ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ውስጥ ላላችሁ ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 09. 2023
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 363

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x Před 10 měsíci +128

    አረ ያረብ ጨቆኛል😢😢😢 ለማየ ዱአ አድርጉልኝ ውድ የኢሰላም ልጆች

    • @user-ei6xu2dz2k
      @user-ei6xu2dz2k Před 10 měsíci +4

      አሏህ ይፈርጅሽ ያረብ

    • @user-vc8yj5fc3c
      @user-vc8yj5fc3c Před 10 měsíci +8

      አላህከጭንቅሽ ፈረጁን ይስጥሽ በምርጥደሰረታይቀይርልሽ የኔዉብ አላህ ረጂም ሀያት።ከምርጥአህላቅጋር ያቆይልሽ አብሽሪየኔዉብ❤❤❤

    • @user-co6ih3qb2k
      @user-co6ih3qb2k Před 10 měsíci +1

      Allha efrejse🤲🏼🤲🏼🤲🏼

    • @rahmabitbaba
      @rahmabitbaba Před 10 měsíci +1

      አላህይፈርጅሽውደ❤

    • @NuorAhmd
      @NuorAhmd Před 10 měsíci +6

      አብሽሪ ውዴ እኔም እናቴን አሞብኛል እናት የሁሉ ሠብሳቢናት

  • @user-xf4lk5bw8n
    @user-xf4lk5bw8n Před 10 měsíci +60

    የአላህ ከባድ ጭንቀት. ዉስጥ ነኝ እንድህ ነዉ ብየ የማወራለት ሰዉ እንኳ የለም ልቤ ላይ ትልቅ ድንጋዮ እንደተጫነ ነዉ የሚሰማኝ 😢 እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ 😢😢😢😢

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před 10 měsíci +47

    እኔማ ሲጨንቀኝ ያለፍውንም ቭድዮ ተመልሽ የማዳምጡው ያረብ ብርታቱን ስጠን ከጭንቀትም አውጣን😢

  • @user-ey3kz2ip7z
    @user-ey3kz2ip7z Před 10 měsíci +40

    ኢለፍ ምርጫችን❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 10 měsíci +14

    አልሀምዱሊላህ ማለት ነው እንጂ ዱኒያ ፊትናዋ ብዙ ነው ቢሆንም አላህ እያለ ተስፋ መቁረጥ በጭራሽ የለብንም አብሽሩ እህት ወንድሞቼ አላህ አለ

  • @user-ei6xu2dz2k
    @user-ei6xu2dz2k Před 10 měsíci +18

    ያአሏህ የተጨቀን ሁሉ አተ ፈረጃው ቅርብ አድርግልን ያረል አለሚን

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před 10 měsíci +17

    ኢላሂ ለምንድን እንደሆነ ባላቅም በየቀኑ የማሳልፋቸውንና የሚሰማኝን ነገር ሊያውም በዛው ቀን በዚሁ ጉዳይ ኢላፍ ቲዩብ ለቆት አገኛለሁ የእውነትም ሰበብ ሆነህ ይሆን አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አንተም አላህ ጥሩ ስራህን ይቀበልህ የምትለቃቸው ነገሮች ከመረበሽ በትንሽም ቢሆን ይመልሰኛል አልሀምዱሊላህ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 Před 10 měsíci

      እኔም ልክ እንዳች በውስጤ ያለውን ሲያቀርብ ይገርመኛል አጂሩን አላህ ይክፈለው 🤲

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp Před 10 měsíci +1

      @@zeynebmd1065 በጣም እህቴ እኛንም እሱንም ከዱኒያም ከአሄራም ጭንቀት ይጠብቀን

  • @temimatemima4296
    @temimatemima4296 Před 10 měsíci +5

    አልሃምዱሊሊህ ሁሉም ለከይር ነው ሁሉም ያልፋል

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg Před 10 měsíci +13

    አይይይይይ 😭😭😭😭😭😭 ያረቢ ዛሬስ ምን ልሁነው እኔ በሽተኛ መሆኔም አልቀረ ስዴት ላይ እህቶቼ እስኪ ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ በኒቃብ አናሠራም ብለውኝ አራት ወር ሊሆነኝ ነው ስራ ከፈታሁ እህህ

    • @abcdfato8968
      @abcdfato8968 Před 10 měsíci

      አይዞን ያልፋል ሠብር እናርግ የኔእህት እኔም እንዳቺ ሁለት ወር 😢😢😢

    • @user-qy5cx3vj6s
      @user-qy5cx3vj6s Před 9 měsíci +1

      آبشروا ان الله مع الصابرين

    • @user-gs4gq3in9x
      @user-gs4gq3in9x Před 9 měsíci

      አላህ ከይረኛውን ሥራ የወፍቅሽ

    • @Rim-ws4zg
      @Rim-ws4zg Před 9 měsíci

      አሚን እህቶች

    • @AminaAmina-ji7xk
      @AminaAmina-ji7xk Před 9 měsíci

      አብሹረ እህቴች አላህ ጥሬውን ሥራ ይወፍቃችሁ ያረብ

  • @user-bt1mi3wi8s
    @user-bt1mi3wi8s Před 10 měsíci +4

    አልሀምዱሊላህ አልኩላሀል ብቻ💔

  • @woyay2095
    @woyay2095 Před 10 měsíci +6

    ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለነቢ ሀባይቦቼ

  • @user-eh7hn8xj2x
    @user-eh7hn8xj2x Před 10 měsíci +3

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li Před 10 měsíci +9

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ በሀላል እንዳብቃቃኝ መልካሙን ትዳር እንድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ አማና ነዉ አማናችሁን ተወጡ አላህ የማንን ዱአ እንደሚቀበል አናዉቅም😢

    • @zd9022
      @zd9022 Před 10 měsíci +2

      አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ ያረብ❤

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li Před 10 měsíci

      @@zd9022 አሚን ያረብ

    • @zd9022
      @zd9022 Před 10 měsíci +1

      የኔን ታሪክ ብነግርሽ አያልቅም ወላሂ በአላህ ተስፍ አትቁርጭ እኔ የሆነ ልጅ ጋር ትዳር ልንጋባ ዱባይ ነበር ሱብሀን አላህ ኢቶቢያ ገብቶ አግብቶ ሁለት ልጅ ውልዶል እኔ ስባት አመት ጠበኩት ሱብሀን አላህ እኔ አላቅም ባግባቱን ከዛ ኒካ ንስር ሲለን እሽ አልኩ ቤተስብ ስጠይቅ ዛው ቅርብ ነው አግብቶ ሁለት ልጅ አለው አሉኝ ግን ውድው ነበር ያለቀስኩት ለቅሱ ምነው. ባላለቀስኩ አልኩ ደት ይዋሽኛል ብየ ውላሂ ሁለት ረካቴን ስግጅ አላህን ለመኩት ውላሁ ያኑኑ ቀን በህልሜ የሆነ ልጅ አሳየኝ ውላሂ ኒካ አስርን ውላሂ ምን ብየ ልገርሽ ሶሊፍ አላህን የሚፍራ ሀህላቁ ምን ልበልሽ ሂድኩ አገኝሁት አላሀምዱሊላሁ ያላስብኩትን ስጠኝ አላህ ኢንሽአላህ ኢጋማ ነበርኝ መጣሁ ምነው ባልመጣሁ ያልኩ በፍቅሩ ተስቃየሁ አላህ ባንድ ላይ ረዝቃችንን ከፍቶልን ባንድ ድንኖር ዱአ አርጉልኝ አላህ በስላም ዳገኝው ምን ለማለት ፍልጊ ነው ውዳላህ ንቅርብ አላህ የከለከለንን ንራቅ ከምሽቱ ሶስተኛውን ዱአ አርጉ

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li Před 10 měsíci

      @@zd9022 የኔ ዉድ 😢😢😢😢አለቀስኩም በንግግርሽ ደስም አለኝ የሁላችንም ታሪክ ተፅፎ ቢታተም መፀሀፍ ይወጣዋል ብይ አስባለሁ ልክ ነሽ አላህ አንድንም ነገር አያሳጣንም ሊክሰን ቢሆን እንጅ ኢንሻ አላህ ዱአ አደርጋለሁ እንችም በዱአሽ አትርሽኝ አንችንም ከምትወጅዉ ህልምሽ ተሳክቶ በሰላም ያገናኝሽ ያገናኝሽ

    • @zd9022
      @zd9022 Před 10 měsíci

      @@tube-hb1li አሚን ያረብ ዱአ አርጊልኝ ስትስግጅ ውላሂ አሁን መቅርብ ዱሞ አባቴን አጣሁ ብዙ ነገሩች አሉ በነግራሽ ብቻ አላሀምዱሊላሂ አባቴንም ጀነተ ፍርዶስ ይበልልን ሙሚንን ውልሙሚናትን

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Před 9 měsíci +1

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @FagaShshs-bj6sm
    @FagaShshs-bj6sm Před 9 měsíci +1

    አሏሁመ ወሶሊወሰለም አላ ነብይና መሀመድ

  • @naiymanaiyma8278
    @naiymanaiyma8278 Před 10 měsíci +3

    አሰለምአይኩም ወራህመ ቱላህ ወበራካቱሁ
    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና❤❤

  • @toopee5been706
    @toopee5been706 Před 10 měsíci +1

    ያአለህ ከጭቅ አንቴ አዉጠን ሁለችንም

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Před 10 měsíci +16

    ማነዉ እደኔ ምስጥብሎ እሚያዳምጥ ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ እንዳተ አይነቶቹን ያብዛልን🙏

  • @asiyayimam1866
    @asiyayimam1866 Před 10 měsíci +6

    ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እረጅም እድሜ ይስጥክ የኛ ጉልበት ነህ አንተ ወላሂ ምንም ቃል የለኝም ያአላህ

  • @Zynab07
    @Zynab07 Před 10 měsíci +3

    ሱበሀን አላህ
    አላሁ ክበር
    ላኢላሂ ለላህ
    አልሀምዱሊላ
    ለሀውለ ወለቁወተ ቢላህ

  • @user-oe6ei4qb5g
    @user-oe6ei4qb5g Před 9 měsíci +1

    ጀዛከላህይር ወድማችን በሠማነዉ ተጠቃሚዎች ያድርገን በርታልን ሀቂቃ እዝአተየምትለቃቸዉን ትምህርቶች ገብቸነዉ እራሴን የማጠነክረዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት መሠሎችህን ያብዛልን

  • @user-ls1pi4xs7n
    @user-ls1pi4xs7n Před 10 měsíci +14

    ኣላህያ ጭንቃችንን ኣወግድልን😢

  • @gggu5782
    @gggu5782 Před 10 měsíci +2

    ጀዛካላከይር ልቤ በተስፋ ይሞላል አተንስሰማ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ih3jo1mu2t
    @user-ih3jo1mu2t Před 9 měsíci +2

    ያረብ ሁሌ ፍርሃት ሁሌም ጭንቀት ውንድም እህቶቼ ዱአቹ ያስፈልገኛል

  • @user-vo6md1rf1x
    @user-vo6md1rf1x Před 10 měsíci +2

    ያአላህ ያረብ አንተው ያሰብነውን ነገር ከሰብነው በለይ አሰከልን ያረብ

  • @aminabasher7745
    @aminabasher7745 Před 9 měsíci +1

    ማሽ አላህ በማዳመጤ ብዙነገር አገኝሁበት አልህምዱሊላህ አላህ ከታጋሾች ያድርገን

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Před 10 měsíci +5

    ጀዛከላህ ኽምኸይር ኢላህፍ ሜዳወች አላህይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን በሰማነውየምንጠቀም አላህያድርገን ኢሻ አላህ

  • @user-dm7we5nl4i
    @user-dm7we5nl4i Před 10 měsíci +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢላሂ ኢላፎችን ስሰማ የደከመው ነብሴ ይነቃልኮ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @user-sj5ls3ey7g
    @user-sj5ls3ey7g Před 10 měsíci +2

    ጀዛ ከላ ኸይረን ጀዛ

  • @hadiahhadiah262
    @hadiahhadiah262 Před 9 měsíci +1

    የአላህ የልቤን ዚማ አተን ያደመጨ መቸም ተሲፋ አይቀርጥም የአላህ ወዲማቺን ጀዛኩምላከይር 😢❤❤❤❤❤

  • @fekirahlane303
    @fekirahlane303 Před 10 měsíci +1

    ያረብ ሶብር ስጠኝ

  • @ZemiMuhammed
    @ZemiMuhammed Před 9 měsíci +1

    ያረብ አተንስዳምጥልቤይረጋጋን አላህይጠብቅህ❤❤❤

  • @amaamm6192
    @amaamm6192 Před 9 měsíci +1

    የአላህእስቲዱአአርጉልኛእህትወድሞቸ ወላሂ ጨቀትዉስጠነኛ ወላሂ በጣምምተስፋእየቆረጥኩነዉ ሁሌየሞትንእመኛለሁ ዉስጤ በፋረለትእና በጨቀት ተሞልቶል ወላሂ በዱአአቸሁአትረሱኛ

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u Před 10 měsíci +1

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ኡስታዝ ጀዛኩምአላህ ኸይረን

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před 10 měsíci +3

    አሚን ያረብ ጃዛህ ከአላህ ኻይረን

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato Před 10 měsíci +3

    ❤️❤️❤️አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ❤️❤️❤️

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před 10 měsíci +3

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወድማችን ያለንበትን ስሜት ነው የምትገልፅልን አላህ ቀልባችንን በሀቅላይ ይምራልን አላህ ከጭንቀት ነጃ ይበለን

  • @seedasefageze
    @seedasefageze Před 10 měsíci +1

    አሚንያረብላአለሚን

  • @rehmethusen7004
    @rehmethusen7004 Před 10 měsíci +5

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلّم تسليماً كثيراً جزاك الله خيراً وبارك الله فيكم استذنا بشركم الله بلجنه وصحة وسعادة وعافيه بكل الخير دائماً وابدا

  • @toybasaide708
    @toybasaide708 Před 10 měsíci +1

    ጌታየ.አግዘኝ.ሑሉም.ነገር.ከብዶኛል😢😢😢😢

  • @husindlill9725
    @husindlill9725 Před 10 měsíci +3

    ዛሬ ምክሩ የኔ ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር አልሃምዱሊላህ

  • @SomayaAman-tc6hq
    @SomayaAman-tc6hq Před 10 měsíci +2

    አላህ ለታጫና ሀሉ ፋራጅን ቅርብ ያርግልን ውድማችን አላህ ይጣብቅህ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Před 10 měsíci +2

    ጀዛክአላህ ውሰታ እዱኒያ ወልአኬራ አላህ ሶብሩን ይሰጠን ለተቸገረሁሉ ፈረጃው ቅርብ አላህ ያርግልን

  • @aminatm1048
    @aminatm1048 Před 10 měsíci +3

    አሏሁም አሚንንን ❤❤❤❤❤❤

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Před 10 měsíci +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ዋለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለን መካረያችን አላህ ይጨምረልህ

  • @nafisanafisa7006
    @nafisanafisa7006 Před 10 měsíci +2

    ሰለለሁ አለይሂ ዉሰለም🌺🌺

  • @rahimam
    @rahimam Před 10 měsíci +1

    አሚን ያረብ
    ጀዛኩሙላህኀ ኸይር

  • @user-pr5jf8hx4o
    @user-pr5jf8hx4o Před 9 měsíci +1

    አብሽሪ እህት አላህ አለሽ ያከበርሽዉ ጌታችን ያከብርሻል ኢሻ አላህ ደህናዉን ስራ አላህ ይወፍቅሻል አብሽርርርርርር❤❤❤

  • @user-pw5nt2ft8h
    @user-pw5nt2ft8h Před 10 měsíci +2

    ጀዛኩሙላህ ከይር ወንድማችን አላህ ከጭቀት ይጠብቀን ያረብብብብ

  • @user-ei6xu2dz2k
    @user-ei6xu2dz2k Před 10 měsíci +1

    ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ በሰማነው እምጠቀም ያድርገን ያከሪም

  • @usergd9128
    @usergd9128 Před 10 měsíci +1

    ጀዛኩምአላህ ኸይር ወድምአላህ ይጠብቅህ አላህ ከጨንቀት ያውጣን ያረቢ

  • @abdullahebrahim2013
    @abdullahebrahim2013 Před 10 měsíci +3

    ‹‹لا إكراه فى الدين قد تبين الرشد من الغي فمن يكفر بطاغوت ويؤمن بالله فقد استمسك بالعروة الوثقى لانتصار لها والله سميع عليم››البقرة ٢٥٦
    መበጠስ የሌላት ዘለበት የሚያዘው በተውሒድ ነው። ሓያታችንን ለተውሒድ እንኑር መጨረሻችንን አሏህ ያሳምርልን!!!

  • @eeee9444
    @eeee9444 Před 10 měsíci +2

    ያረቢያከሪም እዝነትህን🤲🤲🤲

  • @MmMm-ub6xg
    @MmMm-ub6xg Před 10 měsíci +1

    ጀዘከአለህ ኸይራን ወንድሜ👍

  • @narty46
    @narty46 Před 10 měsíci +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁኸይር ኡሥታዛችን ፣መካሪያችን እሥኪ ለሁላችንም አላህ ይወከለን 😥😥😥

  • @user-xp8wn8ps6t
    @user-xp8wn8ps6t Před 10 měsíci +2

    Ya allah

  • @user-sx2dg4ep2p
    @user-sx2dg4ep2p Před 8 měsíci

    አላህሆይጨንቆኛልመፍትሄውንአተአምጣልኝ።

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e Před 10 měsíci +1

    ያረቢ ሰቢርን ለግሰን ጊታችን

  • @seedasefageze
    @seedasefageze Před 10 měsíci

    ያአላህየተጨነቀንሁሉአተዉፈርጃቸዉኢላህ

  • @ReEt-d3h
    @ReEt-d3h Před 6 dny

    አሚንንንንንያረቢ❤❤

  • @hayatmohammed684
    @hayatmohammed684 Před 10 měsíci +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሒ ወበረካትሁ አብሽሩ ዉድ የአኼራ እህት ወንድሞቼ አብሽሩ ሀሉም ነገር ለኸይር ነዉ እኔም አራት ወር ሆነኝ ስራ ከፈታሁ ሳኡድ በኢቃብ ብቻ አልሐምዱሊላ ለኸይር ነዉ ያረብ ፈረጃህን አቅርብልን ኢላሒ

    • @habebahabeba6108
      @habebahabeba6108 Před 10 měsíci

      አላህ ጥሩውን ስራ ይወፍቅሽ

    • @user-mg4iz7lk6v
      @user-mg4iz7lk6v Před 9 měsíci

      Subhanallah saudim be nikam sra ykeleklalu ende ajib new

  • @marymahod
    @marymahod Před 4 dny

    አሚንንንንንንንንንንንያረብ

  • @zj7fq
    @zj7fq Před 10 měsíci +1

    ጀዛኪአላህኸይርን🌺🌺🌺

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb Před 10 měsíci +2

    በስንት ጊዜየ ሰማሁህ ሁሌ ነበረ የምከታተልህ እኔ ጨልሞብኛል ሞቴን እየተመኘሁ እየኖርኩ ነው ሂወት መኖር እራሱ አስጠላኝ ተስፋ ከቆረጥኩ ሂወቴ ከተበላሼ 2 ወር ሊሞላዉ ነዉ በፈተና ተከብቤ ጌታየን እንዳላስቀይመዉ ፈራሁ ሁሌ እያማረርኩ ያረብ ልቤን አስፋልኝ ያኢላሂ💔

    • @user-bt1mi3wi8s
      @user-bt1mi3wi8s Před 10 měsíci +2

      አብሽሪ ታገሺ😢

    • @temimatemima4296
      @temimatemima4296 Před 10 měsíci +1

      አላህ አለ ሙሚን ተስፋ አቆርጥም አብሺሪ

    • @temimatemima4296
      @temimatemima4296 Před 10 měsíci +1

      አብሽሪ ታገሺ ሰብሪ

    • @rahmethussen-qd5sk
      @rahmethussen-qd5sk Před 10 měsíci +1

      የአላህባሪያተሥፋአይቆርጥምአብሽሪ

    • @user-mg4iz7lk6v
      @user-mg4iz7lk6v Před 9 měsíci +1

      Abshiri Yemaytalef Mnm Yelem Wanaw Sobr New Enako yenbyatochin erubon enkon altefetenm yawm kena belay leallah krbe yehonut slezih eman sichemr fetenam ychemral allah hulachin ketagashochi yargen busum mndan allah ywefken

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 Před 9 měsíci

    Mashaallaah mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah allah uqaatik camiiriki ishaallaah 🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Před 10 měsíci

    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ኢላሂ ሶብር ሥጠኝ ካለሁበት ጭንቅ አውጣኝ ኡሚንም አሺርልኝ ያረብ

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 Před 10 měsíci

    ሣላዋቱ ራብ ዎሳማሙ አለክ ያሀብባላ 🥰🥰🥰🥰🥰ሲጨቀኝ ውድዝ ምሮጦ ነግርሳ

  • @user-mk2kf2hr2o
    @user-mk2kf2hr2o Před 11 dny

    ወንድሞቼ እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ ቁረአን አልታፈዝ ብሎኛል

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt Před 9 měsíci

    አላህ ሆይ የተጨነቀን ሁሉ ፈረጃን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 10 měsíci +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወስ አህለንሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላሁመ አሚንንን ያረብ
    ጀዛክአላህ ኸይር👌👍👍👍ላይክ ሼር አትርሱ ባረከላሁፊኩም🎉🎉

  • @dxb2483
    @dxb2483 Před 10 měsíci

    😢😢😢ያረብ እሻ አለህ Saw

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 Před 10 měsíci +3

    በአላህ ዱኣ አድርግልኝ አላህ ልጅ እንዳስጣኝ ያረብ

  • @NuorAhmd
    @NuorAhmd Před 10 měsíci +2

    እስኪ ዱአ አዲርጉልኝ ሶላትለይ ስቆም ያስፍሽገኛል ስንተ እዴሰገዲኩ ሳላቀው እጨርሳለሁ ድብልቅልቅ ይልብኛል ሶላት ስቆም ያኢላሂ ምንሆኝነው እስኪ ዱአ አዲርጉልኝ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Před 10 měsíci

      አብሽሪልኝ ዚክር አብዣ ቲክቶክን አጥፊ

    • @NuorAhmd
      @NuorAhmd Před 10 měsíci

      @@sofyamohamd1215 ውዴ ቲክቶክ ሲጄመር ጄምሮ አልጠቀምም ዩቱብ ብቻነው ያለኝ fb አልጠቀም

  • @vbvbvb-dh2zd
    @vbvbvb-dh2zd Před 10 měsíci +2

    እስቲ ውድ አህቶች ዱአ አርጉልኝ ለ
    10 አመት የለፋሁበት ቤቴ አፈረሱብኝ ብቻ ከምነግራቹ በላይ ውጣ ውረድ ሀዘን ሁሉንም አሳልፌአለው አሁንም ስደት ላይ ነኝ ግን በጣም እየጨነቀኝ ነው ተስፋም እቆረጥኩ ነው ብቻ ከበደኝ

    • @user-co6ih3qb2k
      @user-co6ih3qb2k Před 10 měsíci +1

      Abesr eta

    • @user-ry3tj5wj8f
      @user-ry3tj5wj8f Před 10 měsíci +1

      አብሽር አላህ ላቺ አላለዉም የተሻለ ነገር ይሰጠሽ ይሆናል ዱአርጊ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 10 měsíci +1

      አብሺሪሪ ሁቢ

    • @user-sq1bz9ur5w
      @user-sq1bz9ur5w Před 9 měsíci

      አይዞሽ ተስፉ አትቁረጭ እኔ አስራ አምስት አመቴ በስደት ምንም የለኝአሁንም ጤና የለኝም አልሀምዱሊላህ ይሂን ቤዶየምትከታተሎ በሙሎ ስብስክራይብ አደረጎኝ አይከፈልበት

    • @user-bj4ug8eh2e
      @user-bj4ug8eh2e Před měsícem

      አብሽሪ እህቴ የተሻለውን ይሥጥሽ

  • @user-bv9mk6mj7c
    @user-bv9mk6mj7c Před 10 měsíci

    አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 10 měsíci +4

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ምርጥባል🌸ምርጥ አባት🌸ምርጥ አሥተማሪ🌸ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌸ምርጥ ነብይ🌸ሙሀመድ🌸ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🌸ፕሮፍይሌን 🌸በመጫን ኑኑኑኑኑ ወደ ቤቴ🌹🌹ብቅ በሉ

  • @user-oe6ei4qb5g
    @user-oe6ei4qb5g Před 9 měsíci

    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Před 10 měsíci +1

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አተም በተና ጋራከዉ እኛም በሰማነዉ የምን ጠቀም አላሆ ያረገን አሚንን ያረብ

  • @user-nw6on7ht6s
    @user-nw6on7ht6s Před 4 měsíci

    አላህ ይዉደድልህ

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman833 Před 10 měsíci

    አላህ ያርብ ተሰፋ መቁረጥ ከባድ ነው ሰውች

  • @eg1169
    @eg1169 Před 9 měsíci

    የአሏህ

  • @rahmethussen-qd5sk
    @rahmethussen-qd5sk Před 10 měsíci

    ያረብታጋሽአድርንንን

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před 10 měsíci

    እየመሰለኝ ሳይሆን እየሆነም ነው እሺ ምን አላህ ምራኝ አብሽሩ ውዶቼ አላህ አለልን ጄዛክ አላህ ኸይር

  • @user-ow3hr7no1n
    @user-ow3hr7no1n Před 2 měsíci

    😭😭😭😭ያረቢ
    አላህይፈርጀን
    ዱአአድርጉልኛ😢ያረቢ

  • @woyay2095
    @woyay2095 Před 10 měsíci +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ

  • @zahraethiopia2954
    @zahraethiopia2954 Před 10 měsíci

    ማሸአለህ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Před 10 měsíci

    አላህይጠብቅህ ኡዝታዝ😂❤😂🎉😢😮

  • @user-yh2fq7pq1c
    @user-yh2fq7pq1c Před 9 měsíci

    ሽኩረን

  • @user-nw6on7ht6s
    @user-nw6on7ht6s Před 4 měsíci

    አላህ ይዉደድልህ

  • @ururyeye8194
    @ururyeye8194 Před 10 měsíci

    ያረብ

  • @madu9354E
    @madu9354E Před 10 měsíci

    አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለከይር ነው ሁሉም ያልፋል

  • @user-en2sj1bs5u
    @user-en2sj1bs5u Před 2 měsíci

    Jzkla ustaz masha allah

  • @zaharalnam8503
    @zaharalnam8503 Před 10 měsíci

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před 10 měsíci +1

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ሰላላሁ አላይህ ወሳላም

  • @user-mk2kf2hr2o
    @user-mk2kf2hr2o Před 11 dny

    አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @user-hz4cf8pe6y
    @user-hz4cf8pe6y Před 10 měsíci

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @HadiyaNur-lh4ij
    @HadiyaNur-lh4ij Před 10 měsíci

    ኢላፍ በጣም ሳዳምጥክ ደስ ይለኛል ወላሂ ጀዛከሏሁ ኽይረን

  • @user-dc7xr7we5o
    @user-dc7xr7we5o Před 10 měsíci +2

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኢላፍየአላህይጠብቅህ እኛምበሰማነውእምንጠቀምያድርገንያርብ እህቶቸዋ እስቲዱቃአድርጉልኝ ያርቢ በመጀመሪያ አላህደህና ውንየሂወት አጋርእድሰጠኝ።በመቀጠል ቁርአንንአላህእዳገራልኝ ያርቢ ወላሂ ሳስበውበጣምይጨቀኛል ግን እየከፋኝምእስቀላሁ እናማ እስቲያሰብሽውይሣካልሽበሉኝያርቢ የሁላችንንም ምኞት ይሙላልን የኔያልኩትልጅ እሱሸውዶኝ ሌላሊያገባአጭቶል ለኔምአላህየተሻለ እና እሱንእሚያስርሳ አላህዩ ዛሬነገታይል ለኔም የሂወት አጋር ይስጠኝ ያርብ አላህየየልቤን ስብራት አይተሀል እባየምእደሚወርድታያለህ ኢላሂ ያችነውየምትለውን የልቤንሠውስጠኝ ያርብ እህቶቸዋበዱቃችሁአስቡኝእደ ኔልባችሁተሰብሮእደሁታውቁታላችሁ

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 Před 9 měsíci

      Ehita enam yanchaw godga negn Allah yalibachin yemulalin yalibchan sibrate ayeto yawukalim hiwotachin betam tamsasaye new Yarbe euffff ens ahun dakumognli tasfa korchlaw mikngatom desta kana rekowli hiwote wusti,yatlayayu sawochi yemtali gin ayeskilgm lamin endhon alakim ahuns gera gabagn elahi eufffff

    • @ahmed-ud9su
      @ahmed-ud9su Před 9 měsíci

      አሰላሙአለይኩም እሕቴ አብሽሪ አላሕ ኩጭንቅ ያወጣሻል አላሕን ተወከይ መልስሽን ካገኘሁኝ አወራሻለሁኝ ኢንሻአላሕ!

  • @user-hu1ul9ol6n
    @user-hu1ul9ol6n Před 10 měsíci +1

    ዱዐ አርጉል በጣም ጭንቆኝል እህት ወንድሞቼ።

  • @hfhf2770
    @hfhf2770 Před 10 měsíci

    ያረብ ያረብ😢😢😢😢😢😢