Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? Ethiopia Sitcom Part 17

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? Part 17 ክፍል
    #አስቂኝ_ድራማ! ምዕራፍ 2 ክፍል 4 - #Min_Litazez #ምን_ልታዘዝ
    Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Komentáře • 872

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 5 lety +127

    ትክክለኛ ኢትዮጵያ ግፅታ ማለት ይህ ነው ከሁሉም አደኛ ነው ብልጪልጪ ነገር የሌለበት እነሜካብ ምናምን ኧረስቱ ምርጥ ነው በርቱ እናመሰግናልን ከደራሲ እስከተዋናይ ምርጥ ናችሁ

    • @SaraSara-ti6rt
      @SaraSara-ti6rt Před 5 lety

      የኔ ምርጦች ሁሉ ነገራችሁ ተመቸኝ በተለይ ሀገረኛ መሆኑ

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety +113

    ጀግና ደራሲ ስውድህ ይህ ደራማ ስውድው የአመቱ መራጠ ምሆታችሁ ደስስስ ብሎኛል

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 Před 5 lety +228

    አኳን ደስ አላቹ ምን ልታዘዝ አዘጋጆች የአመቱ ምርጥ ድራማ ስለተመረጣቹ ይገባቹሃል 😘😘😘

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 Před 5 lety +52

    ኡፋፋፋ አይ ደራሲ እጂህ ወርቅ ይሁን!!! ተዎንያኖቹ ጎበዞች በርቱ!!!!!!!"!

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 5 lety +20

    ወይ ደግ ሰው እነትህ ነው
    ህፃናት በእድሜያቸው ልክ ነው መማር ያለባቸው የአተ ልጅ ብትከለክላት ሌሎች ህፃናት አሉና አመሰግናለሁ ምን ልታዘዞች🙋

  • @sarawedage9723
    @sarawedage9723 Před 5 lety +74

    በእውነት አሪፍ ትምህርት አለው ልብ ያለው ልብ ይበል በተልይ በትምህርት ዙሪያ የተሰራው

    • @habeshahabesha7180
      @habeshahabesha7180 Před 5 lety

      በተልይ በትምህርት ዙሪያ የተሰራው

    • @lukej2891
      @lukej2891 Před 5 lety

      ትልቅ እይታ ነው ብራቮ ደግ ሰው!!

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 5 lety +22

    ለኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ መልእክ የያዘ ነዉ ድራማዉ በርቱልን ምርጦች

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 Před 5 lety +45

    Congora ምን ልታዘዝ የአመቱ የለዛ ምርጥ ተሸላሚ አሸናፊ ስለሆናችዉ! ሁላችዉንም እንኳን ደስ አላቹ! ምርጦች ተወዳጆች ናችዉ! በተለይ ደራሲ አለምነህ(ዋጆ ) ምርጥ ደራሲነህ! በርታ

  • @user-cc3fl2ig7v
    @user-cc3fl2ig7v Před 5 lety +4

    እዚህ ድራማላይ አንድም የማይመቸኝ ተዋላይ የለም ማንንም ከማንን ማስበለጥ አልችልም ሁሉም ድንቅ ተዋንያን አዝጎች እንዶሁም አስተማሪዎች ናቸው እነ እድል እነ አያልቅበት በርቱልን።

  • @rahmaoumar1030
    @rahmaoumar1030 Před 5 lety +10

    የዚህን ደራሲ ዋጄ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ ገና ከዚህም በላይ እምትስራ ያድርግህ ከረጅም እድሜ ጋር ቁልጭ የዘመኑ እሚደረገው ሁሉ ጎበዞች በርቱ

  • @megersaregasa3854
    @megersaregasa3854 Před 5 lety +140

    ትምህርት ሚኒስቴር የዚህን የመፅሐፍ ጉዳይ በሚገባ ያስብበት ለትውልዱ በእድሜው የሚመጥነውን ነገር ነው ማስተማር ሚገባን ስለዚህ ይሄ በድራማ ታይቶ ብቻ ችላ መባል የለበትም

    • @mahinahi3885
      @mahinahi3885 Před 5 lety +1

      እንዴ የመቼውን ነው የምታወሪው ቆየ እኮ አንቺ አልተማርሽውም ይህንን አካባቢ ሳይንስ ከስምንት አመት በላይ ሆኖታል በግንት

    • @fasikafyissa6867
      @fasikafyissa6867 Před 5 lety +2

      Megersa Regasa befor we learn when we r in 6th grade but now they now everything if they learn @ this age it doesn’t mean they do it , befor we see our mensuration @ age of 15or 16 now the see @ the age of 9 so they have to know and protect them selves

    • @nebu1860
      @nebu1860 Před 5 lety

      ድሮ ከወድን ጋ ር ላለመቀጥ ስናለቅስ አይ ጉድ የመጣብን ችግር ኑሮ ዘዴ ከጠፋብሀላነው የትምርትቤት በሮዘች የተዘጉት።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 5 lety

      Lemn? Endet new negeru? Le 16 amet lj mn yseral?? Andlij eko enezya lewtoch lemetu selu kdmeya endizegajbet new metsihaf bezegaj melkam yemehonew. Be ergit lik new Le arategna kfl temarim ybezabetal Neger gin 16 amed edme eskihon metebekum betam yzegeyal. Le 7 weym 8 gna kfl weym Le 9 gna kfl behon melkam new

  • @birtukanhbitgbral6901
    @birtukanhbitgbral6901 Před 5 lety +26

    የአመቱ ምርጥ ድራማ

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 5 lety +5

    እንኳን ደስ ያላችሁ ምንልታዘዞች የአመቱን ምርጥ የለዛ አዋርድ ሽልማት በማግኘታችሁ እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባችዃል

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 5 lety +439

    ጋሽ አያልቅበትን የምትወዱ

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f Před 5 lety +6

    ዋው የዛሬው ለየት ያለ ነው በተለይ የቀለም ቀቢዎች ነገር ታሪክ እያበላሻቹህ እንደሆነ አስቡበት ሲቀጥል ይህን መፅሀፍ ለ4 ተኛ ክፍል ከሆነ በጣም ያሳፍራል
    ምን ልታዘዞች በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @makonnentsehaye7952
    @makonnentsehaye7952 Před 5 lety +11

    ድንቅ መልእክት ምስጋና ይድረሳችሁ

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 Před 5 lety +122

    ዋጄ ምርጥ ደራሲ 👌

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Před 5 lety +99

    እኚህ ዲያስፖራ መቼ ነው ትጥቅ የሚፈቱት😀😀😀😀እኚህ ኦነግ 😄😄😄😄

  • @user-zz7mb4xf5l
    @user-zz7mb4xf5l Před 5 lety +10

    የኔ ምርጦሽ ውድድድድ
    እድልዬን የሚወዳት ልክ እንደኔ

  • @user-xq1vi1tb3m
    @user-xq1vi1tb3m Před 5 lety +15

    ዋጄ ምርጥ ደራሲ በርታ።

  • @lidieybabe7929
    @lidieybabe7929 Před 5 lety +91

    ውይ አለምፃሃይ ወዳጆ አይደለችም እንዴ

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 Před 5 lety +30

    እውንትህን ነው ደግ ሰው የመፀሐፉን ገፅ ቅደደው እቺ ሀገር 39 ቁጥር አይበጃትም 😁😁 አንቀፅ 39 ሲበጠብጠን ከርሞ አሁን ደግሞ የህፃናት መፀሀፍ ገፅ 39 ተጨመረበት 😄

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff Před 5 lety +12

    የሚገርም ድርሰትና ትወና !

  • @saraamharawitethiopia

    I really missed you all ዋጅዬ please continue ይሄን sitcom..ለነገሩ ይሄ አውሬ የብልጽግና መንግስት እንዳስቆመው እናውቃለን። ምርጥ ድርሰት ever በሰመአብ ዋጅዬ ኑርልን😍🙏

  • @messimessi6672
    @messimessi6672 Před 5 lety +73

    ይሄንን ደራሢ አለማድነቅ አይቻልም...ግን እንክዋንም አብይ ከመጣ ሆነ እንጅ ከዛ በፊት ቢሆን አንድ ክፍል ድራማ እንዳየን ሁለተኛውን ክፍል ቃሊቲ ሆነህ ነበር እምናይህ...። አሁን ግን ጥሩ ነው ቀጥልበት ለየት ያለ ድርሠት ነው በጣም ወድጀዋለሁ....በርታ ደራሢው...ተዋንያኖችም ድርሠቱን የበለጠ አሣምራችህታል በርቱ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 5 lety +30

    በትክክል ታሪክ እየተቀባ እየጠፋ ነው አይ ባሬስታው ልክልክ ነው የምትናገረው ውድድድ

  • @andinetasnake8984
    @andinetasnake8984 Před 5 lety +1

    የአመቱ ምርጥ መሆነናችሁ ደስስስ ብሎኛል ይገባችሁል፡፡ ተዋነዩም ሆኑ ደራሲው ክብርና ምስጋና እንዲሁም አድናቆት ይገባችሀዋል፡፡ በርቱ!!!

  • @remam1024
    @remam1024 Před 5 lety +3

    የዘመኑ አደኛ ድራማ ነው ለኔ ጀግኖች በርቱ

  • @user-we5gc9hv4p
    @user-we5gc9hv4p Před 5 lety +5

    Boy, Boy ,Boy I love this drama , this drama is full of politics and funny love it .

  • @user-rc5rd1cd9o
    @user-rc5rd1cd9o Před 5 lety +2

    የአመቱ ምርጦች
    ኢትዮጵያን ሰባኪ ድራማ ስወደው ደራሲው እግዚአብሔር እጆችህን ይባርክ በርቱልን

  • @user-yh4co5qx4z
    @user-yh4co5qx4z Před 5 lety +51

    መፅሀፉ የእውነት ለ4ተኛ ክፍል የተዘገጃ ከሆና ወለሂ በጣም የስጣለል

    • @nesibadenurdenur5959
      @nesibadenurdenur5959 Před 5 lety

      Ewunati nawu tada 4tigna kifel layy alaa adall

    • @tesfayetesfu2374
      @tesfayetesfu2374 Před 5 lety +3

      አስታዘርን ቡርዴ እናታለም የሚገርም ነው የእውነት አልመሰለኝም ነበር አሁን አነበብኩት አዎ አራተኛ ክፍል የሚማሩበት መፅሀፍ ነው አካባቢ ሳይን የሚባል ትምህርት እኛ ስንማር (9)(10)(11)(12)ባይሎጂላይ እንማር ነበር ያውም እየተፋፈርን የወያኔ የትምህርት ፖሊሲ ይሄ ነው ትውልዱ ይፈረድበታል የእውነት ወያኔ (27)አመት ተጫወተብን ለዚ ነው ትውልዱ የተበላሸዉ ያሳፍራል

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g Před 5 lety +1

      @@tesfayetesfu2374 እኛ 6ኛ ክፍል ነበር የተማርነው ይገርማል

    • @sifanqueen9193
      @sifanqueen9193 Před 5 lety

      Egnam 4kifl lay temiran aydel yalefnew yegarmel ye 10 amet lij hugne new esun yetamerkut esu. Neger biker dass yilal

    • @user-yh4co5qx4z
      @user-yh4co5qx4z Před 5 lety

      +Tesfaye Tesfu
      የሰፍረል ወለሂ
      ህፀነት ቢበለሹ አይፈረድበቻውም

  • @user-yt7qo4ux5w
    @user-yt7qo4ux5w Před 5 lety +5

    ያስቆሙት መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር ጭራሽ አለምዬን ጨምሮ መጣ በርቱልን እንዲ ነው በጥበብ የልብን መናገር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 5 lety +12

    ምነው ምን ልታዘዞች እንዲህ ይጠፋል በ እግዚአብሔር አትጥፉብን ውይ አንጀት ስታርሱ ደራሲው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤናውን ሰቶህ የበለጠ እንድትሰራ ይርዳህ ተዋናያኖቹ ሁሌም ምርጦች ናችሁ አለምዬ ውድድ እናደግሻለን !!! ከአንጀቱ እያዝናና ልክልክ በሚጣፍጥ ዘዴ ልብ ውስጥ የሚገባ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +6

    እውነት ለመናገር ግን ይሄ ድራማ የኢትዮጵያ እስትንፋስ ነው ብየ ብል ማጋነን አይሆንም።🔥

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 5 lety +12

    ዌል ምንልታዘዞችዬ።እንኳን ደህና መጣችሁልን።እንኳን ደስ አላችሁ የለዛ ሽልማት ይገባችኋል።በርቱ

  • @user-bh4xe2cw1w
    @user-bh4xe2cw1w Před 5 lety +44

    አለምዬ የኔ ጅግና ሰወድሽ ምን ልታዘዝ መጣችው ምርጦች

    • @kelifamohamed2214
      @kelifamohamed2214 Před 5 lety

      Alem Alem ene damo setalata echen arogite

    • @user-bh4xe2cw1w
      @user-bh4xe2cw1w Před 5 lety

      እንዳች አይነቱ ከውቀት የራቀ ስው ወደዳት አልወደዳት ለውጥ የለውም ዥልጥ ነሽ ታርክን አንብቢ

    • @RadzoI
      @RadzoI Před 5 lety

      Mne sladrghe new Ggnantwa ayte ymslhe

    • @user-bh4xe2cw1w
      @user-bh4xe2cw1w Před 5 lety

      @@RadzoI እስኪ መጅመርያ አስየካክለህ ፃፍ ከዛም ተናገር

    • @RadzoI
      @RadzoI Před 5 lety

      አማራ ግዮናዊ ጎጃም ነው ሀገሬ What’s the big deal about a Amharic tried to right in different language He doesn’t exist in different area
      So Grow up the school boy kkkkkkk

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 5 lety +1

    በጣም ምርት ድራማ አለምዬ እረጂም እድሜ እና ጣና ይስጥሽ ብላችሁም በጣም ምርጦች ናችሁ በጣም አስተማሪ ነው

  • @zeart7670trhzs
    @zeart7670trhzs Před 5 lety +98

    ክክክክ ኣይ ጋሽ ኣያልቅበት እነዚ ዲያስፖራ ትጥቅ ኣልፈቱም እንዴ ኣለ።

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 Před 5 lety +5

    የአመቱ ምርጦች ይገባችሗል

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x Před 5 lety +9

    ጋሽ አያልቅበት ቄሮ እስታይል ቤቱን ቀለም ብቻ አደረገው😃

  • @user-gb1sw5th6p
    @user-gb1sw5th6p Před 5 lety

    እወነት እሄ መፃፍ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ደራሲውን በጣም አድናቂህ ነኝ ምስጋና ይገባሀል ሁላችሁም እኳን ደስ አላችሁ የአመቱ ምርጥ ድራማ ስለተባለ

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 Před 5 lety +1

    ደግሰው እና አቶ አያልቅበት ናፍቀውኝ ነበር..... ምርጥ ነው ይመቻቹ!!!...

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 Před 5 lety +7

    I'm proud of this team, happy to see our hero Alemtsehay wedajo

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Před 5 lety +3

    አለምየ የእኛ የኢትዮጵያ ጅግና እንወድሻለን እጅግ በጣም

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 Před 5 lety

    ከሚገርማቹ ደግሜ ነው ያየሁት በጣም አስተማሩ የመፀሀፉ ጉዳይ በዚሁ ሊታለፍ አይገባም እኛ 4 ክፍላይ. እዱህ አይነት ነገር አልተመርንም ደግሰው ውስጤ እኮነህ አያልቅበት. ትጥቅ ምንፈታው እኛ ስንገባ ነው

  • @user-zy5xe8su7m
    @user-zy5xe8su7m Před 5 lety +18

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኡፍፍ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረገችሁኝ

  • @user-sk7fh2rl4f
    @user-sk7fh2rl4f Před 5 lety +3

    እንኳን ለ ምእራፍ 2 አደረሰን ደስ ብሎኛል ስለተሸለማችሁ ይገባችሃል

  • @user-munet
    @user-munet Před 5 lety +43

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣሽልን♥♥♥♥

  • @user-zo8cf7os6r
    @user-zo8cf7os6r Před 5 lety +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዝ
    ምርጥ የአመቱ ድራማ እወደቻለሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @jemalabdre9179
    @jemalabdre9179 Před 5 lety +60

    ቀለም ቀቢዋች ሰምታችህዋል ታሪክ አታበላሹ ሀገር አታፍርሱ

  • @user-bq3qo4cb3x
    @user-bq3qo4cb3x Před 5 lety +14

    ክክክክክክክ እኔና ደግ ስወ ፖለቲካ አንወድም ምክንያቱም አይገባንም

  • @liyukebede3329
    @liyukebede3329 Před 5 lety +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ምን ልታዘዞች ሽልማቱ ይገባችሃል ደስ ብሎናል

  • @user-xv8ld3nx7x
    @user-xv8ld3nx7x Před 5 lety +28

    በጣም ነው ያዘንኩት ኢትዮጵያ አገር እዴት 4ተኛ ክፍል ይህን ይማራሉ ይሄነገር አይታለፍ የበላይ አካል ሊያየው ይገባል

    • @obamastudio625
      @obamastudio625 Před 5 lety +1

      ሲኖ ሪታ atizegni eshi konjo

    • @fuadteha7295
      @fuadteha7295 Před 5 lety

      ሰም ይለም አገር አበት አልበ ነት

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio Před 5 lety +3

    ውይ አለምጸሀይ ብቅ ስትይ የምር ደነገጥኩ በተወዳጁ ሥራ ላይ ምርጥ ቅመም ነው ጣል የደረገው አዘጋጁ አጃኢብ ነው ምናለ ሁሉም ሥራ እንዲህ ቢወደድ የልቤን ስለሚናገርልኝ ደራሲው የሆንኩ ያህል ይሰማኛል የ60ዎቹ ቡና ተመችቶኛል ቂቂ ደራሲው የምር ነገር አዋቂ ነው ቅኔ ቤት የተማረ መሆን አለበት

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Před 5 lety

    ዋው በጣም የምወደው ድራማ እንካን ደህና መጣችሁ ምንሊታዘዝ
    ዶንስና ዴግ ስው በጣም ነው የምወዳቹ

  • @getasew9325
    @getasew9325 Před 5 lety +1

    ዋዉ! ምርጥ ደራሲ ፤ጎበዝ ተዋናዮች ፤ፍሬ ያለዉ ሃሳብ ።በርቱ እንዎዳችዋለን ።

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 Před 5 lety +2

    ሲገርም ልብ ላለው አሪፍ ትምህርት ነው ✅

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 5 lety

    እንደዚህ ድራማ የምወደው የለኝም ተዋንያኖቹ ሁሉ ድንቅ ናችሁ ምርጥ ማለት ያንስባቹሃል ደራሱው በጣም ጎበዝ ከ ጊዜው ጋር የሚሄድ ግልፅ እና ግልፅ

  • @user-wk1wx7bn2s
    @user-wk1wx7bn2s Před 5 lety +1

    እድልዬ ሳቅሽ ኡፍ ደስ ይላል የንጉስ ነሽ ተረትና ምሳሌሽ ፍርስ ነው የሚያረገው ስነስራዐታቹሁን በዚሁ ቀጥሉበት ሙሉ አባላቱን እንወዳችዋለን👍💖💖💖

  • @abebetesfaw3573
    @abebetesfaw3573 Před 5 lety +1

    በጣም አዝናኝና አስተማሪ ድራማ፤
    - አካባቢ ሳይንስ ላይ ያለው ነገር ግን ት/ት ሚንስቴር ሊያስተካክለው ይገባል፤ ስቀን የምናልፈው ነገር አይደለም።

  • @seadi7825
    @seadi7825 Před 5 lety

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ምን ልታዘዞች
    ምን ልታዘዝ እጥር ምጥን ያለ ያልተዛዛ በጣም አስተማሪ አስናኝ
    በፍቅር እሚታይ የሆነ ድራማ ነው የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ተብላችሁ ስተለሸለማችን ደስ ብሎኛል ይገባችኃል
    ምርጥ ደራሲ
    ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ
    ተዋራዮቹ ፍቅር ናችሁ በርቱ

  • @user-fg4mo7dj1l
    @user-fg4mo7dj1l Před 5 lety +6

    አይናፋሩ ደራሲ ሳላደንቅህ አላልፍም ከምቀኛች ሴራ ይጠብቃችሁ በተለይ በተማሪዎች ዙሪያ በደንብ ለመስራት ሞክሩ የአራተኛ ክፍል መፅሀፉ አሁን የሚማሩበት ነዉዴ እኔ ስማር አራተኛ ክፍል የተማርነዉ አይመስለኝም 6ኛ ክፍል ስለመራቢያ አካል ስንማር በጣም እያፈርን እየተሳቀቅን ነበር ክፍል ዉስጥ የምንማረዉ

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 5 lety +1

    ውይ ምን ልታዘዝ ምርጦች ትልቅ ትምህርት ያለው ድራማ ነው ማሮች ደግሞ አለምየን ይዛቹሁልን መጣቹሁ ትልቅ አስተማሪ ናቹሁ በርቱልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +6

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ስለተሸለማችሁ ደስ ብሎናል

  • @hayatmuhammed841
    @hayatmuhammed841 Před 5 lety

    ውይ በጣም ይገርማል አራተኛ ክፍል እርቃን ያለበት መፅሀፍ ወላሂ ማማን ነው ያቃተኝ ይሄ ነገር ዝም መባል የለበትም የሚመለከተው አካል መመልከት አለበት
    ምን ልታዘዞች እንኳን ደስ አላችሁ
    ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም አብሶ የዛሬዋን ፓርት ሁላችንም የማናስተውለውን ነው አስተውለህ የምታቀርበው በርታ

  • @karimdorra539
    @karimdorra539 Před 5 lety +160

    እድልን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እድል በጣም ነው የምወዳት የኔ ፈድሻ ሳቋ ብቻ በቂ ነው

    • @zenateqmu5878
      @zenateqmu5878 Před 5 lety

      በቡጥ ዘመን የማያምር ምን አለ ክክክክ

    • @tesfayebezawits9330
      @tesfayebezawits9330 Před 5 lety

      zinti hahaha yimchish bewetatinet hulum yamral yegna kushinawut aleke enji haha

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u Před 5 lety

      Enem betam ewedatalehu

    • @TheoatStudio
      @TheoatStudio Před 5 lety

      @@tesfayebezawits9330selam, esti enyish, yalekebish aymeslegnim

    • @tesfayebezawits9330
      @tesfayebezawits9330 Před 5 lety

      TheoatStudio bemin abate litayjh haha 😂

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +143

    እስኪ እኔም ወጉ ይድረሰኝ #ነብሰጡር ነኝ ላይክ ግጩኝ

    • @umuminaqadi7905
      @umuminaqadi7905 Před 5 lety +1

      Mashallah Allah baselam yegelagilesh mar

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 5 lety

      @@umuminaqadi7905 አሚንንንን

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 5 lety

      lanchim le lijishim 2 like kefilenall,,,,sewuyewu demo anddun yisixxishi 3 endihon

  • @user-ct8oc5ke8f
    @user-ct8oc5ke8f Před 5 lety +10

    እስቲ ምን ልታዘዝ ዲራማ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ልቁጠራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 😗😗😗😗😗😗❤❤❤❤

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 Před 5 lety +3

    ፐፐ መጣችውልን ተደጋግሞ ቢታይ የማይጠገም ቢኖር ምን ልታዘዝ ነው 😘😘💞አለምዬ#ሰርፕራይዝ አደረግሽን እኮ 😍

  • @meronkalayu1425
    @meronkalayu1425 Před 5 lety +4

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው በዚህ ቀጥሉ

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 Před 5 lety

    ቬሪ ማች ሳልነግርህ ኑገርኩህ ክክክክ ደግ ሰው ውስጤ ውድድ ሁላችሁንም

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety

    ለኔ የምንግዜም ምርጥ ድራማ ነው።መቼም ይሄን ድራማ የሚስተካከል አይገኝም። 😗😍😘

  • @reshidaman8693
    @reshidaman8693 Před 5 lety +13

    ምን ልታዘዞች አሁን ያለ ገደብ ለመፃፍ ወቅቱ ምቹ ስለሆነ የጊዜውን ነባራዊሁኔታ በሰላ ብዕራችሁና በጎበዝ ተዋኒያኖቻችሁ አማካኝነት ቁምነገርን በጥበባችሁ አስጠብቡን ። አመሰግናለሁ ።

  • @user-fp7cb7wg6x
    @user-fp7cb7wg6x Před 5 lety

    የኔ ምርጦች እንደው ስወዳችው ምርጥ ልጅ የጎባዬ ልጅ አዘጋጆቹ እንኳን ደስ አላችው ስለተመረጣችው ደስ ብሎኛል

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 Před rokem

    It was really interesting and teaching drama what who have lost .
    Admirations!!!!

  • @medanitbonesa8002
    @medanitbonesa8002 Před 5 lety

    Ye Amatu merti Tewaneyane 💪👏
    Dagesewe yene Sake 😀😀😀😀
    Yemachachu😍❤😍😀😀😋👌😉

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 Před 5 lety

    Wow congira min litazez tanetu mirt diram honachu sile teshelemachu des bilogna bertulin geta yerdachu

  • @gonderethopia1719
    @gonderethopia1719 Před 5 lety +15

    ዋው እኔ አላምንም አለምየ ከች አለች

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 Před 5 lety +5

    ፓለቲካ በጥበብ ደስ ይላል

  • @tegesteashnafie8330
    @tegesteashnafie8330 Před 5 lety

    ሁፍ ምን ልታዘዙች እንዴት ደስ እንደሜል ደራሲው ተዋንያኑቹ ምርጡች

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 Před 5 lety +2

    በዚ ድርማ ውስጥ የጋአዱን አለም ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ ቁጭ ነው ያረገው የሚገርም ደራሲ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Před 5 lety +2

    የቀለሙ ነገር ተመችቶኛል ካስፈለገ አስፋልትም ይቀባል ምን ልታዘዝ ውስጤ ናችሁ

  • @emebetasmamaw5970
    @emebetasmamaw5970 Před 5 lety

    ምን ልታዘዞች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም በደና መጣችሁ ብዙ ልናየውና ልንገነዘባቸው
    ያልቻለውን እርሰ ጉዳዮች ስለምታነሱ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ !!!!

  • @mulugetaandargie5031
    @mulugetaandargie5031 Před 5 lety +22

    ምን ልታዘዝ? ኧረ ምን ልታዘዝ? እኮ! ምን ልታዘዝ?
    ቃሌ፤ ልመናዬ፤ ጩኸቴ፤ እንዳይፈዝ
    ምን ልታዘዝ?
    የዕኩልነት፤ የፍትህ፤ የመብት፤ የዲሞክራሲ መዘዝ?
    ፍታ፤ ትዕግስት፤ ይሉኝታ፤ ብቻ ጣጣ፤ ተብሎ የሚያፈዝ
    በርበሬ የሚያስደልዝ!
    ዕኩልነት የሚሉት መርዝ!
    ድልህ ሆኖ የሚፋጅ ጎበዝ!
    ምን ላቅርብ? ምን ልታዘዝ?
    ቅምሻ ይሁን! ነፈዝ ሁላ! ነፈዝ!!!

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 5 lety

    እጅግ በጣም የሚያዝናና በዚህ ቀጥሉበት

  • @fuadjemal8350
    @fuadjemal8350 Před 5 lety +29

    የልጥ ፓርቲ ሊቀመንበሯ የኦነጉን ዳውድ ኢብሳ ናት በሚገባ ተውነውታል የሱን ሰውዬ

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 Před 5 lety

    ዋው የዛሬው ደሞ .....እውነት ግን ለ4ኛክፍል ተማሪዎች ይሄን ያስተምሯቸዋል ለህፃናቶች 🙆🙆🙆🙆🙅🙅 ሆይ🙊🙈🙉... ታሪክን ማጥፋቱን እማ ስራዬ ብለው ይዘውታል

  • @addistesema482
    @addistesema482 Před 5 lety +6

    አለምዬ ውድድድድድ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety

    waww enqan dena metachihu tenafkachihal hulachihum😙😙😙😙grum new mnltazez👍👍 ye let part Temecheg yha karon Bedenb ygeltsewal 😂😂 pa poletika yegebag bezih Dirama new😆😆😆

  • @eyuyefikirsew6933
    @eyuyefikirsew6933 Před 5 lety +3

    እንኳን በስላም መጣችሁ የኑጉስ ነሽ ስወድሽ

  • @yebegashettesfaye1967
    @yebegashettesfaye1967 Před 5 lety

    በህይወቴ እንደዚ ድራማ የወደድኩት የለም thank you the whole person who participate in this drama .

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie Před 5 lety +17

    ዌልካም ባለታሪኩ ዓለምፀሐይ ወዳጆ
    ኢትዮጵያ እንዳስቀመጥሻት አታገኛትም። ዛሬ የተጻፈም እንደትናንት አይጣፍጥም።
    ሁላችሁም ታምራላችሁ።
    እነ ጋሽ አያልቅበት ትናንትን አይወዱም፤ የቆየ ነገር አይወዱም።

  • @user-eq7lw5kq2c
    @user-eq7lw5kq2c Před 5 lety

    ምርጦች ጠፍታችሁ ነበር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን😙

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 Před 5 lety +5

    እናትዬ አለምፅሀይ እንኩን ደና መጣሽ ምን ልታዘዝ ውስጤ ናችሁ

  • @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020

    ወይኔ ከማዝናናት ጋር የምሰጦቸው ትምርቶች ያምራሉ በርቱ

  • @rozamulugata4326
    @rozamulugata4326 Před 5 lety

    በጣም የሚገርም ትምህርት ያለው ድራማ ደግስው ክክክ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 5 lety

    በናፍቆት በፍቅር ገድላቹኝ ነበር ውድድድድድ ክክክክክክ ደግ ሰው እንኳንም አፈርክ

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety +2

    እውነት ይገርማል የ4ተኛ ክፍል ተማሪ ማለት እኮ ገና የ10አመት ህጻናት ናቸው የሰውነት አካል በዚህ እድሜያቸው መማር አይጠበቅባቸውም ገና ለምንም ሳይደርሱ ካቅማቸው በላይ ትምህርት ይከብዳል እውነት ትምህርቱ እየከበደ ነው ይታሰብበት እውነት

  • @aresamaasechalewyezenietho8509

    መፍትሄ ሊስጠው የሚገባ ርዕስ ነው በጣም አሪፍ

  • @HanaEthiopiaHanaEthiopia
    @HanaEthiopiaHanaEthiopia Před 5 lety +2

    የኔ የዋ ደግ ሰው