ስለ ዝውውር የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች ትንቅንቁ ቀጥሏል የማክሰኞ አመሻሽ ስፖርት ዜና ሐምሌ 9/2016 Mensur Abdulkeni Bisratsport Alazar

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a CZcams channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

Komentáře • 56

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 Před měsícem +6

    ሰለም ጤና ይስጥልን መላው የAddis sport family እንዴት አማሻችሁ Eyuuu ነኝ የመድፈኛዉ ወይንም የሻሾጎ ልጅ ከፕርቶርያ ወዴ ዋናው ሀሳቤ ስገባ ▪️በዚህ የዝውውር መስኮት የአርሰናል ስትራቴጂ የነበረው ብዙ የማያስፈልጉ ተጫዋቾችን በመሸጥ እነሱን ጥራት ባላቸው ተጫዋቾች መተካትና የስኳዱን ብቃት ማሻሻል ነበር።
    በሪካርዶ ካላፊዮሪ ላይ ግን ይህን አላደረጉም ከተከላካይ መስመር ተጫዋቾች ከመሸጣቸው በፊት የካላፊዮሪን ዝውውር ለማጠናቀቅ ግፊት እያደረጉ ነው
    በተረፈ ይመችህ በርታልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Yisaqjimma-kq9fv
    @Yisaqjimma-kq9fv Před měsícem +2

    ሰላም ሰላም ኢንደት አሜሻቹ ፎዓድዬ አላህ ያኑርክ ሁለ ደስለኛል አድስ ኢስፖርትና አንቴ ሲላላቹ። አይደቢሬኚም። ከ ኢትዬ የ ሜቻል ደጋፊ ከ ዉጭ የ አርሴናል ሲለ ሁለቱም አድስ ነገር ካለ ዎታደር ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ።

  • @amadinshinato7716
    @amadinshinato7716 Před měsícem +5

    ሰለም ሰለም ውድ የአድስ ኢስፖርት family እበካቹን ሁሉ የኔ ኮመንት ከልትናበበ ብለቹ ኮምፕሌን አታርጉ ሙበሪክ ነኝ ከኬፕታውን ከተመ always arsenal for ever🎧

  • @MuzemilShemulo
    @MuzemilShemulo Před měsícem +1

    ሰላም፡ፋአዴ፡የቼልሲ፡ደጋፊነኞ፡ኩኩሬይ፡እንካን፡ደሶአለክ፡በል
    ልን

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn Před měsícem +1

    ፉዓድ ምርጥ ነህ

  • @Bika137
    @Bika137 Před měsícem +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን መላው የAddis sport family እኔ ሁሉ ግዜ አደማጫቹ ነኝ የምዝውውር ተጨዋቾች ከነ photo ብታቀርን እና ዜናዎችን ከነ photo ብታቀርበን ደስ ይለኛል
    አብነት (Bika) ነኝ ከወላይታ (ከአረካ )

  • @yonasbeyene6302
    @yonasbeyene6302 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @yasinyasinahmed3155
    @yasinyasinahmed3155 Před měsícem +3

    selam selam fuade yaya pogeba negn ye mene gezem ademecheke negn ke dubai mebape besetemechesha helemun aseketowale pls sele valevered seralegn fuade hala maderid

  • @yitiworku6891
    @yitiworku6891 Před měsícem +1

    በርታ ብራዳው ❤

  • @AbdurahmanHailu-px7jf
    @AbdurahmanHailu-px7jf Před měsícem

    Fuade my favorite one Keep going

  • @AbiGetachwo-tx4ci
    @AbiGetachwo-tx4ci Před měsícem +1

    I love you Addis sport Abi South Africa

  • @user-dp3yk6gy4d
    @user-dp3yk6gy4d Před měsícem

    my name is metiyu arsenal❤❤❤❤ salam addis sport iwodachuallo silla mess hiwoti tarik bitagarA

  • @GjvjbGhkjjj
    @GjvjbGhkjjj Před měsícem

    ሰላም አዲስ እስፓርት ለምርጥ ማራኪ አቀራረብህ እናመሰግናለን አርሰናል ከበፊት ጀምሮ ምርጥ ተጨዋቾችን ይመለከታል ገዛለው እያለ ያወራል ሌሎች ይገዛሉ ጨራሽ አጥቂም አላስፈረመ ካልዮፊዩሪም ሰልችቶ ወደ ጁቬንቱስ ሊሄድ ይችላል

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 Před měsícem +1

    ሠላም ሠላም ፎአድ እንዴት ነህ የአርሴነልን መራጀ ብታገራኝ ደስ ይለኛል አብድልማሊክ ከሳውዝአፍሪካ ነው አከብራሃለው እዎደሃለሁ አቃራራብ እያዝነነ ቁምነገር የሚያቃብል ሚዲያ ነው ዋው

  • @ሠያ
    @ሠያ Před měsícem +1

    አሥጨናቂዉ እፓፔ ቪኒሶስ ጁድ ቢሊጋም ሮርድጎ እብራሂም ድያዝ 1ቡድንሆኑ አጀብኖ

  • @eyobgebure
    @eyobgebure Před měsícem +1

    👍👍

  • @AshenafiAsefa-im8cy
    @AshenafiAsefa-im8cy Před měsícem

    ፎያድ እደምን አደርክ ሰላም ላአገራችን ይሁና አድ ነገር ብቻ ልበል ባለፈዉ ለትግራይ እግር ኳስ ማስባሰበያ ጋዜጠኛ ኤፍሬም ኢማነ ያረገዉ ስራ እጅግ የሚበረታታ ነዉአገራችን እደዚ ያሉ በጎ አድራጎት የሚያደርጉ ሰዎች ነዉ ያጣችዉ ኤፉዬ ከፋዉን ያርቅልህ ፎያድ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ሳታመሰግንልኝ እዳታልፍብኝ አሸናፊ ነኝ ከምእራብ ሐረርጌ ገለምሶ የዘወትር አድማጭ

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam Před měsícem

    ሰላም. ሰላም.ስፖርት.ፎደአ❤❤.የሲቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshetuHabebe
    @EshetuHabebe Před měsícem +1

    የዘንድረሮ ሊቨርፑል ነገርአሳስቦኛለል

  • @A14Galaxy-ib8xg
    @A14Galaxy-ib8xg Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም እደትናቺሁ ፎአደ መሀመድ ነኝ ከሳኡድ እራኢስ ምርጡነው መቶይገበዋል

  • @abmdia6234
    @abmdia6234 Před měsícem +1

    ዛሬ ምንም አልልም እንደ ስምህ አዲስ ነህ አቦ ይመችህ ፉአዴ አብዲ ነኝ ከወሊሶ

  • @amanuelmadee4118
    @amanuelmadee4118 Před měsícem

    ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት ሰላማችሁ ብዝት ትበል ምን አዲስ ነገር አለ manchester united አመኑኤል ማዴ ከክረዶክ

  • @IbrahimMuhammad-nj3bv
    @IbrahimMuhammad-nj3bv Před měsícem +1

    አረ አርሴን ምን ናካዉ እኛ የሚንፈልገዉ አጥቂና አጥቂ ብቻ ናወ

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před měsícem +1

    ወንድሜ ላለፈው አንድ ዓመት ሁል ጊዜ አደምጣለው በርታ በዚህ ትጋትህ ወደፊት ጥሩ ነገሮችን ታሳካላህ በርታልኝ አንተ ብቻ
    የአዲስ ስፖርት ፍሜሊ like እና Comment አርጉ
    አብሶ Like 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yinebebterfo
    @Yinebebterfo Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም ለአዲስ ስፖርት አዘጋጆች በሙሉ እንደምን አመሻችሁ በፋአዴ አንድ ጥያቄ ልንጠይቅህ አፈልጋለሁ የጄራርድ የብራዥዌት የዝውውር ጉዳይ ከምንም ደረሰ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል በተረፈ አሪፍ አቀራረብ ነው በርታልኝ የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ ነኝ የምፅፍልህ ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው ምንጊዜም Glory Glory Man.Utd ❤❤❤

  • @Abdrezaq-pm7of
    @Abdrezaq-pm7of Před měsícem +1

    Layk 2000 ensgabawu

  • @የኛቱብ467
    @የኛቱብ467 Před měsícem +1

    ሰለም ጤናይስጥልኝ በጣም የምንውደው የቻይናልችን አባለት በሙሉ እንዴ ቃያቹልኝ ኑሩልኝ ሁሌም ከናንቴ ጋር ነን። በለጠ ነኝ ከcaptwon ቲም ሞጆ ካፌ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před měsícem +5

    🔥ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አግዙኝ እባካችሁ🙏

  • @KebruAbebeKebrbe
    @KebruAbebeKebrbe Před měsícem +1

    ስለም ሰለም አድስ እስፓረቶች ምኖ የአረሴነልና የከልዶ ፍሆር ጉደየ በጠም አሰልች ሆና ክብሩ አበበ ከደቡብ አፊረከ

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 Před měsícem +1

    Fuade....selam.,nhe
    Man,utd d.light liyatwe nww endee
    Amanuel ngn ke gerji
    Amasgnalwe yimchee

  • @ThomasLion-xm8me
    @ThomasLion-xm8me Před měsícem

    Salm salm y Addis sport shamisu abute ka south Africa arsenal mani asefaram

  • @KaderChelsea-n6e
    @KaderChelsea-n6e Před měsícem +1

    ሰለም ሰለም ፎአዴ እንዴት ነህ ጃክሳንን ይዛን መጭ ስዚንኒም ልናጨወት ነው ምንድነው የቼልስ በላቤቶች እቅዳቻው ምንድነው አራ አምና የተቃጣለናው ይበቃል። ከድር የቼልስ ቃንዳኛ ደጋፍ ነኝ ሰውዝ አፍርካ bellivile

  • @nasirkadir1391
    @nasirkadir1391 Před měsícem +1

    How are you Addis sports why your news are there is no video Nasir kadir from South Africa

  • @HildanaHenok-sd8bp
    @HildanaHenok-sd8bp Před měsícem

    Fuade mirtsew💪

  • @gumachewtullo6982
    @gumachewtullo6982 Před měsícem

    Your excellence, Foad Brhanu, really you are the icon and very excellent journalist and I intentionally listen your sport news. I proud of you and would love to say you God bless you and be with you❤. But the greatest journalist Foad, Arsenal is my childhood club and I love nothing more than it. But Arsenal was or is very slow and very late club at transferring World class players, but I don't know when it will Arsenal will solve these problems. So, Foad please don't forget to foreword our commitments for the club website how much we love and support Arsenal but the Arsenal board want cup but doesn't spend money on World class players rather than day dreaming cup.
    Thank you Foad and reality I ❤ you. Gumachew Tullo from South Ethiopia regional state Jinka ; Regional Education Bureau

  • @AbdurhmanKemali
    @AbdurhmanKemali Před měsícem +1

    salm Fade Edat Na Sila Livarpool Lamn Atwrm Babizat Atawrm Fowda Eytbknk Enwlaln Ata Gen Buzun Geza Atawrm

  • @TekaArisenal
    @TekaArisenal Před měsícem

    Arsenal zare arsenal negee arseee neyi ke moyale❤

  • @alemayehugashaw2554
    @alemayehugashaw2554 Před měsícem

    Selam Selam Endet neh Fuade Alemayehu ke Adama Ye chelsea Degafi chelsea Ye 9 Kuter Atki yemiyasfelegew Ayimeslehim eski yanten Asteyayet setegn..yene mircha Osimhen new

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi Před měsícem

    Salem LA ante yihun Wondim Fohad ina Sila Barcelona mawok faligewu naber, gin ba kilabu layi yalewu chegir Indet indemifata Manis yawukal, Barasa time silahona batem nawu mihasasibegn, awuni ka kateyu gize kabed indemihon emunawu, Mulatu nagn ka Dabub Afrika, Antes nurilen yalewun mareja ka ante masimat efaligalawu

  • @FmhuuJdbjj
    @FmhuuJdbjj Před měsícem

    ፈአድ በህሩ አቀረረብህ በጠም እወደወለው በርተልኝ ሱሰችን ቢለል ከሰውዲ አርሠናል ደገፈ

  • @NiguseWendoesn
    @NiguseWendoesn Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት እንዴት ነክልኝ ያንተ ድምፅ ሳልሳማ ከዋልኩን እንቅልፍ እንቅልፍ ነው የሚለኝ ድምፅክ እንደ ሱካር ነው የሚጣፋጠው የኔ ወንድም ስለ አርሰናል ምን አዲስ ነገር አለ ንጉሴ ነኝ ከብሌ ሆራ

  • @AdaneMeafin-zz9vm
    @AdaneMeafin-zz9vm Před měsícem

    አዳነ ነኝ የማንቼው ከሀረር በጣም ታስደስተኛለህ ግን ስለጣሊያን ክለቦችም ብትነግረን

  • @getakebu654
    @getakebu654 Před měsícem

    😢ፑዐድ ፑአድ ኮቼ ነኝ ከቡልቂ ስፖርት ውስጠ የአንቴ አቀራረብ ሱሴ ስፔን ዋንጫውን እንደምታነሳ ገና የምድብ ጨዋታ ላይ እያሉ ገምቼ በየግዘዉም አስታውሼህ ዝም አልከኝ እወድዳለሁ ❤❤

  • @FeyselDenur
    @FeyselDenur Před měsícem

    ሰላም ሰላም ፉአዴ የሊቬ ዜናን ምነው

  • @TekaArisenal
    @TekaArisenal Před měsícem

    Salemii salamii teka neyii ke moyale ye arsenal degafii neyi adisi negeri minii alee

  • @AsaminewMerawi-qr1kf
    @AsaminewMerawi-qr1kf Před měsícem

    ሰላም ፉአዴ የስፖርት ዜና ስራችን እየሰራን አንተን እየተከታተልን እንገኛልን በጣም እናመሰግናለን ኑርልን ግን ማንቸስተር ዩናይትድ የዝውውር ነገር በጣም አሳሳቢ ነገር ይመስለኛል ምክንያቱም መውጣት ያለባቸው ተጨዋቾች አሁንም እንዳሉ ነው ለሚመጡ ተጨዋቾች ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም ትላላችሁ ? አሳምነውነኝ ከጂማ/ቶባ

  • @SabriiShahab-q1j
    @SabriiShahab-q1j Před měsícem

    Salm salm Sabri shahab negn ye arsenal degafi negn ke oromia newari hararge negn egib Zenahin sus honebegn arsenal wenca seyanesa mayet efalegelow 2024 permeleg

  • @BahirRashed
    @BahirRashed Před měsícem

    Salaam Salaam fuad baru Bahir rashad kajiimma welcome back kiliyan bape Arsenal family 👪 Rialmadirid family 👪 ❤️ wodachuhalo hulachum suburb CZcams pills