🔴አስለቀሰን‼️👉በእምባ የሚደመጥ 'አዲስ ዝማሬ'♦️እዳ አለብኝ♦️ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው|| Zemari Engineer Tadewos Awugchew

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • mezmur #mezmurorthodox #mahtot_tube
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    የጠየኩህን ሳገኝ የሰጠኸኝን ረሳሁ
    ጎዶሎ ሲሞላልኝ ያደረክልኝ ዘነጋሁ
    እዳ አለብኝ የምስጋና እዳ አለብኝ
    አላከበርኩህም ላከብርህ እንደሚገባኝ
    እንኳን በኖርኩበት በዛሬው ቀን
    ባልኖርኩበት እንኳን ዋስ የምትሆን
    ከሰው በላይ አለኝ የምልህ
    ግን በቅጡ ያልዘመርኩልህ
    የዘመናት እዳዬ አንተ ነህ
    ነፍሴ ሆይ አትርሺ ምስጋናውን
    አጥንቶቼ ሁሉ ቅዱስ ስሙን
    ባለኝ ነገር ሳላመሰግን
    ለማማረር አፌ አይፍጠን
    በቃኝ የምል አመስጋኝ ልሁን
    ከህመም ፈውሰህ ሰው አርገኸኝ
    በሕይወት በጤና አቁመኸኝ
    ተረሳና ያ ሁሉ መከራ
    ነጋ ጠባ ከንቱውን ሳወራ
    እንደው አለሁ ያንተን ስም ሳልጠራ
    ብቻዬን ወጥቼ እልፍ አርገኸኝ
    በትዳር በልጆች አስጊጠኸኝ
    አሜን ብዬ ስቀበል ያንተን
    እንዳላስቀር ውዱን መባህን
    በምስጋና ሙላልኝ ቤቴን
    ግጥምና ዜማ
    ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው
    ____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    ==========================
    Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
    1.On this channel you agree to be civil and respectful.
    2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
    3.You understand to stick to the topic of the video or stream

Komentáře • 161