የሄለን ቦይ ፍሬንድ እና ማቲያስ ተፋጠጡ በቤተሰብ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • For Get More on Social Media
    SUBSCRIBE: / @betesebtube7401
    You tube: • አጭር ባለ ሀብት ነች ብለዉ የሚፈል...
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly
    Copyright© Beteseb Tube
    #Ethiopian
    #Ethiopian_comedy
    #Beteseb_Tube

Komentáře • 161

  • @betesebtube7401
    @betesebtube7401  Před 2 lety +5

    czcams.com/video/LPL9EBGGJVU/video.html

  • @aminaethio2971
    @aminaethio2971 Před 2 lety +11

    እረ ኮሜንቶችችች በጣም ታስቃላችሁ ጨዋታ አይደል እንደ ምድነው ስድቡ ክክክክክክክ

  • @user-vy8pz3so1w
    @user-vy8pz3so1w Před 2 lety +6

    አቤት ኮሜት😂😂😂😂ኑሩልኘ የሳቄ ምጮች ከማቿች😂😂

  • @rihanatube-7
    @rihanatube-7 Před 2 lety +5

    ወይይ ልጂቱ ግን ብልልጥጥጥ ያለች ጌጃ ናት አካባጂ ቱ ሂጂ ወደዛ ቁጥል ወረኛ 😂😂ኧር ቃልየ ሳቆ ብቻ ያማልላል 😂😂😂😂

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před 2 lety +7

    እህል አይቶ የማያውቅ መሰላችሁ ከመመገብ በፌት ትንሽ ብትፅልዩ እጅ መታጠብ የለ ፅሎት የለ ውይ ውይ የአገሬ ስው ወንድ ልጅ እረጋ ብሎ ሲበላ እደሰታለሁ

  • @zenashi9086
    @zenashi9086 Před 2 lety +6

    አይ የሀበሻ ነገር እነሱ ድራማ እየሰሩ ነዉ
    ሳይገባችሁ ለምን ትሳደባላችሁ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 2 lety +3

    ከጅብ ፡ ጋር ፡ ተቀምጠሽ ፡ ምኑን ፡ በላሽው ፡ ብቻ ፡ በእንጀራው ፡ ጠቅልሎ ፡ አለመብላቱ ፡ አምላክ ፡ ሲያወጣሽ ፡ ነው ፡ ተርፈሻል ፡

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ሴቶች ይቅርታ አደባባይ ሰንሆን በጥፍራችን የኩራት አበላል ለገጥ እንበላለን ጎዳ ሰንገባ ጠቅልለን እናሰገባለን በተለይ አርቲሰቶች አያደርሰው ነው ምንም አልዋሸኩም

    • @elhamnegn8510
      @elhamnegn8510 Před 2 lety

      😷😂

    • @msraalshehhi5854
      @msraalshehhi5854 Před 2 lety +3

      ቤት ውስጥ ድስት ሙሉ ፍርፍር ጥርግ አድርገን የምንበላው ነገርስ wuch lay gin kkkkk belten hula menak anmeslim senkonetir kkkkk

    • @hm3674
      @hm3674 Před 2 lety

      ከከከከከከ ትክክል

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety

      😀😀😀😀😀 እኔ ጣጣ የለብኚም ስበላ ቱ ሴቶች አላለችም

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 Před 2 lety

      ክክክክክክኮክ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 2 lety +6

    እስቲ እረጋ በይ ስትጨንቅ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ማቲዬ ፈገግታዬ ደሰ ይላል ኑርልኝ

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy Před 2 lety +4

    እስቲ እረጋበይ በተሰቀለው

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety +4

    የልጂቷ ምላስነዉ ማይኩ ስለቀረበ ይሁን አላቅም ተቅለበለበች ኡ

  • @user-gp3ry3bi7e
    @user-gp3ry3bi7e Před 2 lety +1

    😂😂😂😂😂እረበሳቅ ገደለችኝ ቃስ ብለህ ብላ ምን አልሽ እዚሁ ነው ያማል ቅኔው 😂😂😂😂

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před 2 lety +3

    ረጋ በይ እህት ጨርጨር አትበይ ደሞ
    ለመጉዳት አይደለም ተስተካክይ ነው ያልኩ
    ሴት ረጋ ስትል ነው
    ቃልዬ ብቻ ብታቀርባት እንዴት ደስ ባለን

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 Před 2 lety +5

    እደዚህ ሲናገር ቀደም ቀደም የሚል ሰው አልወድም እረጋ በይ

  • @banchb18
    @banchb18 Před 2 lety +1

    ውይ ኮሜት kkkkk

  • @tigisendewket6340
    @tigisendewket6340 Před 2 lety +4

    ስትለፈልፍ ወረኛ ትላላችው ዝምስትል ጢባሯትላላችው ፈጣሪልቧናን ያድለንለሁላችን ስድብ ምንምአያደርግልንም መልካምነትለራስ ነውላጭር እድሜ ባንስዳደብ መልካምነው ወገኖቸ በተረፈ በያላችውበት ስላማችውይብዛልኝ ውድወገኖቸ🥀❤️💝🥀🥀🌹

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +14

    ሰላም ሄሉ እንዴት ነሸ የእኔ ቆንጆ በምግብ ሰዓት ወሬ አያሰፈልግም ምግብ ክብር ያሰፈልጋዋል ሄሉየ እሸ አንተ ግን በአነጋገር ተበድለሃል ሸንት ቤት ማጠብ ነውር አደረግህው ሰራ ክቡር መሆኑን አላወቅህም መሰለኝ ከዩቱብ ቁጭ ብለህ ጉራህን ትረጫለህ ወንድም አንድ ነገር ለመናገር ማሰብ አለብህ ያምርብኛል ብሎ ከመናገር ይከፍብኛል መተው ይመረጣል

  • @user-fk1dx7oq4w
    @user-fk1dx7oq4w Před 2 lety +7

    ሢጀመር አረብ አገር በምን እድልሽ በህልሜሽም አመጫት ፈሣም

  • @user-fk1dx7oq4w
    @user-fk1dx7oq4w Před 2 lety +2

    እችሤትዪ ከመጀመሪያዉም አልጣመችኝ ደረቅ ለዛቢሥ ናት

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 Před 2 lety +2

    ጣጣጣጣጣጣ እስኪ ዝም በይ ቲንሽ ፈጣሪየ ኝኝኝኝኝ

  • @xbbdcb1396
    @xbbdcb1396 Před 2 lety +6

    አፈር ቢዪ አረብ አገር ያሉ ነዉ ስት ቤተሰብየሚጡሩት ምንትመስላላች አዝግ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 2 lety +3

    TILIQ SEW NAT ECHI LIJ ?!?! HITSAN TEMESLALECH 😁

  • @axumawiking9579
    @axumawiking9579 Před 2 lety +3

    ይገልብጥሽ ዱቄት

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 Před 2 lety +3

    ወይኔ እረጋበይውደ እንደልጁኮአያወራም ሴትልጂእረጋስትልነው ካጠፋሁይቅርታ 🙆😂

    • @user-xc5et1br7r
      @user-xc5et1br7r Před 2 lety

      ውዴ በሳቅ ገደለችኝ ምነው እኔም ደፍር ብሆን ብዬ አሰብኩ

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 Před 2 lety +4

    እርጋታህ ትግሥትህ ደሥይላል አትጣጭ ያዉራበት በልክሁኒ

  • @user-gf1zm8lr9n
    @user-gf1zm8lr9n Před 2 lety +1

    የምር ኮመንቱን ሁሉንም አነበብኩት እናማ😜🙊😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Před 2 lety +7

    ባለፈው ማቲ ላይ ተጨማለቅሽበት
    ማቲ ደሞ ኣሪፍ ሰው ነው

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 Před 2 lety +12

    ፈርዶብኝ ይች ልጅ አትመቸኝም

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety +6

    ሰላም ለዚህ ቤት እንካን በሰላም መጣችሁ ምርጦች በሩቱልን👍👍👍👍

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety +1

    ቅመም ነች በጣም ዋውውው

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 Před 2 lety +3

    ምንም አያሰቅም አንቺም ፖለቲካ ጀማመረሽ ኖሮ አንደሆነ አለም ላይ ሁሉ ነዉ የተወደደዉ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před 2 lety +2

    ዲስኩራም ዲያስኮራ እኮ ለሃገሩ ለወገኑ ደራሽ እንጅ እንዳተ ተቀምጦ አይደሰኩርም

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Před 10 měsíci

    አቤት መላስ😂😂😂😂

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +6

    ዛር በሳቅ ገደልሽኝ ሙድ መያዝ ትችይለሽ ቀስ ብለ ብላ ኑሮ ተወደደ 😂😂😂

  • @user-gm1vo7dn1e
    @user-gm1vo7dn1e Před 2 lety +11

    እንድንከታተልህ ሄለንን አታቅርባት ታስጠላኛለች አስተያየቷ አነጋገሯ ሁለነገሯ. ደባሪ ነው

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 2 lety +1

    dirama mahonuu now yimachachuh matiyee siwadih💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓hhhhhhh wayo garakooo arab hagar jete😂😂😂😂😂😂

  • @seadaseada3848
    @seadaseada3848 Před 2 lety +3

    ውይ ውጋት ሆናለች ዛሬ ደግሞ አርጋበይ

  • @user-lg2fm2er6t
    @user-lg2fm2er6t Před 2 lety +2

    የአረብ ምች ይምታሽ

  • @hayatyoutub991
    @hayatyoutub991 Před 2 lety +2

    ግባራምደግሞአረብሀገርትላለችበክት፣እረሌሎቹንአቅርብይችንተዋት፣ትወጠራለች🤐

  • @user-im8jd5sw3v
    @user-im8jd5sw3v Před 2 lety +1

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እቺን ልጅ መልመድ ያቃተኝ😉

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Před 2 lety +2

    ምላስሽ ምን ጉድነው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 2 lety +7

    አንች ትንሽ ቁመት ቢኖርሽ ጢባርሽ አይቻልም

  • @user-ex3rp9pj3b
    @user-ex3rp9pj3b Před 2 lety +1

    ድራማ መሆን አለበት እኔ ብሆ ን ደሜ ይፈላል ወይ አለመጋበዝ ግን ድራማ ነው

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Před 2 lety +2

    መገን መላላጥ

  • @rahmateyib9489
    @rahmateyib9489 Před 2 lety +1

    ጉድ እኮ ነው

  • @mysoonmysoon5184
    @mysoonmysoon5184 Před 2 lety

    , 😂😂😂😂😂

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před rokem

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi Před 2 lety

    😂😂😂 በርቱ

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c Před 2 lety +3

    ምን አይነት ቁሩንፉድ አቋም ናት በጀሊሉ አረብ ሀግር ብትመኝውም ላንች አይሆንሽም አንድ እንጀራ እኳን 3 ግዜ 13ግዜ ብትበይ ያዋጣሻል የማያገኙትን መመኘት የመኖር እድልን ተሥፋ ማጨለም ነው ኩጫጭ

  • @kemeriyakedir6084
    @kemeriyakedir6084 Před 9 měsíci

    የጥርሶዉበትየቁመቷነገርእቅልፍአሎስድአላኝ

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d Před 2 lety

    ብላልኝ 😁😁😁

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 2 lety +1

    beteseb you tube lay masataf yichalal??

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 Před 2 lety +3

    ሀበሻ ወሬ ብቻ በሚዲያ ወሬ ተብሎ ሰው መሳደብ ስለዲያስፖራ እንዲ ብሎ ማውራት ምን ማለት ነው
    በሚዲያ ሰው መሳደብ መጥፎ ትውልድ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro Před 2 lety +1

    እንደት እደት ነው የሚያረጋት የሆሺአጁዛ

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před 2 lety

      ቀናሽ በጣምምም ክክክክ 🤣🤣🤣

    • @Tuba-xi8ro
      @Tuba-xi8ro Před 2 lety +1

      @@iamchristian5735 ሞት ይሻላል ደግሞ በዚች ምኑይቀናል የቀናሄው አተነህ

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před 2 lety +1

      @@Tuba-xi8ro እኔ መቸ ሆንኩ የተበሳጨሁት የኔማር...
      ምን ኣስቀናኝ
      የሰው ደስታ በማየት ደሰ የሚለኝ ሰው ነኝ::
      ሁሉም ሰው የፈጣሪ ድንቅ ፍጥረት ነው ዎዳጄ... በማንም ላይ የጥላቻ እና የንቀት ስሜት ሊሰማን ኣይገባም::
      የ ፈጣሪ ድንቅ ጥበቡ ሁሉ በሚወዳቸው ሰዎች ላይ ያሳያል. ልብብለን ካስተዋልን::
      መልካም ግዜ ይሁንልሽ ቆንጆ

    • @Tuba-xi8ro
      @Tuba-xi8ro Před 2 lety

      @@iamchristian5735 እንኳንደሥ አለህ

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před 2 lety +1

      @@Tuba-xi8ro
      ጠማማ እና ክፋተኛ ሰው ኣትሁኚ እንጂ...
      መልካም ቃል ለማውጣት ሞክሪ
      እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ...

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +1

    ጄሶ አላለችም ይመችሽ እውነት አደለም ንሮ ተወዶ ሳይወደድም ጄሶ አብልተውናል

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety +2

    ግን ፍቅረኛሞች ናቸዉ እዴ

  • @user-jw1vn1ec9k
    @user-jw1vn1ec9k Před 2 lety

    ግን ሚት አለህ እዴት ትስማታለህ ፊትህ እኮ አባ ጨጓሬ መስሏል🤔🤔

  • @user-ep8gh1lj2y
    @user-ep8gh1lj2y Před 2 lety +1

    ምነው ምላስ አበዛች ወይስ ለቀረጻው። ይሄን አክሽን ተጠቀሚ ተብላነው ኤጭ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před 2 lety

    Kkkkkkkkkkkk

  • @etoyube325
    @etoyube325 Před 2 lety +1

    ሙድ.በመያዝ.11111

  • @user-ep8gh1lj2y
    @user-ep8gh1lj2y Před 2 lety +2

    ውይይ ምነው አሽቃበጠች ውይይይ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro Před 2 lety +1

    የሆሺ ጭጓጓት

  • @user-xp7ep2vr3n
    @user-xp7ep2vr3n Před 2 lety

    ድራማ መሆኑ ነው

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Před 2 lety +2

    ሊጅታ አታቅርቦት አረብ ሐገር ከመሆድ አል ደሞ አንዴ ዝም አትልልም

    • @jamilaabata9451
      @jamilaabata9451 Před 2 lety +1

      እውነቷን ነው የአረብ ጓዳ ለምን አትመኝምነው

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 Před 2 lety +2

      @@jamilaabata9451 አይደለም በጣም ቀበጥ ናት በተለይ የመናቅ ባሕሪ አለባት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 2 lety +6

    መጀመሪያ ከረጅሙ ጋ እንዴት ነበር ሚቆላሽ ናቲን ግን በጣም ትንቂዋለሽ ባለጌ ነሽ👎👎

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 Před 2 lety +1

    እኔና ይች ልጅ ካንድ ቤት ዘግተው ቢያስቀምጡን ምን እንደሚፈጠር ታውቃሌችሁ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 Před 2 lety

      ምን ይፍጠራ እስኪ ነገራኝ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 Před 2 lety

      እኔ ይች ጋ አስራ ደቂቃም አልመጥም ብጥርቅ ነገር ናት

    • @kedestmogese6304
      @kedestmogese6304 Před 2 lety +1

      ሞገስ ይሙት እገላት ነበር አልወድም ቅልብልብ ሰው

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @inter-media6464
    @inter-media6464 Před 2 lety +1

    አጉል መንቀልቀል ለመነቀል ነዉ ማነሽ ሄለን የኢትዮጲያ ህዝብ ሲወድም አንዴ ነዉ ሲጠላም አንዴ ነዉ በጣም ምላሳም ሆንሽ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አንዴ ከማዉራትሽ በፊት ሁለቴ እስቢ ባዶ

  • @rakebrahel7583
    @rakebrahel7583 Před 2 lety +1

    ምድነው እዲ መለፍለፍ ምላሳም ሴት ይደብራል ረጋ በይ እስቲ ዝም በይ

  • @user-cu4qh7cv7i
    @user-cu4qh7cv7i Před 2 lety

    ወይጉዱ

  • @user-ui5mv4uq6u
    @user-ui5mv4uq6u Před 2 lety

    በርቱ

  • @Tube-pj4cg
    @Tube-pj4cg Před 2 lety

    እር ስነስራአት የሚባል ነገር የለውም ምናለ ተርጋግተህ እጅህን ታጥበህ በስነስራአት ብትበላ ኤጪ

  • @amiekuramafar6269
    @amiekuramafar6269 Před 2 lety

    ሰው አታጃጅሉ እያስመሰሉ ደስ አይልም

  • @Alemea_neh_LeneaM
    @Alemea_neh_LeneaM Před 2 lety +2

    ወሬ አሳምራለሁ ስትይ ታበላሻለሽ

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety

    😝😝😁😁

  • @hayatyoutub991
    @hayatyoutub991 Před 2 lety

    ስለማይፈልግስለምታቅይሆናል

  • @muke614
    @muke614 Před 2 lety

    ወይ ዘ ን ድ ሮ¡¡¡

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 Před 2 lety +1

    እረስቲ ኤጭ እሥቲያዉራበት ምትመሥላለይ ዝምማለት አታቂም

  • @usepp2897
    @usepp2897 Před 2 lety

    💓💓💓💓💓💓💗💗💗💗💗

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety

    😁😁😁

  • @amutube2400
    @amutube2400 Před 2 lety +1

    ጥሎብኝ ስጣለት ቀዳደ የሆነች ልጅ ጥበርም😡😏😏😏😏😏

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před 2 lety +1

    ይች ልጅ ሰው ስትንቅ ጉረኛ ናት አልወዳትም

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před 2 lety

      Ere Keld eko new Ye Ewenet life tsebay Adelem

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 Před 2 lety

      ማቲ አፈቅርሻለሁ ሲላት እንዴት እዳየችው ምን እዳለችው ልብ ብሎ ያያት ሰው እርሷን ሰው ነሽ ለማለት ይከብዳል ሰው ለመባል ሰውን ከትንሽ እስከ ትልቅ ማክበር ነው

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před 2 lety

      @@zdatlaw9358
      ይገባኛል በምትጠቀማቸው ቃሎች ክር ኣሰኝቶሽ እንደ ሆነ ኣምናለሁ....
      ግን እኮ እውነት ከልቧ ኣስባው ኣይመስለኝም እንደዛ ያለችው::
      ያው ታኪኣለሽ ኣደለ
      ለ ተመልካቶች ፕራንክ መሆኑን ይሆናል... ስለዚ ሁሉም ነገር ቀለል እና በ ንፁ ልቦና መረዳት ነው ያለብ....

  • @user-fk1dx7oq4w
    @user-fk1dx7oq4w Před 2 lety +1

    የሆነች ሞልቃቃ

  • @gjgvgghrh6901
    @gjgvgghrh6901 Před 2 lety +2

    እሪ ጤባሯ ግን በፈጣሪ 🤔

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před 2 lety

    በስመአብ ብላችሁ ብሉ ኤጭ

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před 2 lety +4

    ልጅቶ ግን በጣም ጢባራም ናት ደግማ ቀልቃላ

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před 2 lety +1

      Ere ayebalem Betam tiru Lij nat Miskeen nechii
      Yeh eko drama Film new
      Ewenet new

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 Před rokem

      @@iamchristian5735 ተው ማርይምን ናቴን እንዴት እዳመናጨቀችሁ

  • @Alemea_neh_LeneaM
    @Alemea_neh_LeneaM Před 2 lety +1

    ወሬ አታብዥ እሽ በማይወራበት እየገባሽ ነው የምታወሪ ውይይይይይይ

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před 2 lety

    ምን ትመስላለች ነቀዝ ትንሽ ቁመት ቢኖርሽማ አትቻይም የእምድር ልብስ ጢባራም🙄😏😏😏

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před 2 lety

    ወሬ ሻይ ከውሃ መሰለኝ የሚሰራ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +1

    ጉረኛ፡፡ከማጠርሺ፡የምላስሺ፡መርዘም

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety +2

    😁😁የሆነች ኩንስንስ👎

  • @ahmdhussein159
    @ahmdhussein159 Před 2 lety

    ጉረኛ ወሬ ትወዳላችሁ

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇷🇮🇱🇷🇺🇹🇷🇨🇳👍💋🙏🙏🙏

  • @kemeriyakedir6084
    @kemeriyakedir6084 Před 9 měsíci

    አሽቀበጭስተስጠላ

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 Před 2 lety +1

    ማሮቼ እንደማመር