MK TV || ዓለም አቀፍ የድኅረ ግቢ ጉባኤያት መርሐ ግብር || " የእኛ ስለሆነ ክብሩ አልገባንም "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 09. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 169

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před rokem +49

    ማህበር ቅዱስን የቤተ ክርስቲያን የጀርባ አጥንት ነው ፣እግዚአብሔር አግልግሎታቹን ይባረክ፣🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @danayittsegaye375
      @danayittsegaye375 Před rokem +3

      ኘሮፌሰር እንግዳን ፓውሎስ ሆስፒታል ሰርጀሪ ለመድረግ በሄድኩበት አጋጣሚ አግኝቼው ነበር። የሰራልኝን AV Fistula ባየሁ ቁጥር በልቤ እመርቀዋለሁ።
      እውነተኛ ሰብአዊነትንና ኘሮፌሽናልነትን ገንዘቡ ያደረገ በበጎ መንፈስ የተሞላ ግሩም ሰው ነው። ያየቅንነትን ብርሃን የሚያንፀባርቅ ደግ ስብእና በቤተክርስትያን የታነፀ መሆኑን ማወቅ በጣም ያስደስታል።ወንድሜ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልህ!!! እንዲህ ያሉትን የሀገራችን ልጆች ያብዛልን!!!

    • @rezenetekle5449
      @rezenetekle5449 Před rokem

      ​@@danayittsegaye375gu77uppp0

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 Před 11 měsíci

      ፐሩፐሰራ ጅማ አወቃለወ

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před rokem +8

    በመጀመሪያ ከጥንት ሲጀመር በዚህ መልኩ እንዲትደራጁ ማስተዋሉን የሰጣችሁ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ምንም ነገር ያለ እኛ ጥረት (በጎም ቢሆን) አይሆንምና ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይስጣችሁ። ማን ያውቃል አንድ ቀን እኔም ተምሬ ራሴን፣ ቤተሰቤን፣ ቤተክርስቲያኔንና ሃገሬን የምጠቅም ሰው እሆን ይሆናል።

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Před rokem +73

    ወንድሞቻችን፣ እናንተን ማየት እንዴት ያኮራል፣ ያስደስታል፣ ያስቀናል፣ በሌላ መልኩ ደግሞ ከእናንተ ብዙ መራቃችን ያስቆጫል። ስለሁሉም ግን እግዚአብሔር ይመስገን፣ ማህበረ ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @user-sb2qm9ty3h
      @user-sb2qm9ty3h Před rokem +2

      እዉነት ነዉ አልተጠቀምንባቸዉም አሁንም ግን አረፈደም ማለት ክርሰተና አረፈዶ አይቅም ለማለት ነዉ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před rokem

      በትክክል እህት አለሜ ከዛሬ ሀ ብለን መደመር አለብን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ 😍

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před rokem +33

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ወንጌልን በተግባር የሚሰብኩ ሰዎችን ያብዛልን።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-iu1hp7sv3m
    @user-iu1hp7sv3m Před rokem +37

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንደ ዓይነት ሰዎችን ማየት ለቤተክርስቲያን ኩራት ነው። ለሚመለከታችሁ በብዙ አርዓያ ናችሁ።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @melkamubelayneh1022
    @melkamubelayneh1022 Před rokem +44

    ማኅበረ ቅዱሳንን አምላክ ለዘለዓለም ይጠብቅልን። አስተማሪ ወንድሞች እና አባቶች አያሳጣን።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Před rokem +15

    የማይጠገብ ቆይታ ነበር ደጋግሜ ነበር ያዳመጥኩ እናንተን ሳይ ነዉ ሀገሬ አንድ ቀን ቀና ትላለች ብዬ የምፅ ናናው እግዚአብሔር ማህበራችንን ይተብቅልን እኛንም ያበርታን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችህሁም ያድልልን

  • @tsegayedemlie6308
    @tsegayedemlie6308 Před rokem +15

    በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ይህ ህብረት ከጠነከረ ቤተክርስቲያናችንም ሀገራችንን መለወጥ እንችላለን እንበርታ !!!~

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 Před rokem +2

    በሕይወቴ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው በጣም መልካምና ሰው መሆንን ማለትም በእግዚአብሔር አምላክ አምሳል የተፈጠሩ እውነተኞች እና አዋቂዎች አስተዋዮች በመሆናችሁ ሁሌም ከልቤ እወዳችኋለሁ፡፡

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před rokem +5

    በስመአብ እንዴት ደሰ የሚል የሚጣፍጥ የህይወት ተሞክሮ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ እኞንም እውነተኛ ክርስቲያን እንሆን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ፈቃዱ ይሁንልን 🙏
    ማሀበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 🤲

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Před rokem +2

    እናንተ በብዙ መልኩ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አርአያ የምትሆኑ ፤ የቤተክርስቲያን ጌጦች ናችሁ ፣ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ማህበረቅዱሰን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dinkinehshiferaw6047
    @dinkinehshiferaw6047 Před 10 dny +1

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ-
    ስለ ማህበሩ ይፕነበረኝን ብዥታ ያጠራችሁልኝ ወንድሞች ናችሁ እና እንደ እናንተ አይነት የማበር አባል ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ እንደ እናንተ አይነት ለሌሎች የሚተርፍ ወንድሞች ያብዛላት!።

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Před rokem +6

    ይህ ትውልድ እድለኛ ነው ቢጠቀሙበት። ታዋቄዎችን ሳይሆን አዋቄዎችን ቢያዳምጥ።

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 Před rokem +3

    ማኅበረ ቅዱሳንን አምላክ ለዘለዓለም ይጠብቅልን።

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před rokem +13

    ግሩም የሆነ ውይይት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ማህበረ ቅዱሳንን ያስፍልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @asmare5631
    @asmare5631 Před rokem +3

    ተመሳሳይ ሃይማኖት ተካተይ አይደለሁም ነገር ግን ለነዚህ ትልቅ ሰወች እጅግ ትልቅ ክብር አለኝ ምክኛቱም እጅግ ትልቅ ሰወች ስለሆኑ

  • @babolove5198
    @babolove5198 Před rokem +21

    አቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያረገኝ አምለክ በርቱ እግዚአብሔር ያበታችሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @mezgebukorssa3675
      @mezgebukorssa3675 Před rokem

      ክርስቲያን በንግግሩ ብቻ ሳይሆን በኑሮውም ያስተምራል ይሏል ይህ ነው። እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ !!

  • @mekonnenzewdie3328
    @mekonnenzewdie3328 Před rokem +2

    መንፈሳዊ ሕይወት ተግባራዊ ክርስትና
    ተዋሕዶ ሲሄድ በቀራንዮ ጎዳና
    አየነው ያ ቅዱሳን የኖሩት በይፋ
    እምነት ፍቅር ትዕግሥት ተስፋ
    ያኑርልን ያብዛልህ እንዲህ ያሉ
    መጽሐፍት የሆኑ የፀኑ በቃሉ

  • @user1647
    @user1647 Před rokem +1

    ማህበረ ቅዱሳን በጣም ብዙ እንቁ ልጆችን አውቷል ደሰ ደሰ የሚሉ እግዚያብሄር ይመሰገን።

  • @tamruguta8521
    @tamruguta8521 Před rokem +17

    ማህበሩን ይጠብቅል ያስፋልን ለመምህራኖቻችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +1

    በእውነት ለመምህሮቻችን እድሜና ፀጋውን ይጨምርላቸው

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +15

    በእውነት አስተማሪ ነው ህይወታችሁ ታሪካቸሁ እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገሬ ስሙ ይመስገን👏። ለብዙዎች አርኣያና ተምሳሌት ናችሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před rokem +1

    ከቤተክርስቲያን ያባረራችኋቸው ሰዎች ስለነእርሱ እግዚአብሔር ይፋረዳችኋል

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před rokem +8

    እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ:: ሁሌም እኔን ለማስተማር የማይታክተው አባቴ!!! እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ይመስገን::

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Před rokem +3

    ማህበረ ቅዱሳን ዓይናችን

  • @user-pw8he9wd6u
    @user-pw8he9wd6u Před rokem +11

    ማኅበሩንም ወንድሞቻችንም ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @Zetsion
    @Zetsion Před rokem +4

    ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ ገላን(ዲ/ን) እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርለዎት
    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህሬ!
    ስላወቁህ ብቻ ደስተኛ ነኝ!

  • @flagotyohannes7832
    @flagotyohannes7832 Před rokem +2

    በውሃ ዳር ያለች ዛፍ ሁልጊዜ ታፈራለች።
    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @natanimawraris922
    @natanimawraris922 Před rokem +4

    ውይ አለቀ!!! ጣፈጠኝ!!! አንድ ጊዜ ልድገመው መሰል!!!
    ==+===
    ኑሩልን ሦስታችሁንም እንወዳችኋለን!!!

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Před rokem +1

    በእውነት ደስ የሚልና ጀምሮ ማቋረጥ የማይቻል ውይይት ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን 🙏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +1

    በጣም የሚደንቅ መታደል ነው።

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před rokem +2

    ፕሮፌሰር እንግዳ በብዙ የተባረከ ሰው ነው ።ጅማ እያለሁ ከዛም ከተመረቅኩ በኋላ እንደ አብዛኞቹ አገልጋይ ወንድሞች የማከብረው ወንድም ነው።ከጥቂት ወራት በፊት ግን አንድ ሰው ከብዙ አመታት በፊት የእንግዳ ታካሚ የነበረ ሰው በወቅቱ ዶ/ር እንግዳ ያደረገለትን ሁሉ በነገረኝ ጊዜ አሀ! አሁንም ቅዱሳን በመካከላችን አሉ እንዴ? አስብሎኛል። ኘሮፌሰር እንግዳ ጅማሬህ እንደአማረ ሁሉ እግዚያብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ።

  • @hiryakos
    @hiryakos Před rokem +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!! ወንድሞቼ በድሜ በጤና ይጠብቅልኝ

  • @etsehiwothabte8117
    @etsehiwothabte8117 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የሕይወት ን ቃል ያሰማልን
    ማሕበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን አገልጋዮቹንም ያበርታልን ያጠንክርልን ያብዛልን

  • @sahlegiorgistesfaye3820
    @sahlegiorgistesfaye3820 Před rokem +1

    ጥያቄዎቹ ፣ የተሰጡት ምላሾች..እጅግ አስተማሪዎች ናቸው፤ ከብዙ የቃል ስብከቶች እንዲህ ያሉ የሕይወት ልምዶች አስተማሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mulugetasetegne5018
    @mulugetasetegne5018 Před rokem +1

    እነዚህ ወንዶሞች ስመለከት ምን ያህል ባዶነት እና ጊዜዬን በአግባቡ አመጣጥኜ ያልተጠቀምኩ ብኩን እንደሆኩ ይሰማኛል። እንዴዝህ አይነት ቁጭት ስሜት የሚጎዳ መሆኑን የደረሰበት ብቻ ነው የሚቀው። ስለዚህ እናንተም ለወደፌቱ የፀፀት ስሜት እንዳይሰማችሁ። በጊቢ የምትባሩ ተማሪወች አጋጣሚውን ያገኘ ማንንኛውም ወጣት ሊማርበት ጊዜውን ሊጠቀምበት ይገባል። በተማረው ባወቀውም ልክ እራሱን ማህበረሰቡን እና ቤተክርስቲያንን ማገልገል አለበት ። ከዚህ ውጭ ያለው የጊዜ አዋዋል ከዚህ በኋላ ዞር ብለው ሲያውት የባከነ ወይ የሚሳፍር ነው የሚሆነው። በመሆኑም ጊዜችሁን እራሳችሁን ለመቅረፅ ለመማራ ለማስተማር ተጠቀሙበት። ጊዜ ወርቅ ነው። ቤተክርስቲያንን እንጠቀምባት። የእግዛብሔር ስራ ድንቅ ነው እና እኔም ያለችኝን ጊዜ ልጠቀምባት። መልካም የድህረ ጉባኤ መረሃ ግብር ይሁንላችሁ።

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Před rokem +2

    Dr. ENGIDA 👏 i proud brother

  • @user-ti5os6oh8o
    @user-ti5os6oh8o Před rokem +1

    የማይጠገብ የማይሰለች ቆይታ!ትክክለኛ መልዕክት ነው! ሰው ሁሉ በኑሮው እና በህይወት እንቅስቃሴው ማገልገል ይችላል ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ታላላቆቻችን ኑሩልን ።ለምንተካው ትውልድ የምንጠቅሳችሁ ምሳሌዎቻችን ናችሁ ።

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +1

    ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ማሀበረ ቅዱሳን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před rokem +3

    በጣም ግሩም ነው ልክ ገድለ አቡነ ተክለሃይማኖት እንዳለው ነው ያደረጉት ። ቃለሕይወት ያሰማልን ወንጌልን በቃል ከሚሰብኩት በላይ በተግባር የሚሰብኩት ያስተምራል።እግዚአቤሔር ይስጥልን

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Před rokem +1

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ማህበራችን ያስፍልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ ያሉትን ወንድም አባቶችን ያብዛልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እናመሰግናለን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +2

    ደስ ስትሉ መታደል ነው እኮ በግቢ ጉባኤ መማር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem +3

    በእዉነት ደስስ የሚል ተሞክሮ ነዉ አበሰቶቻችን ያነሳችሁለን ሀሳም እህታችን በርችልን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከናንተ ብዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፋልን ይጠብቅልን❤❤።አሜን አሜን አሜን

  • @misganawmelak9628
    @misganawmelak9628 Před rokem +1

    አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናቹህ።

  • @hananegash316
    @hananegash316 Před rokem +1

    ዶ/ር እንግዳ አስተማርዬ ነበር በጣም ትሁት ሰዉ ነዉ ሁሌም አስታዉሳለሁ ካንተ ኢትዮጲያ ብዙ ትጠብቃለች ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @tigist.Ethiopia0128
    @tigist.Ethiopia0128 Před rokem +1

    አቤት እውቀት አቤት ትህትና እናንተን የወለደች ማህፀን ምነኛ ለምለም ነች በማህበረ ቅዱሳንን የቴሌቪዥን ፕሮግራም ተከታትያችሁለሁ አሁንም በዩትዩብ እየተከታተልኩ ነው አልጠግባችሁ አልኩኝ ብዙ ተስፋ ብዙ ስንቅ የሚሆነኝን ነገር አስጨብጣችሁኛል ክበሩልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏🙏🙏

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před rokem +1

    መቸም የማህበረ ቅዱሳን ልጆች በእውነት ለቤተክርስቲያን ማገር ናችሁ ኑሩልኝ ወንድም እህቶቸ በርቱ።

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 Před rokem +6

    ለቅዱስ ጳውሎስ 'ክርስቶስ' የሚለውን ስም እንዲሸከም የሰጠ ክርስቶስ መጨረሻችሁን ያብጀው፤ ጥቁር ድንጋይ የሆነውን ልቦናዬን ፈለጣችሁት

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Před rokem +3

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +2

    ወንድሞቻችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁዎች እናንተን የመስለ ሙህራን ስላላት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በጣም እጅግ ያስደስታል እድሜ ጤና ይስጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Před rokem +2

    🙏💚💛❤️አቤት ምንኛ መታደል ነው ሁሌም እኮራባችኋለሁ ተመስገን አምላኬ🙏💚💛❤️

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 Před rokem +2

    መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏መስኪ እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርቱልን🙏

  • @gtab5628
    @gtab5628 Před rokem +1

    ከጠያቂ እስከተጠያቂ ትክክለኛ የማህበረ ቅዱሳን መገለጫ::

  • @fentahuntesfaye7970
    @fentahuntesfaye7970 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቃችሁ

  • @molladesta9922
    @molladesta9922 Před rokem +1

    Meskerem it was an interesting session i wish long years of service for Dr Alemayehu and professor

  • @tadwud9876
    @tadwud9876 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን። ሁላችንም በያለንበት እግዘብሔርን የምናገለግል ብሩካን እንድንሆን ይርዳን። አሜን

  • @rodasfeysa6988
    @rodasfeysa6988 Před rokem +1

    እናተን የመሳሰሉ ሰዎች ሳዳምጥ ድንቁርናዬ ያሳዝነኛል እንዲም ሆኖ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነውና እፅናናለው ምንም እንኳን ስለእምነቴ ግንዛቤ ባይኖረኝም በሀገሬና በእምነቴ ቀልድ አላውቅም

  • @haymanotefekadesellase3653

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡🙏🙏🙏
    እንደዚህ ዓይነት በሁለት ስይፍ የተሳሉ ቤተክርስቲያናቸውን እና ሀገራቸውን የሚያገለግሉ በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ ማኅበረሰቡን በታማኝነትና በቅንነት የሚያገለግሉ ሰዎች እንዲፈሩ ማኅበሩ የሚያደርገው ጥረት እጅግ በጣም ደስ ያሰኛል ምክንያቱም እንደዚህ ዓይነት ለሀገርና ለገወን በተማሩበት ትምህርት እራሳቸውን መጥቀም እንዲሚችሉና ትውድን እያፈር ስለሚገኝ በመጀመያ እግዚአብሔር አምላክ ማኅበሩን ይጠብቅልን፡፡
    ፕሮፊሰር እንግዳና ዶ/ር አለማየሁ እግዚአብሔር ዓምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሕየወታችሁ ለብዙዎች አስተማሪ ስለሆነ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶች በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር

  • @ww.2641
    @ww.2641 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    መጨረሻችንን ያሳምርልን።
    እናንተንም ይጠብቅልን።
    የእግዚአብሔር አጋዥነት አይለየን።

  • @gtab5628
    @gtab5628 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይስጥልን::

  • @ethiogibzhatube4365
    @ethiogibzhatube4365 Před rokem +4

    የእኛ ስለሆነ ክብሩ አልገባንም " really mean that God will give longest age for all of you.you life have message

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-vl3pl4yf4g
    @user-vl3pl4yf4g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የሕይወት ን ቃል ያሰማልን
    ማሕበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን አገልጋዮቹንም ያበርታልን ያጠንክርልን ያብዛልን 💐

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 18 dny +1

    tebarekulun wendmochachin❤❤❤❤

  • @arsematefera1765
    @arsematefera1765 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ማኅበሩን ያስፋልን ።

  • @fnti2276
    @fnti2276 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 Před rokem +4

    እንደእናንተ አይነት ትህትና ያለውን ትውልድ ይፍጠርልን

  • @Servival365
    @Servival365 Před rokem +1

    Well said. True and encuraging. Thank you !!!

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem +3

    በጣም አስተማሪና እውነት ትምህርት ነው።
    እውነት ነው። የማይኖሩትን በዪትዬብ እየጮኹ ትውልዱን አደነዘዙት የአሁኑን ትውልድ። ይህን ሃሳባቸውን ስንቶቻችን ተረድተናል ?

  • @fekedewhailemariam5979
    @fekedewhailemariam5979 Před rokem +1

    ደስ ይላል፣ እናመሰግናለል...

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 Před rokem +3

    እግዛብሔር ይመሰገን ወንድማችን በጣም ደሰ ይላል
    እግዛብሔር ያበርታህ

  • @ahadutube1221
    @ahadutube1221 Před rokem +3

    ድንቅ ነው

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před rokem

    ትልቅ ተምሮ ማስተማር ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሁለቴ ነው ደጋግሜ ያዳመጥኩት በጣም መሳጭ ነው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን በፀሎት ምመናን እንበርታ ትውልድ ይዳን ጊዜው አስፈሪ ነው እመቤታችን ትቅደምላችሁ

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን እድሜውን ይስጥልን መልካም መንገድ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre204 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @yengusasratie699
    @yengusasratie699 Před rokem

    ወንድሞቻችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አግልግሎታቹን ይባረክ!

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 Před rokem +2

    Egziabher hoy Ethiopian tebikat.

  • @cdkdk2597
    @cdkdk2597 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማችሁ። በአስቸጋሪ ጊዜ ክርስቲያን ሁነው የተገኙ ለሠዎች ናቸዉ ። ህይወታቸው ሁሉ አስተማሪ ነው ።

  • @ethiogibzhatube4365
    @ethiogibzhatube4365 Před rokem +2

    amen yadrsen memhr next to plato

  • @gietnew6929
    @gietnew6929 Před rokem +1

    ደስ ይላል

  • @ejigayehumolla3824
    @ejigayehumolla3824 Před rokem

    በእዉነት አነደዚህ በህይወት የሚያስተምሩ ወንድሞችን ያብዛልን

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @habtamualene1326
    @habtamualene1326 Před rokem +2

    Happy to hear from these two senior my elder Brothers/fathers. Long live!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +3

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይይት እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርላችሂ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c Před rokem +3

    አቤት ደስ ስትሉ

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ቆይታ የሂወት ተሞክሮ ነበር እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ተሞክሮነው

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Před rokem +1

    ሰላም ጤናይስጥልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @birhanenn6790
    @birhanenn6790 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 Před rokem +1

    ጠያቂዋ እህት ተባረኪ እጅግ ትልቅ የሚደነቅ አቅም አለሽና ተባረኪ

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 Před rokem

    amen

  • @behailutariku3568
    @behailutariku3568 Před rokem

    Amazing! Thanks for sharing your life principles.

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před rokem +1

    የኔ አባቶች

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 Před rokem +2

    ግሩም!!!

  • @hizibayenlegesse2171
    @hizibayenlegesse2171 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ያብዛላችሁ!!!