ማዲንጎ አፈወርቅ/የአራተኛው ጣትሽ - Madingo Afework/ye-arategnaw tatsh
Vložit
- čas přidán 28. 02. 2017
- No Copyright Infringement Intended.
Fair Use Only!!
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
ገረመኝ ገረመኝ
ኧረ እኔን ገረመኝ ገረመኝ
አመመኝ አመመኝ
ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ
ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ
ሳላይሽ እንዳትሄጅ ማነው የመከረሽ እናትዬ
ደጉ ወዳጅሽ ነው ወይ መጥፊያሽን ያሳየሽ የኔ ቆንጆ
አላነድም እሳት አላሞቅም ቤቱን እናትዬ
ባንቺም አልወደድኩት ማንደዱን ማጥፋቱን የኔ ቆንጆ
ያራተኛው ጣትሽ ቀለበት
አይወድቅም ነበረ በጉልበት
ወደቀብሽ አሉ በቀላሉ
ለካስ ገላ ያከሳል ቃል ማጉደሉ
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
ገረመኝ ገረመኝ
ኧረ እኔን ገረመኝ ገረመኝ
አመመኝ አመመኝ
ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ
ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ
ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ
ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ
አሁን ምን ያደርጋል ዕድሜሽን ብቆጥረው እናትዬ
አንሼሽ ማደሬን መበለጤን ሳውቀው የኔ ቆንጆ
አምላክ ስለሰራት ምድርን በክብነት እናትዬ
ዞሮ አይመጣ የለም ወደ ነበረበት የኔ ቆንጆ
የወዳጄን ነገር ሳስበው
መምጣትዋም መሄዷም ህልም ነው
ይቺን እንቆቅልሽ ፈቺው ማነው
ትናንት የኔ ገላ ዛሬ የሰው ሰው
የወዳጄን ነገር ሳስበው
መምጣትዋም መሄዷም ህልም ነው
ይቺን እንቆቅልሽ ፈቺው ማነው
ትናንት የኔ ገላ ዛሬ የሰው ሰው
ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ
ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ
አለሁ እንጂ ፍቅርሽ እንደቀጣኝ
ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ - Hudba
ምንው ባልሰማው አልኩ ባልነገሩኝ አልኩ ወይ ያንተ አድናቂ ባልሆንኩ ተመኘሁ😭😭😭😭😭ማዲ
ዝም ብየ ሳዳምጠው እንባየ ይፍሳል አይ ስደት
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መገድ አድም የሚጠላ ወይም የሚወደድ 👏👏👏
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መገድ አንድም የሚጠላው ጎዳናው አንድም የሚወደድ👌
መለየት 👉💔💔💔😭
ማድዬዬዬዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ግን የማዲ ሞት እንደኔ ያገበገበው ማነው???😭😭😭😭😭😭😭ሁሌም እወድህ አለሁ ማዲየ😭😭😭😭😭
wow yager leji
መለየት ክፉ እጣ ባይፈቀርስ አቦ ቃል ማፍረስ ከባድ ነው የግር እሳት ሆነብኝ ቃሌን ሰበርኩት
.
😢😢😢😢😢😢
wwwow more 💝 💝 💝 💝
Lemindnew download yelelew 😴
Tg ላይ ሄደህ በspotify bot search አርገው ታወርደዋለህ
ማዲ ፍቅር በብዛት አቦ
ዘፈኖችክ ሁሉ ይመቻሉ ማኛ ሰው
ወይ ፍቅር የስራህን ይስጥህ
አሜን አዉ ይስጥህ😂😂😂
💓💓💓💓💓💓💓💓👌👌
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
rip
♥♥♥♥♥
😪😪😪 tzita aleben eco
ምን ዋጋ አለው የሞት ጓዳናው ወስዶ አይመልስ አመመኝ ኡፍ
ኑራናዘዳራ አምራልዘዳራ
ከታወስከማነዉየምለየዉ
😭😭😭😭
Kiya
ቃሌ ላፈርሰ ሳምት ቀረኝ ሰልማመጠዉ ያለ እሱ ወንድ የጠፍ መሰለዉ🙄🙄🙄🙄😘😘😘
Anite satiragni kelebet aserki bel lekirsitina emetalehu anite set lemewiled ene demo wendochin bicha mifeligew akalehu endalarek yefara kelebet hhhh tiru ene no hhhhhh kelebetu lene endayihon yezefenikew mokirh eyi
..