Komentáře •

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 28 dny

    አሜን ቅዱስ ኡራኤል የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ ይተመስገን ይሁን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን🤲🕯 ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j Před 29 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን በረከቶ ይደርብኝ
    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j Před 29 dny

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ እግዚአብሐር በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg Před 29 dny

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 29 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንቁ አባታችን

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 Před 29 dny

    ቅዱስ ዑራኤልንእኔ እወድው አለው

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 Před 29 dny

    አባቴ ፀጋውን ያብዛለወት

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 28 dny

    አባታችን ❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před měsícem

    የእኔዉድ አባቶች❤❤❤❤

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 29 dny +1

    እውነት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን በምንሰራው ሀጥያት እየተደበቀ ድህነታችን ያርቅብናል ለመዳን ንስሐ አሰፈለጊነው ጸጋውን ያብዘሎት ቀሲስ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 29 dny

    የቅዱስ ኡራኤልን መልካአ ቀን ዝዘጠኝ ሰአት ሳልፀልይ አልቅልም እግዚአብሔር ይመስገን ህሊናዬ እየከፈተልኝነው

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes8300 Před 27 dny

    የምናፍቃችው ውድ እና እንቁ የሆኑት የማከብራቸው አባቴ

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE Před 29 dny

    አባታችን፡እንዴት፡ኖት፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡እግዜአብሔር፡አምላክ፡የአገልግሎት፡ዘመኖን፡ይባርክሎት።

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh Před 29 dny

    አሜን

  • @Nctgfgds21gvggggvvb
    @Nctgfgds21gvggggvvb Před 29 dny

    Amen!

  • @user-uy1bk7kk1u
    @user-uy1bk7kk1u Před 29 dny

    Amen

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 27 dny

    Abatachin kale hiywot yasemalen amen

  • @weletekiros2334
    @weletekiros2334 Před měsícem +1

    Kdus urael yemwedk melak bereketh na miljah ayleyen🙏🙏🙏

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 28 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @HirutHailay
    @HirutHailay Před 29 dny

    amyen amyn amyen kale hiwet yasemaln abatachn kidus ural abatye ante dreslgn

  • @Bai7509
    @Bai7509 Před 29 dny

    ወለተጥምቀት) በጸሎታቹ ኣሱባት እህቴ ናት በመንፈስ ስቃይ ላይ ነች ያለቹ በመድሃኔኣለም እለምናቹህ ኣለሁ 😢😢😢

  • @LuwamMichael-dx8nb
    @LuwamMichael-dx8nb Před měsícem

    Yenei abat bereketh yhderebn

  • @mercyyohannes3668
    @mercyyohannes3668 Před 29 dny

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin Před 29 dny

    ቅዱስ ዑራኤልን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ❤

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 Před měsícem

    ኣባታችን ኑሩልን

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye2214 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 29 dny

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ❤ እኔ መልክአ ማድረስ የጀመርኩት በርስዋ ጥያቄ ነው እንጦጦ ስመጣ ዛሬ ቀኑ ምንድነው ቀሲስ ይጠይቁኛል እያልኩ ጀምሬ አሁን በፍቅር የየእለቱን መልክአ አደርሳለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለቀሲስ እያልኩ አመሰግንዋታለሁ አባቴ ፀጋውን ያብዛልዋት❤❤❤

  • @Tsegish-jb4kb
    @Tsegish-jb4kb Před 28 dny

    ማን ነህ አንተ????
    አባታችን የራሳቸው ቻናል አላቸው።
    አንተ ግን ማን ነህ???????