Tesfaye chala dagi ephrem,jossy,tekeste 2013

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 655

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus9267 Před 7 měsíci +52

    Anyone on 2024 listening to this mezmur?

  • @chezmahalo
    @chezmahalo Před 3 lety +56

    I am from Ghana and absolutely love Ethiopian mezmur.

  • @user-us3di7of1m
    @user-us3di7of1m Před rokem +22

    ሁሌም ስሰማው የማልጠግበዉ መዝሙር ነው እኔ ሆርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይኤን መዝሙር ስሰማው ልቤ በአሴት ትሞላለች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወድሜቼ በሰማዉ ቁጥር አለቅሳለዉ🙏🙏🙏

  • @kasahunmitiku168
    @kasahunmitiku168 Před 4 lety +41

    መንፈስ ያድሣል ልብን ደግሞ በጌታ ላይ ያሳርፋል፦ተባረኩ!!

  • @evinets7782
    @evinets7782 Před 6 lety +80

    Im Eritrean ,I understand little bit amaric and i love amaric mezmur so much,

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 3 měsíci +2

    ጌታን አገልግሎ ማለፍን የመሰለ ነገር የለም የአባቴ ልጆች ዘመናቹ በአገልግሎት ይለቅ ተባረኩ

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 Před rokem +9

    ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር ነው እናንተ በህብረት የሚትዘምሩ ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ከበርቻቻ የለም ወደ አጥንት ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ ነው መንፈሳችሁ ዕድሜ ልክ ሞልቶ ይኑር ተባርከያለሁ!!!

  • @lemlemmohammed7762
    @lemlemmohammed7762 Před 5 lety +29

    በጣም የምወደው መዝሙር ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ እግዝአብሔርን ማገልገል መታደል ነው፡፡ እግዝአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @MesiFanta2024
    @MesiFanta2024 Před 3 lety +5

    በየግዜው ደጋግሜ የሚሰማው ጌታን ለማገልገል ዉስጤን በኃይል የምያነሳሳ ድንቅ መዝሙር ጌታን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏♥️

  • @mullertsegaye3193
    @mullertsegaye3193 Před 6 lety +9

    እድሉን ከአገኘሁ ለአንተ ከተለየሁ እኔማ አገልግላለሁ አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @media8191
    @media8191 Před 4 lety +6

    በጣም ልቤን የሚነካ መዝሙር ነው
    ጌታ ሆይ አገለግላለሁ አንተን

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 Před 5 lety +13

    ስለእናንተ ብሩካኖች እጅግ አርጌ ጌታን አመሰግናለሁ በእውነትና በመንፈስ ማገልገል ቀላል አይደለም በዘመናችሁ ዘመን ተባረኩ

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo6522 Před 8 lety +8

    ብዘምር ብዜምር ቢዜምር
    ውስጠ የማይረካው ሰለ እየሱስ ነው ይህን መዝሙር ሁለ ብዘምረው አልጠግብም እድሉን ሰጥቶኝ የመረጠኝ ታማኝ አድርጌ የቆጠረኝ ጌታ ይባረክ

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 Před 5 lety +9

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከና የተቀደሰ ይሁን 🙌 ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ዘመናቹህ ይለምልም በጌታ ስም 🙌

  • @asterbedane6014
    @asterbedane6014 Před 2 lety +2

    አሜን።
    በምድር አስካለን ድረስ ትልቁ እድልና ደስተኛ የሚያደርግ ነገር ቢኖር እግዘብሔርን ማገልገል ነው። እሱን አገልግሎ ማለፍ ትልቅ እድል ነው። ጌታ ለዚህ ክብር ያብቃን ቅዱሳን።

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 2 lety

      አስቴርዬ ካለሽበት የሚዲያ ጩሀት እና ጋጋታ ራቅ ብትዪ ይህም ትልቅ አገልግሎት ነው እንዲህ ይላል የእግዚአብሔር ቃል
      1 Timothy 2 (አማ) - 1 ጢሞቴዎስ
      14: የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤
      15: ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።

    • @mihiretkebede4048
      @mihiretkebede4048 Před rokem

      Amen ihite

  • @HanaGetu-s5n
    @HanaGetu-s5n Před 2 měsíci

    ዛሬም እንደ አዲስ ልብን ያረካል መንፈስን ያነቃል ስጋን ያበረታል እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ዘመን ተሻጋሪ መንፈሱ የማይበርድ ዝማሬን አሁንም በእኛ ዘመን ይጨምርብን ተባረኩልን

  • @hanagiday2766
    @hanagiday2766 Před 8 lety +35

    ወንድሞች ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @alemmuleta6127
    @alemmuleta6127 Před 5 lety +37

    ዛሬም ልብ ይነካል፣ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 8 lety +21

    Omg Tesfaye Chala your voice is AMAZING

  • @adonijahahmed
    @adonijahahmed Před měsícem

    ይህ መዝሙር በእውነት የሰውን ልብ ይዞ ሰማያትን የሚያልፍ ወደ ዕጣኑ ኮረብታ ወደ ከርቤው ተራራ የሚወጣ ዝማሬ ነው።

  • @lamen.god.blessed7953
    @lamen.god.blessed7953 Před 8 lety +15

    አሜን አሜን አሜን እድሉን ካገኘው አገለግላለሁ፡፡ሀሌሉያ በብዙ በባረኩልኝ፡፡

  • @sabahagos808
    @sabahagos808 Před 3 lety +2

    This spiritual song takes me to the horrible country, Libya
    And I can’t stop singing this touching spiritual song!!! Great job!!!
    No spiritual song is comparable to such old and impressive songs.

  • @iftyomabiyu559
    @iftyomabiyu559 Před 2 lety +3

    ሁሌም የማልጠግበዉ ዝማሬ ተባረኩ እሱን ማገልገል መታደል ነዉ።

  • @godisgoodallthetimejesusis6006

    አገለግልሃለው አድል ከሰተከኝ
    መታደል ነው ለኔ አንተን ማገልገል
    አየሱስ አባክህ አርዳኝ
    አገልግየክ ልሙት አባ. የኔ ጌታ

    • @tadios.a552
      @tadios.a552 Před 6 lety +3

      ይርዳሺ ህህቴ እኔም እንዳቺው ለጌዜው ሌላ ነው አይማኖቴ ✌

    • @godisgoodallthetimejesusis6006
      @godisgoodallthetimejesusis6006 Před 6 lety +4

      አሜን ወንድሜ ሁላችንም አምላክ ይርዳን ግን የመዳን ቀን ዛሬ ነው ሁላችንም ወደ ጌታ አንመለስ ህዎትም መንገድም ክርስቶስ ነው ወንድሜ ተባረክ በብዙ

    • @tadios.a552
      @tadios.a552 Před 6 lety +3

      @@godisgoodallthetimejesusis6006 አሜን አንቺም ተባረኪ በብዙ 🙏

    • @godisgoodallthetimejesusis6006
      @godisgoodallthetimejesusis6006 Před 6 lety +3

      አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ በብዙ

  • @sileshiworkineh4597
    @sileshiworkineh4597 Před 8 lety +36

    ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን ያገኘች ነብስ የበጎ ህሊና ባለቤት ትሆናለች፡፡ በጎ ህሊና ማለት ባንተ አንዲሆንብህ የማትፈልገውን ክፉ ክስተት በሌላው እንዲደርስ አለማቀድን፣አለመተባበርን፣ መቃወምን…ወዘተ የሚያፋፋ እና ይህንን የፋፋውን ድግሞ የሚያስፋፋ የክርሰቶስ ትሩፋት ነው፡፡ ብዙ የልዩነት ሰቦችና ምክኒያቶች ቢኖሩም ከዚህ ይልቅ ሕብረትን ያበረታታል፡፡ እውቀት ተኮር እሳቤን አና የሚቀርቡ መረጃዎችን የሚያጣራ ብርታትን ያጎናጽፋል፡፡ በጎ ህሊና በግፍ የሚገፉትን፣ በአድሎ ቁም ስቅል የሚንገላቱትን ንጹሃን፣እውቀት በማጣት ለውሳኔ የሚቸገሩትን ወገኖችን ያጽናናል፡፡ግፈኞችን ብቻ ሳየሆን ከግፋችው ጅርባ ያሉትን የጨለማ ሀይላት ምንንት በመለየት ይዋጋል፡፡በጎ ህሊና ነገሩን ከስሩ ሳያጣራ አይወስንም፡፡በጎ ህሊና ይቅረታና ምህረት ሃበቶቹ ናቸው፡፡ በጎ ህሊና ለፍርድ አይፈጥንም፡፡

    • @yorusalemhaile535
      @yorusalemhaile535 Před 8 lety

      amen

    • @salamhihihi3978
      @salamhihihi3978 Před 8 lety

      ዋው

    • @sileshiworkineh4597
      @sileshiworkineh4597 Před 8 lety +3

      ስለዚህ የታለደከውን የበጎ ህሊና ጸጋ ጠብቀው፡፡በጎ
      ህሊንህን ለመንጠቅ ሌት ተቀን የሚተጋ የጭለማ ሀይል እንዳለ ተገንዘብ፡፡ባለበጎ ህሊና ሴትና ወንድ የክርስቶስ ምስክሮች የጭለማው
      ሃይል ኢላማዎች ናቸው፡፡በጎ ህሊና በጎነቱን እያጣ፣እየጫጨ፣እየኮሰመነ የሚሄድ ነው፡፡ስለዚህ ሁል ጊዜ ሊፈተሸ፣ሊገመገም፣ሊታረም
      ይገባል፡፡በቀላሉ ሊበላሽ ይችላል፡፡ብዙ የተበላሹ በጎ ህሊናዎች፡ አደገኞች ሊሆኑም ይችላሉ፡፡ምክኒያቱም በጎነት ሲጠፋ ከነብርሃኑ
      ነው፡፡የጨለማ ማደሪያ ይሆናል፡፡

    • @salamhihihi3978
      @salamhihihi3978 Před 8 lety +1

      +sileshi workineh ወንድሜ ትክክል ነክ ልቤ ተንክቷል ባልከው ነገር

    • @salamhihihi3978
      @salamhihihi3978 Před 8 lety

      +sileshi workineh አመሰግናለው እሺ ጌታ ይባርክህ

  • @Philippaelias
    @Philippaelias Před 9 měsíci +2

    ምን አይነት መዝሙር ነው ጌታ ሆይ ድጋሚ ክሊፕ ልሰሩለት ይገባል❤❤❤

  • @masreshahilemariyam789
    @masreshahilemariyam789 Před rokem +1

    '' ሁሌም ጌታ ሆይ አገለግላለሁ '' ይኤን መዝሙር ስሰማው ልቤ በአሴት ትሞላለች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹህ ይለምልም በጌታ ስም 🙌🙌👏👏 !!!!!!!!!!!

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz Před 4 lety +11

    አገለግልሃለዉ !!! አሜን ተባረኩ ወነድሞቼ

  • @godisgood8544
    @godisgood8544 Před 6 lety +1

    አሜን ሃሌሉያያያያያያያያ ለአገልግሎቱ የሾማችሁ ጌታ ይባረክ ዘማሪያን ሁላችሁንም ስወዳችሁ ተባረኩ ከዚህ ክፉ አለም እንኳን ጌታ አስመለጣችሁ

  • @user-iv1dl8um8h
    @user-iv1dl8um8h Před 7 lety +4

    ኤፍረም ተከስት ተስፋዬ ጫላ ዳጊ ጆስ እግዚአብሔር ብርክክክክክክክክ ያርጋችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ በጌታ ፍቅር አምንንንንንንንንንንንንን

  • @addishewet8991
    @addishewet8991 Před 8 lety +18

    I loved Ephrem's at 3:36 Scrolled it AGAIN AND Again. Awesome voice. What a gift. I wish they given him more time.
    God bless all.

  • @ebenezerhile436
    @ebenezerhile436 Před 2 lety +1

    እንዴት አይነት ልብ የምነከ መዝሙር ነው ልክ እንደ ቀደምቱ ፈጣር ህብረትና አንድነትን ያምጣልን ቅዱሳን ተባረኩ💖🙏

    • @pchab1966
      @pchab1966 Před 2 lety +1

      Heartwarming is exactly right! I dont even speak the language and it has always had that effect on me. Why I keep coming back to listen over and over.

  • @mintwababrham6012
    @mintwababrham6012 Před 2 lety +1

    መታደል ነዉ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ማገልገል ....ሁላችሁንም ጌታ ይባርካቹ.

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 Před 6 lety +6

    አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ።

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Před 5 lety +3

    ልብ የሚነካ መዝሙር በጣም የምወደው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jesusislordjesusislord5758

    ተስፋዬ ጫላ ድምፅህ ልዩ ነው የሆነ ፍንቅል የሚያደርግ ነገር አለው ።ሁላችውም ደስ ስትሉ ተባረኩ ተባርካችዋል።

  • @zionhabt7215
    @zionhabt7215 Před 10 lety +2

    Aman... the most important in life to SERVE GOD with our grace.... Praise The Lord.... Thank u for sharing this amazing mezmur

  • @selamawittekeste8466
    @selamawittekeste8466 Před 10 lety +7

    Ohh what a blessed song, Amanuel Ethio may God bless you for uploading the video

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 Před rokem +2

    I have been listening to this amazing song for more than 10 years now, it is still new ... bless you brothers !!!!

  • @hamelmalkiros7634
    @hamelmalkiros7634 Před 7 lety +2

    What a blessing song !!! One thing that impressed me is that , each one of you has a graceful voice!!! May God Bless you all abundantly !!!!!

  • @eyobberhanu2339
    @eyobberhanu2339 Před 7 měsíci +2

    We all have a callings to the gospel.

  • @girmayteklebrhan9810
    @girmayteklebrhan9810 Před 8 lety +7

    God bless you all ጌታ ኢየሱስን ለማገልገል እድሉን ካገኝሁ በአንተ ከተመረጥሁ አገለግልሃለሁ አገለግልሃለሁ ሳላይ ሁኔታየን ዙሪያየን ፍጽም ሳልደገፍ ብርታቴን አገለግልሃለሁ አገለግልሃለሁ

  • @hamelmalkiros7634
    @hamelmalkiros7634 Před 7 lety +4

    Can't stop listening to this song ! May God Bless You all !!!

  • @sarahmicheal9169
    @sarahmicheal9169 Před 5 lety +10

    I’m in love with this song God bless you all

    • @amanassefa9481
      @amanassefa9481 Před 5 lety

      absara ghebremicael me too you have no idea how many times I have listened to it

  • @rahelasfaw1966
    @rahelasfaw1966 Před 10 lety +10

    God bless you all to the songs you are singing ,let the Almighty God spirit fully upon You.to more songs please be anointed

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c Před 9 lety +3

    what a blessing to serve the lord in this short life we have !! GBU ALL!!!

  • @getalenemelkamnawugeta9505
    @getalenemelkamnawugeta9505 Před 8 lety +23

    Ameeen Ameeen
    gena engelegelaleni geta simu yibareki Tebareku bebuzu

  • @Rut96969
    @Rut96969 Před 4 lety +13

    2020 still now

  • @user-tx7pt4lm1d
    @user-tx7pt4lm1d Před 7 lety +8

    Ameeen geta hoy Agelegllhu Ante endeti metadeli naw geta ante magelegel zemne setiche huneta salye ante agelgillhu aba

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 Před 4 lety

      Amen
      Amen
      Tabarkii
      🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻

  • @titiabouma3804
    @titiabouma3804 Před 5 lety +24

    a very good song awesome , i not understand the words , but it felt good ;)

    • @loveisjesus9267
      @loveisjesus9267 Před 7 měsíci

      Even if it's getting dark, I will serve you it will dawn
      Even if I'm losing my strength,I will serve you my Load
      Even if things aren't working out as it's planned,I will still praise You and serve You
      Even If It seems I'm losing faith I will serve you as long as I'm in this earth
      Even if everyone is giving me their backand go away in bad days,I will still serve you
      Even If days seems mist and darker I will serve You
      Even if storms are treatning me
      I will still serve You
      Without leaning on my own ability I will serve you Load
      Without complaing in my situation on you I will serve You Load

    • @loveisjesus9267
      @loveisjesus9267 Před 7 měsíci

      Let me serve you in my season of Life
      Even if situation isn't convenient I will humble myself in sight of You God
      Truly It's blessing to serve you in this short Life
      For I have reward from You Jesus Let me serve You until my last days.
      I will serve You my Load
      I will give u all the Glory
      I will seve you from bottom of my heart
      I will serve You with all of my strength
      I will serve you my Load *4...

  • @adonijahahmed
    @adonijahahmed Před měsícem

    አንታ ኤርትራዊ ሓወይ ብዝሃብካዮ ሓበሬታ አዝየ እዬ ናይ ብሓቂ ተሓጚሰ። ጎይታ ብኹሉ ሸነኽካ ይባርኽካ አሜን። ኤርትራውያን ልብኹም ንጎይታ ቅኑዕ ምዃኑ ግሁድ እዩ

  • @carljenny5946
    @carljenny5946 Před 9 lety +1

    Lovely, lovely Tesfaye! :) We used to live in Addis 7 years and miss it very much.
    May God bless!
    Carl & Jenny Genet

  • @nznnzcndn1123
    @nznnzcndn1123 Před 7 lety +10

    ye egizabher tsaga yibizalachu 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @woinshetmekuria2341
    @woinshetmekuria2341 Před 10 lety +5

    God bless you , so powerful spiritual song!it is touching&blessing , tabarku wendemoch!!

  • @senaitissack6127
    @senaitissack6127 Před 4 lety +3

    I love ❤️ your songs god bless you 🇮🇹🇪🇷

  • @b.h.kedir.kdejakedirkdija9542

    Amen agelglalwe kele be kebrene sethalewe sebsebe geta abzto yebarekacewe......

  • @selamadunya2157
    @selamadunya2157 Před 8 lety

    waawwuu waqayyo tajajilun akkami namati tola laphe qulqulun tajajilu kesani abbani kesani samira teso isatira ol jedhe sin simatera wawwuu waqayyo dacha ayana isa afura isa sin irra habayyisu ebifama laffa jirtaniti Ameeen!!!!

  • @alazarhabtamu3574
    @alazarhabtamu3574 Před 2 lety +1

    This is our one and only mission while we are living in this world and this song reminds me that there is no greater mission

  • @elfeneshwolde848
    @elfeneshwolde848 Před 5 měsíci

    Let the ALMIGHTY GOD bless you abundantly! It is encouraging song!

  • @ellajames2033
    @ellajames2033 Před 3 lety +2

    the most ambitious crossover event of all time lol. I love it though. They are all my favourite.

    • @pchab1966
      @pchab1966 Před 2 lety

      Lol...finally someone made that comment! That was my thought when I first heard it soon after it was posted. I'd been following Ephrem Alemu since about 2008 so when listened to this immediately wondered: why does this sound like smooth jazz!?😇

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Před rokem +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @elfeneshwolde848
    @elfeneshwolde848 Před 5 měsíci

    Yes we have to serve the ALMIGHTY GOD, since he is knocking the door of our heart by his son JESUS CHRIST!!!!

  • @almazkuchara5325
    @almazkuchara5325 Před 7 lety +1

    Edulun kagegnewu
    Aniten ketelehu
    enema!!!
    Agelegilalewwwwwwwu
    Amennnn tebarekulign Ye
    Eyesus lijoch

  • @SalamSalam-ph9un
    @SalamSalam-ph9un Před 6 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋው ዋው ሀሌሉያ አሚን አሚን አሚን እልልልልልልልልልልል ውብ ያባቴ ምጦች ሰታምሩ ያባቴ ቤተሰቦች። ዘመናችሁ በየሱስም ይለምልም አሚን በሉ ተምወዳችሁ

  • @getalenemelkamnawugeta9505

    Ameeen Ameeen
    kiber legeta hun
    tebareku bebuzu
    keze bela ya agelgelot/zemenachun geta ya bizalchu

  • @shdaentertainment213
    @shdaentertainment213 Před 2 lety +1

    Love you Tesfaye and Efiye 🥰🥰🥰 🇪🇷🇪🇷

  • @Semehar14
    @Semehar14 Před 10 lety +6

    This is so beautiful!

  • @terafy1974
    @terafy1974 Před 6 lety +3

    እየሱስ......ተባረክን...አሜን..♥♥.

  • @beniamalemayehu53
    @beniamalemayehu53 Před 8 lety +6

    that is the best thing in life,my GOD agelegilahalehu.Amen.

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 6 lety +2

    Amen Amen Amen Amen ye Geta Lijji Tebarekuuu 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @elenidemisse7843
    @elenidemisse7843 Před 8 lety +2

    ታላቁን እግዚብሔርን ማገልገል የመሰለ የለም ፤ ተባረኩ

  • @abera5038
    @abera5038 Před 8 lety +2

    እግዚአብሔር ይበርከችሁ ተበረኲ ያአበቴ ክርከን.

  • @mimigidey2246
    @mimigidey2246 Před 9 lety +2

    nice mezemur desyelalal egna yalesu minm nen love u jesus. thanks for everyday life u gave me too. i wish i can sing like this but one day i can't wait.

  • @mesiyohannes8439
    @mesiyohannes8439 Před 6 lety +1

    tesfsh eph dagi yos teke geta berekirek yadergachu agelegelewalew amilaken eskemechereshaw Amen Hale luja

  • @arbicaarbica9860
    @arbicaarbica9860 Před 5 lety

    Tebareku geta yibarekachu tebareku hulachumu tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku iiiisssaaayyyiiii.haleluya agiligilalewuo.ooooooohaleluya.iyesusi geta newuo haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya God bless this song thankwu so much tebareku tebareku tebareku

  • @judymsy3311
    @judymsy3311 Před 10 lety +1

    Wonderful! God Bless You! You all are lucky to be gifted & blessed!

  • @granpro4963
    @granpro4963 Před 5 lety

    የጌታ አንባሳደሮች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በብዙ አሜንን

  • @user-sq3bw6sv4q
    @user-sq3bw6sv4q Před 5 lety

    ይህንን መዝሙር ስሰማ ዉስጤ ይነካል ተባረኩ

  • @hanahaile5266
    @hanahaile5266 Před 9 lety

    Amennnnnnnn
    yegeta bareyawoch
    metadel new esus magelgel zemenachihu bebetu ylek tsega ychamrlachihu tebareku!!
    i love u all brothers !!

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    Yihe Collection Vcd enante / lela sew ga ale ?

  • @ElimEfream
    @ElimEfream Před rokem +1

    I am able to hear....l loved hearing aid batteries.....l AM NOT ALONE...

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 10 měsíci +1

    እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋር አሉ ???
    1. የዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006
    2. የበረከት መርዕድ "የሀገሬ ሰው" ቁጥር 1 ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007
    3. የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008
    4. የሄኖክ አዲስ VCD
    5. የወርቅነህ አላሮ "እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይሆን ኖሮ" Live Worship VCD
    6. "አገለግልሀለሁ" የተሰኘው ይሔ መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ

  • @MrSile2011
    @MrSile2011 Před 7 lety +4

    can't stop listening!!

  • @sadarsakdhka7919
    @sadarsakdhka7919 Před 7 lety

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnn agelegilhalw yene minote getan mageligei bichanw tebareku ye yesuse abasaderochi !!

  • @solomonkassa6578
    @solomonkassa6578 Před 5 lety

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህ እንዳገለግልህ እድል ስጠኝ

  • @lantalemtesfa8547
    @lantalemtesfa8547 Před 10 lety

    .........yemigerm mezmur new....egziaber yebarkachu wendmoche...edme zemnachenen esun bemagelgel endenenor geta yerdan!!!!

  • @edensesay5902
    @edensesay5902 Před 6 lety +4

    geta yibarkachu yeyesus agelgayoch yenate edel geta yistegn

  • @user-ct1pj7dw7s
    @user-ct1pj7dw7s Před 5 lety

    ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ በጣም የምወደው መዝሙር

  • @user-ze2wr8ri9f
    @user-ze2wr8ri9f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ሳላገለግል እንዳትገለኝ ❤

  • @tameratttessfaye7786
    @tameratttessfaye7786 Před 9 lety +3

    Anten magelgel metadel new!!!!! Amennnnnn

  • @tsiondereje5414
    @tsiondereje5414 Před 10 lety +3

    i love this song!! GOD BLESS YOU ALL

  • @obsehika5518
    @obsehika5518 Před 3 lety

    Hulachunm beteley yoeph kassa betam new mwedew egzabher zemenachun ybarkh

  • @seguyeshamena9311
    @seguyeshamena9311 Před 10 lety

    God bless all of you, to showing me the true life in Jesus christ !!!!!!!!!!!

  • @temesgenmengistu6229
    @temesgenmengistu6229 Před 6 lety +1

    AMEN GOD BLESS&BLESSED YOU EWEDIHALEW TEBAREK FITSAMEH YAMARE YIHUN

  • @foziyaali4617
    @foziyaali4617 Před 7 lety

    tebareku gata abzto segawen yabzalachewhuna bewent agelgelut stey bless

  • @fekadutomba5348
    @fekadutomba5348 Před 6 lety

    Amen.Geta yebarkachehu & Zemenachehu yebarek! Its so touching Gospel song

  • @frehiwotanteneh3865
    @frehiwotanteneh3865 Před 7 lety

    Amen metadile new be ewntena be minfes egzbhirne magelgel tebarku ye geta wudoche

  • @danielbizen9863
    @danielbizen9863 Před 9 lety +3

    I luv it...I luv it...I luv it...God Bless You Guys!!!

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 Před 6 lety +1

    Zamnachu yebarek hulamm yamyds akm yamehon mzmurr

  • @judymsy3311
    @judymsy3311 Před 10 lety +1

    You all are blessed! May God bless you more and more!