Komentáře •

  • @worekalem.mekuriaw5811

    Amen.amen.amen

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +2

    ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 💕💞💞💞💞💜💜💜💜💜💜💜በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ አይለየን ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነቱን ያድልልን በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ምህረቱን ቸርነቱ ይላክልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን 💕💞💞💞💞💜💜💜💜💜💜💜💜አሜን ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን #ለወንድማችን ♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹 በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን_