አስተውላችሁታል ግን የደረጄ ቀልድ ላይ አዝማሪው በውቀቱ ስዩም ነው hahaha..
ሳቃቹ ናፍቆኝ ነበር ወላሂ 😁😁😁
የምር እየናፈቃችሁኝ ነው። እነ ሽምይየ!! ❤
ነፍሳችሁ አይማርም! በሳቅ ትን ብሎኝ ነበር 🤣🤣🤣
የሚገርም አክቲንግ ፋአሽን ያሳየው አንደኛ የአዳኙና ታዳኙ ከአደገኛ ማጅራት መቺ ከማይፋታ ያስፈንጥራችሁ እንደዚህ ያስመልጣችሁ ያስመልጠን አውራዋች ቸር ጊዜ🤣🤣🤣
አዝማሪው በዕውቀቱ ስዩም እንደነበር አስተውላቹታል
Ere guys ye Rophnan Album it worth the wait it's Lit 🔥🔥🔥
AWRAAAA AWRAAAA should be the new outro by Eyu... 🤣🤣🤣
You guys tenafkachu nbr gn I thought react eyaregachu endeneber mejemeryan😂
ዛሬ ደሞ የሆነ ባንዲራ መስላቹሀል ።
የአመለካከት ልዩነት ይሄ ነው። ጭቃ በጭቃ ሆነው የተነሱትን ሴቶች ፎቶ ሲያዩ
እዩ = 'ምንድነ ነው?'
ሽሜ = 'ጭቃ ካቦኩ በኋላ ነው '
ፍራኦል = 'ጀ'ግኖች ናቸው ቦታውን አሳምረውታል'
How is u?
first comment
ሽሜ ደሞ የሆነ የፀጉር ፕሮግራም ላይ አየሁሽ
Casa means house in Italian casa inchis is a neighborhood which consist a list of secret detention centers used for interrogation and along side with military offices in Addis Ababa during italian invasion
👍🏾 የደረጄ እና በእውቀቱ ቀልድ 🤣
16:43 oh shit 😂🤣
Azmariw bewketu seyoum nw?
ቆይ ግን የት ነው የምትጠፉት miss you guys
Yihe qayu lij lamin …gin das yilal 🙋♀️😍✨
ፍርሸዬ የኔ መስጊን😘
The first time I heard him sing and you're going to cut the video there?
ካሳንቺስ ማለት ጣልያንኛ አይደለም ሁለት፣ጓደኛሞች ነበሩ በሴተኛ አዳሪነት ሒወታቸውን ሚመሩ፣ ነበሩ አሉ በጣልያን ጊዜ ሁለት ጣልያኖች ወደነሱ ጋር በመኤድ አንድ አንድ ይዘው ያድራሉ በማግስቱ ሲገናኙ አንዷ ጓደኛዋ ስንት ሰጠሽ ብላ ትጠይቃታለች አሷም የተሰጣትን የገዘብ መጠን ትነግራታለች " ከዛ "አቺስ "ብላ ስጠይቃት ጣልያኑ በመድገም ካሳንቺስ በማለት አንደ ቀልድ ተናገረ ከዛ በመነሳት አንደሆነ ብዙ አባቶቻችን ይናገራሉ!!!!
betam neber yenafqachihuy 😍😍
Er ye saki tigoch tilyalachu😁😁😁😁🥰
Have u notice the Azmari of “12 birra, 3taba kitfo...” is Bewketu Seyoum
ጭፍጨፍውን አስመልክቶ ነው የጠፍችሁት መቸስ
I was fucking missed you guys 🥺
zare hulet spris tetahu 😃😃😃😃😃 eyu flex
Botaw hawassa nw lek nesh 👍
24:33 poor chick 😂🤣
Ere ene meflgew betam ye mekonen lake film semu mndnw?
ተመስገን🙏ልንስቅ ነው ማለት ነው 😘
nice my family das ylal man
Kalatoch aterugn 🤣🤣🤣🤣 eyu
azmariw bewketu seyum new enda?
Ze Favourite one
እዉነት አንደኛ ናቹ
ናቃቹን ነበር ሽሜ ፍርሽ እዩ አትጥፉብን💚
Fresh enkwan aderesek
Is that Bewketu @ 21:10 😆😆🤔
Rophnan album reaction pls🙏
የኔ ዉዶች ናፍቃቹኝ ነበር
እንዴትናችሁ እንኳን ደና መጣችሁ
Awrawoch enkwan dehna metachu
god i miss u guys
Please check Samon zemas Album lewt
Jemari negn
Where were you guys 😳
የ Bisrat surafel አድሱን ስራ ላይነበር የመጣሁት
Ye rophnanin entebikalen
ዛሬ ደግሞ ግብፅን መስላችሗል ያ.ሰ.ላ.ም!🥴
Please can I get your hoodie please
React on new rophnan album
ምርጦቹ😘😘😘😘
ሰናፍጮቼ💚💚💚
Rophnan temelsol entebkalen
አኛ ዘጠና ዎቹ yamilawn film riaction serubet
jemaw jemaw
ውይ ስወዳቹ
DOPE
Cama sutra 😂😂
Please react to rophnan new album mertochye
temesgen metachuln bedbrt lnmot neber
Selam Selam selam wed Awerawoch ye 🚨samon album reaction serubet yabede album sertwale 🚨
🥰😘🥰😘
Ere endezih atitifu begeta hoooooo
16 comments ena 415 view kedmognial gn nafekachugni nebr
Meretocha🥰✌
ስትስቁ ቢያንስ ከቪዲዮ በኃላ ቢሆን አሪፍ ነው እንጂ እኛ ምን እዳሉ እን ካን ማወቅ አልቻልንም
ካዛንችስ ጣልያንኛ ነው። እንደሰማሁት ከሆነ ካዛንቺስ ማለት የካዛ ቤት ማለት ነው፤ ካዛ = የሰው ስም፣ እንችስ =ቤት
Yoo✌️✌️
ere intro uuuuuuuuuuuuuuu
First comment
Well come guys
azgoch
ሰላም ሰላም
Wdochh❤❤❤
you tube እረስቲቹት ነበር አይደል
Lemndn new yexefachut
kasanchis malet rejim chis malet new or wede lay yeweta chis
ከvideo የናንተ ድምፅ ረበሸን 😌
እንዴይ ሽሜይ ካላወክ አላቅምኮ ይባላል
Weeeeeeeeeddddaaaaaajjoooch
Mehalegnawa tnsh zegyet telalech
ኤረ ጠፋቹ ሰሞኑን
ደሞ ባለ ማስንቆው ማነው ታቁታላችሁ በእው..........
Nurulige
First
qezeqezachu libel
Frist
telayalachu
ለምን አትሸልሙም
Er ye rophna enant gar mayet felkut tolo yesraa
are tolo tolo video siruln👊👊👊👊
Aree 480 lemen yelem unsubscribe new yemaregew
እረ በእግዜብሔር የድሮ ስራዎች ላይ ግን በዚህ ልክ እንከን መፈለግ ልክ አይመስለኝም። ደሞ መሳቃችሁ ምን ይባላል በጣም ነው ምታሳዝኑት እሺ እናንተ እራሱ በዛ ጊዜ ከዚህ የተሻለ አትሰሩም። ነው ከዚህ ትውልድ ጋር እያወዳደራችሁ ነው ። እኔ ግን ሺ እጥፍ ከዘንድሮ ግጥም የለሽ Clip የድሮ ዘፈን ከነ Clip ይሻለኛል። ደሞ it’s just for fun በሉ
nice one
አለም ላይ ያሉ ራዲዮ ጣቢያዎችን በ ሙሉ እንዴት ማዳመጥ እንችላለን? czcams.com/video/imxdkpQD0jQ/video.html
le wesha 4 enkulalel lik nw leras sikorsu eyegmsu le rasu eyamechacheech nw
እዩ ከእስፕሪሱ በኃላ ወዝተሀል😜😂😂😂ተናፍቃቹዋል😘😘