ህንድ ፊልም እተረጉም ነበር | ራቼ ተስፋዬ | ወቸው GOOD |
Vložit
- čas přidán 22. 12. 2023
- Just an amazing episode is the word! Filled with too much laughter and experience. Rache gave us an amazing time that we will always remember. Stay with us to uncover the untold stories of the real entertainer Rache Tesfaye. Grab a popcorn and stay with us.
Link to The original link of RACHE 👇👇
youtube.com/@RachuEntertainme...
@WECHEWGOOD
Join our channel hit that subscribe button and become our family
Contact us on Instagram
Abel Misrak:
abel_misrak?igs...
Bereket Tadesse :
4kilo_entertain...
Yonatan Fasil:
yonzima_?igshid... - Zábava
ቆንጆ ቆይታ ነበር thank you and I love you all 🎉🎉🎉 garmaamu tolaa 🎉🎉
Ant melkame saw nahe wendma maneme zerna nahe belhe melse ateste beha melkamenathene katelbate
ይመችሽ አባቴ
Jabadhuu bro kanaa olii sirraa eginaa❤❤❤❤❤😊
Hante melkem sew nege barta❤❤
I respect you documentary we are working for it to be released ❤❤❤
ይሄን podcast እያሳበዳቹት ነው ከሳምንት ሳምንት እየተመቸኝ ነው ይመቻቹ ራቹ በጣም ነው ፈታ ሚያረገው በስማም😂😂😂
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመችቶኝ ተመስጬ ያዳመጥኩትም ያየሁትም ደስ የሚል አዝናኝ ኢንተርቪው #ራቼ የምርጦች ምርጥ ያራዳ ልጅ ትመቸኛለህ 🙌❤😘
ደስ ትላላቹ በነገራችን ላይ ራቼ ያነሳው ሀሳብ ትክክል ነው ራቼን ምኑንም ሳላቅ ኤፍ ቢ ላይ ሳየው ዘረኛ እየመሰለኝ እጠላው ነበር አሁን ቲክ ታክ ላይ ስከታተለው ግን እኔ የሳልኩት ራቼን አላየሁበትም እና አሁን አመለካከቴ ተቀይሮ ከናሆሜ ጋር ፈታ ሚያረጉ ቪድዮዎች አሳድጄ ነው ማየው እና አመለካከታችን መቀየር አለበት በሚለው በደንብ ነው ምስማማው አሪፍ እየሄዳቹ ነው ቀጥሉበት one love ethiopia❤
Without Abel 🙌 this podcast I don't think 😎😎 Abel 🔥👌💯
I watch this podcast for Abel. Dude is well articulated and funny
😁 always eski abel mitelu famochi... 💪
,C,0dcld,/". ".
እስካሁን እንደዚህ ቆንጆ ቆንጆ ሰዎችን አለማቅረባችሁስ ጊዜ ፈጅታችዃል በቃ።
ይሄ አንደኛ ፖድካስት ነው! ቅዳሜ ደረሰ አልደረሰ እያልኩ ነው የማየው! ቡኒ የለበስከው ወጣት በሳል አስተያየት ትሰጣለህ:: በርታ!
😂😂😂😂 የተመታህ
😂😂😂beki menshe nw lerask.endi mashkabet
Wegegna neh😂
😂😂😂😂
We need tutorial on ur shoelace 😂
ማርያም በረከት የተናገረው እውነት ነው እኛ ቤትም እንድዝ ነው ዱባ ወጥ በጣም እንበላለን ፍሬውንም አድርቀን ቆልተን እንበላለን ደሞም በጣም ይጣፍጣል🤌 የኔ በረከት ይመችህ😘
Rache በረዳ ኦሮሞ እንወድሃለን👑🤗
ማርያምን ራቼ እሳት የላሰች ያራዳ ልጅ ናት ይመቻት ዝርያ ❤
ራቼ ህይወትክ ለሁላችንም አስተማሪ ነዉ። ወቸዉ Good እናምስግናለን! አቤል እርጋታክ እና አስተዋይነትክ በጣም ደስ ይላል።
I love it this podcast ❤
please guy's nebil nur ን አንድ ቀን አምጡት እስኪ 😊
Probably your most entertaining podcast so far!
1:05:56
Abela na
Where is abel😂
ዘለቀቀ ማነዉ አቤልል ና tanx በል
Thanks
I can't get enough of this podcast! The content is consistently engaging, and the hosts bring such a refreshing perspective to every episode. It's become my go-to for insightful discussions and a dose of entertainment.
ይሄን ፕሮግራም መከታተል ስጀምር አቤሌ በጣም የሚያደኝ ልጅ ነበር አሁ ግን በጣም ምወደው ልጅ ነው በርቱ ምርጥ ናቹ
ራቼ ትዝ ይልሃል ከጓደኞቼ ጋ መተን ተደራጅተን በጀት ልቀቁልን ስንል ያጉላላቹን አንተ ግን ለኛ ተከራከርክ ትልቅ ባለ ውለታችን ራቼ
ክፍለ ከተማ እያለ ነው😅
I don’t really like to comment አልከፍልበትም እኮ ግን I don’t know why. But this the best podcast yet. The best guest. He is so matured and funny and well organized person. መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ:: ቀጥሉበት እውነት ምርጦች ናችሁ::
ያራድዬ ልጆች የገና ዝግጅታችሁን let us sponsor you please 🙏
where is Abel..?
😂@@remi5390
ከወቸዉጉድ ዉጪ ወደዉጪ !! the 1 and only podcast in z planet !! ቤኪ ቀጣይ ኤፒሶድላይ አንድግዜ እስቅርጳጵ ትልልናለህ። እጠብቃለሁኝ
i didn't even watch the whole podcast but i saw a short video of him then he got my maximum of respect ! am always joules who use to work in his younger age!
RACHA- it's oromo language means big frog (Goliath frog). The small frog "fattee" Oromo culture when give names depand on physical appearance, characters, season , time and event etc.... so Rache case his dad sees him, when his eye blink, blink called him my Rache because naturally frog they blink they eyes.
Abela looks at every thing with his critical views.
ራቹ የምር ምርጥ ሰው ነህ! በጣም ሰውን የማዝናናት ብቃት አለህ። እናመሰግናለን !
መጨረሻ ያቀራባትን አሳ በጣም ጥሩ ነው ተመችቶኛል እራቼ ስላየዉ ደስ ብሎኛል በርታ እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰❤❤❤❤
Thank you guys! Endzi hak hakun miwerabet podcast eyakrbachuln slehone, abela respect bro!
ይሄ episode የምር ጣፍጦኝ ነው የጨረስኩት 🙏🙏🙏🙏🙏
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁችሁ እንደዚህ ቁምነገር አይመስለኝም ነበር በጣም ተቻቹኝ 👍👍ራች ፀባይህን እንዳትቀይር አደራ ❤❤
በጣም ደስ የሚልና ግሩም ሳአት ነበራቹ እናመሰግናለን ወቸውGOOD!!!!!!
ባያልቅ እያልኩ የሰማውት Episode ነው ❤
Best episode ... የወደፊት መሪዋቻችን በመሆናችሁ ኮርቻለዉ .... ወሪዋቻችን ከዚህ ቢማሩ ...
አቤላ በጣም ቁምነገረኛ ነህ አንተ ሳትኖር ግን ምንም ቁም ነገር የሚያወሩ አይመስለኝም እና ያንተ አድናቂ ነኝ❤
በጣም ገራሚ interview ነው ብዙ ቁም ነገሮችን አግኝቼበታለሁ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት ምን ያክል እንደሚለፋ ......
እንኩዋን ብሌን ማሞ ገና Antony blinken post ያደርጋታል The best podcast ever 🔥🔥🔥🔥
I appreciate your efforts, Team Wecho Good. My only suggestion is that I would have liked to see a more extensive discussion on the final subject. Rachu demo by default kenis.
Lela gize achachir videowochin ayiche kecheresku behoala neber indih podcast mnmn mayew yeneberew zare gn gena youtube indegebaw rache mehonun sak katita mayet jemerkugn, ina thanks 🙏 guys rachen silametachihuln, ....kee it up.
አረ የእንቁራሪቱ part ገደለኝ🤣🤣🤣ኡፍፍ
ትክክል ይችን ሀገር የሚቀይራት ወጣቱ ነው እንንቃ❤❤❤
ዛሬ አብዷል ምርጦች ይቻማቹህ ✌️✌️
abel is so genuine in what he speakes..... he is sooooooooooooooo special
Kecho yabede podcast, Bro yemchachu all teams ❤ keep it up!
germa mutola tridenti ya rachu ko best sew ke zeregninet netsa yehonek sew abela betam enamesegenalen eyanedanedun hasab sayizanef selemeteyikelen yezi podcast special negeru ehe nw yoni beki and abel selalachu respect enamesegenalen i am sure 100k ehe amet sayalek enedemegebu
አቤሎ በጣም በሳል ልጅ ነህ፤ በርታ ።እይታህ critical thincker
❤❤❤This is beautiful true story & lessen for others. 🙏🙏🙏Thank you so much & Big respect Rachu.
በጉጉት ጠብቄ የማየው ፖድካስት👌
ራቼ😁😁😁 የምር ዘና እያልኩ ነው ያየሁት😁
ቆንጆ ቆይታ❤🥰🙏
so funny and matured personality respect rachu❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ቁጭ ብዬ ጨረስኩ ምርጥዬ ፖድካስት ነበር
Betam yamral zigijitachu gin be part part bitkefafiliut arif yimeslegnal.. .gena 2seat mehonun siyay sew bizu ayayewim.....beterefe bertu 👏👏👏
Podcast mertoch yemchachu mertx progeram nw bertulen rachum bertalen wendme life experience temchtognal astemari nw bezu temriyalw tnx tebarek
ወቸው ጉዴ በጣም ደስ ነው ምትሉን ከመላው ቤተሰቦቼ🎉
አቤሎ ፤ በሳል ልጅ ነህ።Critical thinker ከሚባሉት ውስጥ እመድብሃለሁ። የዋህም ነህ።I mean ሌሎቻችሁም ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ።In general እንዲሁ ስትታዩ መልካም ናችሁ።
ራቼ የምትገርም ልጅ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሳይሰለቸኝ እየሳኩ ነው ያየሁት
የማህደርንና የራቼን podcast ደጋግሜ ነው ያየሁት ምርጥ ነው❤
Funny content 😂😂😂😂 I was crying cos of Abel’s laugh. Thanks for the entertainment guys. Much love from denmark 🇩🇰
Beki you are right Pumpkin seed is healthy and expensive too
yenante podcast say betam new motivated emhonew erasen endmelket yaregegnal ena i wish u all the best specially yonzema
ለበረከት ግን ማይኩን እንዳይሠብረው የሆነ እንዲታገለው የመጥረጊያ ወይ የመወልወያ እንጨት ስጡት😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
01:15:30 - 01:20:48 your laughter at this particular moment is extremely infectious that I kept coming back and re-watch this segment 😂😂😂😂😂 I will bet every dollar in circulation (If I had one lol) anyone will love this segment 😂😂😂
Garmaamu tolaa 💫 Wachawe G⚽️⚽️D MY Favourite podcast ever🚀🔥
እንዴ ሳቃችሁ በጣም ነው የሚያስቀን ወጉም ያስቃል ግን የናንተ ነፃ ውይይት ደግሞ ፈታ ያደርገኛል where is Mahi today? She is our motivational speech teacher. I love ❤️ the way she speaks
Wey rachuaaaa God bless u betam arif lje neh kamer.
I can not sleep with out finishing this podcasts
Again NICE!! አደራ እንዳትበተኑ!! እኛ መቼስ ችግር አለብን አብሮ መቆየት!!
This is the most interesting podcast in Ethiopia. Keep up the good work and Good job guys.
Please next bertmios guys
አሳማኝ Podcast....❤❤❤❤
What a podcast with rachu love you all, god bless ETHIOPIA 🥰🥰
Rache you will be one of the influential person in the globe,believe me you have excellent knowledge with wisdom
love you guys and your podcast!
Giibee gammaa jaalaadee signii mootii bilo sizefin rache ene ye jimma liji selehoniku enemi yimesilegni neberi, susi honachubigni yenate production behoni biye temegnew I respect you racheni silakerebachu betami Des bilognal, please negerochin be negetiv said atiyuti amelekaketachin new wode zeregnineti yemisibeni ❤❤❤❤
Ine Alewulish ye jimma lij❤
የህንዱ በጣም አሪፍ አገላለፅ ደግሞ በጣም የምወደው ፊልም ነው ራቼ ግን ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤
“By default” andiandi mayastamru life experience bayiweru tiru new. Keza wechi engaging ena smoothly flowing conversation new. Bertu
Owwww 😍
Rachen selgabizachut des belognal ❤❤
የዛሬው ስቅርፓፕ ነው 🔥🔥🔥🔥🔥
Uvvv new
Yeadama ljj😂
Zerya 😂
you convince my mind rache , ደሞ ፈታ ነሽ አንቺ የቆቅ ቅልጥም ❤❤❤ ወቸው good
Wow Rache good orator,iam really so excited the way you convince and explain narrative regarding to any question but taker of your self brother.the situation for popular people is not good okay.
ገርማ ሙቶላ ራቼ🎉🎉🎉
ምን ማለት ነው
@@Haphtom7 live ገብተሽ ጠይቂዉ
@@Abduy194 ካወከው አትናገርም
@@Haphtom7ግርማ ሞገስ አለህ እንደማለት ነው
ራቹ የኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናይሃለን❤😘😘😘
Snt ametu new ende?
Wow Podcast😊
keep it up guys 💪
Raachu koo jabaadhu❤
ወይ ራቼ ያየልጅነት ጸጉርህ ተቀይሮዋል ብዙ ንግግር እልፍ እዚህ መድረስህ በጣም ጥሩ ነው በርታ እዚህ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሀዊስ የት ናት
ዘይገርም የሆነ ልጅ ራቹ ይመችህ . . .
Rachee Koo Big respect big love nuu jiraadhu sin jaallanna😢😢😢😭
God bless all 🙏🏻love and much respect. Keep it up, proud wechew Good 👍
Betam astemari episoid...!! ❤❤
Ketelubet.....
Uffff sewdacu የቁምነገርም የሳቄ😂 ምጮች❤😊❤❤
የምር ጋይሶች ቅዳሜን እንድናፍቃት የሚያረገኝ podcast ነው...በቃ ስለምትችሉ ነዉ። እኔም ስለምችል ነው እናንተን እያየሁ ያለሁት ...ይመቻችሁ።
እግዚአብሔር ነበር ነዋሪም ነው አይጠፋም 🙏🙏😂😂😂 የ ሃፕቴ ና ብሎ የ መማታት ግን በጣም ነው ያሳቀኝ 👌
The most best podcast in Ethiopia ወቸው GOOD 💚💛❤
ዛሬ ገና፣ 2 ሰዓት ሙሉ ፖድካስታቹን ጨረስኩት፣አፍ የሚያስከፍት ቆይታ፣እናመሰግናለን❤❤❤
ነቢል ኑር አቅሩብልንን ❤❤❤እስኪ
ወቸው good አሪፍ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነው ግን ኢንተርቪው ረዣዥም በሁለት ክፍል ብታደርጉት ለናንት አሪፍ ነው ብዙ ቪው ይኖራችዋል በተረፈ ይመቻቹ በርቱ❤
ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ዋዉ ደስ የሚል ንግር ከናተ መማር ካለባቸዉ ብዙ ሰዎች ይማሩ 😂ገርማሙ ቶላ😂
My favorite podcast ever ❤❤❤
I expect bertemios next😍
የሚገርም ቆይታ!
በርቱልኝ
አቦ ሀገር ዉስጥም ብሆን ታዝናኑኝ ነበር አቦ ምርጥ ብሮግራም በቅርራ እመጣለሁ ከዛ ....
Abela my favorite ❤
ራቺዬዬዬ ምርጥ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
የዱባው ታሪክ ተመቸኝ በረከት ይመችህ😂😂😂 ፍሬው ይቆላል
Abel is the best host always create a moment !
By default I like this episode 😉