"በዓለም ላይ ተዓምር የሚባል ነገር ካለ: ተዓምራቶቹ ዕጽዋት ናቸው!" ኤመሬተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ክፍል ሶስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 13

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Před 2 lety +3

    ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ እጅግ ትሁት ናቸው፡፡ ስለእምነታችን እጅግ የሚጠነቀቁ፡፡ በግለ ታሪካቸውም ውስጥ ያካተቱት ታሪክ እጅግ ታላላቅ ምስጢሮችን የገለጡ ታላቅ ሰው ናቸው፡፡ የእናንተ የክብር እንግዳ ስለሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡ ይህ ዩቱብ ፈለጠው ገደለው አረደው ቢሆን ኖሮ አንድ ሚሊዮን LIKE ያገኝ ነበር፡፤ ነገርግን ከጥቂት አመታት በኋላ ትውልዱ ሲገባው በቀን አንደ ሚሊዮን LIKE ያደርገዋል፡፡ ለእኔ ቁጥር 1 ቻናል ነው፡፡

  • @endalkachewtaye2880
    @endalkachewtaye2880 Před 2 lety

    I was impressed with the idea and the analogy of the Gust.... Thank you so much proff.

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 2 lety +2

    እውነት ነው ……"እውነቱን እንወቀው " ………….በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ከመስፍን ወ/ማርያም ……አብርሀም ደሞዝ …..ጌታቸው ሀይሌ ……. ……..እሸቱ ጮሌ………ገብረ ክርስቶስ ደስታ…..…ፀጋዬ ወይን ገ/መድህን…..ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን …..ሀይሌ ፊዳ……..መለስ ዜናዊ ጋር ከዋሉት ረቂቅ እና አንደበተ ርቱዕ ኢትዮጵያዊ ምሁር እንዲህ ያለውን ሌክቸር ማድመጥ አሁንም ደግሜ እላለሁ መታደል ነው………ረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ለሳይንቲስቱ እና ደራሲው ኢትዮጵያዊ ምሁር ለኢ.ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ

  • @mogiman
    @mogiman Před 2 lety

    ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ረጅም ጤና ይስጠዎ

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @alazarbetre3710
    @alazarbetre3710 Před 2 lety

    ሢጀመር እንዲሄ አይነት ሠው የተማረ ለማለት ያሥቸግራል እግዚአብሔርን የማያውቅ አእምሮ የሢኦል ቤተ ሙከራ ነው የፈጠረንን ሣናውቅ ሥለውሀ ትነት ሥለፀሀይ ሙቀት ብናወራ ከወሬ የዘለለ ነገር አይኖረንሞ ይልቅሥ ሞት ሣይቀድምህ ሽምግልናህም በከንቱ ሣይወሠድ ንሥሀ ግባ አልቅሥ ከአምላክህ ታረቅ እነሆ ሞት ሊወሥድህ እያሸተተ ነውና

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 Před 2 lety +1

    ዋልያ መፅሐፍ ላይ የሚቀርቡ እንግዶችን መከታተል መፅሐፍ እንደማንበብ ነዉ።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +2

    ጸሃይ መመለክ ይገባታል የሚል ፍጹም የተሳሳተ ኣነጋገር ነው የተናገሩ፡ የጸሃይ ፈጣሪ እያለ ለምንድነው ፍጡር ጸሓይ የምትመለከው፧ ኣይገባም።

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 2 lety

    Tadya Alelign Gelayn ayawkutim?

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe Před 2 lety

    ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የከበረ ሠላምታዬን እና በዚያን የፈተና ወቅት ከሞት ያዳኑኝ ስለነበረ ስንቴ ላመሰግንዎት ፈልጌ ኢቫኩዌሽን አደረግንና ድንገት ተበታተንን፤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ለማስታወስ:- ዕድገት በሕብረት ምድብዎ ሽሬ ፅምብላ ነበርና በአንድ ወቅት ጣቢያችን ውስጥ እርስ በእርስ ፀብ ተፈጥሮ ፖሊስ ጣቢያ በወታደሮች ተወሰድን።እርስዎ ግን የፖሊስ ጣቢያ አዛዡን በድፍረት ልጆቼን ልወስድ ነው የመጣሁት ብለው፣ችግር ቢፈጠርም በውስጥ አስተዳደር የሚታይ እንጂ ፖሊስ አያገባውም ብለው፤ ነጻ ያስለቀቁንን በፍጹም አልረሳውም።

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 2 lety

    Thank you but I believe in creation

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před 2 lety

    አየር መንገድ የ30 አመት ካፒቴኑ ሳይንቲስቱ ካንሰር Cancer healed ምስክርነት|Testimony
    czcams.com/video/8e1_NqmkfUU/video.html&ab_channel=JesusTV
    ደም ይፈሰኛል…./Testimony/
    czcams.com/video/mO-vvgWeFb0/video.html&ab_channel=JesusTV
    ለ10 አመት ጨጓራ…/Testimony/
    czcams.com/video/eChQ1K9umK0/video.html&ab_channel=JesusTV

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před 2 lety

    አየር መንገድ የ30 አመት ካፒቴኑ ሳይንቲስቱ ካንሰር Cancer healed ምስክርነት|Testimony
    czcams.com/video/8e1_NqmkfUU/video.html&ab_channel=JesusTV
    ደም ይፈሰኛል…./Testimony/
    czcams.com/video/mO-vvgWeFb0/video.html&ab_channel=JesusTV
    ለ10 አመት ጨጓራ…/Testimony/
    czcams.com/video/eChQ1K9umK0/video.html&ab_channel=JesusTV