አስደናቂው የጋዳፊ ፕሮጀክትና የሳዳም እርምጃ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2024
  • አስደናቂው የጋዳፊ ፕሮጀክትና የሳዳም እርምጃ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 49

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Před 6 dny +8

    ሊቢያውያን አለም ከደገና ቢፈጠር የጋዳፊን ዘመን አያገኙትም ስላቀረባችሁን ድንቅ ታሪክ አመሠግናለሁ

  • @REDUZELALEMzelalem-mn1zy
    @REDUZELALEMzelalem-mn1zy Před 7 dny +12

    አፍሪካ ውስጥ ምንም ብትሰራ አትመሰገንም :የገዛ ህዝብህ አሳልፎ ለምራብያውያን ይሰጥሀል ወይም ያስገድልሀል!!

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 6 dny +7

    ምእራብያውያን ግን አባታቸው ሰይጣን ይሆን ክፋት ሁሉ ከእነሱ ነው አብዱሰመድ❤

  • @user-lw1ig6ew8p
    @user-lw1ig6ew8p Před 6 dny +5

    አብዱ እኔ በሊቢያ አርጌ ነው አውሮፓ የገባሁትበእውነት ነውየምል ለሊቢያኖች ከአውሮፓ በላይ ነበር የሚኖሩት ሁሉ ነገር በነፃ ነበርየመጠቀሙት ዉሀ መብራት ቤት በ ነፃ ነበር በ 10 ዲናር የ ሳምንት አስቤዛ ነበር የምንገዛው ህዝቡ ግን ደደብ ነዉ አመፀኛ ነው ከበፊትም

  • @user-dc7vn5bz9w
    @user-dc7vn5bz9w Před 6 dny +10

    ምረጥ መሪ ነበሩ አላህ የጀነት ያደረጋቸውና ለህዝቡ የኖረና ለሀገሩ የሞት ነው አሜረካ ተንካራ መሪን ማየት አትፈለሰግም አላህ ያጥፍት አሜረካንን

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před dnem +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬም ሞኝ አትሁኝ ተላላ ፣
    ዛሬን አመስግኝ እንዳይቆጭሽ ኋላ ።

  • @HenokYismu
    @HenokYismu Před 7 dny +28

    ወንድሜ ምራባዊያን የተረገሙ ጥቅመኝ ሰው ናቸው የአፍረካ የአገር መሪ ተላላኪ እንዲወናቸሁ ነው ሚፈልጉት ጋዳፍ እንደዛ ሳልወነ ነው የገደሉት ምራብያን አፍሪካ እንዳ ያድግ ነው ሚፈልጉት እኔ በረንብ ነው ማቃቸሁ ጀርመን ላይ ነው የምኖረው

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Před 7 dny +5

    ሰላም ለአንተ እና ለሳሎን 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp Před 2 dny

    ወንድማችን በርታልን ከልቤ አዳናቂ ነኝ።

  • @DemekeAbate-tl9uq
    @DemekeAbate-tl9uq Před 10 hodinami

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ሀላህ ነብስህን በጀነት ያኑርህ

  • @meradenvictor9956
    @meradenvictor9956 Před 6 dny +2

    የጋዳፊን ጥረት ስናይ ምን ያስተምረና !! በተለይ ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ከወሬ ርቀን ወደሥራ በአባቶቻችን ወኔ ልመና እናስቀራለን !!

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 Před 3 dny +1

    የምዕራብያውያንን ተንኮል እንዲህ እየሰማን ዛሬስ የማንማር ለምንድነው ለምን የነሱን ተልእኮ እናስፈፅማለን አዎን ዛሬ ሊቢያ በሁለት ተከፍላለች በነሱ ተንኮል አኛም እንንቃ ጎበዝ።

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 Před 7 dny +4

    ጋዳፊ ለሀገሩና ለህዝቡ ከባድ ሰላም መስዋዕትነት ከፍሏል ። ምዕራባውያን ግን የፈለጉት አሽከር እንዲሆንላቸው ነበር። የሊቢያ ህዝብ አሁን ቢቆጭ ምን ዋጋ አለው።

  • @gaaddisaamohammed1792
    @gaaddisaamohammed1792 Před 18 hodinami

    መጀመሪያ መልክህን አይቼ ሳላውቅ አድናቂክ ነኝ ገና ልጅ ሆኜ አማረኛ ሳልችል አሰማ ነበረ
    ገዳፊን ጥሩ ነገሮች ብቻ አነሳሀለት ልክ ነው ነገር ግን በሳዳም ጨከንከው ምነው

  • @user-kt3sl4uw4r
    @user-kt3sl4uw4r Před 7 dny +2

    አብድሳማድ ዎንድሜ አላህ ይታብቂ ❤️❤️🌹😢

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Před 2 dny

    ABDUSEE UR MY STAR

  • @sawgnatube4917
    @sawgnatube4917 Před 6 dny

    Thank for sharing

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Před 7 dny

    Thanks bro ❤❤❤❤

  • @user-xf9qh4uo2k
    @user-xf9qh4uo2k Před 6 dny

    በምክንያት ትዩባቸውን ከሚከተላቸው ሰዎች አንዱ ነህ።👌
    ዛሬ ደሞ በተለይ ወደኛ ሰፈሪም ጎራ ብለህ ያዘጋጀሀውና የዘምዘም ውሃ ተዓምራትን ከባህሩ በጭልፋ ሰንደህ ያቀረብከውን ፕሮግራምህን ወድጀልሃለው። እናመሰግነሃለን🙏
    በርታታታታታታ

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 Před 7 dny

    Selame wude Ye salon CZcams azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbulne merte programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebele 🙏👌👌👏🖐️🖐️🍁💕💕🌹🌹🌹💐💐🍁👌👏🖐️🙏👍👍

  • @rufaelmelese6591
    @rufaelmelese6591 Před 10 hodinami

    Abdulsemed mohamed be Ethiopia radio lay ye mata 2 seat zena stakerb nw mawkek abet dmts ❤❤❤betam nw mtmechegn abdul bertaln
    Gazetegna Shibeshi Tsegaye yet endale btnegregn des ylegnal

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Před 6 dny

    ለእርሱ መልካም ሞገስ ነው ሰማይ ቤት አለ❤❤❤

  • @fedlujuhar6390
    @fedlujuhar6390 Před 6 dny +3

    ሊቢያውያን በምክንያትና በራሳቸው አቋም መመራት ሲገባቸው ለምዕራቡ ዐለም የሴራ ፖለቲከኞች ልብና ጆሯቸውን በመስጠታቸው ምርጡን መሪያቸውን በልተው አሁን ብዙዎች ካካቸውን እየበሉ ናቸው። ሳሎን ቲዩብን ለአስተማሪ ጥንቅሩ አመሰግናለሁ።

  • @tessemafune779
    @tessemafune779 Před 7 dny

    እንኳን በደህና መጣህ

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 Před 5 dny +1

    አፍሪካ በልጇቿ የምትቀጣ አሐጉር ናት። ጋዳፊና ሳዳም አፍሪካ መቼም የማታገኛቸው ውድ መሪዎች ነበሩ።

  • @JonJon-fp3iv
    @JonJon-fp3iv Před 7 dny

    ይመቻቹ

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 Před 6 dny +2

    ምዕራባውያን ተንደላቀው እንዲኖሩ አፍሪካ በድሕነት በጉስቁልና እንዲኖሩ ፈርደውባቸዋል። የነጋ ለታ ወዮ

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv Před 3 dny

    Gadafa ye Africa mirxt Mari nabera🔥

  • @6Sky6
    @6Sky6 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HirnaYouTube
    @HirnaYouTube Před 6 dny

    🙏🙏🙏🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 7 dny

    DENKE TEREKA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @yasinhairedin9333
    @yasinhairedin9333 Před 5 dny +1

    እኔ ምለው ምእራባውያንን ሀይ የለም በተለይ እነሱ የጠሉት ሲሞት የወደዱት ሲኖር በተለይ ሙስሊሙ ላይ የሚሰሩት ሴራ እና አፍሪካ ላይ የሚሰሩት ግፍ አላህ አለ ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 Před dnem +1

    ሊቢያውያን ጋዳፊን የገደሉ ዜጎቻቸውን አሳደው መግደል ነው ያለባቸው, የኛም የአብይ ጥቅም ያልገባችሁ ሰዎች ወፈፌነታችሁን ብትቀንሱት እንላለን, ነጮች የአፍሪካ ምርጥ መሪ እንደማይወዱ መገንዘብ ሳያሥፈልገን አይቀርም

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 7 dny

    አብዱሻ🥰

  • @shumagizawderessatube4356

    ግን በትክክል በ700ሺ የሚሠራ ቤት አለው

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Před 6 dny

    ጠቅላይ የሰውን ሀብት እበለሃልሁ እየለ የምን ቤት መገዚህት ነው😅😅😅😅😅😅😅

  • @shiwayealemseged2547
    @shiwayealemseged2547 Před hodinou

    Meles and ģedafi gedeb sertwal gen behezbachw altemsgenum western men adergu wanaw telalakiw nw

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Před 9 hodinami

    አረቦች እደዚ የተዋረዱት ከነዚ ሞት በሁላ ነው

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před 2 dny

    አንተዉ አንባጋነን በሰዉ ልጆች እኩልነት የማያምኑ መንግስታት አገር አልምተዉ አያዉቁም።

  • @user-hq7pz7zx1p
    @user-hq7pz7zx1p Před 7 dny +4

    አፍሪካ ጥቁር ሕዝቦች እራሳቸውን በምግብና በኢኮኖሚ እዳይችል በምራባውያን ብዙ አሻጥር ተሰርቷል።

  • @abby87877
    @abby87877 Před 6 dny

    ከአንተ ሌላ ሰው አይተርክ አብዱ

  • @nuriyeibrahim6342
    @nuriyeibrahim6342 Před 7 dny

    You're Muslim or not

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤