“መንግሥት ከፈረሰ ድርጅትና መሣሪያ ያ’ለው አስፈሪ ኃይል ሥልጣን ሊይዝ ይችላል” - አርትስ ወቅታዊ | Ethiopian Politics

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #politics #artsweqtawi #mereja #ethiopianpolitics #politicalnews #amhara #amharafano #አርትስ_ወቅታዊ #abiyahmed #tplf #OLF #ፖለቲካ #ዐቢይ_አህመድ #ብልጽግና #አማራ_ፋኖ #ፋኖ #ኦሮሞ
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • Jak na to + styl

Komentáře • 72

  • @sholameda
    @sholameda Před rokem +5

    ጥሩ ውይይት ነበር።

  • @fikreabera2554
    @fikreabera2554 Před rokem +3

    Very interesting

  • @bibobanchi9109
    @bibobanchi9109 Před rokem +1

    ብዙ አስተማሪ ውይይት
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BahruAshenafi
    @BahruAshenafi Před rokem +5

    አማራ መበርታት አንድ መሆን እና መጨከን አለበት

  • @DavidTeme-re4yb
    @DavidTeme-re4yb Před rokem

    Michael Shiferaw pls keep goings-on this line, particularly sharing your ideas of how other countries, specifically Europeans, reached to the level they are on presently. For instance, the long process they had gone through, Renessance, Reformation Enlightment ( the period of Rehetoric & Resioning), Scientific Ideas, and Industrialization. Particularly, the dual contribution of science and religion to societies development. In fact, u already mentioned the great Tesgay G/ Medehin, so with otheŕs try to develop on his work. The amazing similarities of Zera Yaqob & Descartes, the need to have understandings among different but must equal interpretations of our past weathèr Oral oŕ written etc.... Brother, perhaps i sound very idealistic. But i strongly believe your way is one of the best ways to survive.

  • @nadewbekelegebeyehu4496

    The best person good looking future ideas can you please share any one come in the round table.

  • @onelove9191
    @onelove9191 Před rokem +1

    አርክቴክት ሜካኤል ገራሚ እሳቤ የጠለቀ እውቀት የዳበረ ተሰጥኦ ባለቤት 🙏🙏🙏🙏ስለ ጋሽ ጸጋዬ ሲያወራ ሲተርክ በተለይ እጅን በአፍ ነው የሚያስጭነው በእውነቱ።እድሜ ከጤና ጋ እንመኛለን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem

    ነቢዩ!!!

  • @Dawa-gp6qh
    @Dawa-gp6qh Před rokem +4

    እንደዚህ ቅን ልቦና ያለው ቢበዛልንስ?

  • @hailemichaelzerabruk3431

    የሚደንቅ ሰው ❤

  • @user-wc3xm5us2x
    @user-wc3xm5us2x Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před rokem +5

    አንድ እውነት እረስተሃል ወያኔ የአማራ ልዮ ሃይልና ፋኖ ስለዘመተበት ነው ቂም የያዘው ? ገነ ከጅምሩ ጫካ ሲገባ ጠላቴ ብሎ መስሎኝ

    • @desta5975
      @desta5975 Před rokem +1

      Fano was involved to protect the sovereignty and territorial integrity of Ethiopia. Do you think Amhara people should have forgotten about suffering they went through during TPLF reign? Think about what could TPLF/ Tigrean Fanos would have done if it was the Amhara region that attacked EDF ?

  • @tekatom8796
    @tekatom8796 Před rokem

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @meresameresa5025
    @meresameresa5025 Před rokem

    አንተ የተለየሕ ሰው ነህ❤❤❤

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Před rokem +4

    ለሀገር ስጋት የሆነው ህዝብ ሳይሆን መንግስት ነው

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem

    ነቢዩ

  • @meresameresa5025
    @meresameresa5025 Před rokem

    Betam emwedewu ena emakebrewu mizanawina fithawi werkama sewu newu minale fetariy endante ayinet sewochin biyabezalin❤❤❤❤

  • @kiberenigestsebez6633

    ጅብ የማይታወቅበት ዓገር ሔዶ ቁርበት ዓንጥፉልኝ ዓለ።
    .....ሙሉ በሙሉ የወያኔ ደገፊ የነበርክ ሠውዬ ፤ ከወያኔ ጋር ሥታቸፈችፍ የነበርክ ሠውዬ፣ ደርሦ ሚዛናዊ መምሠል።
    ዓሥመሣይ የወያኔ ካድሬ ነህ።
    ... ዓሑን ከተናገርከው ለምሣሌ፦ በትግራይ የደረሠው ዓሠቃቂ ውድመት፣ ሥትል ሠማሁህ፣ ግን በዓማራ ላይ የደረሠውን ዓሠቃቂ ውድመትን በተመለከተ ትንፍሽ ዓላልክም።
    ....የዓማራ ሞት፤ የዓማራ ዕረጉዝ ሖድ መቅደድ፤ የዓማራ መነኩሣት ዕና፤ህፃናት መደፈር፡ ንብረታቻው መቃጠል፣ ከብቶቻቸው መረሸን፡ ይህ ግፍ ለዓንተ ቀላል ነው ዓሠቃቂ ዓደለም።
    .....በለሠለሠ ዓነጋገር በፖለቲካ ጥበብ ዓማራ መበደሉን ዕነዲረሣ ፡ በዳዩን ገዳዩን ጭራሽ ዕንዲደግፍ የማድረግ ነገር ከ50 አመት በላይ ያዞራቹህበትን ዓዚም ዓሑንም ደገምከው
    ....በዛም በዚም ብለህ ወያኔ ትግራይን የመደገፍ ዓዝማሚያህ ዓሑንም በግልፅ ይታያል።
    ...ለምሣሌ፡ የዓማራ ልዩ ሐይል፡ ዕና፡ፋኖ በጦርነቱ መሣተፍ ዓይገባቸውም ነበር፡ዓልክ፣
    ... ግን ሥለ የትግራይ ፡ ልዩ ሓይል ሚና፡ በጦርነቱ የትግራይ ልዩ ሓይል TDF የሚል ማሊያ ለብሶ የዓማራ ህዝብን፡ ዕነደጨፈጨፈ፡ የዓማራ መልኩሤን መደፍራቸውን፡ ከዛ በላይም የዓማራ ዕና የዓፋር ከብቶች መግደላቸውን፡ በወያኔ የዓማራ ህዝብ ሢረሸን ሢገደል መከላክያ ትዛዝ ዓልተሠጠኝም ብሎ ዓማራ ክልልን ዓብዛኛውን ለቆ ወደ ደቡብ መሔዱን ከሓሳብህ ሠርዘህ፡ የፈኖ መፈጠርን፡ታጥላለህ፡ ትኮንናላህ።
    የትግራይ ልዩ ሓይልን በተመለከተ በዓፋር በዓማራ የደረሡትን ዓሠቃቂ ውድመት ዓልተቃወምከም
    .... በኦሕዴድ በኩል የወያኔ ቡችላ ዕነደበርክ ሌላ ማሥረጃው በወልቃይት ላይ ያንፀባረከው አቁም ነው።
    ..... ወልቃይት ወደ ትግራይ የገባው በህግ መንግሥቱ ግዜ ነው ወይሥ በሽግግሩ፡ ፀሓፊ ነኝ ትላለህ ፣ይህን ዐታጣራም፡ ከሑሉም በላይ ደግሞ ፡ ሌባው ሠርቆ ሌብነቱን ህጋዊ ማድረገ፤ ዓባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ የሚባለው፡ ይህንን ደሞ ዓንቀበልም
    .... ፈኖ በዕብሪት የተነሣ ሣይሆን ፡ከላይ ያልኩት ዕና ብዙ ሁኔታ ዓሥገድዶት ዕነደተነሣ መናገር አትፈልግም፡፡
    ግን በለሠለሠ ዓንደበት በዓቢይ ዓህመድ ዕሥታይል፡ የዓማራውን ተነሣሽነት ቀሥ ብለህ ታጣጥላለህ ታኮላሻለህ።
    ዓማራ ያላለውን ዒትዮጵያን ዓልፈልግም ዕነደ ዓለ ዐድርገህ ታወራለህ፤
    ዓማራ ለመብቱ ለደህንነቱ ተነሣ ዕንጂ ከዒትዮጵያ ልገንጠል፡ ወደ ሢዖል ገብቼ ዒትዮጵያን ዓፍርሣለሑ ዓላላም። ያላለውን ዕንደ አለ ታሥመሥላለህ፤ ግን ዕንዲህ ያለ ውሽት በመናገር ዓማራውን ለመከፋፈል ትጠቀሙበታላቹ
    ....ወያኔ ጦርነት ዓታሥነሣ ተብሎ ዕነድልተጠየቀ፡ ዕንዳውም ዕንደዓልተለመነ ሁሉ፡፡ ወያኔ የለኮሠውን ዕሣት ደብቀህ የዒትዮጵያ ህዝብን በትግራይ የዘመተ ዓድርገህ ታወራለህ
    .....የትግራይ ወያኔ የዘር ጫወታ ዕንደ ዓላመጣ ሑሉ፤ ወያኔ ትግራይ ዓማራ ላይ የዘር ጥላቻ ዕንዳላሥነሣ ፡ ዕነዳልሠበከ ሑሉ፡ የመረረው ህዝብ በወያኔ ላይ ሢነሣ ትግራይን መጥላት ነው የሚለውን ትርክት ታንፀባርቃለህ
    ...... የአማራ ህዝብ ዕነደ ዚህ ዓይነት የበግ ልምድ የለበሡ ተኩላዎች ብዙ ዓሉ፡ ሑሉንም በጥርጣሬ በጥንቃቄ መርምሩ

  • @girmakatisso5360
    @girmakatisso5360 Před rokem

    Yihe sawuyo yamigarmi imiki chilota alawu. .....larajimi gize tadabiko matsihaft sibala yakoya yimaslali. ..keep it up bro

  • @gezahegnmessy
    @gezahegnmessy Před 11 měsíci

    እይታክ ይገርማል

  • @bibobanchi9109
    @bibobanchi9109 Před rokem

    ክበርልኝ ሚኪ

  • @mulusewTemesgen
    @mulusewTemesgen Před rokem +1

    Kotetam Amhara laye sihone talazenalehe

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před rokem

    ለኢትዮጵያ የደከመ ስዊድናዊ ሊኖር አይችልም።

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před rokem +1

    መንግሥት መሳሪያ አለው
    የፋኖ ክላሽ እንደመሣሪያ አአይቆጠርም 😂😂😂

  • @tekatom8796
    @tekatom8796 Před rokem +1

    ማን አለ ግን በ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰው። ሌላወ ዝም ብሎ ሚዲያ አገኘው ብሎ ይዘባርቃል። ይብላኝ; ለ አጌና ; ለ ሀብታሙ; ለመሳይ ; ለ ስዬም ......

  • @bluebird9514
    @bluebird9514 Před rokem

    Yemejemwriaw Woyaniena Yeahunu Tegabegna ( Tenesh yelesh enkelef yelesh ) Hegemengedtu aberot Mastesh honual( yemekoya messariaw) new.

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 Před rokem

    እንደው በወሬ አነድ ሐገር በያድግ ኖሮ ኢትዮጵያ አንደኛ ትሆን ነበር!

  • @achagre3721
    @achagre3721 Před rokem

    Yetegnawene tegeraye newe yemilewe welkayte ena raya ye amara newe ye tegeraye hono ayawekeme ayehonememe weyane engy torenete felego be mederachene medere newe belo yemetawe tadeya ye amara leyu haile endyhume fano mederachewene asalefene aneseteme bemyle newe yemiwagute besememenete yemybaleme negere yeleme fano hone ye amara leyu haile tegeraye hedo ayedeleme yemiwagawe yesemerebete

  • @abisemenaw1124
    @abisemenaw1124 Před rokem

    Enzi sewoch endet naw yemeyawerut, ….gudnaw
    Mengist bezi guday yemeyasewekesew niger beziyangize arego Buber?
    Hizb yefered…
    Sewekoyelem enant!

  • @abisemenaw1124
    @abisemenaw1124 Před rokem

    Fano bemekelakeya wist tekato seleteno yemewagabet gize neberew? Betamer,egziyabehar redetot erasun ketekerew ye Ethiopia hizbwgar hono adelende tekelakelo yeterefewe?
    Kim keyazema amara naw kim meyaz yalebet.
    Kim yeker egziyabehar yifred

  • @aysanewtarekegn2297
    @aysanewtarekegn2297 Před rokem

    ኮተት አልኩ ባይ ዳግም ወደ ገዢነት ? የለም ። እናንተ ዬትኛው ገድላችሁ ነው? የሌላውን መቀማት ካልሆነ ።

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 Před rokem

    Kanrtow

  • @richardmengistab4158
    @richardmengistab4158 Před rokem

    How ስንት ግዜ ሽማግሌ ተልኮል ?ትግራይ

  • @abjebar5864
    @abjebar5864 Před rokem

    Ahun laye yehonew hulu behon bemalt mestkakel aychelem kezhe hulu gerba yalew eko aga serten endanlewt yemfelgew hayel telantenam tezgaetewbt new yehan meskelkel wede kelbachen kaltemlsen kebade new

    • @abjebar5864
      @abjebar5864 Před rokem

      ere mendenew yemyawerte sent merga eyale endeaynt hasab makrebu mn yezhe hulu meskelkel balebetochu merabaweyan nachew yemn dardar malet kerso yeha ayet

  • @hailetamrat2757
    @hailetamrat2757 Před rokem +3

    ከዚህ በፊት አማራ ጨቋኝ ነዉ ሲል ከነበረ እና የወያኔን ድግስ ሲያደምቅ ከኖረ ሰዉ የሚጠበቅ ነዉ

  • @fasiltadesse9461
    @fasiltadesse9461 Před rokem

    Wrong!

  • @fikreabera2554
    @fikreabera2554 Před rokem +2

    10 percent እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ቢኖረዉ ኢይትዮዽያዊነቴ አልጠላዉም ነበር

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 Před rokem +8

    በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ፋኖ ብሎ ቢስለፍም ትግራይም ወጣት ስብስቦ ስም አይስጣቸው እንጂ ያው የትግራይም ፋኖ ነው ወደውጊያ የገባው :ምን ታካብዳለህ አጉል ተንታኝ.

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před rokem

    ምስኪንኪን ስላልክ እኮ ሀሳቡ ልክ ነው ወይ እይታህ ልክ ነው ማለት አይደለም።ያለፈው የትግራይዋይን የበላይነት ያረጋገጠ ነበረ አሁን ደሞ የኦሮሞነት።ይህ ካልታየክ ከዛች ደሳሳ ጎጆህ ውጣና ማህበረሰቡን እይ።ደሳሳ ያልኩት ምንም እርግጠኛ አትሁን አይፈርስም ወይ አይወሰድም ብለክ።

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie Před rokem

    ስለወልቃይት እንኳን ባትቀባጥር ጥሩ ነበር፤፤

  • @Gerensay71324
    @Gerensay71324 Před rokem

    የአብይ እና የደብረፅዮን የመጀመሪው ስምምነት እኮ የአማራን እና የትግራይን ወጣት ወደ ጦርነት ማስገባት እና መጨረስ ነበር

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před rokem

    And ethnic federalism ያሰቡት ምንድነው?መገንጠሉ መገነጣጠሉ መሰለኝ guarantee የሚያረገው።And it is doing its purpose expeditely.Are you that blind to see it?who ratified the constitution?who were the major parties that did that-tplf and olf!if you can't see that keep ur fkn opinion to urself.ያሰባችሁበት አላደረሳችሁም ማለት ምን ማለት ነው።ምሁሩ እንዲህ ክሪቲካል ሳይሆን አይነ ስዉር ሲሆንብህ ብግነት ያስከትላል።ዝም በሉ በቃ!

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm Před rokem

    Stupid analysis. Amhara forces joined the fight because they were targeted by TPLF. They didnot have option. Hodam Amhara alu Professor Asrat.

  • @addislync
    @addislync Před rokem +2

    የትግራይ ህዝብ ወያኔ27አመት ሲያሰቃት የት አባቱ ነበር

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před rokem +2

    ህወሓት ስልጣን ላይ በነበረበት 27አመት ህወሓት የፈፀመውን ግፍ በደል ዘረፋ ትግራዬች መቼ ነው የተቃወሙት?? ስልጣን ከህወሓት እጅ ስትወጣ ስጋት ገባቸው። ዛሬ አብይ እና ግብረእበሮቹ ህዝቡን ስማቸውን እየቀያየሩ ሲገድሉት ሲያፈናቅሉት ሲያሰቃዩት ሲዘርፉት በዝምታ ድጋፋቸውን የሰጡ ነገ ስልጣን ከአብይ እጅ ስትወጣ ስጋት አለን ብትሉ የዛሬ ተረኞች ነገ የሚሰማችሁ የለም!!!

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před rokem

    ወሬ እና መሬት ላይ ያለው ይለያያል😂😂😂😂

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před rokem +3

    ለአማራው ጥላቻ ከሌላቸው በገዛ እርስቱ ላይ እንደ ከብት ያርዱት ያሰቃዩት ነበር??? ጉልበት በነባራቸው ጊዜ ባለእትስቱን ከወልቃይት እና ከጠገዴ የቼሉትን ገለው ያልቻሉትን እንዲሰደድ አድርገው አሁን ህወሓትን ጉልበት ሲከዳው ባለቤቱ እኔ ነኝ ብሎ ማልቀስ የትም አያደርስም። ትግራዋይ እውነታውን ተቀብሎ መኖር ነው ያለበት!!!

    • @user-wc3xm5us2x
      @user-wc3xm5us2x Před rokem

      ክክክ አህያ ነፈጠኛ ከመቼ ጀምሮ ነው ደግሞ ወልቃይት ፀገዴ አማራ የሆነው..ሚኒሊክ የዘረፈው የትግራይ ርስት ነው ታሪክ አንብብ ይጠቅምሃል የትግራይ ታሪክ እና መሬት የአማራ ነው አይባልም ስላልሆነ ማለት ነው ደናቁርት ደግሞ ትግራይ ጉልበት ካዳት ያልከው ቆምጨው...ትግራይ በማነኛውም መልኩ አማራ አያሸንፈውም በየትኛውም ዘመን በየትኛውም ታሪክ

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před rokem +1

      @@user-wc3xm5us2x
      አህያነቱ ላንተና ለዘመዶችህ ይቀርባል!! እነኛ ባህላዊ (ጄነራሎቻችሁ) የትግሬን እናቶች ልጅ አልባ ያደረጉት እሚያስቡት ለአህያው በቀረበ በሆነ መንገድ መሆኑን ለመረዳት እሱዳን ዋና ከተማ ጦርነት ተካሂዶ ስንት ሰው ነው የሞተው ብለህ ጠይቅ

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před rokem

      @@user-wc3xm5us2x
      ታሪክ ላንተና ለዘመዶችህ ከምኒሊክ ነው የሚጀምረው!! የሩቁን ትተህ የቅርቡን ሻእቢያ እካ ፈንጂ ያመክን የነበረው በትግራይ ልጆች ነው እነገብሩ አስራት አልነገሩህም??

  • @estifanoswubie7294
    @estifanoswubie7294 Před rokem

    ጭንቅላታችሁ ይፍረስ።ሟርተኞች

  • @sancho959
    @sancho959 Před rokem +2

    አማራ የዘራውን ያጭዳል እንደ ትግራይ

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Před rokem

    ትግሬ መጥቶ ሲወጋኝ እኔ አማራዋ ድራሹን ነው የማጠፋው❗️ ገና ይቀጥላል❗️

  • @Dawa-gp6qh
    @Dawa-gp6qh Před rokem +1

    እንደዚህ ቅን ልቦና ያለው ቢበዛልንስ?