ሽበት ያለእድሜ ላስቸገራችሁ ‼️ የተልባ ቀለም‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ተልባ #ቀለም #ሂና #ገናጥበብ
    Song from CZcams Audio Library:
    Pray - Anno Domini Beats
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from CZcams audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

Komentáře • 478

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  Před 9 měsíci +42

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በጣም በተደጋጋሚ ስለምትጠይቁን
    የቀለሙን ሊንክ www.hair-gallery.it/wella-eos-colore-noce-moscata-120-gr?channable=04ac1c69640036373330&gad_source=1&gbraid=0AAAAADw3uUxMEEXhaUnoSbzPOl_W2TU_O ከተቸገራችሁ ከዚህ በታች የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ላይ ታገኙታላችሁ czcams.com/video/yONxOtubYkY/video.html
    ☎🇮🇹 +393517815881
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @davidamadou3882
      @davidamadou3882 Před 9 měsíci +2

      ኢትዮጵያ የት እናገኛዋለን ሂናው

    • @kemeriyaabdella5315
      @kemeriyaabdella5315 Před 9 měsíci +1

      Thanks Alsy🙏🏼

    • @BirtukanFetene-ri3kl
      @BirtukanFetene-ri3kl Před 9 měsíci

      የልጀ ፀጉር ጫፉ በጣም ደረቅ ሆነብኝ ተልባ ብቻ ብቀባውስ ወይስ ሌላ ምን ልጨምር ኢትዮጵያ እያለች በጣም አሪፍ እድገት ነበረው ኤልሲ ተናድጀ ሞትኩን ከበፊቱ ጋር ሳነፃፅረው😞 thanks 🙏

    • @genetyohannes1605
      @genetyohannes1605 Před 9 měsíci

      ስንት ሰዓት ይቆያል ሳትነግሪን

    • @helengivma3323
      @helengivma3323 Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን ኤልሲዬ

  • @kedraendalkatchew6316
    @kedraendalkatchew6316 Před 3 měsíci +2

    ሰላም እርስ እኔ የምኆረው ጀርመን አገር ስሆን የተማርኩት የፀጉር ሞያ ነው እናም ስለቀለም ስንማር የቆዳ አይነቶችን ልክ እ ንደ አኪሞች አምስቱን የቆዳ ድርብርብ አይነቶች ሁሉ ነው ያስተማሩን እናም አንቺ ብድር ቢድዮሽ ላይ ስለቀለም ስታሳይ ነበር እናም አሁን ደግሞ ኢና ስትቀቢ አየሁሽ እናም ፀጉርሽ ኢና ካለው ፀጉርሺ ኢናው ።ከፀጉርሺ አይወጣም ፀጉርሽ እየቆረጥሽ እስኪወጣ ድረስ ቅልም መቀባት የለብሽም ፀጉርሽ በጣም ይጎዳል እናም ወይ ሂና ወይ ቀለም ነው

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před 9 měsíci +9

    ቀጥታ የሂናውን የትእደሚገኝ ብትነግሪን አሪፍ ነበር

  • @user-vn7nx5ns1c
    @user-vn7nx5ns1c Před 9 měsíci +2

    ዱሮ ተልባ ነበር ፍርዝ አርገን የምንወጣው 😊😊 Elsi 🎉thank u❤

  • @user-ip2zp2iq1j
    @user-ip2zp2iq1j Před 8 měsíci +2

    ኢትዮጵያ ይገኛል ኤልሲ ምላሽ እጠብቃለሁ ሞክሼሽ ነኝ

  • @starzuzu2989
    @starzuzu2989 Před 8 měsíci +2

    ተባረኪ ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን

  • @Grasspass
    @Grasspass Před 8 měsíci +2

    I love you your sense of humor Elsy😊
    and good info always 🙏🏾 God bless

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 9 měsíci +5

    ለአሜሪካ የለሽም አድራሻ ካለሽ please በተረፈ ቆንጆ እወድሻለሁ በርቺ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 8 měsíci +2

    እነመስግነለን ሄልሲ ተባረኪ የኔ እንቁ❤️🙏👍❤️🙏👍❤️🙏👍

  • @makihabeshawi630
    @makihabeshawi630 Před 8 měsíci +1

    I am proud of you because you are the most confident and energetic woman I know. However, I lack the energy to be like you, I am lazy.

  • @edushge8228
    @edushge8228 Před 9 měsíci +5

    አንቺ ላይ ሁሉ ነገር እኮ ነው የሚማርብሽ❤❤❤

  • @HanniZenu
    @HanniZenu Před měsícem

    Hi ElsyYe,💕
    I’m sure I’ve seen this video before but I’m taking a renewed interest and will be trying out your recommendation.
    Over the years, I’ve noticed how much my hair structure has changed, going from soft and curly to brittle and straight!😩
    I too use Wella to cover gray hair but not this version (Hena) you showed. So I will try that in addition to mixing it with Telba. Hopefully the outcome will be good.
    Thank you again dear.
    Stay blessed with your beautiful family.💕

  • @tsehaybistat9031
    @tsehaybistat9031 Před 9 měsíci +31

    ግን እኮ ሂና በራሱ ጸጉር በጣም ነው የሚበጣጥሰው

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Před 8 měsíci +1

      ለዛነዉ ተልባ የምታደርገዉ እህት፥

    • @user-rd9rt4to3v
      @user-rd9rt4to3v Před 7 měsíci

      እኔ አልገባኝም ቀለም ወይስ ሂና❤

    • @rimrim4026
      @rimrim4026 Před 7 měsíci +1

      እኔ ሂና እጠቀመአለሁ ግን አይበጣጠስም ልስልስ ነው የሚለዉ

    • @esietetsionengdaw2212
      @esietetsionengdaw2212 Před 5 měsíci +1

      ​@@rimrim4026 Min hinna new yemitetekemew ??

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 3 měsíci

      አረ ሂና ያሳምራልጂ አይበጣጥስም

  • @messya7125
    @messya7125 Před 7 měsíci +2

    ሂና ፀጉር ያደርቃል የተልባ ዉሀም እንደ ጄል ነዉ ሁለት የደረቁ ነገሮች ጰጉር ክዉ ያደርጋል

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před 6 měsíci

      እኔ ሂና ስቀባ ቀረፋ ቅሩፉድ ጥቁር አዝሙድ ሁሉም የተፈጨ በሾርባ ማንኪያ አንድ ሎሚ ቆራርጬ በውሃ አፈላውና ውሃውን አጥልዬ ሂናውን እበጠብጥና ፀጉሬ እንዳይደርቅ ሁለት ማንኪያ ቅባት አድርጌ በደንብ አዋህጄ እቀባለሁ ድርቀት ሚባል አይኖርም ቅባቱ ከሂናው ጋር ሲደባለቅ ፀጉር ክርችች አይልም ሞክሪው ሽበት የተፈጥሮ ስጦታ ስለሆነ አይጠፋም ይልቅስ ምንቀባው ማንኛውም ቀለም ሆነ ሂና ለወር ድንገት ለሁለት ሳምንት ይሸፍነዋል እንደውም ሽበቱ ጨምሮ ሚመጣው ❤❤❤

  • @yenegefrewochyoutubechanne942
    @yenegefrewochyoutubechanne942 Před 9 měsíci +1

    ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ ፊታችን ላይ ያለ ፀጉር እንዴት እናጥፋው መላጨት ወይስ ዋክስ አንቺ የምትመክሪው የቱ ነው please make a video about it!!❤❤❤

  • @tigesiyum788
    @tigesiyum788 Před 6 měsíci +3

    ሂናዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ ወይ ዉዴ😢😢😢😢❤

  • @nitserehailemariam1996
    @nitserehailemariam1996 Před 7 měsíci +4

    በስረአት የተሞላሽ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @freweinighiorghis2970
    @freweinighiorghis2970 Před 7 měsíci +1

    Very nice job amazing. How long do we keep it after we put the color. One hour two hours

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před 7 měsíci +1

    How long you have to keep it on your hair before you wash it? Also you didn’t talk about measuring the hina and telva as well as for how long you boils the telva. Very important information you should include.

  • @user-gw9td4oh8t
    @user-gw9td4oh8t Před 8 měsíci +1

    Hello how are you am melak i live in oman and i watch ur videos but i didnt find color 3 but i found things called cacao,paprika, Tandoori and Nuez Moscada what do you recommened ?

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 Před 9 měsíci +1

    ኤልሱዬ የኔቆጆ ስወድሽ የኔማር በጥቁር ሂና ላይ ተልባውን መቀባት አይቻልም ዌላው ሀበሻሱቅ ወይስ ማንኛውም የኮስሞቲክስ ሱቅነው የምንገዛው አሳዊቂኝ አውሮፓ ላለነው አመሰግናለው በርቺ❤

  • @lemlemdamte168
    @lemlemdamte168 Před 7 měsíci +4

    ተቀብተሽ ለስንት ደቂቃ ወይም ሰአት መቆየት ይችላል?

  • @frd11123
    @frd11123 Před 9 měsíci +2

    የኔውብ ሥታምሪ እናመሠግናለን ብታይ ሸበት አሥቸግሮኛል
    እህታለም እሥኪ የጠባሣ መደሀኒት እዳለሽ ሥሪልኝ ሥወድሽ ከለሌሽም ከፓርማሢ ጠይቀሽ ቪደወ ሥሪልኝ እማ

  • @babyhabte5611
    @babyhabte5611 Před 9 měsíci +5

    ኤልሲ በጣም ነው የምከተልሽ ግን በተደጋጋሚ በጣም የተቸገርኩበን ነገር ጠይቄሽ አልመለስሽልኝም እባክሽን ከኬሚካል ነጻ የሆነውን ሂና ከዚህን በፊት ስታሳይ አይቼዋለሁ እና ኢትዮጵያ ሆኜ እንዴት ማግኘት ወይም መግዛት እችላለሁ እባክሽን መልሽልኝ በጣም ተቸግሬ ነው ሽበት አለኝ ቀለም ደግሞ አለርጂ ነኝ። መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏

    • @selinaa7
      @selinaa7 Před 9 měsíci +1

      ኢንዲጎ ይባላል ሂና ነው ኦንላይን አለ አረብሀገር ወይም ኢውሮፕ ሰው ካለሽ ገዝተው ይላኩልሽ

  • @MesertWerede
    @MesertWerede Před 9 měsíci +5

    ሰላም ኤልሲ እኔም ልጠይቅሽ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ❤❤

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኤልስዬ❤❤❤

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 9 měsíci +2

    Hi beautiful elsye Thanks so much 🙏🕊️💖but I can’t find it on Amazon it’s not the same I live in canada 🇨🇦 please I have lots of gray hair elsye and my hair is very dry

  • @zayedabeyene2391
    @zayedabeyene2391 Před 8 měsíci +1

    Which type of shampoo do u recommend with no chemical and organic, please?

  • @user-jf6ix8rm7s
    @user-jf6ix8rm7s Před 8 měsíci +2

    በጣም ውድ ነው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 9 měsíci +1

    ኤልሲ ማንኛውሞ ሂና አይሆንም ወይ ይሄ እኛጋ የለም❤

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 Před 9 měsíci

    I just joined your channel and I am enjoying your videos very helpful so thank you and keep up the good work!

  • @user-hv4ww2qe4z
    @user-hv4ww2qe4z Před 6 měsíci +2

    How long stay at your hair 30 minutes or 1 hour to wash your hair?

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo6949 Před 9 měsíci

    ተባረኪ ኤልሲይ thanks ❤

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 Před 9 měsíci

    Thank you Elseya!! Great and useful information. Also you look extra beautiful today our sister 😊

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo6949 Před 9 měsíci +2

    ኤልሲይ በጣም ይቅርታ natural blackአንዴት ነዉ የማገኛዉ ወይ ቁጥሩን ብትነግሪኝ ለማዘ
    ዝ ፈልጌ ቁጥሩን ማወቅ አልቻልኩም የጥቁሩን ለመምረጥ ግራገባኝ እባክሸ ካላሰቸገርኩሸ thanks ❤❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před 8 měsíci +1

    Thank you gene Brush benoresh teru new. From tekure to brown hair ,they said i have to bleach my hair first 😳

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 Před 9 měsíci

    Thanks Elsi, you are so helpful and kind . Do you use the same colour for your weave?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 9 měsíci

      No I have to use a professional color I will show you next time 🙏❤️🙏

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 Před 9 měsíci +3

    What about USA 🇺🇸 lalenew Amazon lay yelem???

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 Před 9 měsíci +2

    Yet magjet echlalehu qelemun ebakshn ngerij betam amesegnalehu

  • @bizuyewamnuel
    @bizuyewamnuel Před 9 měsíci +7

    ኤልሲ እባክሽ ሂናውን ከየት እንናገኘዋለን ኢትዮጵያ አለ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před 7 měsíci +2

    እናንተስ በቅርባችሁ ስለምታገኝት ነው እኛ ኢትዮጵያ ያለነው ሂናውን ከየት እናገኘዋለን

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 9 měsíci

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን ኢትዮ ይኖራል

  • @hilinaakal7380
    @hilinaakal7380 Před 9 měsíci +3

    ስንት ሰአት እደምናቆየው ሳትነግሪን❤❤❤

  • @user-mr3xh3ts9z
    @user-mr3xh3ts9z Před 8 měsíci +2

    ሂናው የትነው የምናገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ላለን ሰወች

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před 9 měsíci +2

    ሰላምኤልሲአንድ ለሰንት ጊዜ ይጠቅማል እኔ ካለሁበት ያለ አይመሰለኝም ኡፍፍፍ ሸበት ያለእድሜ የወጣዉን እንዴት እንዳይበዛ እናድርገዉ pls ቀለም ሸበት ያበዛል እዴ ንገሩኝ የምታዉቁ ❤❤❤

    • @adanechmekonnen2712
      @adanechmekonnen2712 Před 9 měsíci +1

      አዎ ቀለም ሽበት ያበዛል ልክ እንደአንቺ ያለ እድሜዬ በዛ ስለአልሽ ትክክል የተለያየ ወይም አንድም አይነት ቢሆን ከተለያየ ኬሚካል ስለሚስራ ፀጉርሽን በጣም እየሽበተ ይሄዳል ጨርስሽ ተይው እኔ በእድሜዬ ነው ያለኝ ከፍት ከፍት ነው የምቀባው ብላክ ሂና ይባላል የሚስራው ህንድ ሃገር ነው የተስራው ናቱራል ነው ሂናውን ተቀብቼ ከአንድም ሁለቴ ሳልታጠብ ተኝቼ በማግስቱ ነው የታጠብኩት ምንም ፀጉሬን አልጎዳውም አሪፍ ሂናነው እኔ የምኖረው ላስቤጋስ የሚባል ስቴት ነ ው በሜሴንጀር ልታገኚኘ ትችያለሽ ፌስቡክ የለኝም ስሜ አዳነች መኮንን ይባላል በይ እንግዲህ ቻ
      አዳነች መኮንን

    • @rabihcall4540
      @rabihcall4540 Před 9 měsíci

      @@adanechmekonnen2712 እሸ አወራሻለዉ በሚሰጀር አመሰግናለሁ 😍😍😍😍

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Před 9 měsíci

    Thanks kberilgen❤🎉EOS WELLA belache ጎግል ላይ ሰርች አደርጉ ይመጣላችጛልኝ!! ፅዴ ካሜራ ናው ሁሉ ነገር ይታያልኝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 9 měsíci

    ውይይ እኔማ አስቸገርኝ እስኪ ልሞክርው😢😢እናመስግናል ኤልሲ🙏😍

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 Před 9 měsíci

    ኤልስየ ኣባ መላ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-wy5py3xn2b
    @user-wy5py3xn2b Před 8 měsíci +5

    ኤልስየ ማንኛውም ዱቄት ሂና ይሆናል

  • @hirutabera4532
    @hirutabera4532 Před 8 měsíci +1

    hey elsy were can lget this hena lam from adis abeba

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Před 7 měsíci +1

    ዋው ያምራል ከለሩ

  • @bettylissanework7862
    @bettylissanework7862 Před 9 měsíci +1

    Thank you my dear. Ekebalew gen menaynt sure west ygegnal hinawe ymnorew swiss new

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 9 měsíci

    የኔ ፍቅር ተባረኪ ላንቺ የተጠቀምሽበትን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን። እኔም በአንቺ ሐሳብ እስማማለሁ እራስን መንከባከብ ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ብልህነት ነው ጥሩ የአይምሮ ንቃት ይሰጠናል። በተረፈ ቀለሙን ለማግኘት ባስቀመጥሽው ሊንክ ኮታት አደርግሻለሁ ያለሁት አውሮፖ ነው።

  • @bethlehemtafesse3968
    @bethlehemtafesse3968 Před 9 měsíci

    Hi Elsi .. the Amazon link you put here doesn’t work for North America. Do you have another link that works for us here ?

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před 9 měsíci +2

    ኤልስዬ የምርጦች ምርጥ

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 Před 9 měsíci

    በጣም አመስግናለሁ በቀላሉ ያሳየሽን በየስንት ቀን ነው የምትቀቢው

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 9 měsíci +8

    የኔ ውድ እህት እኔ ሸበት የለኝም ፀጉሬ ርጂምና ሉጫ ነበር ተልባ ስገባ ትንሽ ትሆናለች ተልባ በጣም ያለሰልሳል ልስላሴ አልፈርግም😢የምፈልገው ለሚለቀል ብጥስጤስ ሳይሆን ሳበጥርው ወይም በእጄ ስለካው ከስሩ ንቅል ይላል ተለቅሎ ሳየው ያሳዝነኛል😢😢😢ችግሩ ምድነው እባክሽ መላ ካለሽ 🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 9 měsíci +18

      አንደኛ በዚህ ሰአት ፀጉራችን እና ቆዳችን ብልሽት ይላል ወደብርዱ እየገባን ስለሆነ ስለዚ አትደንግጪ ሁላችንም ነው ተልባ ሉጫ ፀጉር ልምጭጭ ያረገዋል ላንች ሽያ በተር ተጠቀሚ ወይም ቅቤ 👉የደም ምርመራአርጊ 👉ቪታሚንከምርመራ በኋላ ዶክተር አማክረሽ ውሰጂ 👉እንቅልፍ ሰአትሽን አክብሪ👉ጭንቀት ትልቅ የጤናቀውስ ያመጣል አትጨነቂ 🙏❤️🙏

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 Před 9 měsíci +1

      @@ethioelsylifestyle9486 ሀኪም ሂጄ ነበር የአይርን እጥርት አለብሽ ብለውኝ ነበር ያገር ከኒና ሰጡኝ አላስታገሰውም በዛላይ ሀይለኛ የጨጓራ ቁስለት አለኝ😥ቅቤ አላገኝም ሀርብ ሀገር ነኝ ሽያበተር አላቀውም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 9 měsíci +7

      @@fatmah1744 ማማዬ ጨጓራሽን በምግብ እየተከታተልሽ አክሚው ለቆሰለ ጨጓራ በጣም ትኩስ እና በጣም ቀዝቃዛ ነገር መብላት መጠጣት ጥሩ አይደለም እዲሁም የሚያቃጥል ምግብ። መራብ የለብሽም እዲሁም መጥገብ ትንሽ ትንሽ በየሁለት ሰአቱ መመገብ ይድናል አይዞሽ አትጨነቂ ማሬ ደግም ፀልይ

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 Před 9 měsíci +2

      @@ethioelsylifestyle9486 እሽ የኔ ውድ አላህ ያክብርልኝ እህት አለሜ😥

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 Před 9 měsíci +2

      ​@@fatmah1744telba kekilesh kezkez sil bad hodeshn techi betam lewete alew...

  • @meseretbefikadu561
    @meseretbefikadu561 Před 2 měsíci +1

    ለስንት ደቂቃ ነው የምናቆየው ።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 8 měsíci +2

    እናመሶግናለን! ሄናዉ የትነዉ የሚሽጠዉ?

  • @Addis-ds7qh
    @Addis-ds7qh Před 9 měsíci +3

    ሂናውን ላኪልኝ የኔ ቆንጆ

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. Před 9 měsíci

    It's good to took after urself
    It's good to look after each other...❤

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Před 9 měsíci +1

    Welcome Elsy❤thanks so much ❤️ 🙏 ❤🇪🇷❤️❤️❤️

  • @betialemugarumesa8930
    @betialemugarumesa8930 Před 7 měsíci +1

    Sent sate New metekoyew, kelemune / hinawne Kate legeza?

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 7 měsíci +1

    ኬሚካል የሌለውን ኦርጋኒክ ሻምፖና ኮንዲሽነር የቱ ነው ቪድዮ ስሪልን ውቢት

  • @user-xv2pl5qf3k
    @user-xv2pl5qf3k Před 8 měsíci +4

    Yene Mari Ethiopa ale wei

  • @mercysolmon7248
    @mercysolmon7248 Před 6 měsíci

    Hi Elsy,selam lanchi yehune I want order the Henna. is there any way to get in USA if u have info?and if I order it from the website you provided it’s safe?

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 Před 6 měsíci +3

    አሜሪካ ላለን ኢናውን እንዴት እናገኛለን

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před 7 měsíci +2

    የፀጎርሽ ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 Před 7 měsíci +2

    ሽበትን፡የሚያጠፋ፡ምንም፡መድሀኒትና፡የሚቀባ፡በአለም፡ላይ፡የም፡ሽበት፡በእድሜ፡የሚመጣ፡ስለሆነ፡ሽበት፡ክውስጥ፡ሰውነታችን፡ለጸጉር፡የሚሆነው፡የተፈጥሮ፡ቅ
    ለም፡ስራው፡ስላቆም፡ሺበት፡በምንም፡አይነት፡መመለስአይቻልም፡ውደድንም፡ጠላም፡ሽበትን፡ለማጥፋት፡የምንጠቀማቸው፡በየ፡ሚድያ፡የሚቀርቡት፡ጥናት፡ያልተደረገባቸው፡አንዴ፡ሂና፡አንዴ፡ሽኩርት፡ሌላም፡ሌላም፡ለጸጉራችን፡አይጠቅምም፡፡፡

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 Před 6 měsíci +1

      ያለችው 💯 ይሸፍናል እንጂ ያጠፉል አላለችም

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q Před 8 měsíci +2

    ኤልሲ ከተቀባን በኇላ ምን ያህል አቆይተን እንደምንታጠበው እልነገርሽም ደሞ በላስቲክ ይሸፈናል ወይስ አይሸፈንም እባክሽን መልሽልን

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @hanafikire3906
    @hanafikire3906 Před 9 měsíci +2

    ሰላም ኤልሲ USA ላለን እንዴት ማግኘት እንችላለን ባስቀመጥሽው ሊንክ ገብቼ ቋንቋን አልገባኝም

  • @atsedehagos9484
    @atsedehagos9484 Před 7 měsíci +2

    ሂናዉ፡ኢትዮዽያ፡ዉስጥ፡ይገኛል፡ወይ፡ተደርጎ፡ስንት፡ሰኣት፡መቆየት፡ኣለበት፡

  • @Girlskie
    @Girlskie Před 9 měsíci +4

    ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ የምታቀሪቢው ፕሮግራምሽ በጣም ጠቃሚ ነው አድናቂሽ ነኝ ግን ከ ሩት ሄሪ ኬሪ የምታስተዎውቂው ሴትዎ ጥሩ ሴት አይደለችም አታላይ ናት የዞሬ 2 ወር $400 ከፍየ ሪል ሂማን ሄሪ አይደለም ፕሮሰስ የተደረገ ከቻይና ነው የምታቀሪበው ከዛ አልወደውክትም ብየ መለስኩላት ገንዜቤ ግን ከልክላኛለች ስሪአት የላትም ትእቢተኛ ሌባ አታላይ ናት ሂማን ሄሪም ፕሮሰስ የተደረገ እንጂ ሪል አደለም የምትሸጠው አደራቹ እህቶቼ እንዳትታለሉ ከስዎ ምንም ነገሪ አትግዙ አደራ እኔላ የደረሰ እሎሎች ጋሪ መድረስ የለበትም

  • @tayechadam4510
    @tayechadam4510 Před 9 měsíci +4

    ሰንት ስአት እንቆያለን ?

  • @user-ip2zp2iq1j
    @user-ip2zp2iq1j Před 8 měsíci +3

    ኤልሲ ኢትዮጵያ ይገኛል እንዴ ከቻልሽ መላሽ ስጪኝ 10:15

  • @z.d7914
    @z.d7914 Před 7 měsíci +2

    እኔ እኮ የራስሽ ፀጉር ነበር የሚመስለኝ ሁሌም እስለማየው ከራስሽ ላይ

  • @yordanosghirmai7159
    @yordanosghirmai7159 Před 7 měsíci +1

    selam elsi gin yemngezaw addres lela qona new aschegari new lemegzat

  • @peace3791
    @peace3791 Před 8 měsíci +1

    ግማሽ በግማሽ ሽበት ነውጰጉሬ : በጣምም ስለሚያድግ በየሳምቱ ቆዳዬን እየነካው የሚያድገውን ፓርት መቀባት እችላለሁ ወይ ? እባክሽ ንገሪኝ

    • @hanateklu8227
      @hanateklu8227 Před 8 měsíci

      yes tesheyalesh ena every 2 week ekebalehu

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před 9 měsíci +1

    How long should i let it on my hair? 🙏💟

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Před 9 měsíci

    እባክሽ ሒናው ስእሉ ኮሜንት ጋር አስቀምጪልን

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉ጎበዝ

  • @Shemes-ni5se
    @Shemes-ni5se Před 9 měsíci

    እውነት ነው

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 Před 9 měsíci

    Thanks Elsye, you’re so sweet

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před 9 měsíci

    ❤❤❤በጣም በጣሞምም ነዉ አመሰገናለሁ thank you konjo ❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ኤልሲ 🥰

  • @hirutabera3154
    @hirutabera3154 Před 4 měsíci +1

    ሂናው በኢትዩጰያ አለ ማግኝት ይቻላልቦታውን ጠቁሚኝ አደራአደራ

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před 9 měsíci +1

    ሰላም ኤልሲ እኔ ካናዳ ነው ያለሁት ቀለሙን እንዴት ነው የማገኘው?

  • @user-ck5js5uw2q
    @user-ck5js5uw2q Před 9 měsíci +3

    ሂናው አዲስ አበባ የት ማግኘት ይቻላል

  • @zuzu5034
    @zuzu5034 Před 9 měsíci

    Hi Thank you for video But, on you Amazon link came different numbers,please, can pacify the right number for the colour? On the video you showed, number 3 then then on the link, different number came up,,, We all appreciated if you could make it more clear,, Thanks,,

  • @yeabsirakingu5511
    @yeabsirakingu5511 Před 8 měsíci +3

    እባክሽ ይሄ ሂና ኢትዮጽያ ውስጥ አለ ወይ

  • @yordanoseyordanose5613
    @yordanoseyordanose5613 Před 6 měsíci

    በካናዳ አለ ኤልስዬ ስወድሽ ተእባረኪ ❤

  • @Shalom285
    @Shalom285 Před 9 měsíci

    Hi elsi ( ሞክሼዬ ) በፊት ፀጉራችን ቀለም ካልው ምንም ችግር ዬለውም

  • @nunununu6210
    @nunununu6210 Před 8 měsíci +1

    Elsiye mokorkot gen sibetun endale newe, menem alyazem❤

  • @Hdusvzlwo
    @Hdusvzlwo Před 9 měsíci +1

    Elsi lemamesgen new yemetahut hennaw mokrew betam mirt new amesegnakehu 🥰🥰🥰

    • @yeraseneny17
      @yeraseneny17 Před 6 měsíci

      Ket agenyeshw plz 🇨🇦 ayilekum meseleny atahut

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 Před 8 měsíci +4

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የጫራችሁ ችኮች በደከመ ጎናችሁ ገባች አይደል

  • @kibrettesfay7379
    @kibrettesfay7379 Před 9 měsíci +3

    Where I can ordered the hinna

  • @mek2222ify
    @mek2222ify Před měsícem

    Addis Ababa lay yet magignet enichilalaen? Weyim lela amarach min metekem enichilalen?

  • @shineAllTime
    @shineAllTime Před 9 měsíci

    Elsie, how long the henna stays before washing.?? I live in Canada I can’t find the wella u suggested. What do u think the equivalent henna to the wella. Thx Elsiye for sharing what u know. Be blessed🙏🏽🙏🏽

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 9 měsíci +1

      Hi dear I think you can use any 100% organic henna but mostly they have that red color they don’t have my golden brown color that is why I love this one for further information contact us on our instagram page ማር🙏❤️🙏

    • @henoktekle9921
      @henoktekle9921 Před 9 měsíci

      How long stays before washing? Thanks

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Před 9 měsíci

      @@ethioelsylifestyle9486 how long should we keep it on our hair

    • @nanuyilma3990
      @nanuyilma3990 Před 9 měsíci

      @@henoktekle9921 በላስቲክ ተሸፍኖ ከቆየ ሙቀቱ ስለሚጠቅም ከ30-40 ዲቂቃ ማቀየት አለብን።

    • @henoktekle9921
      @henoktekle9921 Před 9 měsíci

      @@nanuyilma3990 thank you so much sis

  • @yasminonlinedigitalmarketi4285

    Elsy I ordered cocoa but it wasn’t number 3 so what is the name the one you use , is it ginger, curry pls comment back.thanks ❤