Komentáře •

  • @tedi3544
    @tedi3544 Před 13 dny +9

    ሃሌሉያ እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ጠበቃዬ ነው በተለምዶ በሰው ህይወት ውስጥ ጠበቃ ጥብቅና ለሚቆምለት አካል ተከፍሎት ነው ጥብቅና የሚቆመው የኛ ጠበቃችን ኢየሱስ ግን ራሱ ከፍሎልን በአባቱ ፊት ጠበቃ ቆመልን

  • @wendwesengizaw5689
    @wendwesengizaw5689 Před 13 dny +1

    ኢየሱስ ዘሬም አምነው ወደ እርሱ የሚመጡትን ከአብ ጋር በማስታረቅ ወደ መንግስቱ ያስገባል!!

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 13 dny +2

    የበረከት መዝሙር 🙏🙏

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 8 dny

    Tebarek Wendeme Yakob

  • @Tsegaye-mf4tq
    @Tsegaye-mf4tq Před 13 dny +1

    ጌታ አገልግሎትህን ይባረከው!!!በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ !!!ተባረከ!!!

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Před 14 dny +3

    Yacob , you are a blessing and very gifted singer . Keep serving the Lord . God bless you.

  • @sihinabay
    @sihinabay Před 14 dny +2

    CM band and CM media thank you for blessing us with this amazing worship. ተባረኩ ❤❤

  • @melkishtilahun9288
    @melkishtilahun9288 Před 12 dny

    የልጁም የክርስቶስ እየሱስ ደም ከሐጢአት ሁሉ ያነጻል::

  • @sihinabay
    @sihinabay Před 14 dny +5

    እንኳን ደስ አለን የመዳን እጣ ስለደረሰን። ኢየሱስዬ ተመስገን ደምህን ጠበቃችን አድርገህ ስለሰጠኽን. I love you my Jesus❤❤❤

  • @RosseHailu
    @RosseHailu Před 14 dny +1

    Geta ybarkih zemari Yakob

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 Před 14 dny +1

    Bless you Jacob❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 14 dny

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ሀሌሉያ፡እግዚአብሔር ይባርክህ፡ተባረኩ

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 Před 14 dny

    ነው ከላይ አሀሀ....የኔ ዕጣ!😘😘😘

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 Před 13 dny

    Amen amen amen amen amen halelluyaa kiber legeta yhen eyes elelelelelelele

  • @akberetghebremariam9105

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Před 14 dny +3

    Amen 🙏🙏🙌🙌 ኃይለኛ ኢየሱስ ብቻ ነው ❤

  • @user-qw9wz5ie4b
    @user-qw9wz5ie4b Před 14 dny

    አሜንንንን❤❤❤❤❤

  • @RosseHailu
    @RosseHailu Před 14 dny

    Halleluja Halleluja

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA Před 6 dny

    አሜን የኢየሱስ ደም እንከን የሌለው ደም👏

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 Před 14 dny

    Amennn 🙏🙏🙏

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 14 dny

    Amennnnnn

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 Před 14 dny +1

    በዋጋ ተገዝቻለሁ ስለዚህ አምኜ ድኛለሁ