ሀይልዬ በልደቱ ቀን አፈቅርሃለሁ አለችው 🥺

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 07. 2024
  • አፈቅርሃለሁ#ድንቅልጆች#donkeytube#seifuonebs
  • Zábava

Komentáře • 1,2K

  • @user-sg2yg7kv9z
    @user-sg2yg7kv9z Před 20 dny +127

    ሀይልየ ተቀበላት ምርጥ ልጅናት😢😢🎉🎉

  • @firaolayanew
    @firaolayanew Před 20 dny +98

    የምር ካ ሆነ ምርጥ ልጅ ናት ታቃባላት አትጉዳት ኃይሌ ❤

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd Před 19 dny +4

      ተቀበላት አትበሉ😢ሤት።ተበላሽ
      😭😭😭😭❌❌❌❌❌❌

    • @user-ww4sr6ln5w
      @user-ww4sr6ln5w Před 15 dny +2

      ዮርድ የት ሕዳ ነው

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 20 dny +155

    ሀይልዬ እዳታሰቀይማት እሺ በላት አሰብበትና ምርጥ ልጅ ነች አታምልጥክ የኔ እናት እሰኪ እሺ በላት የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

    • @birtukan7265
      @birtukan7265 Před 19 dny +6

      እርሱ የራሱ እሚያውቀው እሱ ነው ተቀበል አትቀበል እያላችሁ አትሽለጥለጡ ከዚህ በፊት ያሳለፈው ነገር አለ እና እሱ የሚጠቅመውን የሚጉያውን ያውቃል እስኪ ዝም በሉ የወረደ ግዜ ነው ያለነው

    • @tamatama3276
      @tamatama3276 Před 19 dny

      ntikikl 😴​@@birtukan7265

    • @Made262
      @Made262 Před 19 dny

      ​@@birtukan7265እደ እሩታእነ አብረሺ ሊያዛዙነው እጂ ይቶብን ለማሳደግ😅😅😅

    • @saadaaragaomohe
      @saadaaragaomohe Před 19 dny +2

      አትሆነውም የውርዲ ናት የሱ ፍቅርርር❤❤❤❤

  • @user-zj8my4me8r
    @user-zj8my4me8r Před 20 dny +153

    የኔ ጀግና ወንድሞች ጸም ነዉ ሲሉ ምንኛ ደሰ አለኝ 😢 እመቤቴ ጸማቹህን ትቀበላቹህ😢❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před 20 dny +99

    እረ ተዉ የስደት እህታቺሁ ነኝ እኔንም 10k አስገቡኝ የመዳም ምረኮኛ መሆን ሰልቺቶኛል አግዙኝ በናታችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx Před 18 dny +9

    አረ እምን ዘመን ላይ ደረስን 😢😢ወድ ሲጠይቅ ነው የማቃው አሁን ግን ሴት ነህ የሚጠይቀው እግዚአብሔር ሆይ የእናት እና የአባቶቻችንን ዘመን አምጣልን😭😭😭

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před 20 dny +98

    ይደራብል ሴት ልጅ ትጠየቃለች እንጂ አጠይቅም ወንድ በተፈጥሮው እራሱ ሲጠይቅ እንጂ በሴት ተጠይቆ ቢወዳት እራሱ ትወርድበታለች

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j Před 20 dny +1

      ትክክል

    • @merd24
      @merd24 Před 20 dny +12

      ኋላቀር አስተሳሰብ ነው
      ፍቅር ሁሉም ጋር ያለ ሥሜት ነው።

    • @HayatHayattt-kq7hm
      @HayatHayattt-kq7hm Před 19 dny +7

      አባባል ነው ጠይቃ ጊዜዋን ትጠቀማለች ካልሆነ ይቀራል

    • @birtukan7265
      @birtukan7265 Před 19 dny +2

      ​@@merd24ለዛ እኮ ነው ፍቅር የሌለው በማስመሰል

    • @user-hn8gv3zp4y
      @user-hn8gv3zp4y Před 19 dny

      no ሴት ሁና ለፍቅር መጠየቅ ምንም ሃጥያት የለውም ፍቅር የእግዛቤሔር ስጦታ ነው ጭምርም መብትዋ ነው ሰለዚ እህቶቻችን ፍቅር ለውንድ ለሴት ማይል ውህብቶ ሰለሆነ"""""ባይነኝ❤

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 20 dny +76

    ማነው ይችን ቅመም ልጅ የሚወድ እደኔ

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před 19 dny +13

    አባያ የለበሰችው ልጂ ስታምር መሸ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o Před 20 dny +37

    መልካም ልደት ሀይሉ😍🙏
    ግን እኮ ከሱ ይመጣ ነበር ቆንጂት😍

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 20 dny +53

    ተቀበል ተቀበል የምትሉት የሱ ስሜት መቺ አዊቀችሁ ነው የሰው ሕይወት ላይ ጠቀ አትገብ ኮሜታሮች በጣም እየስጠለችሁ ነው 😢

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob Před 20 dny +3

      ትክክል ምድረአሽቃባጭ

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před 20 dny +1

      ክክክክክክክ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 19 dny

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @WubeGetaneh
      @WubeGetaneh Před 19 dny

      ፍቅር ህይዎት ነው ዝም ብለን አናጨብጭብ እራሱ ከፈጣሪ ጋር ተነግግሮ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ብቻ ነው እሸ የሚባለው ዝም ብለን ሰለተመቸን ብቻ እሺ እምቢ የምንለው እቃ አይደለም❤❤❤❤

    • @seadilove9971
      @seadilove9971 Před 18 dny

      ወላሂ የተመቼኝ ኮሜንት 😢

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 Před 19 dny +18

    እኔ ላቺ ማፈሬ ኸረ ሴቶች ለራሳችሁ ክብር ለቤተሰቦችሽ ክብር አታስቢም እግዚኦ ሚባልበት ዘመን ወድ ልጅ ሲጠይቅ ያምራል ተሸማቀቀ ላቺ በሚዲያ ያሳፍራል

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd Před 19 dny +3

      Mebita new ስሜትህን መናገር ምን ጥፍት አለው

    • @tomsol8152
      @tomsol8152 Před 15 dny

      ወንዶች ክብር የላቸውም ማለት ነው የፍቅር ጥየቄ ስየቀርቡ

    • @apigeuae6685
      @apigeuae6685 Před 15 dny

      @@tomsol8152 ባላችንም ወድ ልጅ ነው ሚጠይቀው ሴት ልጅ አጠይቅም ስለሴታ እጂ ስለወዱ አይደለም ያልኩት

    • @abenezerzewdie5406
      @abenezerzewdie5406 Před 14 dny

      እኛ የሀበሻ ወንዶች የሚያፈቅሩንን ሴቶች ችግራችን እንደ normal የምናየው ። ይረዳኛል በሁኔታዬ ብላ በውስጧ አፍቅራ አክርማው ከምትጋይ ለሴት ይከብዳል ግን አውጥታ ተናግራ ነገሮችን ብታይ መልካም ይሆናል ለሷም ። የሚያፈቅሩኝን ቦታ ባለመስጠቴ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣው ነው በዚህ ሰዓት የእጄን እያገኘሁ ነው ። ግን እኛ ወንዶች ስናጣ ነው የሚገባን

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 20 dny +23

    እንኳን ዱብ አልክልን ሀይልዬ ግን የፍቅር ጥያቄውን ተቀበላት❤❤❤❤❤

  • @user-uw4mu1im7q
    @user-uw4mu1im7q Před 20 dny +100

    ሙስሊማ ግን ማሻአለህ አለበበስሽ ደስስስስ ሲል ሙስሊም ማሆን ማተደል እኮ ነው ወለሂ አልሀምዱሊለህ

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před 20 dny +2

      እውናት ዚምባይ ሙሰልም ማላት እናቱ ባህጃቢ ብቻ ኖው እንዳዝ ምያምሮ ግን ዉዴ ዎደ ቁርአን ባዳንብ gabtash ብትናብ እናት እልሻሎ ሃይማኖትሽን ባዳንብ adirgash ትዎጃለሽ ማላተ አባባሌ ጋብቶሻል

    • @user-ve8lt9zb3m
      @user-ve8lt9zb3m Před 19 dny +4

      ምን አለባበስ ብቻ ሲመጣኮ ሰላም አላለችም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

    • @SalamSalam-yc4ln
      @SalamSalam-yc4ln Před 19 dny +1

      እረ 😂😂😂

    • @user-uw4mu1im7q
      @user-uw4mu1im7q Před 19 dny +1

      @@SalamSalam-yc4ln ወለሂ አልሀምዱሊለህ

    • @user-ly1lm6xj6q
      @user-ly1lm6xj6q Před 19 dny +7

      ሃይማኖት ከተባለ ኦርተደክስ ተዋህዶ
      ዉበት ከተባለ ድንግል ማርያም የሄን እወቂ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Před 20 dny +27

    በባህላችን ነውር ነው ልንል እንችላለን በመንፈሳዊ ግን ሲታይ አንድ ሴት ልጅ አንድን ወንድ ልጅ እወድሃለሁ ወይም አፈቅርሃለሁ ብላ ብትጠይቀው ሀጢያት አይደለም ይኽ ትህትና ነው

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před 20 dny +5

      አዉ መጣያቅ ችግር ዬለም ግን ደግሞ አገግባብ አለዉ በሚዲያ ልክ አደለም

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 20 dny

      አወ::

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 20 dny

      ​@@user-rc8fl9bq9wትክክል::

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm Před 19 dny +1

      Ruta.nate😂

    • @RauzaRaaa
      @RauzaRaaa Před 16 dny +1

      በትክክል💋💋💋💋🫶🤙🤙🤙

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 18 dny +5

    ሀይልዬ ያለፈውን እያሰብክ እራስህን አትጉዳ፤ ከሞተ ጋር አይሞትም !
    ዛሬ ሌላ ቀን ነው በራሱ ፤ህይወት ትቀጥላለች ሁሉ ሴት አንድ አይደለም ምን አልባት ባለፈው መገፋትህን አይቶ እግዚአብሔር በዚህች ልጅ ሊክስህ ይሆናል እና አስብበት !
    እኔ ግን ልጅቷ ደስ ትለኛለች !!

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 Před 20 dny +17

    20016 ይስራህን😢😢😢😢እንድው ፍቅሮ ለምን እራሱ ላይ አይውጣም የፍቅር ጥያቄ አላቅርብም ለወንድ ልጅ😂😂😂😂

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Před 20 dny +2

      እድሜ ፕሮ ላደረግሻት ልጅ እሷ ጀመረችላቸዉ ሌሎቹም ቀጠሉ😂

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 Před 20 dny +1

      @@hayathayat9273 😂😂😂😂

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před 20 dny

      ክክክክክክክ

    • @user-bd2qq7ro9z
      @user-bd2qq7ro9z Před 19 dny

      😂😂😂😂😂

    • @zanb6852
      @zanb6852 Před 19 dny

      በዚህ አይነት ቁሚልቀርነው😂😂😂😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 19 dny +13

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው አቤት አለባበሷ ውበቷ መሸአላህ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 Před 20 dny +12

    ሴት ልጅ የ ፍቂር ጥያቄ መጠየቂ ሃጣት አስመሳልቹ ማለት ነው ዎንዶች አራ ሀልዬ የምር አንተ ምታፈክራት ይመስለኝ ነበር አሄን ካንተ አልጠበኩም በ ፍጹም አይዞሽ የኔ ቆንጆ ተርጋጋ ለሱም ማስብይ ጊዜ ይስፈልጋዋል ማማዬ እንካን ነገርሹ
    ግን ፕራክ አደለም ብዬ ተስፋ አደርጋለው

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 20 dny +95

    ወንድ ልጅ የፍቅር ጥየቄ መቃረብ ቀራ መሰለኛ በኛ ዘማን አረ ሴቶችን በጌታ ለራሳችሁ ክበር አስቀድሙ አንቺም ተረገግ በአንደ እንደት እሽ ይበልሽ ዱቡደ ነው ለሱም😢😢

    • @user-gs4zy3ko3v
      @user-gs4zy3ko3v Před 20 dny +1

      😂😂😂😂

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 Před 20 dny +3

      አረ ጉድ እኮነዉ ወገን ወዴት እየኤደን ነዉ

    • @ዩትብ
      @ዩትብ Před 20 dny

      ዘሎ ፌጥ ከዛ መነፋርቅ ጉድኮነው ሴቱ ብሶበታል ዘድሮ😂😂😂😂😂😂

    • @Habtamabebeabebe
      @Habtamabebeabebe Před 20 dny +3

      Fkr tsota ayleyim iyesus lehulum nw fkr yesexew yihe yediro astesaseb nw❤❤❤❤❤

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 20 dny +1

      ​@@user-gs4zy3ko3vምን የስቅሻል ደደብ

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Před 20 dny +60

    ማሻአላህ ሙሥሊሟ ልጂ ሥታምር

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 20 dny +358

    ሙስሊም በመሆኑ ደስተኛውማነው አልሀምዱሊላህ በሉ❤

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 Před 20 dny +105

    የእውነት ከሆነ ፍቅሯ ተቀበላት የምትሉ

    • @MHAYYoutube
      @MHAYYoutube Před 19 dny +1

      😢💔💔💔😢😢😢

    • @Made262
      @Made262 Před 19 dny +1

      እደ እሩታ እነ አብረሺ ትንሺ ታይላቀሱ አይቀበላትም😂😂😂😅😅

    • @user-ex1fn8vd5m
      @user-ex1fn8vd5m Před 19 dny

      😂😂😂​@@Made262

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 20 dny +14

    እርፍ ሴቱ ወደት እየሄደ ነዉ ወገን 😮😮😮እኔስ ተመስገን አግብቻለሁ ገናእምወልዳት ልጅ እንደትልትሆንነዉ😂😂😂😂 ለማንኛዉም መልካም ልደት❤❤❤❤❤

    • @user-bd2qq7ro9z
      @user-bd2qq7ro9z Před 20 dny +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @yasewchu
      @yasewchu Před 19 dny +1

      😅😅😅😅😅 እርፍ ፆሎት አድርጊ

    • @YanetSolely
      @YanetSolely Před 18 dny

      Batagebi endi atym nbr

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 18 dny

      @@yasewchu እሺ አረጋለሁ ግድነዉጾሎት ክክክክ

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9h Před 18 dny +13

    እስልምናን ለሰጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል አልሀምዱ ሊላህ❤❤❤❤❤❤

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Před 17 dny

      እሽ ከዛሥ ፋጡማ😂

  • @user-uw4mu1im7q
    @user-uw4mu1im7q Před 20 dny +38

    ሴቶችዬ ፍቅር ከወንድ በኩል ሲማጣነ ለኘጥሩ እሱ ወዶሽ ከሆነ ሁሌም ቢዮን ለንቺ ክብር ይኖረወል

    • @HayatHayattt-kq7hm
      @HayatHayattt-kq7hm Před 19 dny

      ፍቅር ለሁለቱም እኩል ነው በድሮ አባባል ተውጠን ተፈላሰፍን ስሜቷን ነው የገለፀችው ምን አጠፋች የትኛው መፅሀፍ ነው ሴት አትጠይቅ የሚለው ክርስቶስ ለሁሉም ነው ፍቅር የሰጠው አላስበለጠም ለማንም

    • @user-uw4mu1im7q
      @user-uw4mu1im7q Před 19 dny +1

      @@HayatHayattt-kq7hm እሺ ግን ወደሽም ጣለሽም የሚወድሽ የበለጣ የከብርሻል ቦታ ይኖርሻል

    • @user-uz2ot3cm6v
      @user-uz2ot3cm6v Před 19 dny +1

      @@user-uw4mu1im7q በትክክል 🥰

  • @merd24
    @merd24 Před 20 dny +29

    የፍቅር ስሜት ሁለቱም ጋር አለ ስለዚህ ሴት የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ የለባትም የምትሉ ሰዎች ይኼ ኋላቀር አስተሳሰብ ነው።

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna Před 20 dny +4

    የኔ ቆንጆ ማፍቀር ሀፂያት አይደለም ብትጠይቂዉም ጣጣ የለዉም ነገር ግን በሚድያ ባይሆን ይመረጣል እናም ባትቸኩይ መጣመራችሁ አይቀርም ነበር ጥያቄዉ ከሡ ቢመጣ ደሞ ያምር ነበር ይቀበልሻል አታስቢ❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 19 dny +19

    የታየኝ የሙስሊሟ አለባበስ ነዉ ዋዉ ይመችሽ አቦ❤

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Před 19 dny +5

    እኔ በደህና ቀን ባሌ ነው የጠየቀኝ ክክክክክክክክክክክክ አሁንስ እራሴንም ፈራሁት ሆሆሆ ሴቱ ጉድ አፈላ

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před 17 dny +2

    ምን አይነት ጊዜ ነው የመጣው እግዚአብሔር አተ ይቅር በለን ወድልጅ አገቱን የደፋበት ግዜ ሴት ልጅ አይናወጣ የሆነችበት ጊዜ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስታወል ይሰጠን

  • @eliassisay1876
    @eliassisay1876 Před 20 dny

    ሀይልየ እድለኛ ነህ ቆንጆ ብልህ የሆነች ልጅ ነች እንዳታስቀይማት አደራ

  • @user-yp2bt2jk9h
    @user-yp2bt2jk9h Před 20 dny +16

    ሂጃባችን ውበታችን❤❤

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Před 19 dny +11

    እኔ መቸም እሞታለሁ እጂ ወድልጅ አፍ አዉጥቸ አልጠይቅም🤕 የኔ ጢጤወች አለችሁ ወይ🙄 እሥኪ ልያችሁ😊

    • @Makiya-yq9dz
      @Makiya-yq9dz Před 19 dny

      ❤❤❤❤❤❤እውነት በለሻል የኔውዴ አህረዘመን ድረሷል😢😢😢😢😢😢

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg Před 18 dny

      ​@Makiya-yq9dz እኔ በጣም የሚወደዉ ልጅ አለ 4+ ዓመት ሞላን እኔ እወድዋለዉ እሱ አላቅም እና ላለመሸነፍ አፍ አዉጥቸ አልናገርም ብየ ለነብሴ ቃል ገብቸ አለሁ ዬመስገን❤🎉

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 18 dny

      አይባልም ለሁላቸንም ማሰተዋል ይስጠን ፍቅር ከባድ ነው😢😢

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Před 20 dny +24

    ቁጂና ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ማሽአላህ ስታምሪ እሂጃብሽ ጋ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 20 dny +17

    ፍቅር እውነት ከሆነ ደስ ይላል

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt Před 19 dny +3

    እኔ ያሳቀኝ የጓደኞቹ አደነጋገጥ😅😅😅

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 20 dny +11

    ባለመሀትቦች እግዚአብሔር አምላክ ጻማችሁን ይቀበልላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Před 18 dny +1

    Hayliye atameltehe i swear berriye betam konjo asteway lege neche eshe belat Be ezgiyaber beyehalew ebakehe wendeme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 19 dny +2

    ፕራክ ነው ዋለ😊😊ሀይልዬ እንኳን ተወለድህ እውነት ከሆነ ተቀበላት ምርጥዬ ልጅ ናት🎉❤

  • @እምነት
    @እምነት Před 19 dny +3

    እረሴት የት ነን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እጭ ሀይልየ መልካም ልደት🎉🎉

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před 20 dny +5

    ሴቶችየ የፈለገ ቢሆን ወንድ ልጅን አፈቅረሀለሁ አትበሉ ከራሱ ይምጣ በኋላ መወደዱን ሲያውቅ ወይንም መፈቀሩን ሲያውቅ ይቀባረራል ተጠየቁ እንጅ አትጠይቁ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Před 19 dny +6

    ሀራም አይደለም መጠየቅ የእኛ ወንዶች ሲጠይቆቸው ኩረት ኩራት ይላቸዋል የሀገራችን ባህል ስላልሆነ ነው እንጂ ይህ ልጂ ደሞ ድንገት ሆነበት ሴት መጠየቅ ችግር የለውም በብልሀት አድረጋ መጠየቅ ነበረባት ብቻውን ወይም በጎደኛ ደሞም እሡ ከእሱ የፍቅር ጥያቄ እስከሚመጣ መጠበቅ

  • @ekram2819
    @ekram2819 Před 18 dny +3

    الحمد الله
    አለኒመተል እስላም አቤት ሂጃብሽ ሲምር مشاءالله

  • @AbduMan-uj4zk
    @AbduMan-uj4zk Před 20 dny +6

    First viewer me 💪 HBD bro

  • @Seada-ti3nf
    @Seada-ti3nf Před 17 dny +3

    እረ ዉድ እህቶቸ እራሳችሁን አታርክሱ ወንድ ልጅ ፈልጎሺ ሲመጣ እና የፍቅር ጥያቄ በወንድ ነዉ የሜምረዉ ክብር ይኑራችሁ😕😕😕🤣

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Před 20 dny

    ሀይልሻ እንኳን ተወለድክልን ደግሞ አስብበትና ፍቅሯን ተቀበላት እዳታስቀይማት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 19 dny +1

    መልካም ልደት ሀይሉ🎉
    ፍቅር እውነት ከሆነ ደሰ ይላል❤❤❤

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz Před 20 dny +7

    የምር ልጁቱዋ ደስ ትለንለች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FudVud
    @FudVud Před 19 dny +6

    ዩሩታ እህቶች እየቡዙነው 😂😂😂😂😂😂ሙሻላህ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 11 dny

    አባያ የለበሠችው ልማሻአላህ ደሥ ሥትል❤❤🎉🎉

  • @merondames4280
    @merondames4280 Před 16 dny

    መልካም ልደት ሃልዬ ልጅታ ምርጥ ልጅ መልካም ልጅ ነች ፍቅራ ን ተቀበል

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x Před 20 dny +9

    ውይ ሙስሊሟ እህቴ እንዳለባበስሽ ሜካብ ባትጠቀሚ አላህ የሰጠሽ ውበትሽ ከምንም በላይ ነው

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 Před 20 dny +19

    ድሮ ሤቶች ነበርን እምንሽኮረመመው አሁን ወንዱ ሆኗል ተሽኮርማሚ😂❤❤❤በሉ ያጣፍጥላችሁ

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 Před 19 dny

    ሃይልዬ በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ይባላል ከእጅክ እዳታመልጥ እቺን የመሰለች ቆጆ ከእጅክ ካመለጠች በዮርዲ የደረሰብህን ህመም ዳግመኛ እዳትታመመም ❤❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 Před 7 dny

    Happy Birthday ሀይልዬ ግን ፕራክ ነዉ ለማንኛዉም part 2 እጠብቃለን 😂😂❤❤

  • @user-yp2bt2jk9h
    @user-yp2bt2jk9h Před 20 dny +13

    ድራማው ተጀመረ ክፍል አንድ

    • @yasewchu
      @yasewchu Před 19 dny +1

      ክፍል 2መቸ ይሆን ጉድ ነው😅

    • @user-yp2bt2jk9h
      @user-yp2bt2jk9h Před 18 dny +1

      @@yasewchu በጉጉት እንጠብቃለን 😁🤣

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw Před 20 dny +5

    ይሄሁሉ ያመጣችው እሩታ የምትባልልጂናት ከዛን ጀምሮ ሤቱ ሁላ በየሚዳያው እየወጣ አፈቀርኩሕ ይላሉ መገን የኛ መጨረሻ አይ ሤት መሆኔን ጠላሁት 😢😢😢 ሀይልየ ለማንኛውም ተቀበላት ቆጂየልጂናት ❤❤

    • @merd24
      @merd24 Před 19 dny

      ታዲያ ሩታ ስትጎዳ አያችኋት እንዴ?
      የመረጠችውንና ደስ የሚላትን ሕይወት እየኖረች ነው። እናንተ አላችሁ አይደለ በወንድ ተጠይቃችሁ እስካሁን የምትላቀሱት __ቂቂቂ __በሩታ አትቅኑ

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 19 dny

      በሩታ ይቀኑባታል ​@@merd24

    • @user-ef3ux4bz2d
      @user-ef3ux4bz2d Před 19 dny

      ❤😂😊​@@merd24

    • @user-ef3ux4bz2d
      @user-ef3ux4bz2d Před 19 dny

      🤧🤧🤧

    • @sabirasabir-hm8zw
      @sabirasabir-hm8zw Před 19 dny +1

      @@merd24 ምኑም አያሥቀናም ቤተሠቦቿን አሥከፍታ ከወዲጋ የምትላላጥ ናት ለቤተሠብ ክብር የላት ለራሧ ክብር የላት የዛሬውን ሣይሆን ማየት ያለብሺ የነገውነው የሠውልጂ በፍቅር ይኖራል ሁለየም አይኖሩም ፀብ ቢመጣ አንችነሺ የጠየቅሺኝ ብሎ ነው የሚያዋርዳት ለዛውም ደሞም እየነገደባትነው ለጥቅም ሢልነው የቀረባት አልሀምዱሊላሕ አላለቀሥኩም በክብር ነው ያገባሁት እሺ አንች አልቅሠሺ እንደሆነንገሪኝ 😂😂

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 Před 18 dny +2

    ወንዶቹ ሁሎችም ከው አሉ አቤት ድንጋጤ 😅😅😅

  • @TyTy-wb9rh
    @TyTy-wb9rh Před 19 dny

    ሀይልየ መልካም ልደት ግን እኮ ከወዱሱ ይመጣ ነበር ቸኮልሽ ❤❤❤

  • @saraAbrhm
    @saraAbrhm Před 20 dny +9

    እኔ ላንቺ ደነገጡኩ ወንድን ልጅ ድብን እላለው እንጂ ወድሀለው ብዬ አልጠይቅም ለቤተሰብም ክብር የለውም ቱ😂

  • @user-md2ij7ni7w
    @user-md2ij7ni7w Před 20 dny +3

    በል በል ሀይልየ ይችን ቅመም ፍቅሮን ተቀበላት ተሎ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Před 18 dny +1

    ማሻ አላህ ሂጃብሽ ያምራል ፣ ጎበዝ ።

  • @saada5858
    @saada5858 Před 19 dny +3

    ምርጥ ልጅናት እደዉም አተነበርክ ቀድመህ ማቅረብ የነበረብህ ❤❤😢😢😢

    • @birtukan7265
      @birtukan7265 Před 19 dny

      @@saada5858 አስቀያሚዎች ናችሁ እናተ አርፋችሁ ስራችሁን ስሩ እሱ ካፈቀራት እኮ መጠየቅ ይችላል ስው እኮ ውጪው ሌላ ውስጡ ሌላ

  • @gemechuamensisa3869
    @gemechuamensisa3869 Před 20 dny +3

    Kasalefewu hiwot antsar lemels betam kebad nw. Silez teregay yene mar.

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před 20 dny +19

    ውበት ከሂጃብ ጋ ማሻአላህ እህቴ

  • @user-pn4kc5kc2t
    @user-pn4kc5kc2t Před 19 dny +1

    Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 bro

  • @deiebemnaiche7246
    @deiebemnaiche7246 Před 19 dny

    መሻአላህ ሙስልም ልጁ አለበብስሺ❤ አለህ ይጨምረሺ ገነ ንቃብስት🎉

  • @user-or2xm2tl6t
    @user-or2xm2tl6t Před 19 dny +15

    ሙስሊም መሆን መታደል ነዉ ሀቂቃ አለባበሶ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @JooklJookl
      @JooklJookl Před 17 dny

      😂😂😂😂

    • @zahraaden5782
      @zahraaden5782 Před 15 dny

      alhamdulilah musliim mahoni wallah matadal nawu

    • @zahraaden5782
      @zahraaden5782 Před 15 dny

      ​@@JooklJookl Wallah muslim mahoni kamatadalim ballayii nawu

  • @user-ir8pc3xg7v
    @user-ir8pc3xg7v Před 20 dny +10

    አይ ሴትች ግን ምነው የዚህ ያክል እረከሳቹሁ የመጨረሻም ዘመን ነው የደረስነው😂😂

    • @user-gs4zy3ko3v
      @user-gs4zy3ko3v Před 20 dny

      😂😂😂😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 Před 20 dny

      በጣም ኧረ ጊዜው ከፋ እግዚኦ 😢

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před 20 dny

      ትጠይቀዉ እሺ ለምን ካካሜረ ጀርባ አይሆንም ኤጭ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 19 dny

      ​@@user-rc8fl9bq9wትክክል

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim Před 14 dny

    ጎበዝ እኳን አፈረጥሺለት ለምን ታፍነሺ ትሞቻለሺ ሴት መሆናችን የምፈልገዉን ከማድረግ አያግደንም ግን አትቸኩይ አታልቅሺ በፈጣሪፍቃድ አስቦበት ይቀበልሻል
    ሀይልየ በናትህ ተቀበላት

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 Před 19 dny +1

    Happy birthday to Haileiye 🎊🎂🎉🥰🙏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Před 19 dny +5

    ሙስሊሟን ልጅ ድጋሚ ማየት እንፈልጋለን ደሞ ስታምር🥰🥰🥰🥰

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před 19 dny +2

    እንኳን ተወለድክ ግን እናተ ኦርቶዶክስ አይደላችሁም የሰኔ ፆም ሰው ይመርጣል

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u Před 19 dny

    መልካም ልደት ሃይልዬ ❤❤🎉 የኔ እንቆ ተረጋጊ እሽ እማዬ ❤😍😍😍😘 ምርጥ ልጅ ናቲ ተቀበላት❤😢

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x Před 19 dny

    Hbd🎉🎉🎉❤Tsomagnoch yane wudoch egzabher yitebkachu 🙏

  • @abdulhashibassamindia7038

    የኔ ጀግና የፍቅር ተምሳሌት ነሽ አና ፍቅርም ባንድ ግዜ ይቀበልኝ አትበይ ግን ደሞ እርግጠኛ ነኝ ይቀበልሻል ውዴ😢

  • @ami-c3c
    @ami-c3c Před 20 dny +19

    😢ሀይልየ አንደኛ ነኝ ተቀበላት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Před 5 dny

    እንኳን እሡ ሴትም ዲንገት ከሆነባት ባንደየ አትቀበልም ተረጋጊ እና ግዜ ስጭው ያፈ ሒይወት ሁለየ ጠባሳ ጥሎብን ነው የሚሔደው ባንዲየ ለመቀበል ይከብዳል ሀይልዬ አይዞህ ያልፋል ሒይወት ይቀጥላል አንተም አስብበት ልጂቱ ሳታመልጥህ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Před 20 dny +1

    ሀይልዬ ተቀባላትትት ምርጥ ልጅ ናትት

  • @FrahywetEshetu
    @FrahywetEshetu Před 20 dny +5

    እኔ ደነገጥኩ ለሷ ግን ቢቀበላት ደስ ይለኛል

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před 19 dny +6

    ዮርዲየ የኔፍልቅልቅ ትመጫለሽ እያልን ስጠብቅ ሌላ መጣች ሐይልየ እኔ ልፈረ አፈረኮ😅😅

  • @TamesgenWolde
    @TamesgenWolde Před 19 dny +1

    Hayiliya ba Merriam tekabalet 🎉

  • @user-mn9th9vf5f
    @user-mn9th9vf5f Před 13 dny

    የኔ ማር አሪ ቆጅየ ናት ተቃበላት የሙቱሉ❤❤❤

  • @ውዴእዩኤል
    @ውዴእዩኤል Před 19 dny +7

    ሴቶችዬ እንኳን እኛ እንደምናፈቅራቸው ጠይቀናቸው ቀርቶ እነሱ ጠይቀውንም አልተቻሉም እና ሴቶች ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ

    • @YanetSolely
      @YanetSolely Před 18 dny

      Kibrina mafker mn agenagnew akbari lib eko new mafker michlew atdenzizu mnalbat alderebishm

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s Před 20 dny +7

    ምኑ አስደነገጠኝ😌😌😌😌😌

  • @mussedereje
    @mussedereje Před 19 dny +1

    haylye tekblat ged yelhem mekashahe nat❤❤❤

  • @RozaMahmud-cv8ms
    @RozaMahmud-cv8ms Před 19 dny +2

    እስልምና የስከብራል ወላሂ በጣም ደስይላል ኮራሁብሽ የኔ ቆንጆ

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Před 20 dny +5

    ፕራንክ ነው ብሎኝ መቼም የዘንድሮ ጉድ አያልቅም

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 Před 20 dny +3

    አይልዬ ወንድሜ እናቃለን በጣም የተጎዳህ ልጅ ነህ በርግጠኝነት ሆኞ የምነግርህ እመቤቴ መካሻ ነች የላከችልህ የተረጋጋች ልጅ ነች ተቀበላት በመቤቴ ልልምንህ አይልዬ በማርያም እሽ በላት

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před 19 dny +1

    ግልጸና ሰው ነሽ እውነት ጎበዝ ፍቅር ፍጹም ይሁን

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 19 dny

    ሐይልዬ እኳን ተወለድክልን የኔ የዋ ❤❤❤
    🌹 🥳 🎂 🎂 💞

  • @zdabtube8379
    @zdabtube8379 Před 19 dny +4

    ማሻአላህ የሞሥሊሟ ልጂ ውበት

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 Před 20 dny +4

    ሀይልዬ ትቅበላት በናትህ❤❤❤😢😢😢

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m Před 20 dny +2

    መልካም ልደት ሀይልየየየየየ

  • @user-hz7yr5zc8v
    @user-hz7yr5zc8v Před 20 dny

    stomagnochu des alugn egzabher zemanachun yibarkw ❤❤❤ achi degmo.stom me honun endet alwkshim.kirstan ayidelsh lengeru achi sira zefan new yet awakshi sila stom😢😢

  • @user-pt3td5us9e
    @user-pt3td5us9e Před 20 dny +5

    ቀስ ብትይ ምን አለ እሱ ይጠይቅሽ ነበር እኮ😮😊😢

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy Před 19 dny +5

    ዉይይይ ግዜ ወንድ ልጂ ነዉ መጠየቅ ያለበት እጭ በናታቹ ክብር ይንራቹ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 20 dny +2

    አይ ሀይልየ እደው ምን ተሻለህ እኳን ተወለድክ 💐💐💐💐💐

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 19 dny +1

    ብራክ ካልሆነ በስተቀር
    😢😢😢ወይኔ ሴቶች እረ ተው ግን ስርአት ጠብቁ አይይይ ጊዜ😢
    ፈጣሬ ሆይ አደራህ ከእሱ እንጂ ከኔ አታምጣው😢
    ምን አለ ብትረጋጊ ከሱ ሊመጣ ይችል ነበር