በረከት በላይነህ ፡ አዲስ አበባ ተሽጣለች | Bereket Belayneh (ክፍል 3)
Vložit
- čas přidán 24. 04. 2024
- In this episode of "Dejaf Ke dawit Tesfaye Gara", Bereket and dawit mainly discuss about Addis Ababa and its hopes and challenges concerning it's water resources.
#dejaf #Bereketbelayneh #ቁጥር፲፬ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #addisababa #politics #geopolitics #interview #history #coffee #water #trading #arabic #eyayufenges
የዳዊት በፅሞና የማድመጥ እና ሀሳብን የማስጨረስ ትእግስት
የበረከት ሀሳብን የመተንተን ብቃት ከጥልቅ ግንዛቤ ጋር
👏👏👏👏
ወንድሜ እያወራ አንድ በቅርቡ የወጣ የከርሰምድር ውሀ ቆፍረው የሚጠቀሙ ድርጅትችን በተመለከተ ቆፍሮ ለመጠቅም የሚያስችል አንድ መመሪያ አአ ከተማ አስተዳደር ወሀና ፍሳሽ ባለስልጣን መስ/ቤት አውጥቷል ለምን እንዴት ከዚህ ጋር አያይዞ መመልከት ተገቢ ይመስለኛል።
በጎ ድፍረትና ብዙ ቁጭት ያለበት ሰው በኪዬ😥❤እና as you know, nobody listens these days. but dawit is very attentive. የእውነት ግን በዚህ ጊዜ እንኳን በዓለም በሃይማኖት ራሱ የሚያዳምጥ ሰው ጠፍቷል። ሁሉም ለፍላፊ ነው። ዴቭ በጎ እድል እንደመረጥክ እወቅ አድማጭ በመሆንህ ታድለህ💟ደግሞ ታውቃለህ አደል ሰው እንዴት እንደሚወድህና ፕሮግራምህን በፍቅር እንደሚጠብቅ Stay in this respect 🙏❤በረከታችን ኑርልን❤🙏
ሀሳቤን በሙሉ ቁጭ ስላረግሽው ❤❤❤
Same ❤🙏
@@danayithabte4733 Same here, bless his attentive listening
ምን እንደምልህ አላውቅም።ከክፉ ይጠብቅልን
በጣም ግሩም ነው።ብዙ ወጣቶችን ድረሥላቸው።ምንጮችህን ለልጆቹ ሁሉ እንዲደርስ አትሠሥት።
ተበረክ ወንድሜ።
ተመስጬ ከማዳመጤ ብዛት ሲቋረጥ እንዴት እንደደነገጥኩ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር ያቋረጣችሁበት ቦታ የሚቀጥለውንም ክፍል ለማዳመጥ በጉጉት የሚያስጠብቅ ነው ዳዊት አንድ ጥያቄ ጣል አርግተህ እንዴት ሰው የልቡን እንዲናገር የምታደርግ ከሚያቀርበው እንግዳ ጋር ምን ማውራት ማስወራትም እንዳለበት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ምርጥ አዳማጭ ጋዜጠኛ ስለሆንክ አድናቆቴን እና አክብሮቴን ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግም ዳዊትም በረከትም ኑሩልን እኔ የእንዲህ አይነት እውቀቱም ግንዝቤውም ስለሌኝ እጅን በአፍ ላይ አስጭኖ በአግርሞት የሚሰማ ጨዋታ ነው የሆነብኝ በረከት ትክክልም ሁን አትሁን የምታወራው ነገር ግን ስሜት ይሰጣል ተሳስተህ እራሱ ቢሆን ስለሀገርህ ግድ ብሎህ እንዲህ የተወሳሰበን ነገር ለማወቅ የሄድክበትን የንባብ ጥግ ሳስበው እና በገባህ ልክ ለእኛ ለአድማጮች ለማሳወቅም ባደረከው ጥረት አክብሮቴን ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ያብዛልን ተባረኩ ህውነታው ይሄ ነው ‼️
ሀገሬ ገነት ናት የሚለው ትርጉሙን አርቀውብን ነው እውነት ነው ገነት ናት ‼️ገነት መሆኗን ያወቁት አረቦችም ይንከባከቧታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ‼️
ለእዛ ግን እንዲዚህ አይነት ታላላቅ ሃሳብ ያላቸውን ያብዛልን 🙏
በረከት አንተ ትክክለኛው የአዲስ አበባ ምርጥ አራዳ ነህ !!
አራዳ ማለት by definition እንዲህ በዕውቀት ተሞልተህ ነቅተህ ህዝብን ስታግዝ ማለት ነው
Geopolitics + knowledge + wisdom, I can’t wait the next episode.
Exactly u already said what I was thinking thank u
@@Getua8580 Are you saying his analysis of the watershed system is right? He may be a good writer, but he should leave the watershed analysis to the relevant professionals. His analysis of watershed system is simply ridiculous.
And why is that are u a professional @@worldnet251
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉወች ይጠብቅህ። የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ የሚጣል ነገር የላቸውም ግን ደግሞ በአገር መሪዎቻችን የሚወደድ ሀሳብ ስላልሆነ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ።
"ልብ በ40 ዓመት" ይሉት የአበው ብሒል እነሆ በአጸደ ስጋ። የውሃ ነገር ሲነሳ አንድ አዛውንት አባት ዝናብ እየዘነበ እሳቸው በዝግታ ሲራመዱ እኔ እየሮጥኩ ከኋላቸው ደርሸ ላልፋቸው ስል "ለምን ትሮጣለህ የኔ ልጅ?" አሉኝ። በማላውቀው ስበብ ቀስ ብየ መራመድ ጀመርኩ። "ከዝናብ አትሽሽ። ኢትዮጵያ በምድር ወርቅ የሚፈልቅባት፣ በሰማይ ወርቅ የሚዘንብባት ሀገር ናት" አሉኝ። ሰውየውን ከዚያን ጊዜ ወዲህ ዝናብ መንገድ ላይ ሁኘ ሲደርስብኝ አስታውሳቸዋለሁ። ቀይ ዳማ፣ ደልደል ያለ ሰውነት፣ መካከለኛ ቁመት ያላቸው በግምት 55 እስከ 60ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገመት ዕድሜያቸው ናቸው። ሁሌ ንግግራቸው አይገባኝ እያለ ሳሰላስላቸው ከአስር ዓመታት ኋላ ነው ምን እንደመከሩኝ የገባኝ። ባለጎንቢሶ የራያ ሰው ናቸው አለማጣ ከተማ ወደ መአዛ ሆቴል እያዘገሙ ሽቅብ በኮረሙ አስፓልት ወደ ግራ ካሱ በሚያመራው ይህ የገጠመኝ። አሁን ደግሞ በረከት በነኝህ ሳምንታት የሀሳቤ ማረፊያ ሆንክልኝ። የታደሰ ነገር እንዲህ በዋዛ አይታይም። ባድሜ ላይ ጀብድ የፈጸሙ የወላይታ ልጅ የቅርቤ ሰው ያጫወተኝ ጋ ይቀራረባል። የወላይታ ሰው ሀገር ወዳድ መሆኑን በተለያዪ ወዳጆቸ በኩል የተነገሩኝ ገጠመኞችን አስታወስከኝ። በረከት ከግጥሞችህ ባሻገር እንደ በውቄ "ከአሜን ባሻገር" በዚህ የንባብና የተሞክሮ ብስለት ዳጎስ ያለ መጽሐፍ ካንተ እንጠብቃለን። እድሜና ጤና ይብዛልህ!!
የርሶንም ታሪክ ስላካፈሉን እናመሰግናለን:: 🙏🏽🥰
( ኢትዮጵያ ከምድር ወርቅ ሚፈልቅባት ከሰማይ ወርቅ ሚዘንብባት ሀገር ናት )Ow ደስ ሚል አባባል ነው የምር ስለነገርከን 🙏🙏
ዋዉ እንዴት ደስ የሚል ነዉ ተምህርትህን ስላካፈልከን አመሰግንሀለሁ🙏💙
እኔ በእውነት የእኔ ዘመን ጎበዝ ጋዜጤኛ ሌላም ባለሙያ አለ ወደፊትም ይኖራል የሚያስብል ልጅ አንተ ነህ ዳዊት እስፖንስር ብታገኝ በጣም ደስ ይለኛል እንደ እነ በረከት አይነት እይታ ያላቸው ጎበዝ ስዎች አቅርበህ እንዴት እንዲያወሩ እንደምታደርጋቸው ስመለከት የአንተ በሚዲያ ውስጥ መኖር የሚገባህ ባለሙያ ነክ!
በጣም የምገርም እይታ ነው የዛሬ 16ዓመት አምዪ ተማሪ እያለሁ የውሃ ሐብት አስተዳደር ያስተማረኝ ልበ ቀና እና አስተዋይ መምህሬ ዛሬ አንተ ቤኪ የተናገርከውን ቃል በቃል አውርቶን መጨረሻ ለገጣፎ ፕሮጄክት ማስፋፍያ ሥራውን ግብፅ አስቆመች ...አለንና ማስተማር አቅቶት ተሰናበተን ...በሌላ ጊዜ መምህሬን ስለምቀርበው ጠየኩት ...ገፈርሳ የዓባይ ወንዝ ገባር ነው ስለዚህ ...እጃቼው ረዥሞች የአ.አ ህዝብን በውሃ ጥም ቀጡት እውነታው ይሄ ነው...!!!😂😂😂????🎉🎉🎉
አሁን ላይ ላሉም ለሚመጡትም ባለስልጣናት ይህን ቃለ ምልልስ እንደ ኮርስ አርጎ መስመት ነው በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው ዳዊት....በረከት የምትገርም ሰው ነህ አንደኛ በርታ።
በረከት የበረከት አምላክ ሐሳብህን ይባርክልህ።
ደግሞ ተጠንቀቅ ሐሳብ የሌላቸው መሳሪያ ያላቸው አሉ።
እንደዚ አይነት ጠያቂ አዋቂ ፣መርማሪ አንባቢ ፣አስተዋይ አስታዋሽ ፣በማይረባ ነገር ቀልቡና ጊዜው ያልተወሰደበት፣እየኖረ ስላለበት ምድር ብሎም ሰፈር በንቃት የሚያይ ግለሰብ ስለ መኖሩ እርግጠኛ አይደለውም ።የተኛነው በዛ የታወርን በጣም ብዙ ነን ።
በረከት ትለያለህ ክብር አለኝ
እንደዚ የነቃ ትውልድ እንዲኖረን አስመኘኸኝ
እናመሰግናለን
ዳዊት እንደዚያለ ትርጉም ያለው ዝግጅት ስለሰጠኸን እናመሰግናለን
.., አቤትትትትት ሕይወትን እንዲህ እንደ ''በረከት' ቅልል አድርጎ መኖር ደስስስስ ሲል።።።
Great Man 🙏🏽👏🏽😇
GOAT recognizes GOAT ያንተንም አበርክቶ አንረሳም❤ ብዙ
Fertility of Wolayta and the death of Tadesse's son says it all.
Thank you, Bereket!❤
ወላይታ የሚደንቅ ሕዝብ ነው!
እርስ በርስ መነቋቆራችን ከመብዛቱ የተነሣ ግን አንዳችን ሌላውን ሥም ስናጠለሽ እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው ስንባባል ሺህ ዘመናትን መኖራችን ግን በጣም ያሳዝናል። እርስ በርስ መተዋወቅ አለብን። መጓዝ የሌላውን ባህል፣ ወግ፣ ማንነት ማወቅ ነው ለጥላቻችን መፍትሄ የሚያመጣው።
@@afroMedia2022 ከሀዲያ እናትና አባት ተወልዶ፣ ሆሳዕና አድጎ፣ ከፍተኛ ትምህርቱን አዲስ አበባ ሲማር ከፈይሳና ድሪባ ጋር cafe እየተጫወተ፣ ከነ ገብረ ጋር አንድ class ተምሮ፣ ከዳንግላው ቴዲ ጋር library አጥንቶ፣ ትግራይ ለአመታት በስራ ለኖረ ለእኔ አይነቱ አንድን ሰው ሳይወድ በተወለደበት የቤተሰብ የዘር ሀረግ ከመጥላት እንደገና ወደ እናቴ ማህፀን መግባት ይቀለኛል! ችግሩ ያለው ከዘመናት ሲንከባለል የነበረውን ክፉ ነገር መቅጨት እና ወደ ተሻለው የአንድነት መንደር መግባት አለመቻላችን ነው!
የሚቆጭ ነው😢😢😢
ከክፍል1 እስከ ክፍል3 አየሁት ተመለከትኩት እጅግ በጣም ረቂቅ የሆነ እይታ ነዉ ደራሲ በረከት። እኔ እምልህ በረከት የመፍትሔ ሀሳቦችንም በዛዉ ለተቆርቋሪ ለህዝብ /ማህበረሰብ ጠቀስ እያደረግህ ብትሔድ መልካም ነዉ ብዬ አስባለሁ።
እኔ አሁን ላይ ያለኝ እይታ በተለይ አሁን ላይ እየተሰራ ባለዉ ነገር ፓርክ....ሠዝናኛ ቦታ....ወዘተ ለኢትዮጵያውያን ሌክዠሪ ነዉ ብዬ አላስብም። ሀገር እየተመራች ያለችዉ ሀገር በሚገድሉ ሰዎች እንደሆነ ይገባኛል። በረከት በእናትህ ወደ መፍትሄው "ሀገርም በአንድ ግለሰብ እንደምትለወጥ አምናለሁ።" በርታ አንቃ
ይህንን እውቀት፣ ልምድ እና አስደማሚ የሀገር ፍቅር በመጽሐፍ መልክ ተሰንዶ ለማየት እመኛለሁ። ዳዊት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
''ሰው ስንፈልግ ባጅተን'' የሚል የሙሉጌታ ሉሌ መጽሐፍ ትዝ አለኝ!!
Bajen
ሰው እንዴት ከሚያወራው ብዙ ረጃጅም ሃሳቦች ውስጥ አንድ የሚረብሽ/የማይሰማ/የሚያስቀይም ቃል አያወጣም!!አቦ እንዳያዩህ ያድርጋቸው!!
በ፫ቱም ክፍል የተለያየ ስሜት ውስጥ የሚከት podcast ነው ። ብዙ ጥያቄዎችን እንዳነሳ አድርጎኛል የ ሰሞኑን የUAE ጎርፍ ጨምሮ። እናመሠግናለን ደጃፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በስመአም አስደነገጥከኝ ።
ኢትዮዽያዊያን የቀርፋፋዋ ፕላኔት ሰዎች ያለኝን ሰው አስታወሰከኝ ። ሁሉ ነገራችን ተውቃቅቷል ። ሁሉ ነገር ያስፈራል ። ተሽጠናል ።
አምላክ ይጠብቅህ ቤኪ ። ከባድ ነገር ነው የተናገርከው ። ለሊጥ ማቡኪያ ያጣነው ውሀ …. ስናሳዝን ።
እናመሰግናለን ።
💚💛❤️
ቤኪ ስለኢትዮጵያ በምግብም በፈሳሽም ነው ነው መሰለኝ የወሰዳት ትለያለህ
ለጠያቂው እራሱ ለዴቭ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
ዴቫ ምን ነካህ የዛሬው አጭር ነው 🥹
I want 10 hours podcast with ቤክ
በጣም አጭር እና የተንጠለጠሉ ታሪኮች በዙበት
ግና ጌታ ይጠብቃችሁ ሁለታችሁንም
እጅግ በጣም የሚገርም የእውቀት ፍሰት ነው ያስተዋልኩት...በረከት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን🙏
I have been checking for the release of this part every single day 😊 thank you
Abiy's next target. ግን ብዙ mindset ቀይረሃል. Trust me, you have done a great patriotic job!👏
ethio west popular lemhon tiraz netek were mawrat nw mitbekw🤣
@@dagi6055 atleast he said his part for whatever intention he has. He didn't say it to be popular. Let me ask you one question why "እያዩ ፈንገስ" is subject to censorship?
This guy is real peaceful and knowledgeable.
ደስ ይላል የጥበብ ሰው በዚህ ልቅ እውቀቱ ጥልቅ ሲሆን ወለጋ ላይ ሰርቻለው በአሪፉ ገልፀከዋል። ይህ ባለጌ የመንግስት ስርዓት የኦሮሞን ህዝብ እንደማይወክል አስምሩልኝ ። ለዚህም ያደክበት እና የተማርክበት አሰላ እና አካባቢው ምስክር ነው በረከት በላይ ነህ ሰላምህ ይብዛ ።ዴቭ ብርሀኑ ድጋፌንም አቅርብልን 🙏🙌
በጣም ደስ የሚል Podcast Appreciated
የምገርም ወይይትነዉ እንዳንተ አይናማ ሰዉ ያብዛልን❤❤
Never ever seen an interesting interview like this. Watched all 3 one after the other and couldn't wait for the 4th. What an insight.
ለሀገር በሀገር የሆነ ምርጥ ዕይታ፤ እናንተ ናችሁ ሀገር !! የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
አካሉ ገበየሁ እንዴት ነህ😊
ማንበብ እንደዚህ ዋጋ ሲኖረው ደስ ይላል :: ከራስ የለፈ እይታ ለወገን ለሀገር:: ነገሩ ሆነም አልሆነም ዳሩ ግን እስከ ጥግ ያገባኛል ብሎ መርምሮ አገላብጦ ለዛውም በልበሙሉነት: በጣም ደስ ይላል.This episode 🙏 Mind blowing truths... Thanks Dave
This ls my 1st podcast i ever listen n i loved lt tnx for the suggestion guys and beki so much respe t for you, dev keep up
My goodness, simplicity with intelligence. I pray for your protection and safety. Ethiopia needs a million like you. May the Lord protect and Cover you
This is one of the best interviews I have watched. Bareket is so deep! His meticulous observation backed by empirical data about our country is very compelling! Every Ethiopian should must watch all 4 parts of the interview. WOW!
ዴቫ ምርጥ ፕሮግራም ሁሌ እንደምልህ።ቤኪ ምርጥ ልጅ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ላንተ ነው! !!ከዛ ባሻገር ልታነብ የመረጥከው ልትመረምር የሄድክበት መንገድም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ብዙዎች ልንከተለው የሚገባ ነው ❤
Man, You nailed it! Will look forward to hear the next episode.
እኔም የአሰላ ልጅ ነኝ በበረከት አይን ልታይ አይቻለኝም እንጂ በዚ ቃለ ምልልስ እራሴን ሰዎችንም ዞር ብዬ እንዳይ አስገድዶኛል:: ከማስበው በላይ የሆነ እይታ ነው የሀገራችን ጉዳይ ምን አይነት ታሪክ ከኖርኩት ከሰማሁት የሚገርም እውነታ ማርኩ:: VIVA BEREKET.
ምን አይነት ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው ምርጥ ጠያቂና ተጠያቂ የተገናኙበት
የማይታየውን ማየት ❤ አንተ እራሱ ድንቅ የከርሰ ምድር ውሀ ነህ ። ማየት ማየት ታድለህ❤
I wanted to express how much I enjoyed your recent Dejaf podcast interview. Your insights on Geo-politics were incredibly enlightening and thought-provoking. I especially appreciated how you articulated complex ideas in such a clear and accessible manner, making the interview both engaging and informative.Your passion for Geopolitics and water issues really shone through, and I found myself captivated by your perspectives and experiences shared during the interview. It's evident that your expertise is not only deep but also relatable, which made the interview very impactful for me.Thank you for taking the time to share your knowledge and insights on Dejaf podcast. I salute Baki bro and Dave the Great 👍 ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ሲያልቅ ሲቋረጥ ነው ከሄድኩበት የተመለስኩት ምን አይነት መጠበብ መገለጥ ነው በእያንዳንዱ ንግግርክ አብሬ ስቀመጥ ስነሳ ብዙም ባላውቅም ግን የተናገርከው የገባኝ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥክ እናመሰግናለን ❤በረከት አንተንም እሺ ዳዊት 👏
ሳሳሁልህ ውዱ ወንድሜ በከፍተኛ ቁጭት እና ጥረት ለኢትዮጲያ....በርታልን እስቲ አንድ ቀን ህልማችን እውን ይሆናል
እውነት ነው
Amazing insights! Thank you!
Best podcast ever keep up good work 👍
ግሩም ድንቅ አስተማሪ ዉይይት በጣም እናመሰግናለን :: በረከት ካሰብኩህ በጣም ሄድሀል እንደስምህ የበለጠ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ የጋን ዉስጥ መብራት ከመሆን ይሰዉርህ ይሰማል ዉጦ ቁልጮች (አንብቦ ተምሮ እዉነትን ለመናገር አንገት ደፊዎች ) ለሞተ ኑሮ ፈሪይዎች ::
የሚገርም ግጥምጥሞሽ እና ትምበያ ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዚህ ሳምንም ባወጣው አዲስ ህግ የግራውንድ ወተር ቆፍሮ መጠቀምን ከልክሏል 😮😮😮😮😮😮😮😮
የሚያስቀው ደግሞ መንግስት ውሀ ለዜጎች ማዳረሱ እንደ ውለታ ቆጥሮት ደሀ ሳይቀር የታሸገ ውሀ ገዝቶ ነው የሚጠጣው :-(
በግልህ በቤትህ መጠቀም ትችላለህ የማትችለው ለድርጅት ወይም ለሽያጭ ነው እሱንም ፍቃድ አውጡ ሲል ነው የሰማሁት ግን አጋጣሚ ይመስልሀል ግጥምጥሞሹ ለእኔ አልተዋጠልኝም
Betam Betam , bedenb bemastewal new yeteketatelkuachu, both of you guys are respectful.
I like both of them. Bereket belayneh., amazing.
እንዴት ጥፍጥ ያለ ፕሮግራም ቶሎ አለቀብኝ ዳዊት በረካ ሁን 🙏🙏🙏 ውይ ቤኪ በምርጥ ብስለት ይከልልህ🙏🥰🥰🥰
Out side the box perspective!!! Salute bro
የበረከት ዕይታዎቹ በጣም ጥሩ ናቸው! እኔም የምቆጭበትን የመረጃ/Data Issue/ ጉዳይ በማንሳቱ ደስ ብሎኛል። የዚህ ሃገር የማህበራዊ፤ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ውድቀት የሚጀምረው መረጃን በማፈንና ለራስ ፖለቲካዊ አጀንዳ በማዋል ነው። የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲን በቅርበት የማውቀው መ/ቤት ሲሆን ከአመት በፊት ዋና ዳይሬክተሩን አቶ ቢራቱን በፖለቲካዊ አጀንዳ አንስተውት የኦሮሞ ብል*ግና ፓርቲ አመራር የሆነ ምንም ዕውቀት የሌለውን ሰው ያ ቀውስ ጠ/ሚር ተብዬ ሾሞበት እንደፈለገ ይጫወትበታል። አቶ ቢራቱን ከስልጣን ያነሳው "የበጋ ስንዴ" አለ ብለህ ስታቲስትክስ ውስጥ አካት ተብሎ እራሱ አቶ ቢራቱ አለ የተባለበት ቦታ ሂዶ ስንዴ የተባለ ነገር ስላላገኝ አላካትትም በማለቱ እንደሆነ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ብሔራዊ ባንክም ከሞኒተሪ ዳታ ጋር በተያያዘ አሳፋሪ ነገሮች ያሉበት ተቋም ነው። የዚህ ሁሉ ምስቅልቅል አድራጊ ፈጣሪ መሪ መሆን ያልቻለው የሀገሪቱ ቁጥር 1 የብሄራዊ ስጋት አብይ አህመድ ነው።
ልክ ሀገሪቱ ከአብይ አህመድ በፌት በስታስቲክና በመረጃ የምትመራ እንደነበረች አብይ መጥቶ ምስቅልቅሉን እንዳወጣት እኮ ነው እየተናገርክ ያለው ለነገሩ ሳስብህ ወይ ዘረኛ ነህ ወይ ደግሞ ጥቅሙ የተነካበት ሰው ነህ ግን ዕውቀት የሚባል ነገር እንደሌለህ ነው የተረዳሁት
@@seidmekonnen6774 ስለኔ የእውቀት አለመኖር መተንበይህን አድንቅልሃለሁ፡ እርግጠኛ የሆንኩት ግን ካንተ በጣም መሻሌን ነው። ዘረኛ ነህ ላልከው እኔ ሰው እንጂ ዘረኛነት ትርጉሙንም አላውቀውም ። ዘረኛ ከሆንክ ምንነቱን አስረዳኝ እባክህን? ጥቅመኛ ላልከው ህሊናዬ ሃብታም የሆነ ግን ኪሴ ባዶ የሆነ የራሱ የዛ ቀውስ ዐቢይ አህመድ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ። መጀመሪያ ለመሳደብ አፍህን ከመክፈትህ በፊት ልክህን ዕወቅ! እኔ ከዚ ከብልግና መንግስት በፊት ሃገሪቱ በስታቲስቲክስ ትመራለች አላልኩም ፤ ግን ቢያንስ እንደዚህ አይን ባወጣ ነውረኝነትና ችግር ውስጥ አልተዘፈቀችም ነበር። ሰው ከሆንክና ማመዛዘኛ አዕምሮ ካለህ የዚህን ነውረኛ ስርዓትና ከዛ በፊት የነበሩትን ስርዓቶች ማወዳደር አያቅትህም፥ ነገር ግን አንተም እንደብልግናዎቹ ከሆንክ የተለመደውን ስድብህን ማወረድህን ትጽፋለህ። ያ ነው እንግዲህ የብልግና ካድሬዎችና ልቦናቸው የታወረ ደጋፊዎቹ መገለጫ!
እስቲ አይን አውጣ ነውረኝነቱን ጀባ በለን 🙏 ይህን አንተን እንዲህ ያማረረህን 'አገዛዝ' ከናፈቁህ የበፊቶቹ ስርዐቶች ጋር አነፃፅርልን 🙏 የኢትዮጵያ ዋንኛ ችግር እንዳንተ የመንግስት እጅ እያዩ ዘመናቸውን የጨረሱ፣ መሻሻል አዲስ ተሞክሮ ሞት የሚመስላቸው ሞልፋጣ ቆሞ ቀሮች ናቸው! ያለፈ ዘመን የምትናፍቅ ቆሞ ቀር ችንካር! የቀረህን ጩጬ ጊዜ በሙሾ አጥፋ፣ አንተ ኪስህ ብቻ ሳይሆን ጭንቅላትህም ባዶ ነው!
@@Solo--Solo የኔ ጭንቅላት ባዾ ሊሆን ይችላል ግን በአንድ ነገር ደ'ሞ በጣም እሻላለሁ ካንተ/ቺ አኳያ እኔ ሰው መሆን የቻልኩ ነኝ። ተከፋይ አጨብጫቢ ልትሆን/ኝ ትችላለህ/ሽ ግን ከእውነታው በመሸሽ ከሚመጣው አይቀሬ ማዕበል ማምለጥ ከባድ ይሆናል። በየትኛውም ቀመር/ስሌት አምባገነን መሆን እንኳ ያቃተው አብይ መሪ መሆን አልቻለም። ከየትኛውም የታሪክ ክፍል የሱን ያህል ልፍስፍስ ሰው አልታየም በስልጣንም ያቆየው ብቸኛው ምክንያት ያንተ/ያንቺ ዐይነቶቹ ለህሊናቸው ማደር ያቃታቸው የሙታን ስብስብ ነው። በዚህ መጠን መደንቆር በጣም ነውር ነው፦ ለስድባችሁም ለከት አብጁለት የብልግና ካድሬዎች!
@@passenger8683ወንድሜ "ልፍሰፍስ" አለከው "አምባገነን መሆን ያልቻለ" ይህን ሁላ ካልክ በኋላ ጨፍጫፊ በማለትም ትዘልፉታላችሁ እንደማስበው ግን ዱላ የሚመቸን ትውልድ አሁንም አልፎ አልፎ አለን ይመስለኛል ...ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን
An Ethiopian Conspiracy Theory. Good point of view. It really WOKE me up. Thank you!
በጌታ ይሁንብኝ በጣም ለዛ ያለው ደስ እሚል ጨዋታ በተመስጦ ነው እማዳምጠው
Thanks, Beki and Dave
በረከት ድፍረትህንአደንቃለሁ የማይነካውን ነው የነካኸው በድፍረት ሁላችንም ልንነጋገርበት ይገባል
የሚስማና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያገለግል መንግሥት ሲኖረን የሚተገበር ነው በረከት ስለትንታኔህና ስለቅንነትህ እያመስገንን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሁሉም ሰው ጠያቂውን እና ተጠያቂውን አድንቋል፡ እኔ ኮሜንት ላይ ያላችሁትንም ጨምሬ ወድጃቹሀለው!
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እያየኋት የሞተች መስሎኝ ነበር! በደስታ ስቃ ባላያትም የለችም ጠፍታለች ከምባል አዝና ባያት እመርጣለሁ!
አለሁ በይ እንደዚህ አዝነሽም ቢሆን ሀገሬ! አለሁ በይ ተስፋ አታስቆርጭን ልጆችሽን! 💚💚💛💛❤❤
I truly respect this man's insight and personality.
Amazing explanation man. Bravo. Ethiopia needs you, man. amazing amazing
I can't wait to next part
What an amazing analysis.
Great job! well elaborated and explained. Dawit great job. you are a great interviewer and listener. Bereket is knowledgeable.
I can't Wait the next part.
This is the perfect dimension of ideal perspective.
ምን ብየ comment እንደማደርግ ግራ ገባኝ ምን አይነት ንባብ ነው ይሄ በጣም ይገርማል እንዲህም ይቻላል ከሁሉ ነገር ተደብቆ እውቀት ላይ መዋል
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ግን ስሜትህነ ቆጠብ አርገው እንዲህ ስልህ ሳልረዳህ ቀርቼ አደለም ያንተ መኖር ላንተ ብቻ አደለም አንተን በማጣት ብዙዎቻችን ተጎጂ ነን
Wowww about water how he explain make me speachless really
It's really an eye opener discussion
What could we say other than Thank you for all this wonderful and painful discussion. I can't wait to hear the next episode.
The best podcast I ever heard, classy❤
No Data
No Problem
No Policy.
You guys you're amazing
I really wish this broadcast wont stop we learn alot keep it up thanks
He has the right to give his opinion why fear.
ዴቭም በረከትም እግዚአብሔረር ይጠብቃችሁ!!
Amen 🙏🏼
i came straight from ur tiktok post, it's an interesting topic
በረከት በላይነህ ታዋቂ ሳይሆን አዋቂና የእውቀት ምንጭ መሆኑን አየሁኝ እንደስምህ በርክትልን
አቦ ደስስስ ነው ሚለው ... ማሰብ እንዳንተ ነው 👏👏🙏🙏🙏
Wow!! A guy full of knowledge and wisdom.
Respect for both of you Dave and bereket
ቤኪ አንደኛ! ዴቭ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤናን ያድላችሁ
What an interview !!!👏 👏 👏
eye opener!
Excellent podcast ever 👏👏👏👏👏👏
ቤኪዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ያነብካቸዉን መፅሐፍ mention ብታረግልኝ ደስ ይለኛል።
ዴቭ በርታልን አባቴ
Bro, your insight and majestic reading makes you a man. No fear and no hestation, you put your thinking straight away, thank you. I wonder how the politicians react now.
I dont mean your judgement of the current situation were bad for them😂but you know they dont like to be criticized and they dont want any new point to be pointed.
Now expect this, your title will be circulated through social media and someone will knock your door. goodluck brother be safe❤
wow deep analysis. i am proud of you!!!
የሚገርም ጠያቂ የሚገርም ተጠያቂ የሚገርም ሀሳብና ትንትኔ❤❤❤
አቦ ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ
This is amazing discussion
What an Amazing Podcast 🔥🔥
Amazing beki🙏🙏🙏
ታላቅ ወንድሜ በረከት በላይነህ እንኳን ጠፋ እንደዚ ውሀ የሚያነሳ እና ጠፈፍ ያለ ፍሬያማ ሀሳቦችን ለማምጣት ስለሆነልን ለታናናሾችህ እወድሃለሁ አከብርሀለው ወንድሜ
Great hope for Ethiopia. May God Bless!!!
I could listen to him all day. wow
Next week ይሄ ፕሮግራም የሚኖር አይመስለኝም
Is true
ሰው እንደዚህ ያስባል እናንተ ታሞርታላችሁ😅😅😅
@@yosefkassa3414 ዬሲ አብረሽ ገቢ ነሽ
ከታመመ እንኳን አንድነታችንን መጥራት አለብን። ኢትዮጵያዬ !! ምነው ግን ባንዳ እና አላዋቂ ብቻ ሞላብሽ......😢😢😢😢
ዳዊት ደጃፍላይ ቁጭ አርገክ እያስቀረክ አስቸገርከኝ ልጅ እያለሁ ከመፃህፍት አለም የሚል ሬዲዬ ትረካ ከሳምንት ሳምንት ልቤን እንዳንጠለጠለው አድጌ ይህው በጉልምስናዬም ደጃፍ ይጫወትብኝ ይዟል ግሩም ወግ ከማጠሩ በቀር በረከት በላይ ከባድ የአዕምሮ መነፅር ነው ያቀበልከን ክብረት ይስጥልን ወንድማለም
betam emewodew yedero yefan gazetegna,getami... bereket!
Amazing podcast
Amazing
We need to protect this guy by any cost… such a profound insight with impeccable lustration! We the people deserve to know such great understanding before the foreigners take over our country and lives!
ቤኪ እጅግ በጣም ነው ምወድህ ከድሮ ጀምሮ እኔም አምባቢ ነኝ በጥቂቱ በአካል ሳገኝህ ፍቅሬን አሳይሀለው አንድ ተቃውሞ አለኝ አሰላ ተወልደህ ኦሮምኛ መቻል አለብህ ይህን ሰፊ ህዝብ በራሱ ቋንቋ ስታወራው ለታሪክ የሚቀመጥ ነገር በደስታ ይነግርሀል አደራ ለመጪው ትውልድ አንተ እንድትከትብ ስለምፈልግ ነው አደራ፡፡
😂 ስለሀገር ነው ስለክልል አይደለም የሚነግረን ደግሞሞ ስለ ዳታ የሚያወራውን ስማውማ
Betttaamm yemaygetim eyita..yihn interview ayteh sefaaaa malet aygebam wogen….pov
ሲጀመር ነገሮች ላይ እንዲ አይነት የረቀቀ እይታ ያለው ሰው የቋንቋን ጥቅም የሚረዳ እና በሳል እንደሆነ መገመት አይከብድም መቼስ ቋንቋን መልመድ ጠልቶ እንዳልሆነ ግልፅ ነው አሰላ መወለዱ ብቻውን ቋንቋውን እንዲለምድ እድል ይሰጠዋል ማለትም አይደለም ብዙ ብሔር ያለበት ሀገር ስለሆነ። ጊዜ ሰቶ ለመማርም አልቻለ ይሆናል እዚጋ አሰላ ተወልዶ ኦሮምኛ አለመቻሉ የሚያሶቅስ ወይም የበረከት እንከነ ነው ብሎ ማሰብ የሚከብድ ይመስለኛል!!
አንድ አገር አቀፍ ቋንቋ ካውቅህ ይበቃል። ዶላር ከያዝክ ብር ምን ያደርግልሃል?
አንባቢ ነኝ ነው ያልከው? ማፈርያ
Priceless!
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ