የግሽበት ቡቃያ YEGSHBET BUKAYA (ክፍል 3) ከ15 ዓመት በፊት የተሰራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ስነፀሁፎች ተውኔቶችና ምስክርነቶች ይቀርቡበታል አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ UC8jipaOzlkrNJjBgJ9WSV8w
    Rehoboth art ministry

Komentáře • 56

  • @samueltesfaye6242
    @samueltesfaye6242 Před rokem +15

    እናንተ እኮ ነብይ ነን ባዮች ሳይመጡ ቀድማችሁ ተንብያችሁ ነበር እግዝአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ❤❤

  • @semayawitube2004
    @semayawitube2004 Před rokem +10

    የጀመርነውን አገልግሎት ፈፅመን የሠማዩ ቤታችን እስክንገባ ፀንተን መቆም እንድንችል ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልን...ጌታ አብዝቶ ይባርካችው🙏

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před rokem +3

    ይህ እጅግ በጣም የተዋጣለትና ት/ት ሰጪ ፊልም ነው።
    በዚህ ላይ እንደ ዘማሪ አገልጋይ ሆኖ የሚሰራው ወንድም በጣም የተሰጠና ለትልቅ የድራማና ፊልም ስራ ብቃት ያለው ሰው ነው።
    መንፈሳዊ ህይወትህ ግን እንደፊልሙ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
    እ/ር ያሳድግህ በርታ!!!!

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před rokem +5

    አዲስ ኪዳን የጌታን ምህረት ነው የሚያስተምረን ! እራሳቸው በቃኝ እስኪሉ ቢያገለግሉ ይሻላል የሚያባርሩት ሰው መሆናቸውን የዘነጉ አጉል ናቸው ጌታ የሱስን እንምሰለው። ተሳስቼ ከሆነ አርሙኝ ♥

    • @mezmurtube5371
      @mezmurtube5371 Před rokem +1

      ትክክል መገሰፅ መቅጣት እንጂ ማረሩ ለባሰ ሀጥያት እና ችግር መዳረግ ነዉ

  • @aynalemabera860
    @aynalemabera860 Před rokem +3

    ዉይ ታዴ እንደዉ ስወድህኮ ገጠሬም ከተሜም ብትሆን ትችልበታለህ ፀገሠዉ ይብዛልህ

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 3 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ትውልድ ናችሁ ኤረ ዘመናችሁይባረክ ሳባ የተጫወተችው ገፀ ባህርይ እያንዳንዱ ወጣት ታዳጊ አገልጋዮች ማየት አለባቸው ለዚህዘመንትውልድ ጌታ ከ15 አመት በፍት መልክት ስጥቶ ነበር ታዴ ዘመናችሁ ይባረክ ስወዳችሁ ድግሞ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ፀመናችሁንሁሉ ጌታን አገልግላችሁ የምታልፉበት ታዴዘመናችሁይባረክስወዳችሁድግሞተባረኩተባረኩተባረኩፀመናችሁንሁሉጌታንአገልግላችሁየምታልፉበት ፀጋ ይብዛላችሁ❤

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Před rokem +2

    በእውነት ደራሲ ጌታ ነዉ ሰው ተጠቅሞ ወገኖች ተባረኩ

  • @JesusemyloveHiwotgod
    @JesusemyloveHiwotgod Před 3 dny +1

    እጅግ በጣም መካሪ መልዕክት ነዉ ጌታ ዘመናችሁን ይባሪክ

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před rokem +5

    ኡኡኡኡኡይ አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምረው😭😭😭🙏🙏🙏

  • @LidiyaTsegaye-xr9ex
    @LidiyaTsegaye-xr9ex Před měsícem +1

    ትልቅ ማንቂያና ማስተማሪያ🙏ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @dawitendale4033
    @dawitendale4033 Před 3 měsíci +1

    በጣም አስተማሪ የሆነ ድርሰት ነው!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ልታግሶት ቸርነው እውነት እግዚአብሔር መልካም ነው ትባርክሁ እውነት ይውድቅትን የማነሳ እውነት ጌታ ታማኝ ነው

  • @elroiteferi3704
    @elroiteferi3704 Před 10 měsíci +2

    ጌታ ይባርካቹ😊በኖረኝና በሰጠዋቹ❤የኔን ዕድሜ ያህል ቆይቶ እንኳን በማህፀን ሳለው ተሠርቶ ይኸው አሁን ራሴን አውቄ አይቼው እታነፅበታለው ❤❤ከሰሩና ከተሳተፉ አይቀር በእንደነዚህ አይነቱ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ላይ መስራት የምር ማትረፍ ነው❤❤

  • @amenchdanel-bg2ve
    @amenchdanel-bg2ve Před 10 měsíci +1

    ተባረኩ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ዘመን አይሽሬ ድራማ

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před rokem +2

    Geta Hoy Ante Erdagn🙏🙏😭😭😭

  • @mezmurtube5371
    @mezmurtube5371 Před rokem

    ጌታ ይባርካቹ ስወዳቹ ጌታ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @mintesnothamle7641
    @mintesnothamle7641 Před rokem +3

    tebareku
    ጥሩ መልእክት አለው

  • @sewalemmebrate8074
    @sewalemmebrate8074 Před rokem +2

    It was wonderfully performed. I learned a lot. God bless you, brothers and sisters!

  • @haileeyesussolomon2601
    @haileeyesussolomon2601 Před měsícem +1

    GETA EGZIABHER YKBER slenante

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +1

    Thank you brother and sister 💕🙏
    Thank you jesus my father lord help you jesus 😭💕🙏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před rokem +1

    ጌታ በብዙ ይባርካችሁ

  • @berehnedaliga1001
    @berehnedaliga1001 Před 4 měsíci

    ጌታ ሠጨረሻችን ያሳምረን

  • @user-ws6bu2jt1e
    @user-ws6bu2jt1e Před 3 měsíci +1

    Ay tade

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Před rokem +1

    Waww powerful message. May God bless you all.

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever719 Před rokem +1

    ሳባዬ ብሩክ ናችሁ ተባረኩልኝኝኝኝኝኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vs1dj2gk9n
    @user-vs1dj2gk9n Před 10 měsíci +1

    Lezi gze neber tinbitu

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    GBU more and more

  • @AhmadAhmad-pp9tg
    @AhmadAhmad-pp9tg Před rokem +1

    Ba ewunati tabareku labizuwoch batam tiliqi timrti nawu

  • @kalkidankassahun4891
    @kalkidankassahun4891 Před rokem +2

    Yenanten collection albumachun btlekuln des yilegnal

  • @khatwtelphone9083
    @khatwtelphone9083 Před rokem

    Amen amen amen tabareku qedusan hulachum tabareku tsagaw ybzalachu bertu

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem

    12:51 bezi gizem ahun yalutn yale kidsina yemiyagelegilu,tehitina yelelachuwun indi yemegetsits,yemikota sew binor

  • @AhmadAhmad-pp9tg
    @AhmadAhmad-pp9tg Před rokem +1

    Tabareku labarakati hunu

  • @wenshetwenshet4459
    @wenshetwenshet4459 Před rokem +2

    Geta woye maren

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻ አሳምርልኝ አባቴ ቡሩክ ናችሁ

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před rokem

    Wawww taberku ❤️❤️🙏🙏

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před rokem

    ተባረኩ

  • @sifftube7537
    @sifftube7537 Před rokem +1

    Yezemenu major general mnamn bayoch biyayut MNalbat rasachewn kayu?!

  • @eyesusgetaneweyesusameljen4865

    AmeenAmeen Ameen Ameen Ameen Ameen AmeenTebarakuuuuu😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ደሴ
    @ደሴ Před rokem +1

    ተበረኩዉ

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever719 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🙏😭❤️

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j Před rokem

    abetu geta eyesuse hoy yhe wetatnete befith endehone fixamem befith yhun bezemene hulu lante endnor erdagn

  • @abiotmillion6610
    @abiotmillion6610 Před rokem

    ዋውከአመታትበፍት

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před rokem +1

    ይህም ለዘመኑ "ዘማሪ ነኝ" ባዮች ትልቅ ትምህርት አለው

  • @ebbiseetuuluu9124
    @ebbiseetuuluu9124 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Před rokem +1

    በየሱሰም ትቢትነዉ የሰራቹ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Před rokem

    ምዕራፊ 2ለት አልመጣልም

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před rokem

    ወደ ኩነኔ ነዋ ሚሄደው

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před rokem

    😭😭😭😭

  • @kkww644
    @kkww644 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vs1dj2gk9n
    @user-vs1dj2gk9n Před 10 měsíci +1

    Lezi gze neber tinbitu