Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ግሩምዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ትረካ እወዳለሁ በጠም
ይሄንን ድምፅ በnbc ethiopia ነው የማውቀው ሁሌም እፈልገው ነበር እዚህ you tube ላይ ግሩም ተበጀ አንደኛ ነህ ሰላገኜሁ ደሰ ብሎኛል
ድንቅ እኮ ነህ ግሩሜ በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
ግሩም ታሪክ ። እባክህ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስራልን ጣፋጭ አንደበትህ ይናፍቀናል ።🎉🎉❤❤❤
Tariku des yelan gn lemamen betam yekebedal
ለማመን ይከብዳል - ግን እውነት ነው፡፡ ሰውዬው ጆርጅ ቡሽ ሁዋይት ሀውስ ጋብዘውት ነበር፡፡ የጎልማሶች ትምህርት ላይ ከአሜሪካ መንግሥት ጋር ይሰራል፡፡ ሙሉ ለመሉ እውነት ን
Ante zem beleh terek enem suspense 😳 hogne esemehalew🙏🙏🙏🙏🤝
ግሩም ምርጥ ተራኪ
እናመሠግናለን ግሩም 🤔
Giruma❤❤❤
#አሁንስ ሳምንት አንተን መጠበቅ መሮኛል ለምን ቶሎ ቶሎ አለቅልንም
girumeee 🙏🙏🙏🙏
👌👌👌👍👍
ድንቅ ሰው ግሩሜ ህፃናት እንደሜወዱክ ግን ታቃለህግን?ንሩልን
አውቃለሁ፤ እኔም እነርሱን አስቤ ነው የምሰራው - እወዳቸዋለሁ
ባለፈው ስለቴስላ ከለቀቅከው video ላይ ጥያቄ አለኝ (ግሩሜ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ፣ የቻናልህም ቤተሰብ ነኝ ፡ግን ቴስላ እኮ ስለ ኢትዮጵያና ጣልያን ምንም አላለም ከየት አመጣኽው?🤔🤔🤔???)እና ትረካው ከsalon tube ቀጥታ የተወሰደ ይመስላል፣በተረፈ ክበርልኝ
ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ - ሳሎን ትዩብ ያነበበው “ግሩም - የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች” በሚል ካሳተምኩት መጽሐፍ ነው ወስዶ ያነበበው፡፡ ቴስላ ስለኢትዮጵያ የተናገረውን በተመለከተ ይህን ተመልከት… teslauniverse.com/nikola-tesla/articles/nikola-tesla-tells-how-hed-defend-ethiopia-against-italian-invasion
@@GirumTerekaእኔም ያንተ tube ከሌላው የተሻለ እና እውነተኛ እንዲሆን ነው ምፈልገው እናም እረጋግጫለሁ እመሰግናለሁ 🙏👏
የእሱ ማንበብና መጻፍ ማወቅ ሳይሆን አስተማሪ በነበረበት ጊዜ ስንት ደደብ ተማሪዎችን አበርክቷል ነው ጥያቄው😅😅😅