አሪፍ መዝናኛ/Arif Mezenagna

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ሰላም ቤተሰቦች ዳሎል ፕሮዳክሽን "አሪፍ መዝናኛ" እሚል አዲስ የ youtube ፕሮግራም በቅርብ ቀን ይዞላቹ ይቀርባል::ይህ ፕሮግራም በ America እና በሌሉችም ከተሞች አሪፍ መዝናኛ ቦታዋችን በ ደረጃ ያስቃኛቹዋል::ቀጣይ Vacationናቹህን በ ደረጃ እያስቃኘን ቀላል እና ጌዜ ቆጣቢ ያረግላችኀል:: subscribe በማረግ እንድትከታተሉን እንጋብዛለን:: #Dallolproduction
    #አሪፍመዝናኛ #ethiopian #vacation #soundridemusic Thank you

Komentáře • 2

  • @Dj-Matteblaq
    @Dj-Matteblaq Před rokem

    Keep it up guys ... we need more of this cant wait 😊

  • @mogele1327
    @mogele1327 Před rokem

    የታለ ታዲያ ሙሉ ቪዲዮ