መንፈሳዊ የጦር መሳርያ ኤፌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ኤፌ 6:10-19
    10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
    11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
    12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
    13 ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
    14-15 እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
    16 በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
    17 የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
    18 በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤
    19 ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤

Komentáře • 139

  • @amazonamany4178
    @amazonamany4178 Před 6 lety +1

    አሜን እድሜና ጸጋውን ያብዛል ለመምህራችን ለእኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @user-pn7oi6ii7o
    @user-pn7oi6ii7o Před 6 lety +1

    ዩመከሩን ያስተማሩን አባታችን. ፀጋውን ያብዛለወት. በእውነት የእርሰወን. ትምህርት ስሰማውየ ባድር. አልጠግብም. እግዚአብህር. ያቆይልን

  • @kidangiday9085
    @kidangiday9085 Před 7 lety +6

    አቤቱ ለእኛም እንደ ቅዱስ ጰጥሮስ ያለ የንስሃ እንባ ስጠን አሜን(3)

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውንም ያብዛልህ ዶ.ር..ቀሲስ ዘበነ ለማ የህይወትንም ቃል ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦናም ይስጠን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @workeyeawoke8699
    @workeyeawoke8699 Před 7 lety +21

    አሜን መምህር,ዘማሪውምና ባኯስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላቺሁ፨

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 7 lety +1

    ቃለ ሕወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው አሜን

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን።

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 6 lety +2

    እግዝያብሄር ለእግሬ መብራት ለመንገዴ ብርሃን ነው አሜን አሜን አሜን

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před 6 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 Před 7 lety +1

    በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የስማነውን በልባናችን ያስድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @jamilaibrahim600
    @jamilaibrahim600 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ የሰራዊት አምላክ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ እድሜን ለንሰሀ ስጠኝ ማረኝ ጌታ ማረኝ

  • @netsanet.netsanet1256
    @netsanet.netsanet1256 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋአ ይጠብቅልን አሜን

  • @emuyedegilililiji9624
    @emuyedegilililiji9624 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 Před 6 lety +1

    Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin, Abatachin Kesis Zebene.

  • @haymanotanbesi8768
    @haymanotanbesi8768 Před 7 lety +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማእትን ያውርስልን አሜን

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዝኣብሄር ይክበር ይመስገን 🙏 እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ (ን)

  • @fatmamohammed9559
    @fatmamohammed9559 Před 7 lety +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በምን ቃል እደምናገር አላቅም ከውዳሴ ከቱነት ይጠብቅህ

  • @askualtsigab9953
    @askualtsigab9953 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    Kil hiwoten yasemalen Amen amen amen
    Egziabehure yestelen be segawe yetebekelen .

  • @abebechasgede1118
    @abebechasgede1118 Před 7 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasman

  • @kidangiday9085
    @kidangiday9085 Před 7 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን(3)

  • @user-qf1kb3yo6l
    @user-qf1kb3yo6l Před 7 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 Před 7 lety +3

    እንደው ደ/ር ብቻ ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-eg1np2td3p
    @user-eg1np2td3p Před 7 lety +8

    በውነት መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት በርስዎ ጾለት እኛንም ንጹህ ልብን ይፍጠርልን የቀናውን መንፈስ በውስጣችን ያድስልን

  • @አርሴማእናቴአርሴማእናቴ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግሥትን ያዋርስልን

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před 5 lety +1

    አሜን ቃለህይዎ ያሰማልን መምህር

  • @kelemlov4776
    @kelemlov4776 Před 6 lety +1

    አሜን-እድሜ ናጤናያብዛልህ-ምምህር

  • @addesmakdies7233
    @addesmakdies7233 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @alemneshtemere1152
    @alemneshtemere1152 Před 7 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ይስጥልን
    አማን አማን አማን

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ያሰማልን

  • @betelehmgizaw5538
    @betelehmgizaw5538 Před 7 lety +1

    Kalehiwet Ysemalin Mengste sematn yawersln Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @kidangiday9085
    @kidangiday9085 Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ተስፍ የምናድርጋት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እኛም በስማነው ቃል ፀንተን እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን (3)

  • @user-kn8di1hw8z
    @user-kn8di1hw8z Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያስመልን በድሜ በፃጋ ይጠብቅልን መምህር

  • @Aster-vl7ob
    @Aster-vl7ob Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emulili2983
    @emulili2983 Před 6 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን።

  • @Mb-zk1op
    @Mb-zk1op Před 7 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርልን እኛንም የሰማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን።

    • @user-pt1iq1fz7v
      @user-pt1iq1fz7v Před 7 lety

      አቤቱ የንሰሃ እምባ ስጠኝ Mb አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄውት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሠጥልን

  • @waleedlm7mad62
    @waleedlm7mad62 Před 7 lety

    መ/ህ፡ዘበነለማ፡ቅለሕወት፡ያሰማልን፣፣በድሜበጤናያኑርሕ፡

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 7 lety +2

    ቃለህይወት ያስማልን አሜን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @አመዘንእግዚአብሔርይመሥነ

    እውነት ቃለሂዎት ያሠማልን
    ተሥፋየምናደርጋትን መንግሥተሠማያትያውርሥልንእድሜናጢናይሥጥልንአሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-we4dp1mg9e
    @user-we4dp1mg9e Před 7 lety +5

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ስማያት ያዋርስልን አሜን!!!

  • @bosenaligalem870
    @bosenaligalem870 Před 7 lety

    አሜን (፫)ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @etsubealene441
    @etsubealene441 Před 6 lety +2

    🍸ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን።

  • @bxxbnnxn781
    @bxxbnnxn781 Před 7 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @almealme3992
    @almealme3992 Před 7 lety +2

    አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @እሙየድንግልልጅየድንግልል

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @user-zp3lu9gu4e
    @user-zp3lu9gu4e Před 7 lety +3

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mindaawoke5341
    @mindaawoke5341 Před 7 lety +1

    Kalehuyewot yasemaleni yagelegelit zemenacihuni yabarekeleni Amen Amen Amen! !!!!!

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 Před 5 lety

    Amen Kalehiwet yaseman , Edimena tenna yisith ,God Blessing you more and more …Dr memihr Zebene Lemma !!

  • @genetjote8074
    @genetjote8074 Před 6 lety +1

    Amen amen kelahiwot yesamalin

  • @ellenigebreeyesus9532
    @ellenigebreeyesus9532 Před 7 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን

  • @user-zp3lu9gu4e
    @user-zp3lu9gu4e Před 7 lety +2

    አባቴ ሆይ ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @azebamenamenamenmehmrkaleh4000

    Amen Amen Amen mehmr kale hiwetn yasemaln

  • @binibakos1342
    @binibakos1342 Před 7 lety +10

    God bless you Bakos. our teacher and our priest Dr zebene lema may God grant you health and long live.
    from Eritrean orthodox church

  • @brhaneteka6872
    @brhaneteka6872 Před 6 lety +2

    amen amen amen

  • @user-rz3oo5lb9b
    @user-rz3oo5lb9b Před 7 lety +2

    amen kale hiwot yasemalin

  • @msselam4101
    @msselam4101 Před 6 lety +1

    Qal hiywet yasemalen

  • @yordanosyasin4605
    @yordanosyasin4605 Před 7 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 Před 6 lety

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemalln 👏👏👏👏🌷🌷🌷🌲🌲🌲💖❤💟💟💙💙💚💚💞ElelllllllElelllllllllElelllllll

  • @haymibelete5364
    @haymibelete5364 Před 7 lety +2

    አሜን ቃለሂውት ያሰማልን

    • @kareemakarem6614
      @kareemakarem6614 Před 7 lety

      አሜን አሜን አሜን
      ቃል ሂወት ያሠማል

  • @user-rl8qd9gu6e
    @user-rl8qd9gu6e Před 7 lety +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @tadesse1591
    @tadesse1591 Před 7 lety +2

    እግዚአብሄር ይክበር ለዘላለም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yemariyamljimahi3293
    @yemariyamljimahi3293 Před 7 lety +5

    kale hiwot yasemaln Abatachin
    yagelgilot zemenk yibarek💖

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 Před 7 lety

    Kali Hiwot yasemalin Amen

  • @tsehayg3930
    @tsehayg3930 Před 7 lety

    kale hiwot yasemalen!

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214

    kalhuiwt yasmalin amen amen ytiwaihudo arbigna

  • @SaraSara-mu7bv
    @SaraSara-mu7bv Před 7 lety

    amen saga en barakatun yanzalot amen

  • @adyamgeb290
    @adyamgeb290 Před 7 lety +1

    AMEN AMEN AMEN!! Qalehiwet yasemalin

  • @hanaethiopiaethiopia2920

    እውነት ነው ይቅር ያበልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @halekahaleka9720
    @halekahaleka9720 Před 7 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት እግዚኣብሄር ኣምላካችን የኣገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ኣሜን በድጋሜ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ።

  • @alemneshtemere1152
    @alemneshtemere1152 Před 7 lety +1

    አብቱ ይንስሃእደሜስጠንአማንአማንአማን

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 Před 7 lety +1

    Zemara melaket yasmalen orthodox lezelalm tenur agerachenen ethopia yebarkelen yebarkelen aman ellllllllellllllllelllllllllelllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @aebebhages8534
    @aebebhages8534 Před 7 lety

    Amen amen amen kalehewet yasmaln lememhracen

  • @mebrathagos3099
    @mebrathagos3099 Před 7 lety

    ቃል ሂውት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ያባርክልን

    • @user-ks2gd4oj8v
      @user-ks2gd4oj8v Před 7 lety

      አሜን። ቃለ ህይወትን። ያሰማልን

    • @bakos3406
      @bakos3406  Před 7 lety +1

      mebrat hagos
      + ልማደ አንስት - ዘፍ.18፡11
      + በሴቶች የሚደርስ ግዳጅ - ዘፍ. 31፡35
      + ደመ ትክቶ (አደፍ) - ሕዝ. 18፡7-9
      + ደመ ጽጌ - የአበባ ደም ማለት ሲሆን ሴቶች በሚያብቡበት ጊዜ የሚመጣ መሆኑን ለማመልከት መምህራን የሚጠሩበት ስም
      ነው፡፡
      † የወር አበባ ጥንተ ታሪኩ
      የወር አበባ አዳምና ሔዋን በገነት በነበሩበት ጊዜ በሔዋን ላይ አልተከሰተም ነበር፡፡ ምንም እንኳን በውስጧ ደመ ጽጌ ሆኖ
      ቢኖርም ወደ ውጭ ግን የሚፈስ አልነበረም፡፡ በጥንተ አብሶ እግዚአብሔርን በድለው ከገነት ከተባረሩና ወደ ምድር ከተጣሉ
      በኋላ ግን የበደል ውጤት ሆኖ በየወሩ መፍሰስ ጀመረ፡፡ ይህም ዕፀ በለስን በልተው ሲበድሉ ሔዋን ደመ ዕፀ በለስን አፍስሳለችና
      “ወበከመ አድመውኪያ ለእንትኩ ዕፅ ከማሁ ድምዊ ለለወርኁ/ የዕፀ በለስን ደመ ዕፅ እንዳፈሰስሽ ደምሽ በየወሩ እንዲፈስ ይሁን”
      ተብላ ደሟ በየወሩ እንዲፈስ ፈጣሪ ስለፈረደባት ሔዋን ከገነት ውጭ ሆና ስትኖር ደሟ በየወሩ ይፈስ ጀመር፡፡
      † በወር አበባ ወቅት የሚያጋጥም ሕመምና ለሴቷ የሚደረግ ድጋፍ
      ሴቶች ደመ ጽጌን/ የወር አበባን በሚያዩበት ወቅት የጡንቻና የአጥንት መልፈስፈስ (ድካም) ያጋጥማቸዋል፡፡ የጀርባ/ የወገብ
      ሕመም፣ ሆድ ቁርጠት፣ የምግብ መንሸራሸር ችግር፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ ራስ ምታት፣ ማስመለስና የመሳሰሉት
      ይስተዋልባቸዋል፡፡ (በርግጥ ምንም የማይሰማቸው ጥቂቶች ይኖራሉ)፡፡ በዚህ ጊዜ ታዲያ አስፈላጊው ድጋፍና በቂ ረፍት
      ያስፈልጋቸዋል፡፡
      የመጽሐፍ ቅዱስ ትውፊት ወንዶችም ሆነ ሌሎች ሴቶች በወር አበባ ወቅት ላይ ያሉ እኅቶችን መደገፍ እንደሚገባን ያስተምራል፡፡
      በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 31 ቁጥር 35 ላይ ላባ የተባለ ሰው የጠፋበትን ዕቃ በሚፈልግበት ጊዜ በወር አበባ ላይ ትገኝ
      የነበረችውን ልጁን ራሔልን ከተቀመጠችበት ቦታ ላለማሥነሳት የተቀመጠችበትን ስፍራ ከመበርበር ተቆጥቧል፡፡ በምን አውቆ
      ቢባል እርሷም አባቷን “በፊትህ ለመቆም ስላልቻልኩ አትቆጣብኝ በሴቶች የሚደርስ ግዳጅ ደርሶብኛል” አለችው ስለሚል ከዚህ
      የይቅር በለኝ ቃሏ ያለችበትን ሁኔታ ለመገንዘብ ችሎ ነው፡፡
      † የወር አበባ ርኩሰት ነውን?
      አንዳንድ ሴቶች በወር አበባ ወቅት “ርኩስ ነኝ” በሚል ሰበብ መስቀል አይሳለሙም፤ ከጸሎትና ቅዱሳት መጻሕፍትን ከማንበብ
      የሚቆጠቡም አሉ፤ አንዳንዶቹም ለጸበል ጸዲቅ የሚሆን ማናቸውንም ሥራ ከመሥራት ይከለከላሉ፡፡ ይህ ግን ፈጽሞ ስህተትና
      የሥርዐተ ቤተክርስቲያን ምንጭ የሌለው ተግባር ነው፡፡
      በርግጥ በዘመነ ኦሪት የወር አበባ የርኩሰትና የመርገም ምልክት ነበር፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በዘመነ ኦሪት የወር አበባ የምታይን ሴት
      ለመጥቀስ “በመርገምዋ ርኩሰት ሳለች” እና “ባለ መርገም ሴት” ሲል ይገኛል፡፡ ዘሌ. 18፡19 ፤ 20፡18፡፡ ከወር አበባ የነጻችን ሴት
      ለመጥቀስ ደግሞ “ከርኩሰቷ ነጽታ ነበርና” በማለት ይገልጻል፡፡ 1 ሳሙ.11፡4 ፡፡ እነዚህ ጥቅሶች የወር አበባ በኦሪት የርኩሰት
      ምልክት እንደነበር የሚጠቁሙን ናቸው፡፡ ለነገሩ በኦሪት እንኳንስ የወር አበባ ይቅርና ጽድቁም እንደ መርገም ነበር፡፡ ለዚህም ነው
      ነቢዩ ኢሳይያስ “ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፣ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው” በማለት የተናገረው፡፡ ኢሳ.
      64፡6 ፡፡
      በአዲስ ኪዳን ግን የወር አበባን ርኩሰት ነው ማለት ቀርቶ መታሰብም የለበትም፡፡ እንደውም የወር አበባን ርኩሰት ነው ማለት
      ከኃጢአትም አልፎ ከባድ ክህደትም ነው፡፡ ምክንያቱም መርገምንና ርኩሰትን ያስወገደልንን የክርስቶስን ቤዛነት መጠራጠር ብሎም
      መካድ ነውና፡፡
      መዘንጋት የሌለበት ነጥብ ግን የወር አበባ ርኩሰት ባይሆንም አደፍ ነው፡፡ ርኩሰትና አደፍ ከፍተኛ ልዩነት አላቸው፡፡ ርኩሰት
      ውሳጣዊ ሲሆን የሚጠራው በንስሐ ነው፡፡ አደፍ ግን በመታጠብ የሚጠራ ውጫዊ ነው፡፡
      የወር አበባ በሰውነት ውስጥ እስካለ ድረስ አደፍ አይባልም፡፡ እንደውም ዘር የሚገኝበት ታላቅ የሰው ልጅ ሀብት ነው፡፡ ከሰውነት
      ሲወጣ ግን አደፍ ይባላል፡፡ ይህም የሰው አካል የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ዛሕል(ንፍጥ) ፣ ሽንት ፣ ምራቅ ፣ ላብ… እነዚህ
      ሁሉ በሰው ውስጥ ሳሉ ጠቃሚና አስፈላጊ ነበሩ ወይም ቆሻሻ አይባሉም፡፡ ከሰውነት ከተወገዱ በኋላ ግን እንደ አደፍ
      ይቆጠራሉ፡፡ የወር አበባም እንዲሁ ነው፡፡ ዛሕል(ንፍጥ) በሰውነት ውስጥ ሳለ ጠቃሚ ነው፡፡ ጎጂ ሕዋሳትና ጀርሞች በአፍንጫ
      በኩል አልፈው ሰውነትን እንዳይጎዱ አጣብቆ ያስቀራቸዋል፡፡ ካፍንጫ ከወጣ ግን እዳሪ ነው፤ ርኩሰት ግን አይባልም፡፡ የወር
      አበባም እንዲሁ ነው፡፡
      ስለዚህ የወር አበባ ርኩሰት ባለመሆኑ መስቀል ከመሳም፣ ከመጸለይ፣ ቅዱሳት መጻሕፍትን ከማንበብና ከመድገም አይከለክልም፡፡
      † በወር አበባ ወቅት መከልከል የሚገባው ከምን ከምን ነው?
      ሴቶች የወር አበባን በሚያዩበት ወቅት ከዐራት ዐበይት ነገሮች ይከለከላሉ፡፡ እነዚህንም እንደሚከተለው እናያቸዋለን፡-
      +1. ከሩካቤ
      የወር አበባን የምታይ ሴት ባለትዳር ከሆነች በደሟ ወቅት ምንም እንኳን ባሏ ቢሆንም ሩካቤ መፈጸም በመንፈሳዊ ሕግ
      አይፈቀድላትም፡፡ የሕክምና ሙያም ቢሆን በደም ወራት የሚደረግ ሩካቤ በአብዛኛው ለአባለ ዘር፣ ለልዩ ልዩ ተላላፊ በሽታዎችና
      እንዲሁም ለልክፋት(ለኢንፌክሽን) በቀላሉ ለመጋለጥ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ይናገራሉ፡፡
      በመንፈሳዊ አስተምህሮ ስንመለከተው ደግሞ የሰው ልጅ ዘር ክቡር ነው፡፡ ስለዚህ ሴት ልጅ በትክት (በወር አበባ) ላይ እያለች
      ሩካቤን መፈጸም ክቡር ዘርን እዳሪ ከሆነ ደም ጋር ማዋሐድ ነውና ከባድ ኃጢአት ሆኖ ይቆጠራል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስም እንዲህ
      ይላል፡-
      “እርሷም በመርገሟ ርኩሰት ሳለች ኀፍረተ ሥጋዋን ትገልጽ ዘንድ ወደ ሴት አትቅረብ፡፡” ዘሌ. 18፡19
      “ማንኛውም ሰው ከባለመርገም ሴት ጋር ቢተኛ ኀፍረተ ሥጋዋንም ቢገልጥ እርሷም የደሟን ፈሳሽ ገልጣለችና ሁለቱም
      ከሕዝባቸው መካከል ተለይተው ይጥፉ፡፡” ዘሌ.20፡18
      +2. ከመጠመቅ
      ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ “ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት … የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፡፡ ለእግዚአብሔር የበጎ
      ሕሊና ልመና ነው እንጂ” በማለት ተናግሯል፡፡ 1ጴጥ.3፡21፡፡ ስለዚህ ጥምቀት ሥጋዊ እድፍን ማስወገጃ ስላልሆነ ከመጠመቅ በፊት
      ተጣጥበው ከአፍአዊ እድፍ ከጠሩ በኋላ መጠመቅ ይገባል እንጂ ከእድፍ ጋር ለመጠመቅ መቅረብ ተገቢ አይደለም፡፡ ምክንያቱም
      የሥጋ ንጽህና ለነፍስ ንጽህናና ለንስሐ የመዘጋጀት ምልክት (ምሳሌ) ነው፡፡
      እንዲህ ከሆነ የወር አበባ ከላይ እንደተገለጸው አደፍ ይባላልና በወር አበባ ላይ ሳሉ መጠመቅ ክልክል ነው፡፡ ፍትሐ ነገሥት
      መንፈሳዊ “ወለእመ ተዳደቃ ወረከባ ለብእሲት ደመ ትክቶ ትጽናሕ እስከ ትነጽህ” ማለትም “የምትጠመቀው ሴት በምትጠመቅበት
      ወቅት አደፍ ቢመጣባት እስክትነፃ ድረስ ትቆይ” በማለት በወር አበባ ወቅት የሚደረግ ጥምቀትን ይከለክላል፡፡ (በርግጥ ይህ
      የፍትሐ ነገሥት ንባብ ለንዑሰ ክርስቲያን ጥምቀት የተነገረ ቢሆንም ሥርዐቱ ለሁሉም ነውና ለዐቅመ ሔዋን የደረሰች ሴትም ምንም
      እንኳን ንዑሰ ክርስቲያን ባትሆንም በዚህ መሠረት መጠመቅ ይኖርባታል፡፡)
      +3. ከመቁረብ
      ምንም እንኳን ለቁርባን የሚያስፈልገውን ቅድመ ዝግጅት ያጠናቀቁ ቢሆኑም ሴቶች ከደመ ፅጌ ሳይነጹ ሥጋ ወደሙ መቀበል
      አይችሉም፡፡ ይህን ሥርዐት ተላልፎ ሴቶችን ከወር አበባ ሳይነጹ ወደ ቤተክርስቲያን እንዲገቡና ሥጋውና ደሙን እንዲቀበሉ
      ያደረገ ቢኖር ዲያቆንም ሆነ ቄስ ከክህነቱ እንዲሻር ፍትሐ ነገሥት እንዲህ ሲል ይደነግጋል፡፡ “ወለእመ ተዓደወ ፩ሂ እምቀሳውስት
      ወዲያቆናት ወአብአ ብእሲተ ትክተ ኀበ ቤተክርስቲያን ወመጠዋ ቁርባነ በመዋዕለ ትክቶሃ ይደቅ እምዓርጊሁ/ ከግዳጅዋ
      ያልነጻችውን ሴት በደሟ ወራት ከቤተ ክርስቲያን አግብቶ ሥጋውን ደሙን ያቀበላት ከመዓርጉ ይሻር” ፍት.ነገ. 6 ፣ ዘሌ. 7፡19-
      21፡፡
      ይህን በተመለከተ የመጽሐፉ አስደናቂ አገላለጽ ደግሞ “እቴጌም ብትሆን” ማለቱ ነው፡፡ “እቴጌም ብትሆን” ማለት የንጉሥ ወይም
      የንግሥት እናት ወይም ራሷ ንግሥት ብትሆንም እንኳን ከደሟ ሳትነጻ ሥጋውና ደሙን ልትቀበል አትችልም ማለት ነው፡፡
      አገላለጹ ሥርዐቱ ጽኑዕ መሆኑን ያስረዳል፡፡
      +4. ቤተ መቅደስ ከመግባት
      ሴት ልጅ በደመ ጽጌዋ (በወር አበባ ላይ) ሳለች ወደ ቤተ መቅደስ እንዳትገባ ሥርዐት ተሠርቷል፡፡ ከግዳጅዋ ከነጻች በኋላ ገላዋን
      ታጥባ ትገባለች፡፡ ፍት. ነገ. አን.6 ሠለስቱ ምዕት በድጋሚ “ሐራስ ወትክት ኢትባእ ውስተ ቤተ ክርስቲያን” በማለት መዋዕለ
      ንጽህናዋን ያልፈጸመች ወላድና ከደመ ፅጌዋ ያልነጻች ሴት መቅደስ እንዳትገባ አዘዋል፡፡
      በወር አበባ ላይ ያለች ሴት ወደ ቤተ ክርስቲያን አትግባ ማለት ቤተ ክርስቲያን አትሂድ ማለት አይደለም፡፡ ቤተ ክርስቲያን ሔዳ
      የመጀመሪያውን ቅጽር (አጥር) ከገባች በኋላ በመጠለያና በገረገራ ውስጥ ሆና ትጸልይ፣ ትማር፣ ማንኛውንም መንፈሳዊ ነገር
      ትከታተል እንጂ ወደ ቤተ መቅደስ ተደፋፍራ አትግባ ማለት ነው፡፡
      ይህም ማንኛውንም አደፍ ይዘን ወደ ቤተ መቅደስ የማይገባ በመሆኑ ነው እንጂ የተጋነነና የተለየ ምክንያት የለውም፡፡ አንድ ሰው
      ወደ ቤተ መቅደስ ለመግባት መታጠብ፣ መንጻትና በቻለው መጠን ሁሉ ቆሻሻን ማስወገድ አለበት፡፡ ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን
      የንጹሀ ባሕርይ የእግዚአብሔር ማደሪያ፣ ማህደረ መለኮት በመሆኗ ወደ ውስጧ ለመግባት በተቻለ መጠን እድፍን ማስወገድ
      ያስፈልጋልና ነው፡፡ የወር አበባ ላይ ያለች ሴትም ወደ ቤተመቅደስ ከመግባት የምትከለከለው ከዚህ አንጻር ብቻ ነው፡፡
      † በእግዚአብሔር መልክ እንደ ምሳሌው ተፈጥረናልና (ዘፍ.1፡26) ተፈጥሯችንን አክብረን፣ ምንም በኃጢአት ብንጎሰቁል ክቡር
      ፍጡር መሆናችንን ተገንዝበን በቀደመችው የአባቶች መንገድ(ኤር.6፡16) በመጓዝ ፣ ሃይማኖትን በመጠበቅ ፣ ሥርዐተ
      ቤተክርስቲያንን በማክበርና እውነትን በፍቅር ይዘን በመደጋገፍ ወደ ክርስቶስ እናድግ(ኤፌ. 4፡15) ዘንድ የአባቶቻችንና
      የእናቶቻችን በረከት አይለየን፡፡ አሜን፡፡

    • @hopehope7234
      @hopehope7234 Před 7 lety

      ሰላም ነው ባኮስ እንደት ሰነበትክ?
      ይቅርታ በናት ለመምህር ዘበነ እችን ጥያቈ ጠይቅልኝ ወይም የሬድዮ አገልግልት አድራሻ ሙሉን ጻፍልኝ ?
      1/ ቅዱሱ እዮብ በትኛው ዘነን ነው የነበር ኢስራኤላዊ ነው ወይስ ማነው ከሙሴ ማን ይቀድማል ?
      2/ ኤልያስ የተነሳው ከምርኮ ባቢሎን ቀድሞ ነው ወይስ ብሃላ ?
      3/ ታብት ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣች ይነገረላ ያውም በሰላሙን ዘመነ መንግስት መጻፍ ቅዱስ ግን እስከ ምርኮ ባቢሎን እንደነበርች መጻፈ እዝራ ይጽፋል ። ከዛም በኢዮስያስ ዘመነ መንግስት እንደነበረች መጻፍ ቅዱስ ይናገራል ሁለተኛ ዜና መዋእል 35-3
      2 ዜና 35 (2 Chronicles)
      3፤ እስራኤልንም ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩት፥ ለእግዚአብሔርም ለተቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አለ፦ ቅዱሱን ታቦት የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በሠራው ቤት ውስጥ አኑሩት፤ ከዚህም በኋላ በትከሻችሁ ላይ ሸክም አይሆንባችሁም፤ አሁንም አምላካችሁን እግዚአብሔርንና ሕዝቡን እስራኤልን አገልግሉ፤
      እሄንንስ እንደት ይታያል ?
      ነቢይ ዳኒኤል በስንተኛው ቀኑ ነው ንጉስ መጥቶ በጉድጋድ አንበሳ እያለ ያየው ። ትንሽ ስለተጋጨብኝ ነው ትንቢተ ዳኒኤል ከአንድ ቀን ብሃላ ሲል ተረፈ ዳኒኤል ደግሞ ከሰባት ቀን ይላልና።

    • @hopehope7234
      @hopehope7234 Před 7 lety

      በተለይ ደግሞ ስለ ታቦት ጽዮን?

    • @bakos3406
      @bakos3406  Před 7 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ሰነበትሽ የኔ እህት። ለጊዜው መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ኢትዮጵያ ነው ያሉት፤ በእግዚአብሔር እርዳታ በቅርቡ ለጥያቄው መልስ ለመስጠት እሞክራለው። በቸር ያቆየን አሜን

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 Před 7 lety +1

    Qale hewet yasemalen orthodox lezelalm tenur lememehrachen edema ena tana yesetlen yagglegelot zebnechun yebakelachu aman aman aman

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @hsbsbssnssnsnsnsns3437

    አሜን

  • @samartesfa2548
    @samartesfa2548 Před 6 lety +1

    Egziyabher ybarkek ysnten temehert hule sesema kelaye Lay ykbdgn shkem yklgnal ewnt degl lejwa gar lezelalem tetbkek

  • @kebebushkebebush2158
    @kebebushkebebush2158 Před 7 lety

    አምንቀልህይትየሰማን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ

    Amen Amen Amen

  • @user-kq8et5eq8i
    @user-kq8et5eq8i Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mentiwabmengistu2570
    @mentiwabmengistu2570 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን.. ..

    • @mora5565
      @mora5565 Před 5 lety

      Mentiwab Mengistu አ

  • @qwertyuioasdfgh7790
    @qwertyuioasdfgh7790 Před 6 lety +2

    Ameen ameeeeen kalehiewatinyasamalin

  • @amarakrish9938
    @amarakrish9938 Před 5 lety

    አሜንንንንንንን

  • @dubaisweetyaa
    @dubaisweetyaa Před 7 lety +2

    Amennnnnn

  • @haam7111
    @haam7111 Před 6 lety

    Amen egizeiabhar yemasgn

  • @ganattemso2623
    @ganattemso2623 Před 7 lety +3

    እግዚአብሔርይመስገንመምህርዘበነለማበእውነትከማርከወተትየጣፈጠየህይወትቃልመገብከንእግዚአብሔርይጠብቅልንእመብረሃንትጠብቅልን

  • @kelemlov4776
    @kelemlov4776 Před 6 lety

    አሜን3

  • @selamawitabebe2781
    @selamawitabebe2781 Před 7 lety +1

    Selame yedengel ljie

  • @user-ln4yg9li9f
    @user-ln4yg9li9f Před 6 lety +2

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalen

  • @tsedalemariam7920
    @tsedalemariam7920 Před 7 lety

    Amen!

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 7 lety

    Amen

  • @user-xp2vd7xj5y
    @user-xp2vd7xj5y Před 7 lety

    መዝሙሩ የማን እንደሆነ የሚያውቅ አለ? ከወዲሁ አመሰግናለሁ::

    • @fhatumeetopia6100
      @fhatumeetopia6100 Před 7 lety

      ተመስገን ፈጣሪ
      ቴዲሮስ፡ዮሴፍ፡ነዉ

  • @mebrathagos3099
    @mebrathagos3099 Před 7 lety

    መምህር የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን።
    ጥያቄ ነበረኝ ኣንዲት ሴት ልጅ የወር ኣበባ እያላት ፀም መፆም ፀበል መጠጣት መፅሐፍ ቁድስ ማንበብ ትችላለች ወይ ኣትችልም እባክዎ መምህራችን ትንሽ መብራርያ እንዲሰጡኝ በሉኡል እግዚአብሔር ሰም እጠይቃለሁ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 7 lety +1

      mebrat hagos I heard one of Memher said, during monthly cycle she can read the bible and fast. tsebele she can't drink.

    • @Mb-zk1op
      @Mb-zk1op Před 7 lety

      mebrat hagos እህታችን የወር አበባ ስለ መጣ ስጋ መባለት የላሽም ፀበልም መጠጣት ክልክል ነው እንዲሁም ጥምቀት ቁርባን ቤተ መቅደስ ውስጥ መግባት ሩካቤ እንዚ በወር አበባ ግዜ የተከለከሉ ናቸው እንየ እንደማውቀው

    • @nahidaelhassan5197
      @nahidaelhassan5197 Před 7 lety +1

      እህቴጾምመጾይቻላልጸበልመጽሀፍቅዱስአይቻልምየዞትርጾሎትውዳሴማረያምይቻላል

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 7 lety +1

      You are wrong, she can read the bible and fast.the only thing she can't drink tsebele and kidus kurban.

    • @mebrathagos3099
      @mebrathagos3099 Před 7 lety

      አቤቱ የንሰሃ እምባ ስጠኝ Mb እህቴ ሰጋ መብላት ማለትየ ሳይሆን የቀን ፃም የፆማልውይ ነው የላኩት

  • @aylobru9881
    @aylobru9881 Před 7 lety +1

    ቃለ ሃወትን ያሰማልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 7 lety +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @smooysalh5761
    @smooysalh5761 Před 7 lety +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር