮኬም አሎጣ አለኝ

  • @user-xh9ie3ky7u
    @user-xh9ie3ky7u Před 5 lety +47

    በእኛ ሞት እነሱ ጮቤ እረገጡ የሰማይዉ አምላክ ፍርድ ይስጥ

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 Před 5 lety

      ደህና ነፃ ከሆኑት ከጀግኖቹ አብራክ ስለተፈጠርን ሁሌም ይፈትኑናል። ቢያምም የትልቅነት እጣፋንታ ነው። እንደንስር አራግፈን እንደገና በከፍታ እንበራለን።

  • @higo7840
    @higo7840 Před 5 lety +8

    ትልቁ ሥራ እነዚህ ውድ መሪዎች መሥዋዕትነት የከፈሉበትን አላማ በአንድነት ከግብ ማድረስ ነው።

  • @aregagashaw836
    @aregagashaw836 Před 5 lety +13

    የአማራ ህዝብ ጠንክር እንደ ብረት ጊዚው የሚጠናከርበት ጊዜ ነው

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 Před 5 lety +19

    የአማራ ህዝብ ትልቅ ሚና መጫወት አለበት። ከዚህ በሗላ አዴፖ አብን የሚባልበት ግዜ ላይ አይደለንም። በአንድነት መቆም አለበት።

  • @senaytzewdu4540
    @senaytzewdu4540 Před 5 lety +9

    እግዚአብሔር አተንም ይጠብቅህ

  • @melakyoseph3322
    @melakyoseph3322 Před 5 lety +7

    People of Amara: it is time for all Amara in side the country and abroad to join hands. It is a difficult time for Amara. God has a plan. Let's us all Amara unite and work as one person.

  • @kdfeify
    @kdfeify Před 5 lety +20

    እማራን ለማጥፋት የሚደረግ ሴራ ነው ::
    እግዚያብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @kdfeify
      @kdfeify Před 5 lety

      Argash Argash እማራዋ እህቴ ስላም ነቨ

  • @yesokay3047
    @yesokay3047 Před 5 lety +5

    COl. our Hope ,,
    our futher leader !!!
    we are beside you !!!!

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 5 lety +11

    በቃ ብርጋዴል ጄነራል አሳመነው ፅጌን ገደሉት እውነቱን እሚያውቀው እሱ ስለሆነ እውነቱን እንዳያወጣ አጠፉት ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጠት ይሻላል አማራ ብዙ ጀግናዎች አሉት ኮሌነር ደመቀን የአማራ ህዝብ መጠበቅ አለበት አላማቸው ምርጥ የአማራን ጀግና ማጥፋት ስለሆነ

  • @tubetube8938
    @tubetube8938 Před 5 lety +34

    እውነቱ እንዳይወጣ አሳምነው ተገደለ ይህ ሴራ ቀጥታ የፌዴራል ስራ ነው።

    • @adamuabegaz512
      @adamuabegaz512 Před 5 lety

      ትክክል ዶ/ር አብይ ባህር ዳር ምን ሊሰራ ሄደ???????

    • @hassensherif6681
      @hassensherif6681 Před 5 lety

      @@adamuabegaz512 እረ ሼም እሱ አልሄደም አትዋሹ

  • @awdarda
    @awdarda Před 5 lety +28

    ይሄ የአማራን አመራር ለመበተንና አማራን ለማጥፋት ሆን ተብሎ የተደረገ ነው: አይሳካላቸውም:: ይህን ማወቅ አለብን::

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 Před 5 lety +39

    ተስፋ እዳትቆርጡ አማራን አንገት ለማስደፋት በደንብ ታቅዶ የተሰራ ሴራ ነው

  • @user-pu3sp9my8e
    @user-pu3sp9my8e Před 5 lety +4

    ኮኔሬል፣እባህአንተም፣እሬሥህን፣ጠብቅልን፣እንፈልግሀለን፣በተርፈ፣አግዚአቤሒር፣የጠብቅህ

  • @user-oz8rq3yd7q
    @user-oz8rq3yd7q Před 5 lety +10

    ወላሂ በጣም ከፋኝ 😭😭😭😭😭 እናተን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-gz1rf2hm2v
    @user-gz1rf2hm2v Před 5 lety +2

    በእኛ ሞት እነሱ ተደሰቱ ጨፈሩ አምላክ ደስታቸውን አመድያድርገው እነዚህ ሰው በላ ጥንቦች ፈጣሪ ይገፅሳቸው

  • @user-yd3js3xd5x
    @user-yd3js3xd5x Před 5 lety +3

    ለሞቱት ነብስ ይማር የእውነት ያማል አማራ አንዱ ቢሞት ብዙ ጀግኖች አሉ አቶ ደመቀ አንተም እራስህን ጥብቅ አማራን የማጥፋት ስለሆነ ስራቸው ባለው ኢጅነር ስመኘው ተገደለ አሁንም ሆን ተብሎ የተሰራ ድራማ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @zelalmabate3786
    @zelalmabate3786 Před 5 lety +4

    በትክክል

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +9

    እኔን አፈር ይብላኝ ወገኖቸ ከሞኝነታችሁ ብዛት እኮነው ይሄሁሉ ግፍ እሚደርስ ፋኖውማ ዝምብሎል አሁን ፌዴራል ነው የወረረው አገራችንዶክተር አብይ የስራህን ይስጥህ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +14

    አማራ አንድ ሆኖ እራሡን ከጥላት ማዳን አለበት

  • @peace9955
    @peace9955 Před 5 lety +3

    Welahi new milachu kezih buhala ye Amhara hized yemechereshaw midenbet wey mitefabet gize new. Hulachinm tenkeren tebabiren mashenf alebin kezih belay mote yelem

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 5 lety +20

    አማራን የማዳክም ሴራ ነው የተሰራው አሁንም አማራ ንቃ እርስ በእርስህ ተናበቡ

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 Před 5 lety +4

    Ayzuachu wandim ehitoche fetary yatsinachu hulum le bego new gegina yimotal tigil yiketilal ehen aminalewu

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 Před 5 lety +9

    አማራነቴን ጠላሁ ምክንያቱም አንድ ላይ ስላልሆንን ሁሉም ፈነጨብን

    • @wt974
      @wt974 Před 5 lety +3

      neima es denkoro neh yhe kalgebah ! Yhen Hulu yefetsemew onegawy abey new

    • @user-gt6ti7tm6e
      @user-gt6ti7tm6e Před 5 lety +2

      አማራነት የሚጠላ ማንነት አይደለም ተሳስተሻል

  • @solomontibebu4630
    @solomontibebu4630 Před 5 lety +2

    God bless you! You are very good political analyst and understand all conspiracy ahead of time

  • @abiyeskinder6254
    @abiyeskinder6254 Před 5 lety +2

    All Amhara including diaspora and others, this is the time to come together as one, help our people in all aspects. We should stand as one. Every effort counts. The current ADP leaders should come forward and lead the region and ask defense force to leave the region immediately.

  • @user-ce2uk7oj3m
    @user-ce2uk7oj3m Před 5 lety +22

    እራሥህን ጠብቅ አንተም

  • @salammar7217
    @salammar7217 Před 5 lety +1

    እራስእን ጠብቅ አተም የአማራን ጀግኖች እየመረጡ እየጠፉት ነው ሁፍ እኔ አማራ አይደለውም ግን በጣም በዛ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před 5 lety

    ደህና ነፃ ከሆኑት ከጀግኖቹ አብራክ ስለተፈጠርን ሁሌም ይፈትኑናል። ቢያምም የትልቅነት እጣፋንታ ነው። እንደንስር አራግፈን እንደገና ከፍታ እንበራለን።

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 Před 5 lety +4

    Ye Abiy Sira Poltica Aramaje Koshasha Sew new.

  • @user-gl9up2cp8d
    @user-gl9up2cp8d Před 5 lety +1

    በጣም ትክክል ነህ ብዙሚስጥር ነው ግን ይመስለኛል የአብይ አህመድ እጅ አለበት ከሚሴ ያሁሉ ሰው ሲያልቅ መከላከያ ተለምኖ ነው የገባው ግን ብሁርዳር በሰላሳ ደቂቃ ነው የገባው ስልዚህ ምንም ጥርጥር የለውም አብይ አለት አሳም ነው ይህን አይሰራም

  • @user-gz1rf2hm2v
    @user-gz1rf2hm2v Před 5 lety +1

    ትክክል ኮሌነር ደመቀ መበርታት አለብን እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ይሄ ሸለምጥማጥ እየሳቀ እየገደለን ነው የአማራ ህዝብ መደራጀት መጠንከር አለበት

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 5 lety

    የሞቱትን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር አሜን።

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před 5 lety +4

    ባለቤቱን ካልናቁ ቤቱን አይነቀንቁ

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Před 5 lety +2

    Where is Demeke Mekinen? Where is Degu Andargachew?

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 Před 5 lety +3

    AMHARA SAYEKEFAFELE BANDA LAYE YEKUM YE ABIYN SIRA MAKESHEF ALEBEN.!!!

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 5 lety +4

    General Asmanew didn't do anything. He is Not that stupid. He is a military personell. Abiy was scared by the possible popularity of Eskinder at Bahrdar.

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 5 lety

    ትክክል ነው ምክር ነው

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 Před 5 lety +4

    ለማንኛውም ቀኝም ነፈሰ ግራ እራስህን ጠብቅ

  • @awdarda
    @awdarda Před 5 lety +3

    ኮሌኔል ትክክል አባባል::

  • @husseinnuri8930
    @husseinnuri8930 Před 5 lety +1

    Betam yamal yanadedal

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před 5 lety +3

    ተራውን ህዝብ ነበረ የሚገሉት አሁን ደም ወደ ባለስልጣናት ገቡ ያአማራ ህዝብ መቸ ነው የሚገባው ሁሌ መገደሉ በቃ የሚሉ ኤጪ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ሆይ ፈረዴንንን

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 5 lety +3

    ጀግናችን ስናጣ ጥሪ ሲያደርግላቹ ብትደርሱለት ምን ነበረ? ኮሌነር ደመቀ ዘዉዱ ምን አለበት ብትደርሱለት😭😭😭😭😭😭

    • @jemilajemila1553
      @jemilajemila1553 Před 5 lety

      ወንድሜነክ መቸ እሱን ይገሉታል ብለው አስበው ብለክ ማለቴ እስከ አራት ስሀት እኮ አሳምነው ቤቱ ነበር ከዛም ኔቶርክ ተዘጋ እንጂ የባህርዳር ጀግኖችስ መች ያስነከት ነበር ብቻ ያማል

    • @MIkItube
      @MIkItube Před 5 lety

      @@jemilajemila1553 😭😭😭😭 ብዙ ዘመድ ወገን ሞቶብናል ግን የአሳምናቸው ነገር😭😭😭😭😭

  • @ahlambetful6440
    @ahlambetful6440 Před 5 lety +1

    ሀሣቡ በደንብ ገብቶሀል ለማን ኛውም ነብሥህን ጠብቅ

  • @service5030
    @service5030 Před 5 lety

    ውይ ኮኔሬልየ ከእግዜር ብታች አተ አለህን ለአማራ ህዝብ ሞትን ለገዳይ የሞቱትን ነፍስ ይማር የአባቸው ሞት ሆድሆደን በላው ውይይይ እፍፍፍፍ

  • @tsehaytad4016
    @tsehaytad4016 Před 5 lety +1

    Jegnaye co,demeke nurelen anten saseb leba yeregagal!!

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 Před 5 lety

    Egezeheber ntseu yistani waganoche

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 Před 5 lety +1

    Ade meune newe amhra abne adpa eyke atekefafelu ongna abyi edmytkwchu ewku amhra aymotme alku nfse yemar megdle meshnfe new

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 Před 5 lety +1

    Er Tetenkeke Antem kronile Demeke

  • @auser4544
    @auser4544 Před 5 lety

    ማነው የሜታመነው ? እኔ የበቃኝ አብይና ለማ የኢትዮጵያን ህዝብ ካታለሉ በሗላ ነው ::ተስፋ ነበረኝ እነሱ እኳ የአምላክን ስም ስለሜጠሩ ክፉ ለማድረግ ይቆጠባሉ ብዬ :: የሜጠሩት ኢየሱስ ክርስቶስ በርግጥ እነዚህን ጀግኖች ገደለው ከሆነ የስራቸውን ይስጣቸው ::የሙቱትን ነፍስ ይማር ::

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +1

    ENAMSEGNALEN KORENELE EGNAM KE 1 SIDE YETSTEN MEGLCHA ALTQBLENM BEZYA SIDE HULU ALQEWALE MERJA EDAYESTE AMRA 1 HONO YEQTELE !!!

  • @uhhf5480
    @uhhf5480 Před 5 lety

    በእኛላይመጮህምንይባላልየተጎዳነውእኛብቻአማራንቃ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +4

    ቆይታያላችሁ አሁን በዚሰበብ ብሎ ጊዜያዊ አዋጅ ነውእንዲጣል ነውእሚያደርግ አብይ ከዛም ሰውን እንደፈለገ ይጨፈጭፋል

  • @des....451
    @des....451 Před 5 lety

    አማራ መቸ ነው ከአይን ውጭ በድብቅ የሚሰራው እዮልኝ እዮልኝ ይመስላል ።ኮሎኔልም መደበቅ ነው ያለበት ሊገደል ይችላል ኢንተርቪው ለማንም ሚዲያ መስጠቱን ያቁም

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 Před 5 lety +5

    አቶ ደምቀ መንግስት እራሱ እኮ ነው ድራማ ሰርቶ ያገዳደላቸው ስልዝ ከሱ ምንድን ነው እውነት የምንትብቀው የምፍልጋቸውን ሰዎች በሙሉ ገደላቸው በቃ ይሄው ነው ነገሩ

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 5 lety +1

    እባክህ እራስክን ጠብቅ

  • @user-ry8mc2mf6p
    @user-ry8mc2mf6p Před 5 lety

    እዛ ያላችሁ ህዝቡን አረጋጉ አብኖች አስራቶች አሁን ወርቅ በእሳት እደሚፈተነው እናንተም የምትፈተኑበት ነው ዳግም አሳምነው ፅጌ ሆናችሁ እድናያችሁ ምኞታችን ነው።እኛም ከጎናችሁ ነን ኮኔኔር ደመቀ ዘውዱ አተና መሰሎችህ እና የአማራ የክልል ፀጥታው እጅ ለጅ ከተያያዘ እናሸንፋለን የኦነጉ አብይመፈንጫ አንሆንም

  • @temesgentyub2176
    @temesgentyub2176 Před 5 lety

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamhagere6597
    @selamhagere6597 Před 5 lety

    Abiy did that

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt Před 5 lety +1

    እረ ኮረኔል አንተም ተጠንቀቅ

  • @enenegn3484
    @enenegn3484 Před 5 lety

    አብይ አህመድ የንጹህን ደም ይጥራህ።

  • @des....451
    @des....451 Před 5 lety

    የቀሩትን ሰወች ለማስገደል ካልሆነ ይህን አይነት ስራ አትስሩ እባካችሁ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 5 lety

    ማነው መግለጫ የሚሰጥ? ምን መንግስት አለን

  • @astuka3938
    @astuka3938 Před 5 lety +1

    እማራን ለማጥፋት የሚደረግ ሴራ ነው :

  • @axstraaxstra8331
    @axstraaxstra8331 Před 5 lety +1

    አተም እራስህን ጠብቅ

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 Před 5 lety

    ኮ /ር አንተም እራስክን ጠብቅ ከአላህ በታች ግን አንተ አላፊነት ወስደክ በአዲሱ አመራር ውስጥ የጀነራል አሳምነው ፅጌን ስራ ብሰራ ሚል እምነትአለኝ ማለትም ያሰለጠናቸው ለዩ ሀይሉች እና ሚኒሻወች መበተን የለባቸውም እኛም ከምንግዜውም አንድነባ
    ታችን መጠበቅ አለብን ጀነራል አሳምነውም ሆነ ሌሎች ወንድሞቻችን የተገደሉት አማራ በማለታቸው ነው እንጂ ይች ፊሊም ናት

  • @astulove1235
    @astulove1235 Před 5 lety

    Ena eko amara amara mndn new amara ethiopa aydelo enda ers berasacw eyetebalacw leslltan blacw hzbun atastersubn yzwacw yhid abu

  • @abuhalid4460
    @abuhalid4460 Před 5 lety +2

    ተስፋችነ አንተ ነህ

    • @user-br5sw5hv2n
      @user-br5sw5hv2n Před 5 lety

      ለማንኛውም እትም እራስህን ጠብቅ

  • @johnsami236
    @johnsami236 Před 5 lety

    ኣንተ ነበርክ ሞመት ምገባህ ኣንተ ገዳይ ሰው በሊታ

  • @user-dj7xm6jh5p
    @user-dj7xm6jh5p Před 5 lety

    እንዳንተ ማን ገብቶት

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 Před 5 lety +2

    Demqa 👎🏿👎🏿👎🏿 you are one of the problem we asking our government to do some thing

    • @yesokay3047
      @yesokay3047 Před 5 lety +2

      you ppl are Vampir
      grewth with blood
      we will fix you soon
      Ethiopia Tekdem with our Blood

    • @user-lc8yy3hn5z
      @user-lc8yy3hn5z Před 5 lety +1

      ከብት, ግዜሺን ጠብቁ! ደም ጠጪ ሴጣን!!!

    • @user-zc8sr1sh9j
      @user-zc8sr1sh9j Před 5 lety +1

      በዚህ በውሸት እንጊሊዘኛ መሣደብ በዚህ ሠአት ለምን አሥፈለገ።

    • @yesokay3047
      @yesokay3047 Před 5 lety

      @@user-zc8sr1sh9j
      I am not english speaker ,if i need i will sppeak like Queen Mom
      our Futher leaders is Col.Demek Mekonen ,,not others

  • @higo7840
    @higo7840 Před 5 lety

    እንደው አሳምነው ምን ሰይጣን ገብቶበት ነው ለራሱም ለህዝቡም የማይጠቅም አሳፋሪና ወንድሙዎችን ቀጥፎ ራሱን ያጠፋው???????????????????????????? ወይ ነዶ!!

    • @wederawedera925
      @wederawedera925 Před 5 lety

      mane manen endktf satk lferd atchkul asmnew saykedmut ykedm lehone ychelal leatf yade adlem.

    • @user-lc8yy3hn5z
      @user-lc8yy3hn5z Před 5 lety

      ክፍታፍ ቅርናታም ጋላ, ከብት!!!

    • @higo7840
      @higo7840 Před 5 lety

      @@wederawedera925 ልክ ነሽ የሱን ፌስ ማስክ አርገው ከሆነስ ማን ያወቃል? የፌደራል ሰራዊት እንዴት እዛ ሊገኝ ቻለ?ሰአረንስ እዴት ገደሉት? የልባቸውን ከሰሩ በኃላ አሰደው ገድለውት ይሆናል። ማን ያውቃል?

    • @higo7840
      @higo7840 Před 5 lety

      @@user-lc8yy3hn5z ይሄ ነው ደደብነታችን ሌላውንን በመስደብና በማንኳሰስ እንረካለን። ማን እንደሆንኩ ?ምን እንደሆክ ?ምን እንደ ምመስል ? ብታውቂ ለሌላ ነገር ባልቸኮልሽ ነበር። ትግሬ /አማራ ።ጋላ ማለት ስድብ ከመሰለሽ።

    • @masschere8515
      @masschere8515 Před 5 lety +1

      የተአባሽ አየሽ ክፍት አፍ