Part - 1 | የመጨረሻው ዘመን! አስገራሚ ትምህርት በፒተር ማርዲግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 64

  • @PeterMardig
    @PeterMardig  Před 3 lety +13

    የተወደዳችሁ ፣ ሌሎችም የአገልጋይ Peter Mardig ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እና የደውል ምልክቱን መጫን አይርሱ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 3 lety +3

    ከብልጽግና ትህምረት ነጻ የሆነ የክርስቶስን ህይወት ያለበት ምንጭ ነዉ ያስተላልፍከልን ዘመንህ ይለምለም ጸጋዉ ይብዛልህ ከምድራዊ ኑሮ አስተሳስብ ይሚዉጣን የክርስቶስ ወንጌል ቡሩክነህ ጌታን ስለ አንተ እባረክዋልዉ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @hannabekele
    @hannabekele Před rokem

    የአለም መጨረሻ እና የክርስቶስ መምጣት
    የክርስቶስ ምፅአት እና የአለም መጨረሻ(የምድር መጨረሻ ግን አይደለም ምድር ትቀጥላለሽ)
    አለም በምድር ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎች የሚኖሩበት የኑሮ ስርአት ይባላል__ ምድር ከአለም ትለያለች
    እየሱስ ሲመጣ አለም ስርአቱዋን ትቀጥላለች
    መንግስቱን ይዞ ይመጣል

  • @zd820
    @zd820 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @asterbinyam1508
    @asterbinyam1508 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 Před 4 lety +3

    Uuuuffffffeeeee getaa yibarikh min libelih ye kirisitos wongeli sabaki malet indate new getaa zemanhni yibarkew zemanih yilemlim segaa yibzaleh getaa beneger Hulu yirdah getaa mechem ayileyih Tebarekkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 Před rokem

    “የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥10

  • @netsanetkiflenetsa7635
    @netsanetkiflenetsa7635 Před 4 lety +2

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ አንተ የትውልድ በረከት ነህ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ሆኖ ብዙ አስተምሮኛል በጣም ብዙ

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ! ሁሌ የማልጠግበው ትምህርት ነው ::
    ፀጋ ይብዛልህ !

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 Před 4 lety +2

    ዘመንህ ይባርክ የእ/ር ሰው።

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen hallelujah Bless you paster

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 9 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Před 4 lety +3

    Full of light

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 Před 4 lety +2

    paster tebarek

  • @dawitabraraw1323
    @dawitabraraw1323 Před rokem

    Waw pasterye amazing teaching ye word light agitognal

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 Před rokem

    Geta iyesus absto yibarki 💯🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @senaitbasazinew6414
    @senaitbasazinew6414 Před 4 lety +1

    እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @amanuelkidanu7569
    @amanuelkidanu7569 Před 4 lety +2

    God has restored humanity .አሁን ያለው ይህን ትሃድሶ አለመታወቁ እንጅ እግዚአብሔር ለማደስ የሚያረገው ነገር የለም ። Restored የሆነው የሰው መንፈስ ( ሰማይ) ነው ።ይህ ደግሞ ይፀና ዘንድ በፊት ለአይሁድ ሰማይ የነበረው እርሱም የቤተ መቅደሱ የውስጠኛው ክፍል ከቤተ መቅደሱ ጋር መፍረስ ና ለአንዴና ለመጨረሻ ጌዜ መወገድ ነበረበት ።ሰማይ ምድር ለአይሁድ ቤተ መቅደሱ ነበር ። ለዚህ ነው ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ወይም ይፈፀማል ያለው ። ግማሽ እውነት ማስተማሩ ለትውልድ ግራ መጋባትና ለልጅነት እውነታ መሸፈን ምክንያት ሆኖል ።

  • @Tsehaymimi0910
    @Tsehaymimi0910 Před 4 lety

    Yababaraki yabata Lije tabarekilege

  • @emuemu580
    @emuemu580 Před 4 lety +1

    Pastyeee gata eyesus yebarki tsegawu yebzalki yefsiselki well love you so much

  • @hirutmohamed9238
    @hirutmohamed9238 Před 4 lety

    አሜን አሜን ተባረክ ፓስተር ፒተር

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 Před 2 lety

    GBU pastor Peter Mardig

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 Před 4 lety +1

    Bold,eloquent nd out-of-the-box teaching. Keep it up! !!

  • @sarateshomenegero1958

    ዋው

  • @aschalewgodanna7562
    @aschalewgodanna7562 Před 4 lety +1

    Right time man of God

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 Před 3 lety

    2ጴጥ 3 10 የጌታው ቀን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል ..... የሰማይም ፍጥረት በታላቅ ትኩሳት ይቀልጣል። ምድርም በእርሷ የተደረገው ሁሉ ይቀልጣል። ማቆ13 ፡ 31 ሰማይ እና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም። የሚለው ቃል አስተምሮህን የስህተት እና የፍልስፍና ትምህርት አያደርግብህም? ለሚሰማህ የምታስተላልፈውን መልክት አስተውል። ተባረክ።

  • @abaynehanja4379
    @abaynehanja4379 Před 4 lety

    God Blessed you
    You are Amazing Gods Messenger
    We Love You

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ፖስተርዬ

  • @nardiyyeshua4952
    @nardiyyeshua4952 Před rokem

    واو 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hapteneshlamlam1771
    @hapteneshlamlam1771 Před 4 lety +1

    Addssi samayina addssi midir yimexallu yihm hulloo yallifal sillaz laabaloa inde teshellmechw mushorit hoono addissu yimetell.

  • @sofiya7676
    @sofiya7676 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 Před rokem

    💞💞💞💞💞💞💞

  • @merolelo9371
    @merolelo9371 Před 4 lety

    Amennn
    Poster tabarekilege😍

  • @meskeremdtuamo5385
    @meskeremdtuamo5385 Před 4 lety

    Thanks you 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ees988
    @ees988 Před 4 lety

    You are blessed! I love your teachings!!!!!!!

  • @sweedymarikos8268
    @sweedymarikos8268 Před 4 lety

    Geta zemenh ybarkew.......

  • @sdadsa9474
    @sdadsa9474 Před 4 lety

    ተባረኩ ❤❤❤😍😍😍

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 4 lety

    stay blessed pastor 🙌

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 Před 4 lety +3

    እንዲ ምድር እንደምትጠቀለል የእግዛብሄር ቃል ይናገራል
    አዲስ ስማይና ምድር የሚልም አለ
    ደሞም የስው ልጅ የተስራው ከዚህ ምድር አፈር ነው ሀጥያት ተስርቶበታልም ስለዚህ ይሄ ምድር ይጠፋል ማለት ነው
    እና እንዲት ይቺ ምድር እና ስማይ አይጠፉም እረ ግራ ያጋባል ይቺ ምድር አትጠፋም ማለት ይቅርታ አልገባኝም
    ደሞም ፖስተር ፒተር ምን አልባት ትንሽ ሆነህ እረስተህ ካልሆነ ድሮ ወንጌላዊ ተኩ ሲያስተምረን ስለመጨረሻው ዘመን
    ይቺ ምድር እንደምትጠቀለልና እንደምትጠፋ አስተምሮን ነበር ለማንኛውም ትንሽ ግራ ይገባል

  • @user-ct8fv4vm9e
    @user-ct8fv4vm9e Před 4 lety

    Tebark our brother ❤❤❤

  • @senaphotography6825
    @senaphotography6825 Před 29 dny

    ሀሳቡን ለማብራራት ከ አሉ አገልጋዮች መካከል በጣም በሳል ሰው ነክ ግን ትንሽ ይቀራል እና እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @johnblessed4338
    @johnblessed4338 Před 4 lety

    ውድድድድ ነው ማረግህ በደንብ ተገለጥ ያባቴ ልጅ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bedasagidisa4288
    @bedasagidisa4288 Před 2 lety

    midir indet tiqexilaalech,? maabiraariyaa yisexen

  • @cbtpictures8971
    @cbtpictures8971 Před 3 lety

    Geta yebarkh 🤚
    I hv some questions but i hope it will be clear with z next episodes.

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před 3 lety

    ምክንያቱም መተርጎም ለማንም አልተፈቀደም

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před 3 lety

    ራዕይ 21:1 አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር የሚለው የት ተውከው

  • @Etech1616
    @Etech1616 Před 3 lety

    Please consider the sound.stay blessed .

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 Před rokem

    ወንድማችን ፒተር አንድታስረዳኝ እፈልጋለው

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 Před rokem

    ምድርም ትቃጠላለች ነው የሚለው ቃሉ

  • @rebkabelete8095
    @rebkabelete8095 Před 3 lety

    Is he right?i mean like it makes me confused ,mr Peter I think there's something wrong 🙄🙄🙄🙄🙄.God bless you more and more my brother.

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před 3 lety

    ከየት አምጥተህ ተረጎምው ማን ፈቀደል ምንድነው ማረጋገጫህ

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 Před rokem

    ምድር ትቀጥላለች ማለት ምን ማለት ነው?

  • @gulilatmamudadem4422
    @gulilatmamudadem4422 Před 4 lety

    🤔

  • @amanuelkidanu7569
    @amanuelkidanu7569 Před 4 lety +3

    Dear brother peter Don't extend the fulfillment of all prophecies including the 2nd coming of christ and the destruction of the temple which is the end of the world .The world for Jews is the over all system of the old covenant which was fulfilled within that Generation .Jesus was specifically referring his generation. Please don't make it a future happening and preach partial truth while you knew the ultimate truth in your heart .

    • @MrETHIOISRAEL
      @MrETHIOISRAEL Před 4 lety +2

      ጌታ እንደተናገረው በሐዋሪያት ትውልድ አንዳንዶች ሞትን ሳይቀምሱ ዳግም ተመልሶ ቅዱሳንን ወደ ራሱ ስቧል።
      ማቴዎስ 16
      27፤ የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።
      28፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ።
      መፅሀፍን ስንመረምር የአለም ፍፃሜ የሚል ሀሳብ ሳይሆን የዘመን ፍፃሜ የሚል ነው ያለው። የዘመን ፍፃሜ ደግሞ የጌታ ሐዋሪያት የነበሩበት ዘመን ነበር፣ ለዚህም ነበር መጥምቁ ዮሐንስም ጌታችን መድሀኒታችን ክርስቶስም ዘመኑ ተፈፀመ እያሉ የሰበኩት። czcams.com/video/Hv4YCUA2xoY/video.html

    • @amanuelkidanu7569
      @amanuelkidanu7569 Před 4 lety +1

      @@MrETHIOISRAEL እውነት ነው ። ዘመን የእግዚአብሔር በኪዳን ፍፅሜና ጅማሬ የሚለካበት መቁጠሪያው ነው ።አሮጌው ሲፈፀም የዘመን ፍፃሜ የተባለው ለዚህ ነው ።

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před 3 lety

    ማቲዬስ 24 ጨርሰው እንጂ

  • @amanuelkidanu7569
    @amanuelkidanu7569 Před 4 lety +1

    Dear brother Peter please Study the scripture with context , Audience and Time relevance. 👇👇
    Jesus is coming soon? A deceive group of wannabe zealots!
    Jesus talked about his coming to the High Priest
    Matthew 26:63-66:
    But Jesus was silent.
    Then the high priest told him, “I command you by the living God to tell us if you are the Messiah, the Son of God!”
    Jesus told him, “You have said so. Nevertheless I tell you, from now on YOU WILL SEE ‘the Son of Man seated at the right hand of Power’ and ‘COMING on the clouds of heaven.’”
    Then the high priest tore his robes and said, “He has blasphemed! Why do we still need witnesses? Listen! You yourselves have just heard the blasphemy!
    What is your verdict?” They replied, “He deserves to die!”
    Also check Mark 14:61-64.
    .
    Earlier before this, listen to what Jesus said:
    Matthew 23:32-37:
    Fill ye up then the measure of your fathers.
    Ye serpents, ye generation of vipers, how can ye escape the damnation of hell?
    Wherefore, behold, I send unto you prophets, and wise men, and scribes: and some of them ye shall kill and crucify; and some of them shall ye scourge in your synagogues, and persecute them from city to city:
    That upon you may come all the righteous blood shed upon the earth, from the blood of righteous Abel unto the blood of Zacharias son of Barachias, whom ye slew between the temple and the altar.
    Verily I say unto you, ALL THESE THINGS SHALL COME UPON THIS GENERATION.
    O Jerusalem, Jerusalem, thou that killest the prophets, and stonest them which are sent unto thee, how often would I have gathered thy children together, even as a hen gathereth her chickens under her wings, and ye would not!
    .
    .
    Somehow 21st century preachers have managed to convince their zealots that Jesus would come in their future.
    Yet people would bash you for exposing their own lies about Jesus.

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial Před rokem +1

    ተባረክ

  • @adonyasnuri2006
    @adonyasnuri2006 Před 3 lety +1

    ተባረክ