"የበጋው መብረቅ!"ራል ጃገማ ኬሎን በጨረፍታ!"ፍቅረማርቆስ ደስታ (የእነ 'ከቡስካ በስተጀርባ' ደራሲ) ክፍል ሶስት

Sdílet
Vložit

Komentáře • 26

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta8080 Před 2 lety +15

    የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ትሁት እና የበሰለ መሆን እንደሚችል አየሁብህ። ለካ እነዛ ምርጥ መጽሃፍት የዚህ ትህትና እና እውቀት ፍሬወች ናቸው። ጋሽ ፍቅሬ እድሜህን ያርዝመው፤ እንዳለጌታ ትልቅ አክብሮት አለኝ፤ ዋልያ መጻህፍት መትረፍረፉን ይስጣችሁ።

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 3 měsíci

    Denqe new!
    Le mamesgenem le madeneqem
    Betam yechegeral Ye Ethiopia Amelake Abezto, abzeto yebarkachu 🙏

  • @gechu71
    @gechu71 Před 2 lety +2

    ደራሲ ፍቅረማርቆስ ሚገርም የህይወትህን እውነተኛ ውጣ ውረድ ለአሁኑም ሆነ ለመጪው ትውልድ መማሪያ እንዲሆን ውበት ባለው አቀራረብ ስለነገርከን ተባረክ፡፡ እንዳለጌታም እያደረግህ ያለው ታላቅ ለውጥ ያመጣልና በርታልን፡፡ በማማረር ብቻ ምንም ለውጥ እንደማይመጣ እንዲህ ያሉ በእውነትና በጥበብ ማስተማሪያ መንገዶችን መፍጠር ለሀገራዊ መዳንና መለወጥ መንገድ ይሆናሉ፡፡

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před rokem

    ጋሽ ፍቅረማርቆስ ደስታ ፤ በትህትና እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሀለሁ ፤ ክብር ይገባሀል ፤ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ እንደሁልግዜዉም ጣፋጭ ጨዋታህ አይጠገብም እዉነት

  • @zebibaomer9348
    @zebibaomer9348 Před 2 lety +1

    Thanks, you’re a great job 👏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettyalelign9573
    @bettyalelign9573 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን I love your books but I didn’t know the challenges behind them. Thanks for overcoming this challenges and bring those amazing books and also give us the courage to keep moving forward. እግዚያብሄር ያክብርልን።

  • @ashenashe6797
    @ashenashe6797 Před rokem

    በሰመ ፡ አብ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የሚያምረው ፡ ሲያወራ ፡ ውሎ ፡ ሲያወራ ፡ ቢያድር ፡ የማይሰለች ፡ ሰው ፡ ምርጥ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ድንቅ ፡ ክቡር ፡ ሰው ፡ እድሜ ፡ ጤና ፡ ጨምሮ ፡ ጨማምሮ ፡ ዪስጥህ ፡ የኔ ፡ ወንድም ፡

  • @haimhayimnot2142
    @haimhayimnot2142 Před 2 lety

    Betam denqe sew be meseafu asdenqon nuro awen denqe chewata edema na Tena yestelen 🙏🙏❤️❤️

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 Před 2 lety

    አቤት መታደል እድሜ ጤና ይስጥልኝ ለሁላችሁ አክብሮቴ ይድረስልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @merejaeth2801
    @merejaeth2801 Před 2 lety

    Big respect🙏

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Před rokem

    🙏🙏🙏🙏 wo wo 100👌👌

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi Před 2 lety +1

    ከቡስካው በስተጀርባን ያነበብኩት አፍላ ወጣት እያለሁ ነው መፅሀፉ ያሳወቀኝ የሀመሮችን ታሪክ ብቻ ሳይሆን በሌላ መልኩ ማስብንም ነው ያሳወቀኝ ለምሳሌ የሀመሮች የውበት መለኪያ ሜትድን ውበትን ማየት ብቻ ሳይሆን እንዴት ማስብ እንድሚቻልም ያስተምራል ደራሲ ፍቅረማሪያም ትልቅ ክብር ይገባሀል።

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 Před 2 lety

    ፍቅረ ማርቆስ እንኳን አነበብንክ እስከዛሬ መጽሐፎችህን ነበር ያነበብኩት ዛሬ ግን አገኘሁህ አመሰግናለሁ፡፡ ዶ/ር እንዳለጌታ ምርጥ ወርቅ ፈልቃቂ ነህ ይብዛልህ አመሰግናለሁ ፡፡

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před rokem

      ጥሩ አገላለጽ ነዉ

  • @gshada3855
    @gshada3855 Před 2 lety

    Melkam lib yaleh tiru saw!! Barjo emme!!

  • @yosef3683
    @yosef3683 Před 3 měsíci +1

    ስብሐት ገ /አግዚአብሔር በኖር ምን የጠይቀው ነበር?

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 lety

    🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @danieladdisu413
    @danieladdisu413 Před 2 lety

    በቃ።የተባረከ ሰው የተባረከ ቀን ሰጠን

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před 2 lety

    አባዶዮ

    • @temesgendesalegen3105
      @temesgendesalegen3105 Před 2 lety

      እንዴት ያለ ድንቅ መሰጠት ነው? ትህትና በዜልክ ገጥሞኝ አያውቅም የሰውነት ውሃ ልክ . . . ::

  • @exodus134
    @exodus134 Před 4 měsíci

    "ስልጡን ማለት አካባቢውን/ዋን መቆጣጠር የቻለ/ ች ናት ነው::"
    ፀሐፊ ፍቅረማርቆስ ደሥታ

  • @bogalegetahun1159
    @bogalegetahun1159 Před 2 lety +1

    ይህ ፕሮግራም በቴሌቪዥን መታይት አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ማየት አለበት !!

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x Před 2 lety

    ንግግሩ እማይጠገብ ሰው አቦ ክበሩልኝ እደዚ ዮደድኩት ፕሮግራም የለም😍😍😍😍😍

  • @hen6964
    @hen6964 Před 2 lety

    ምን ልበል ንግግር ያክማል ልበል???
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 Před rokem

    ድምጽ ጥራት አሁንም ከአንድ አመት በኋላም ችግር እንደሆነ ቀጥሏል። እባካችሁን።

  • @learnafanoromoinamharic

    ባሉበት ሆነው ዘና እያሉ በነጻ ኦሮሚኛ ቋንቋን በአጭር ጊዜ ውስት አቀላጥፎ መናገር፣ ማንብ እና መጻፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ አሁኑኑ czcams.com/channels/EOQHoq09V3h6mUDajkEfdQ.htmlplaylists ይቀላቀሉ፡፡