( ሁሉንም ያሽነፈ ቪዲዮ❤ )እንኳን ደስ አለሽ በሏት የሁላችሁንም ህይወት እንዲህ ያሳምርላችሁ 😍😍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 237

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  Před 2 lety +12

    t.me/joinchat/AAAAAFOzh_VZsmKKFrRCBg 0912080666/0920786516

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +2

      ሀዊዬ የኔ ስስት ኡስሚ የጓደኛዬ ውድ ባል ለናተ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ያስደስትልኝ እኔን እንዳስደሰታችሁኝ 😢🙏ቃል የለኝም ወላሂ ውድና የተከበራችሁ የኡስሚና የሀዊ ቤተሰቦች ስለነሱ እቃ ጥራት ወላሂ በደብ በቪድዮ አስረዳችሁለሁ በቻናሌ ጠብቁኝ እንዴት እንዳስደሰቱኝ ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው የቃቸውጥራት ወላሂ ማንም ተወዳዳሪ😘የላቸውም!!!!ታማኝነት በኡስሚና በሀዊ ወላሂ ፍሬ አፍርቶ አየሁት የኔ ታማኞች 1000አመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘🫶🫶🫶🎀🎊🎊👑👑🥰🥰ተቃላት የለኝም

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +2

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 Před 2 lety

      ይቅረታና ባለ ስንት ቲክነስነዉ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      @@azizaassen2427 20 new wde

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 Před 2 lety

      @@user-yf5bq8dv1r ኢንሸአላህ እኔም አዛለሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před 2 lety +29

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +19

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ እቤ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Před 2 lety +23

    ውይ በጣም ያምራል እግዚአብሔር አምላክ አገርሺ ገብተሺ የምትኖሪበት የትውልጂበት ይሁን የኒ የህትሺ ምኞት ነው

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      Amin, yene marwaye

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 Před 2 lety

      @@user-yf5bq8dv1r በጣም ጎብዞቺ ጥንዶቺ ነቸው እግዚአብሔር መጨርሻቸውን ያስምርላቸው አው ለኛ ለማዱም ቅመሞቺ ጠቅመውናል እግዚአብሔር ይስጣቸው እኔም ለቤታቸው አድ ነበርኩ

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 Před 2 lety

      @@user-yf5bq8dv1r Mamaye yelfateshi waga nw bteshi bxam yameral gebze egziyabhar yebarekleshi wud iam happy

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      @@kelemm8046 amin,yene,wd,eht amesegnalehu fetari,yasdestsh,lk endene,yene marwaye

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 2 lety +6

    ማሻአላህ በሰላም በጤና በደስታ የምትኖርበት ያድርግላት እህት
    አንችንም እህት በጣም ጎበዞች ናችሁ ትዛዛችሁን እንድህ ባማረ ሁኔታ ማስረከብ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +2

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 Před 2 lety +1

      @@user-yf5bq8dv1r እንደ ስምሽ ቤትሽንም ፈንድሻ አስመስለውታል ማሻአላህ እህቴ አዝየአ አለሁ እየጠበኩ ነው ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +1

      @@zeynebwello4685 yene Mar.amesegnalehu,insha.allh.anchm.tdesechalesh.mare hawye.usmi tamagn nachew abshri

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p Před 2 lety +2

    ዋዉ ቆንጆ ነዉ እህታችን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህታችን ገብተሽ በሠላም በፍቅር እምኖሪበት ያድርግሽ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Před 2 lety +3

    መሸአላ በጣም ያምራል ሀገሯገብታ የምትደሰትበት ያዲርጋት

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před 2 lety +4

    በጣምጎበዝነሽወላሂ በጣምነዉየማደቃችሁ የምወዳችሁ ከልቤነዉየምወዳችሁ አላህይጠብቃችሁ እኔምአላህያለቀን አዛለሁ ባላህፈቃድ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

  • @user-rc9yo4pi6k
    @user-rc9yo4pi6k Před rokem +4

    በጣም ያምራል አይገልፀውም ምርጫሽ👍👌

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Před 2 lety +2

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላ በርቱ በጣም ሀሪፍ ነዉ በርቱልን

  • @user-mr9db4ef5y
    @user-mr9db4ef5y Před 10 měsíci

    ማሻአላ በጣም ውብ ነው እኔም እልገሎሁ
    አዲስ አባባ ቅሬንፈ አላችሁ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +8

    ሀዊዬ የኔ ስስት ኡስሚ የጓደኛዬ ውድ ባል ለናተ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ያስደስትልኝ እኔን እንዳስደሰታችሁኝ 😢🙏ቃል የለኝም ወላሂ ውድና የተከበራችሁ የኡስሚና የሀዊ ቤተሰቦች ስለነሱ እቃ ጥራት ወላሂ በደብ በቪድዮ አስረዳችሁለሁ በቻናሌ ጠብቁኝ እንዴት እንዳስደሰቱኝ ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው የቃቸውጥራት ወላሂ ማንም ተወዳዳሪ😘የላቸውም!!!!ታማኝነት በኡስሚና በሀዊ ወላሂ ፍሬ አፍርቶ አየሁት የኔ ታማኞች 1000አመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘🫶🫶🫶🎀🎊🎊👑👑🥰🥰ተቃላት የለኝም 😘😘😘

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Před 2 lety +3

      ማሻአሏህ አሏህ ለሀገርሽለቤተሰብሽ በሰላም አብቅቶሽ በደስታ በፍቅር የምኖሪበት ያድርግሽ ጠንኳራሴት ውስጤ ናት ሁላችንንም ያጠንክረን

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +1

      @@Zainab-ud3xe amin

    • @Sumayyas229
      @Sumayyas229 Před 2 lety +2

      ማሻ አላህ ፈንድሻዬ አላህ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ 🥰

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +1

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +1

      @@Sumayyas229 zuzuye wed

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +6

    አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

    • @emuuzeyf9341
      @emuuzeyf9341 Před 2 lety

      በሰላም ሂደሺ የምኖሪበት ያርግሺ እህቴ ጀግና

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      @@emuuzeyf9341 አሚንንንን ያረብ ውዴዋዬ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      @@emuuzeyf9341 ነይ ቶሎ እቤቴ

    • @emuuzeyf9341
      @emuuzeyf9341 Před 2 lety +1

      @@user-yf5bq8dv1r እሺ ሁቢ አንችም ነይልኝ ሰብስክራይብ ላረግሺ ነው መጁልስም ምረጭልኝ እሰኪ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +1

      @@emuuzeyf9341 እሺ ማርዋዬ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 8 měsíci

    ያምራል ዋው

  • @makyahussain3850
    @makyahussain3850 Před 10 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @makyahussain3850
    @makyahussain3850 Před 10 měsíci

    የኔ ጀግና ብርቺልኝ

  • @user-nc4dn4gx5d
    @user-nc4dn4gx5d Před 11 měsíci

    ማሻአላማማየ ለኔምትገዥልኛለሽቤቴንልጨርስና

  • @user-nw2fc5nz6n
    @user-nw2fc5nz6n Před 2 lety +3

    የስራችሁ አድናቂ
    የቤታችሁ ተከታታ
    ግን ደግሞ የምርታችሁ ተጠቃሚ ያልሆንኩ
    ምክኒያቱም መልስ ስላላገኘሁ ቢሆንም አሁንም እከታተላችኋላሁ ስራችሁን በኢኽላስ የተሞላ ያድርግላችሁ የኮርኒሱን ባለሙያ የት ባገኘሁት🤔🤔

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

    • @user-nw2fc5nz6n
      @user-nw2fc5nz6n Před 2 lety

      @@user-yf5bq8dv1r
      አድርገናል ለእቃው በ30 ቲክነስ 12 ካሬ መጅለስ ላሰራ ፈልጌ ቴክስ አልመልስ ብለውኝ ከሌላ አስጀመርኩ ዞሮ እከታተላቸዋለሁ የስራቸውም አድናቂ ነኝ ግን ሲበዛ ቢውልም ቴክስት መመለስ ነበር አሁን የጠየኩሽን ቁጥር ስጭኝ እባክሽ??

  • @user-xy9fo8wq1j
    @user-xy9fo8wq1j Před 2 lety +1

    ማሻአላህተባረክአላህ በሰላምበደስታየምኖርበትያርግሽ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ቆጆ ነው አረታተብሽ

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v

    ያምራል ማሸአላህ. ለእኛም ትፍርሹልናላችሁ ኢንሸአላህ

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 Před rokem

    ማሸአላህ ማሸአላህ. የምረሌ. እኔምሎ. የሃላባ. ሃገር. ቲወስደለቹ

  • @asemelaku7374
    @asemelaku7374 Před 2 lety +3

    የኔንም አደዚሕ ደሚምር ተሥፍ አደርጋለሑ

  • @user-nq9vd7qi3p
    @user-nq9vd7qi3p Před 8 měsíci

    ማሻአላዪምሪል

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před rokem

    ጎበዝ ነሽ ማሻላህ አላህ ያሳድግሽ

  • @user-fb8qf8os3d
    @user-fb8qf8os3d Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣምምም ነው የሚያምረው በጤና በሀያት የምኖርበት ያርገው

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

  • @tjtjakram7540
    @tjtjakram7540 Před 2 lety

    ማሽአላህ፡በጣምያምራሉሁሉም፡እኔም፡ሁሌምተከታታያቹነኝ፡እናም፡አዲስአበባታደርሳላቹ

  • @user-xb3xg4oj5r
    @user-xb3xg4oj5r Před 2 lety +1

    መሻአላህ በሰላም በፍቅር በጤና የምትኖርበት ያድርግላት

  • @ahmedfaraj7178
    @ahmedfaraj7178 Před rokem

    ማሻአላህ ሀዊ ምርጫሽ በጣም ነዉ ሚያምረዉ😍😍😍😍

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +2

    لو تعلم مَا يُُخبئه الله لك خلف كل ضيق أو تعسّر
    ‏لرفرف قلبك فرحا واطمئن..
    ‏فردد دائماً : اللهمّ إني فوضتُ أموري إليك🌱

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem

    ማአሻአላህ ያምራል
    ይደሰቱበት ኢንሻአላህ🎉

  • @abudilfetaabudilfeta9399

    ማሾአላ

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 Před rokem

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል እኔም አሰራለሁ እንሻ አላህ አድ ቀን❤❤

  • @zuzubenetbabababa2299
    @zuzubenetbabababa2299 Před 2 lety

    ማሻአላህ ደስይላል ሀዌይ እናንተንም አላህያሥደሥታችሁ

  • @umtube4668
    @umtube4668 Před 2 lety +1

    አሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀሚአን ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety +1

      ውዶቼ ፋንድሻ ማለት እኔ ነኝ ኑቶሎ ወደቻናሌ ስለሀውዬና ሰለ ውዱ ባለቤቷ ታማኝነታቸው በደብ በቻናሌ አወራችሁለሁ 🛑🛑🫶🫶😘😘ኑቶሎወደ ቤቴ

  • @user-ek4ly3cg7i
    @user-ek4ly3cg7i Před 2 lety +2

    ማሽ አላህ ነሰላም መታ የምትደሰትበት አላህ ያርጋት ሱፍራዉ ሳምር ግን ጫት ላልሽዉ ይለፈን ከቤታችሁ አታስቅሙ አይፈቀድም

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Před rokem

    ተባረኪ የእውነት በጣም ደስ ይላልል

  • @glaxiglaxi4067
    @glaxiglaxi4067 Před rokem +3

    ሠውን ለመሣብ እጅ ዋጋቸው በጣም ውድነው

  • @hawaebrahim3720
    @hawaebrahim3720 Před 2 lety +2

    ወላሂ ሲያምር የመጂሊሱን ዋጋ ንገሩኝ

  • @user-ol1vo3wk1k
    @user-ol1vo3wk1k Před 2 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ተባረከረህማን እሚያምር አድርገሽ እረትበሽዋል የደስታ ቤት ያድርግላት ለልጂቷም

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

  • @user-vz6ke8fe3l
    @user-vz6ke8fe3l Před rokem

    woow bettam gobez nesh👍
    Fetari lhagerua abketuat mitnorebet yargat

  • @jibrilamogn4923
    @jibrilamogn4923 Před 2 lety

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል በርቺ አዊይ

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ

  • @asemelaku7374
    @asemelaku7374 Před 2 lety

    ጎበዝ ነሽ አላሕ ይጨምርልሽ

  • @aishatube6203
    @aishatube6203 Před 2 lety +1

    ያምራል

  • @user-fb8qf8os3d
    @user-fb8qf8os3d Před 2 lety

    በጣም የሚያምር ነው ወላሂ አረረረ መረተብ እደዝህ ነው ከሆነ

  • @mmmm8095
    @mmmm8095 Před rokem

    ማሸአላህ በጣም ያምራል

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 2 lety

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Před 2 lety +2

    ጫት ሐሓሓሓሓ ለሚቅም እካንሱፍራልገዛላቼዉ ከቤቴም አላስገባቼወ ምክናቱም ሓራም ስለሖ

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue Před 2 lety

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @mohammedalshehhi375
    @mohammedalshehhi375 Před rokem

    Masha Allaa tabrekal
    Inem fligalwu

  • @user-dj9gg5hg5b
    @user-dj9gg5hg5b Před 2 lety

    ሀዊዬ የኔ መልከመልካም ስወድሽ😍😍👌👌👌

  • @user-fi1zt5qw1z
    @user-fi1zt5qw1z Před 2 lety

    ማሻ አላህ ዋው

  • @ifnaanjibril4440
    @ifnaanjibril4440 Před 2 lety +1

    Wowowow maashaa aallah Batem aref now ❤❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @tube8677
    @tube8677 Před 2 lety

    አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ሁሉነገር ደስ የሚለው አገር ሰላም ሲሆነው

  • @azmeraabebe4475
    @azmeraabebe4475 Před 2 lety

    በጣም ደሥየሚልነዉ ማሬ

  • @hawawalayawa6267
    @hawawalayawa6267 Před 2 lety

    ኢንሸአላህ ለኔም ትሠሩልኝ አላችሁ ቤቴን ልጨርስና

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 lety

    ገና ቤት ልሰራ ነው ከዛ አስብበታለሁ ኢንሻ አላህ

  • @hayuyatosawa6588
    @hayuyatosawa6588 Před rokem

    በርቱ ኢንሻ አላህ እኔም እገዛቺሁ አለሁ

  • @tube-mw7me
    @tube-mw7me Před 2 lety

    ዋአለይኩም ሰላም አህለን ማሻአላ ማሻአላ አላህ በሰላም እምትኖሪበተሰ ያድረግሺ

  • @user-pg7fz4eq5y
    @user-pg7fz4eq5y Před rokem

    ማሸአላህ

  • @habeshatube1258
    @habeshatube1258 Před 2 lety

    ማሻ አሏህ በጣም ያምራል

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 Před rokem

    Masha Allah beyalahu ❤❤❤

  • @maryamsaad8240
    @maryamsaad8240 Před 2 lety +1

    መሻአ ላህ ሀው የ

  • @fatimarashid3481
    @fatimarashid3481 Před rokem

    ❤❤ውውያምራልበጣም

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před rokem +1

    ማሻላህ ኢትዮ ትልቅ ለውጥ አለ ገንዘብ ካለ

    • @azmiyerayawa7835
      @azmiyerayawa7835 Před rokem

      በጣም እዚህ ካተት አንሸክፍ ሁሉም ባገር ያምራል

  • @user-ne1xi8rd4s
    @user-ne1xi8rd4s Před 2 lety

    መሸአላህ ያምራል

  • @amaamm7644
    @amaamm7644 Před 2 lety

    አው ውድ አሪፍነውማሻአላ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Před 2 lety

    ድቅርታና እህቴ ስምሽን ግን ባላቀውም በጣም ጎበዝ ነሺ ከነባልሺ ከዝህም በላይ የምስሪ ያድርግሺ እናት እኔ ማዘዝ እፈልጋለሁ ግን ቤቱ እለቅ ቴሎቴ ቢባል እቢየው አለ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም ያሀገሬ ልጆች እቃ ተፈለጋችሁ ተኡስሚና ተሀዊ እዘዙ ወላሂ ትደሰታላችሁ 😰የቃቸው ጥራት ታማኝነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም በጣም ነው ያስደሰቱኝ ላይክ አድርጓቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ ሼር፠ አድርጓቸው መቶሺ ሰብስክራይብ እንገቡና እነሱም እንዲደሰቱልኝ አደራ🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🙏🙏😘😘😘😘

  • @user-gn9uy4pr6s
    @user-gn9uy4pr6s Před rokem

    መሻአላህ

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 Před 2 lety

    ማሻአሏሁ ውዴ

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 Před rokem

    ማሻ አላህህህ በርቱ

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b Před 2 lety

    ማሻአሏህ

  • @susuyoutube6729
    @susuyoutube6729 Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስንት በስንት ነው መጅሊሱ

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 Před rokem

    መጅሊሱ ስንት ሜትር ነዉ በጣም ያምራል 👍

  • @toibaali8997
    @toibaali8997 Před 2 lety

    ማሻአላህ ማማዬ💪💪💪🌷🌷🌷🌷

  • @user-od6tn8yk6b
    @user-od6tn8yk6b Před rokem

    መሸ አለህ🎉

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 2 lety +1

    Aslamualekum አህለን ውዶቼ ማሻ አላህ በለፉበት ሲደሰቱ ጥሩ ነው በርቱልን

  • @bezabeza4764
    @bezabeza4764 Před rokem

    ሸዋሮቢትስ ትፈር ሻላችሁ በዝህ መልኩ 🥰🥰🥰

  • @Shjoon-is4lc
    @Shjoon-is4lc Před 2 lety +1

    ብሯነውያመጣላት አች አይደለሽም ማሻአላ

  • @manilamegan.muner.manilaet2533

    ማሻላአላዪጨምርላቹ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Před rokem

    መሻአላህ ተባረከላህ እንዴት ነው እሚያምራው

  • @zedtube5077
    @zedtube5077 Před 2 lety

    ማሻአላህ ወድጀዋለሁ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem

    ዋውውው

  • @user-rr1wr2zp5i
    @user-rr1wr2zp5i Před 2 lety

    Masha allah

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Před rokem

    ወላሂ ጎበዝነሽ

  • @MunaTube
    @MunaTube Před 2 lety

    Mashallaha mashallah wly serchu betam konjo new🥰🥰

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      💐👍👍ውድ የሀዊና የኡስሚ ቤተሰቦች 20ላይክ አስገቧቸው እስቲ አስደስቷቸው መቶሺ ሰብስክራይብ አስገቡልኝማአ ይኸን ቪድዮ ሸር በማረግ በዝህ ቪድዮ መቶሺ ተገቡ እኔም የመዳም ቀመሞች ቻናላችሁን በቻናሌ አስተዋውቅላችሁለሁ ኢንሻ አላህ ቃሌን አላጥፍም🫶👍👍👍✅👍👍😘😍🥰😍👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 Před 2 lety +3

    እኔም እፈልጋለሁውዶቼ ግን ወደበርሀ ትልካላቹወይ ሎጊያነውቤቴ😥

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      Ylkalu

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      ውዶቼ ፋንድሻ ማለት እኔ ነኝ ኑቶሎ ወደቻናሌ ስለሀውዬና ሰለ ውዱ ባለቤቷ ታማኝነታቸው በደብ በቻናሌ አወራችሁለሁ 🛑🛑🫶🫶😘😘ኑቶሎወደ ቤቴ

    • @user-ww6fy4hj9x
      @user-ww6fy4hj9x Před 2 lety

      @@user-yf5bq8dv1r 💋💋💋

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 2 lety

      @@user-ww6fy4hj9x wede ney wede bete

  • @kaankooti7192
    @kaankooti7192 Před 2 lety

    maash'allaah
    maash'allaah baay'ee bareeda

  • @smutyetube
    @smutyetube Před 2 lety

    ማሻአላህ ሀዊይ

  • @garodannabo8258
    @garodannabo8258 Před rokem

    መሸአለህ

  • @abbakoooromiyaa3075
    @abbakoooromiyaa3075 Před 2 lety

    Wowow mashaa allah mashaa allah

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem

    ምረጫ ማሻአላ ነሽ ውደ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 Před rokem

    ማሻ አላህ የመጅሊስ ዋጋ ተናገሩ

  • @muhamedshafi4052
    @muhamedshafi4052 Před rokem

    Bayee galatomii oboleti tenya nuf jiradhu imo fayadamta meshan kunii boqoji dhufuu dand aa mee nati himii oboleti koo

  • @Noone-xv8fg
    @Noone-xv8fg Před 2 lety

    ,mAshal bexamii.yamiral

  • @user-hi6if2cm1j
    @user-hi6if2cm1j Před 7 měsíci

    እሴማኢል እና ሀዋ ሥልክ የማታነሱት ለምድነው

  • @memejohar3263
    @memejohar3263 Před rokem

    ወይ ሰውን ልላክ

  • @salemasalema5360
    @salemasalema5360 Před 2 lety

    mashaa Allaah