ጀዛከሏህ 2 ሼይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ክፍል 2 ከሞት ብዙ ጊዜ ተርፊያለሁ በረንዳ ላይ አድርያለሁ ጀዛከላህ ኸይር ልዩ ዝግጅት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 440

  • @harunmedianetwork
    @harunmedianetwork  Před 2 lety +78

    ሃሩን ሚዲያ መሰል ስራዎችን ወደፊት በሰፊው አጠናክሮ መስራት ይጠበቅበታል። ለዚህም እርሶም የሃሩን ሚዲያ ሜንበርሺፕ ፎሮሙን በመሙላት ሃሩን ሚዲያን በቋሚነት ያጠናክሩ bit.ly/3riIeMi

    • @user-fg6ut7nr9q
      @user-fg6ut7nr9q Před 2 lety +4

      መርሀባ

    • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
      @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ Před 2 lety +4

      እኔ በዋትሳፕ አባል ነኝ ኢንሻአላህ በርቱ አንበሶቼ 👍

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety +2

      💖💘❤

    • @-nbyhtube5218
      @-nbyhtube5218 Před 2 lety +4

      እኔበጣም የማሳዝነኝ ወሎ ያለው ሽርክና ቢድኣ ሳስበው ሀገርመግባት ያስጠላኛል። መውሊድ ሲያደርጉ ባይኔ ያየሁት በጆሮየ የሰማሁት አልረሳኝአለ አሁንም። አልቀረምአሉኝ ሽርኩም መውሊዱም ጫቱም

    • @Mወሎየዋ-r9t
      @Mወሎየዋ-r9t Před 2 lety +2

      አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀሩን ሜዲያ ጀዛከላህ ኸይር አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 Před 2 lety +25

    የጓሮ ፍል ውሀ የልጥ መንከሪያ ነው አሉ እኔ ልንከራተት ልብ ይነካል ያሳለፉት አላህ የዲኒያን ችግር በአኼራ ጀነት ይካሰወት ሸኽ ያረብ አንተ ጠብቅልን ኡለሞቻችንን! ሀሩን ሚድያ ጀዛከላህ በርታ አብዱሬ

  • @fafilove760
    @fafilove760 Před 2 lety +7

    ምን ብዬ ልኮምት ብቻ አላህን አንድ ነገር እለምነዋለሁ እድሜያቸውን እዲያረዝምልን😢

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Před 2 lety +25

    አላህ ርጂም እድሜ ይስጥልኝ ሽህ ስይድ አህመድ ሙስጠፍ በጣም ነው የመውደወት ትምህርታቸው በጣም ይገባኛል እርጂም እድሜ ይስጥልኝ

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety +1

      እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
      አላህ ያቆይልንንን

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 Před 2 lety

      አላሀምዱሊላህህህ

  • @የሰኢድልጅ
    @የሰኢድልጅ Před 2 lety +14

    😭ሱብሀነክ አሊሞች እዉነትም የነብያት ወራሾች ናችሁ 😭

  • @zahrazh5293
    @zahrazh5293 Před 2 lety +13

    ውስጤ ተላወስ ወላሂ የንሱን ታሪክ ትስማ እንደዝህ ደክማቼሁ እኛግን ተመቻቼቶልን መማር አቅቶናን የኔ አባት አላህ በዱናም በእርሂራም የልፍትሁን ዋጋ ይስጥውት

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Před 2 lety +1

      አሚንንን ወላሂ. በጣም አላህ. ይሄዲነ

    • @zahrazh5293
      @zahrazh5293 Před 2 lety

      አሚን ያረብ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před 2 lety +5

    ሸህ ሰይድ
    ሸህ ሙሀመድ ሀመዲን
    ሸህ ሙሀመድ ጣሂር
    ሸህ ሙሀመድ ዘይን
    ሸህ አህመድ አደም
    ሸህ ኢሊያስ
    ……………… ስወዳቸው አላህ ይጠብቃቸው ያረብብብብብብ

  • @omuhekemazed2664
    @omuhekemazed2664 Před 2 lety +33

    ሀሩኖች በዚሁ ቀጥሎበት ከነሱ የሂወት ታሪክ ብዙ እንማራለን ብየ አስባለሁ አላህ ጤና እና እዲሜ ይስጣችሁ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 2 lety +10

    የሱብሃን አላህ እንዲህ ተላፍቶ የተገኘ እውቀት አሁን እንቃልድባታላን አላሆይ ልቦና ስጣን አሊሞቻችንን ጠብቅልን

  • @Dhe-jh3cu
    @Dhe-jh3cu Před 2 lety +6

    ማሻአላህ.ደስስትሉ.አላህ.ይጨምርላቹ.ሸሀችን.አላህ.ጀዛዎትን.ይክፈሎት.በዱንያም.በአኬራም

  • @user-te8vy3gd6i
    @user-te8vy3gd6i Před 2 lety +5

    አላህእረጀምእድሜእናጤናለሽህሰይድአህመድሙሰጠፍ👍👍👍

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 2 lety +5

    ጃዛክ አላሁ ከይራን ሃቂቃ አላህ ይጠውል ኡሙረኩም

  • @nuriyaahmedin4218
    @nuriyaahmedin4218 Před 2 lety +3

    አላህ እድሜ ና ጤና ይስጦትያረብ ለአላህ ብዬ እወዶታለሁ

  • @umuebrahimumusemira1607
    @umuebrahimumusemira1607 Před 2 lety +6

    የኔ አባት እረጂም እድሜ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Před 2 lety +11

    አላህ እደሜ ይስጥውት ውነትም ጀዛክላህ😭😭😭

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 Před 2 lety +24

    وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَـٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ
    የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡

    • @user-wh8yf8xv6j
      @user-wh8yf8xv6j Před 2 lety +1

      በራቅህ ማንነት ና እንቀበልህ የሁሱን ቻናል አውቀዋለሁ

    • @iammuslimtube2506
      @iammuslimtube2506 Před 2 lety

      @@user-wh8yf8xv6j የሱ አይደለም እንዴ አረኩት ለማንኛውም

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ

    ሼክዋዬ እኔ ለአላህ ብዬ ነዉ እምወደዎት ብዙ ነገር ነዉ ከእርሰዎ የተማርኩት ብዙዙዙ ከምናገረዉ በላይ እወደዎታለሁ ረጅም እድሜ ሁልግዜ የእርሰዎን ተፍሲር የዛሬ 5&6አመት በፊት የተለቀቀዉን ተፍሲርዎን አሁን ላይ እኔ ሳዳምጥ ነዉ እምዉለዉ ረበና ይሃፍዝኩም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Před 2 lety +8

    ሱብህን አለህ ያኔ አበት ሽኽ ችን አለህ ይጠብቆት ያርብ ውስጤ ኖት ♥♥♥♥
    ሶሎለሁ አልለህ ውስለም ♥♥♥♥
    አሚንንንንንንን ያርብ

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 Před 2 lety +11

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @emanmehammed3984
    @emanmehammed3984 Před 2 lety +5

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před 2 lety +4

    ይሄን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ በሙሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ላይክ እያደረጋችሁ ውዶችየ

  • @islamyoutube592
    @islamyoutube592 Před 2 lety +22

    አላህ ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ደስ ትላላችሁ ወላሂ ያሰላም

  • @ባህርዛፍ
    @ባህርዛፍ Před 2 lety +7

    የኔ አባት አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረብ

  • @maryamali5748
    @maryamali5748 Před 2 lety +11

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nurtttyub5788
    @nurtttyub5788 Před 2 lety +4

    ሡብሀነአላሂ 😢የረብ አላህየ ሙስሊመችን አተጠብቃቸው

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Před 2 lety +6

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
    በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ሀሩኖች የኛ ምርጦች በርቱ

  • @shamesadinhassen9913
    @shamesadinhassen9913 Před 2 lety +3

    አለህ እድሜዬቻው ረዢም የርግልን

  • @hibahtube3033
    @hibahtube3033 Před 2 lety +7

    ሸይሁና አላህ እዲሜወን ያስረዝምልን እንግዶች ሲገቡ ያሣዩት ፈገግታ ብቻ በቂ ነው
    እሳቸው ይህን ሁሉ ችግር ተቋቁመው ዛሬ ከዚህ ደርሸዋል እኛ ግን ሁሉ ነገር ተመቻችቶልን ባዶ ነን

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Před 2 lety +4

    መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል ሀሩኖች እና አፍሪካ ቲቪ አላህ ይጨምርላችሁ ሸሀችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 Před 2 lety +5

    # ከወዳጆች ሁሉ ወዳጂ!!
    ከአጋዦች ሁሉ አጋዢ!!
    ማን አለ እንደ አላህ።

  • @user-dy6vh6jj2x
    @user-dy6vh6jj2x Před 2 lety +5

    አላሕ ይጠብቀውት ያሸሑና 💞

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 Před 2 lety +3

    አላህሱበሀነሁ ተአላ ረጅምእድሜናጤናይስጣችሁ ያረብ ሙስሊምእህትናወድሞቼ በዱአበርቱ

  • @user-ql6my4nw4m
    @user-ql6my4nw4m Před 2 lety +9

    አላህ እድሚችሁን ያሰረዝመው አሎሞቻን ያረብ

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety +2

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😍

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Před 2 lety +4

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ ጀዛኩሙላ ኸይር ሸሀቺን ጤና ናእድሜ ይስጥልን ያረብ

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 Před 2 lety +5

    ሸሀቸን አላህ ኸይረ ሰራቹሁን አላህ ይቀበላቹሁ በጀነት ይመዳቹሁ የሰልወን ያብዛልን እንወድወታለን ከኛ በላይ አላህ ይውደድወት

  • @aeishatube
    @aeishatube Před 2 lety +4

    አሰላም አለይኩም ወራመቱላሃ ወበረካትሁ ማሻአላህ በመላው አለም ለምትገኝ የኢስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443 ኛው ዐ/ሂ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን

  • @samiraahmed2446
    @samiraahmed2446 Před 2 lety +6

    አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Před 2 lety +2

    አላህ እረዥም እድሜ ኢስጦት ኢኔአባት ኡዶታለው

  • @user-sw7vz1pb8d
    @user-sw7vz1pb8d Před 2 lety +4

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላሕ ታምራላችሁ ሸህ አችን አላሕ ረጅም እድሜ ይሥጥልን ወላሒ እኔ በጣምነው እምወዳቸው

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 Před 2 lety +2

    የኔ መምህር አላህ ይሀፍዘዎ እኔ እርሰዎን የምገልፅበት ቃል የለኝም

  • @samerashafi4106
    @samerashafi4106 Před 2 lety +2

    አላህ ይጠበቅልን ሸህ ሰይድ አህመድ ሙሰጠፍ

  • @f5692
    @f5692 Před 2 lety +6

    አላህ ይጠውል ኡምረዎት ሸህና እዲህ በስቃይ የመጣ ኢልም አላህ በጀነተል ነኢም ያስመቸዎት

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub Před 2 lety +5

    ሼኸና አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት
    የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት የዋስታፕ ግሩፕ
    ተፍሲራው ፈታዋው ወላሂ እስካሁን በሂወቴ ምንም ነገር ጥያቄ ሆኖብኝ አያውቅም እርሰዎ ስላስተማሩን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር💜

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 Před 2 lety +6

    ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው መሻኢኮችን ኦሎሞችን አላህ ይጠብቃቸው ሀያታቸውን ያርዝመው

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 Před 2 lety +6

    አሰላም ዋለይኩም ወረህመቱላህ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዝርያችሁ ይብዛልን

  • @sofibintabdullah9746
    @sofibintabdullah9746 Před 2 lety +9

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ሼኽና በጣም ነው ምወደዎት አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ከአፊያ ጋ

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety +7

    አላህ ርሚቸወን ያሰረዝምልን ኡለማወቻችን😭😍

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 Před 2 lety +1

    የአሏህ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጠወት ያሸኽ

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😍

  • @AsAs-cq9bk
    @AsAs-cq9bk Před 2 lety +2

    እድሕ ሑንው የተማረሠው ነው አላሕ ጋርየሚገናኝው አላሕ እረጅም እድሜ ከጢጤናጋር ይሥጠወት እኝም አንጠቀምበውት

  • @playlist6960
    @playlist6960 Před 2 lety +3

    ረጅም እድሜ አባታችን አላህ ያቆዮት

  • @t0783
    @t0783 Před 2 lety +5

    አላህ እድሜቸዉን ያርዝምልን

  • @ፈስተቂምከማኡሚርተ

    እረዝም እድሜ ከጤናጋር ጀዛኩምሏሁ ኸይር

  • @ሃዉለት
    @ሃዉለት Před 2 lety +1

    ጀዛኩሙሏህ ወኸይረን ጀዛ አላህ እዴሜቸውን ያርዝመው አላህ አጅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Před 2 lety +1

    አላህ እድሜና ጤና ሸህና ሀቢቢ አስታዝ አህመድ ሙሥጠፋ ከምወዳቸው ኡሥታዞች አዱ አዛኝ ባበቴ

  • @user-ed6ko9ly8g
    @user-ed6ko9ly8g Před 2 lety +4

    አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእውነት እኔ በሽኽ ሰይድ አህመድ ምክኒያት ከነበረው በት ጨለማ ወደብረሀን የተመለስኩት

  • @hidayatube8965
    @hidayatube8965 Před 2 lety +12

    መሻይኮቻችን አላህ በጤና በደሣታ ያኑርልን 🤲

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Před 2 lety +4

    አጂብ እኛም ተፈተን ስራጣን ምናምን ቲርኪሚርኪ. እንላል መሻይኮቻችን ሁሉም. ቢቀርብው. ለወጣቱው. ብርታ ይሆናሉው. አላህ ይሀፍዝኩም የሸክ ያረብ እህህህህህ. እኔ በባም በደስታም ነው የጨረስኩት

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 2 lety +1

    ሽህ ሰኢድ የኛ እንቁ አባት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠወት እንወድወታለን

  • @adghcgjh4007
    @adghcgjh4007 Před 2 lety +5

    አላህ ይጠውል ኡምርኩም ያሸይኽ ከአፊያ ጋር በጣም ነው ለኡማው የሚያስቡት አላህ ለናተም ፊዱንያ ወልአኸራ ያሳካላችሁ

  • @iloveethiopia2653
    @iloveethiopia2653 Před 2 lety +2

    ረጅም እድሜ ያረብ ለኡለሙወቸ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    ماشا الله الله يحفظكم أحبتي فب الله

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety +2

    አህለን ወሰህለንን የእኛ ወርቆች
    አላህ ሀያታችሁን ያረዝምንል 😍 ሁለችሁንም ሺ አመት ኑሩልንንን
    #ኡለማዋች የነብያቶች ወራሽ ናቸው እና በሂወት ሳሉ
    እንከባከባቸው ። #ሀሩንን ሚድያ ትልቅ ስራ እየሰራ ነው ወላሂ ሙስሊሙ ማህበርሰብ ደግሞ #ሀሩንን ሚድያን ማገዝ አለበት ።

  • @ነኝየሙስሊምልጅ

    ኡፈይ እዴት ደስ ይላል አላህ የቆይልን

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Před 2 lety +5

    አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ

    • @rokiyaabase3720
      @rokiyaabase3720 Před 2 lety

      የሼህ ሠኢድ ቁጥር ካለ ላኩልኝ

  • @hndehamar3712
    @hndehamar3712 Před 2 lety +3

    ጀዛኩሙላኸይር ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yimersied2139
    @yimersied2139 Před 2 lety +2

    ጀዛህ አላህ ኸይር ለሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ያረብ

  • @user-wm1lw8pr8d
    @user-wm1lw8pr8d Před 2 lety +2

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በዱንያም በአኼራም

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před 2 lety +5

    አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ ያረብ

  • @zekidemisawrara4186
    @zekidemisawrara4186 Před 2 lety +3

    ምርጦቻችን ማሻአላህ

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 2 lety +1

    መሽአላህ ተባረክ አላህ ሸሀችን አላህ እረጅም እድሜየና አፊያ ይስጠወት ጀዛወንም አላህ ፈረዶስን ይወፈቀወ ሀሮን ሚዲያንም በጣምእናመሰግናለን

  • @riyadshemesuatazo
    @riyadshemesuatazo Před 2 lety +2

    ሱቡሀን አላህ አላህ እድመይቹ ይርዝመው ከጤና ጋ

  • @fatumayyesuf6613
    @fatumayyesuf6613 Před 2 lety +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን

  • @user-ml4di3mu5z
    @user-ml4di3mu5z Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ምርጥ ስራነው አብድሬ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ😍

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ Před 2 lety +1

    አሠላሙአለይኩም ወበራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይርን አሪፍ ጅምር ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @hayatali7263
    @hayatali7263 Před 2 lety +3

    እድሜወትይርዘምያረብእኛንምተጠቃሚያድርገንያረብ

  • @helimetyoutube1042
    @helimetyoutube1042 Před 2 lety

    አላህ እድሜ ከጤናጋራ ይወፉቀወት ሸህ አህመድ ሙሥጠፋ ትምርትህ በጣም ይገባኛል እናተም በተናገራቹሁት አላህ ጀዛቹሁን ይክፈላቹሁ እኛም በሰማነው ተግባር ላየይ የምናውለው ያርገን ይረብ

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሸህ ሰኢድ አላህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ይስጥዎት ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @merdeyamohamad2210
    @merdeyamohamad2210 Před 2 lety +2

    አላህ እድሜና ጤናን ይስጦት

  • @sumiyasumiya667
    @sumiyasumiya667 Před 2 lety +1

    يا شيخ الله يطول عمرك يارب

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Před 2 lety +6

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ለታላቁ ወር እረመዳን በሰላም አደረሳችሁ እረመዳን ሙባረክ አላህ ከተጠቀሙበት ያረገን ያረብ

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ተባርካላህ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety +1

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😍

  • @user-th3zj1mo6g
    @user-th3zj1mo6g Před 2 lety +3

    አላህ እድሚያችሁን ያስረዝምልን ያሸህ

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😍

  • @user-hi4md9de9r
    @user-hi4md9de9r Před 2 lety

    የኢልማ አባታችንእድሜያቸውን ያርዝምልን ሸህ ሰኢድአህመድ ሸህመሀመድ ሀሚድን ኡስታዝ አብዱል መጂድ አላህ ያረህማው ሌሎችም መሰረቴናቸው

  • @user-ye2dz9mf8n
    @user-ye2dz9mf8n Před 2 lety +3

    ሽክ ሰይድ ይለያሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከሙሉ አፍያጋ አላህ ይስጥልን ሀሩን ሚድያና አፍሪካ ቲቪ ለምታደርጉት አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @user-lk9oy6jk4t
    @user-lk9oy6jk4t Před 2 lety +1

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ያጀማአ ሸኽቸንም አላህ ያቆይልን እኔንም ስምንት ይምንጠቀም ያርገን ያርብ አቡ ሀሩን መልካም ስራህ አላህ ይውደድልህ

  • @kediromer7896
    @kediromer7896 Před 2 lety +4

    አሏህ ዕድሜ ይጨምርላቸው

  • @semiramohammed6765
    @semiramohammed6765 Před 2 lety +1

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ እዚ እኔ ኢትዮ በመግባታቸው ደስስስስ ቢለኝም ስደት ላይ ሆነን ህድሳሽውን ስንሰማ ድስተኛ ንበርን ግን የአላህ ስሴኔ ነውእድሜና ጤናናናናናናናናናና ይስጠወትያረረረብ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Před 2 lety +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ አላህ ይጠብቀዎት አባቴዋ እድሜ አፊያ ይስጠዎትትት

  • @mominatkemal2415
    @mominatkemal2415 Před 2 lety +2

    ሡብሀን አላህ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 2 lety +1

    _አህለን አቡ ሀሩን ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ ሸሀችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ ወላሂ ስዎደዎት እኮ ያሳለፉት ሂዎት በጣም ከባድ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ_

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 Před 2 lety

    ሸህ ሰዒድ አህመድን አደራ አላህዪ እድሜቸውን አርዝምልኝ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ሸህ ናቸውና ያርብ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ሸህ ሰዒድ

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ አላህ ያቆይልን

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي Před 2 lety +6

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ራመዳን ከሪም ሸከኢን አለህ ያቆያቹ ለሁለቹሁም አለህ ረጂም ኢዲም ከጤነ ገር ያቢዘለቹ🌹🌹👍

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 Před 2 lety

    ማሽአላህ አላህ ያዋደን ሙሲሊሞች በሙሉ አላህም ይስጥንእኛም ሰጭእንሁን

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Před 2 lety +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍👍

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c Před 2 lety +2

    ማሻአላህ አሚን ለዱአቹ

  • @umuabedurahmanyoutube9457

    ተመስጨነውያዳመኩትጀዛኩምላህኽይር

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Před rokem

    ከወርቅም በላይ ናቸው ሸህ አችን አላህ እድሜአቸውን ከሙሉ አፍያ ያቆይልን !!

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ውድ ሸሀችን አላህ እረጅም አፍያእና እድሜ ይስጥልን ያረብ

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c Před 2 lety +3

    አላህ ይጠብቅልን ያረብ