የአልጋ ፍራሽ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Bed Mattress Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 28

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Před 7 měsíci +4

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፍራሽ መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ አብዲ ሙሳ ፍራሽ መሸጫ 0933126130 / 0913875265 (መርካቶ ማርስ የገበያ ማዕከል)
    ☎ ፋአዲሱ ገበያ 0934459684 / 0910060878 (አዲሱ ገበያ ሸገር ግራንድ ሞል)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Před 7 měsíci +13

    ጥሩእንቅልፍ ለመተኛት ሰላምነው ፍራሽምን ያረጋል መሬትተኝቼ አገሬ ሰላምበሆነ

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 Před 6 měsíci +3

    እህቴ !ቅኝትሽ መልካም ነው።የሚነግሩሽን ስሚ እንጂ አትመኚ ።ፋይበር ብለው የሚነግሩሽ ከተፈጨ ሀይላንድ የሚሰራውን ነው።ለጊዜው ጠንካራ ነው ። የአገልግሎት ዘመኑግን አጭር መሆኑን የተጠቀሙ ሰዎችን ምስክርነት ብታገኚ ጥሩ ይመስለኛል። ሰላም!!!

  • @Eman-cs5np
    @Eman-cs5np Před 6 měsíci +1

    ከአልጋዉ በላይ የፍራሹ ዋጋ😮😮😮ሆ ግን አገራችን ዉዴት እየሀደች ነዉ አረ ለድሀም እዘኑ የወር ደሞዝ 25000

  • @user-np7ji4op1n
    @user-np7ji4op1n Před 24 dny

    በዚህ አይናት የአልጋ ዋጋ እረካሽ ነዉ

  • @Mobark-qy7me
    @Mobark-qy7me Před 6 měsíci

    😮ዋው

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 3 dny

    አልጋ ላይ ኣይተኛም ፍራሽ ላይ ነው

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro Před 7 měsíci +2

    ታጣፊው ፍራሽ ካለ አቅርቡልን

  • @tedyassefa4796
    @tedyassefa4796 Před 3 měsíci

    ዋጋ እየቀለደ ነው እንዴ😮

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 28 dny

    💚💛❤😘

  • @FikirteMezmur
    @FikirteMezmur Před 2 měsíci

    ቀስተ ዳመና 120 ስንት ነው

  • @brhanekidan9623
    @brhanekidan9623 Před 6 měsíci

    በእጅ የሚቀደድ ጨርቅ

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit Před 7 měsíci

    ስወዳችሁ ውዶችየ ደምሩኝ አተለፉኝ ወገን አያሰከፍልም

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 5 měsíci

      ደምሬሽ አለሁ እኔንም ደምሪኝ እማ

  • @user-fn4ov9bp2g
    @user-fn4ov9bp2g Před měsícem

    ቆይ የፍራሹ ዋጋ እዲህ ከሆነ የአልጋው ዋጋ ስት ሊሆን ነው ሆ አረ ተው ጣራ ነካችሁ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 6 měsíci

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x Před 7 měsíci +2

    አንቺ ብሽቅ ሠዉ ለመተኛት ሆዱ መጥገብ አለበት እየተራብ እንቅልፍ አይመጣም ዘገምት ጋለሞታ

    • @user-ev2vd3ti9d
      @user-ev2vd3ti9d Před 7 měsíci +5

      ኧረ በመደሐኒአለም የስድብ ሱስ ያለበት ሰው ምናለ ዝም ብንል እራሳችንን ነው የምናረክሰው በማይረባ ነገር😢😢😢

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Před 7 měsíci +2

      በስመ አብ ፈጣሪ ይቅር ይበለን መጥፎ ኮሜት ከምንፅም ዝምታ ትልቅ ዋጋ አለ😢😢😢😢

    • @zd820
      @zd820 Před 6 měsíci

      ​@@user-ev2vd3ti9dሰይጣን ስለሆኑ ነው አንድበታ ቸው በስድብ የተሞላ ክፉወች

  • @almaasalmaas7054
    @almaasalmaas7054 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤