ቅን እና ልክ (2016) - ቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር | Ken ena Lek (2024)- Kebena Kidanemehert Youth Choir

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2024
  • 🎵 ቅን እና ልክ በቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር! 🎵
    " እርሱ ዓለት ነው፤ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁኩ የቀና ነው፤ የታመነ አምላክ፥ ክፋትም የሌለበት፥ እርሱ እውነተኛ እና ቅን ነው። "
    ዘዳ- 32:4
    ይህን ''ቅን እና ልክ" የተሰኘ ዝማሬ ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ሲሆን፤ ይህ መንፈሳዊ ዝማሬ በውስጡ የእግዚአብሄር አምላካችን ቅንነት፣ ታማኝነት እና ፍጹም ፍቅር ሃሳቦችን በውስጡ ይዟል።
    🎼 የመዝሙር ርዕስ : ቅን እና ልክ (4k)
    🎶 ዘማሪያን: የቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር
    ✒️ ግጥም እና ዜማ: የቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር
    🎹 ሙዚቃ ቅንብር, ውህደት: ነህምያ ታረቀኝ
    🎸 ላይቭ ቤዝ: ሚልኪ አሰፋ
    🥁 ላይቭ ከበሮ: አንድነት ከበደ
    🎷 ላይቭ ሳክስፎን: ናትናኤል ገ/ጻድቅ
    🎸 ሊድ ጊታር: ነህምያ ታረቀኝ
    🎞 ዋና አዘጋጅ: የቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር
    📽 Producer: Kanta Pictures
    🎬 ዳይሬክተር: አብዩድ ፈ/ስላሴ
    ✂️ ምስል ቅንብር: ሚሼል ኤሊያስ
    የእግዚአብሄር መንፈስ መንፈሳችሁን እንዲያነቃቃ፣ የአምላካችን ቅንነት የምታስተነትኑበት እንዲሁም ህይወታችሁ የሚባረክበት መዝሙር እንዲሆን እየተመኘን ''ቅን እና ልክ" ን እንጋብዛለን።
    🔔 ቻናላችንን like, share, and subscribe በማድረግ ተጨማሪ መዝሙሮችን እንዲሁም የቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር አዳዳስ ስራዎችን ያግኙ !
    🎵 Ken ena Lek by Kebena Kidanemehert Youth Choir! 🎵
    " He is the Rock, his work is perfect: for all his ways are judgment: a God of truth and without inequity, just and right is he. "
    Deuteronomy - 32:4
    We are thrilled to present our latest soul-stirring gospel song, "Ken ena Lek" .
    This uplifting composition beautifully encapsulates the essence of faith, hope, and divine love.
    🎼 Song Title : Ken ena Lek (4k)
    🎶 Artist: Kebena Kidanemehert Youth Assosiation
    ✒️ Lyrics & Melody: Kebena Kidanemehert Youth Assosiation
    🎹 Arrangement, Mixing and Mastering: Nehemia Tarekegn
    🎸Live Base: Milkiy Assefa
    🥁Live Drums: Andenet Kebede
    🎷Live Saxophone: Natnael G/tsadik
    🎸Lead Guitar: Nehemia Tarekegn
    🎞Executive Producer: Kebena Kidanemehert Youth Assosiation
    📽Producer: Kanta Pictures
    🎬 Director: Abiyud F/selassie
    ✂️ Editor: Michel Eliyas
    We invite you to immerse yourself in the profound lyrics and captivating melodies of "Ken ena Lek," allowing its divine essence to resonate within your soul, uplift your spirit, and bless your life.
    🔔 Don't forget to like, share, and subscribe to our channel for more inspirational music and updates from Kebena Kidanemehert Youth Association!
    ‪@pax_ctv‬ ‪@catholicmezmur‬ ‪@EthiopianCatholicCharismatic‬ ‪@st.michaelcatholicparish9548‬ ‪@pisontube‬ ‪@user-xh4ng1il6f‬ ‪@sgabriel19‬ ‪@ericatholicaddismedia2704‬ ‪@ericatholickidanemihretfra791‬ ‪@ericathswissmedia‬ ‪@mezmurcatholic‬
    #gospelsong #catholic #choir #music #catholic_songs #worshipsongs
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    እንኳን ወደ Amen Catholic Collections በሰላም መጡ
    በቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን መዝመሮች ተደራሽነትን ለማስፋት የተዘጋጀ የመዝሙር ገጽ ሲሆን፤ የተለያዩ የቀድሞ እንዲሁም አዳዲስ ሙሉ አልበሞች ፣ ነጠላ ዜማዎች እንዲሁም የመድረክ ዝማሬዎችን እዚህ ያገኛሉ።
    Like እና Subscribe በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ በመሆን ለሌሎችም ያጋሩ።
    Welcome to Amen Catholic Collections,
    A CZcams channel powered by Kebena Kidane Meheret Catholic Youth choir,
    with intentions of making Ethiopian Catholic songs more accessible.
    You will find Albums, Singles and Other song Performances here.
    Feel free to like, Subscribe and Share!
  • Hudba

Komentáře • 74

  • @elenitekle147
    @elenitekle147 Před 14 dny

    ተባረኩ ❤❤❤ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤ እየሱስ ክርስቶስ መንገዳቸውን ያቅና ❤❤❤

  • @TesfalemTesfamariam-vw2wk
    @TesfalemTesfamariam-vw2wk Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ ፀጋ ይብዛላቹ 🙏

  • @user-bk9oj1yo3r
    @user-bk9oj1yo3r Před měsícem +1

    ተባረሩኩ

  • @catholicmezemurhawassa
    @catholicmezemurhawassa Před 2 měsíci +12

    5:13 ❤አምላኩን ያመነ ምንስ ያሰጋዋል
    የአንበሶችን አፉ ዘግቶ ይጠብቀዋል❤

  • @mercyantwan6477
    @mercyantwan6477 Před měsícem +3

    የግጥሙ ብስለት፣ የዜማው ውበት እጅግ ልዩ ነው! የፊታችሁ ደስታ እና ብርሃን ደግሞ አብረናችሁ እንድናመልክ አደረገን! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!🙏🏽 ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከዚህም በበለጠ እንድትገለጡ ይርዳችሁ!

  • @meklitabel5268
    @meklitabel5268 Před 15 dny

    ተባረኩ

  • @mulugetabekele9375
    @mulugetabekele9375 Před měsícem +1

    woww tebarkulgn

  • @user-hb7ie1dh8s
    @user-hb7ie1dh8s Před měsícem +1

    Tebarku❤❤❤❤

  • @megdelawittesfay-zr7zp
    @megdelawittesfay-zr7zp Před 2 měsíci +1

    Tebareku❤❤❤❤

  • @dagmawialemugebre-ab870
    @dagmawialemugebre-ab870 Před 2 měsíci +6

    ተባረኩ የኛ ልጆች!! ኪዳነምህረት ለበለጠ ሥራ ትርዳችሁ!!❤❤❤

  • @user-xh9qs4uy3w
    @user-xh9qs4uy3w Před 2 měsíci +7

    አሜን የኛ አምላክ በእውነት ሁሉን ይችላል
    እጅግ ልብን የሚፈውስ ዝማሬ ነው
    " እርሱ ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባዋልና"
    በእውነት ወንድም እህቶቼ አገልግሎታችሁን እንዲሁ ባማረ ሁኔታ ጌታ ይቀበላችሁ
    ቀሪውን ዘመናችሁ እርሱን በማገልገል በመስቀሉ ስር ይለቅ
    በፀጋ ላይ ፀጋውን ያድልልኝ እላለሁ
    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ ❤❤❤

  • @user-fs4nl3ty7b
    @user-fs4nl3ty7b Před měsícem +1

    ተባረኩ ውብ ዝማሬ ነው❤❤❤

  • @surafewelde3397
    @surafewelde3397 Před 2 měsíci +6

    Excellent ሙዝሙር ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ ይርዳቹህ ለሌሎችም ትልቅ አርአያ ናቹህ ቀበናዎች አኮራቹህን እዚ አሜሪካ ለምንኞር

  • @Tarikujohnchato
    @Tarikujohnchato Před měsícem

    Be blessed. God bless you

  • @kidanemheretcatholicchurch4627
    @kidanemheretcatholicchurch4627 Před 2 měsíci +4

    ኪዳነምህረት ትባረካችሁ ❤️👌

  • @user-ec2tf4ob6z
    @user-ec2tf4ob6z Před měsícem +1

    ❤❤❤ bebzu tebareku

  • @gimbichu_kmcc
    @gimbichu_kmcc Před 2 měsíci +7

    ...ብዙ አውቅናል የሚሉ ለካ የጥብህን ጫፍ ገና አልነኩም...Wow!!! Min aynet agelaletsnew yihe!❤❤❤

  • @ReduTezera
    @ReduTezera Před 2 měsíci +3

    Wuste Endet Proud iyaderg endale🎉🎉🎉 Catholics 🎉❤❤❤
    Tebareku

  • @adinewbetelhem186
    @adinewbetelhem186 Před 2 měsíci +2

    ፍጥረታት በሙሉ እግዚአብሔር ባርኩት🙏🙏😍😍😍

  • @MsLidkid
    @MsLidkid Před 2 měsíci +2

    8:11 ድንቅ ዝማሬ 🙏
    1ቆሮንቶስ 11፥4

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 Před 2 měsíci +3

    ተባረኩ ❤❤❤🎉

  • @BerhanBelayneh
    @BerhanBelayneh Před 2 měsíci +3

    እልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @wudneshersido3084
    @wudneshersido3084 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @sarontamire7870
    @sarontamire7870 Před 2 měsíci +2

    Hallelujah 🙌
    may God bless you my beloved brothers and sisters ❤️

  • @abelwondemu5915
    @abelwondemu5915 Před 2 měsíci +2

    wow ነው ሌላ ምን ይባላል አምላክ የልባችሁን ይቀበል በምህረቱ ቅኑ አመላክ ይጎብኛችሁ

  • @sarapaulos4724
    @sarapaulos4724 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በብዝሁ አብዝቶ ይባርካችሁ የኛ ጌታ ማንም ማውራራድ የማይችህል ቸሬ ሃያል ነው ❤❤❤❤

  • @kidisttesfaye3643
    @kidisttesfaye3643 Před 2 měsíci +3

    Beautiful song❤
    God bless you 🙏

  • @bisratwoldeyohannes3629
    @bisratwoldeyohannes3629 Před 2 měsíci +3

    በጣም ግሩም ተባረኩ፣ በርቱ። ካዳነ ምህረት ትባርካቹ።

  • @abityjo450
    @abityjo450 Před 2 měsíci +1

    Amen, amen,amen,ameeerern, God bless you all. Awesome thanks 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamiratpetros1831
    @tamiratpetros1831 Před 2 měsíci +2

    God bless u all ❤

  • @henokdiga5953
    @henokdiga5953 Před 2 měsíci +3

    Nice yesune mizan manem aysebrewme amazing mezmur tebrku wendem ena ehtoche Henok (baby )❤🎉

  • @mulugetabekele9375
    @mulugetabekele9375 Před měsícem +1

    kebnawich y ewnet gobez eshi

  • @mariambrick2031
    @mariambrick2031 Před měsícem +1

    Amen፫ Wow dink nw tebarakulgn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ny5tk6fz5t
    @user-ny5tk6fz5t Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @LemlemAlemayehu-ef5uy
    @LemlemAlemayehu-ef5uy Před 2 měsíci +1

    God bless you

  • @simretogbamichael5672
    @simretogbamichael5672 Před 2 měsíci +1

    Amazing song. So beautifully done. God bless you. Thank you so much.

  • @AyinalemKebede-gi8yj
    @AyinalemKebede-gi8yj Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwottesfaye2759
    @hiwottesfaye2759 Před 2 měsíci +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤....

  • @abeltesfaye2658
    @abeltesfaye2658 Před 2 měsíci +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistubirhanu2178
    @tigistubirhanu2178 Před 2 měsíci +1

    አቤት ያንተ ስራህ ያስገርማል❤❤❤
    ቅን እና ልክ ስተትን መች ያውቃል🎉🎉
    ድንቅ ዝማሬ እ/ር ይባርካችሁ!!!

  • @chapielias7518
    @chapielias7518 Před 2 měsíci +1

    Tebareku

  • @cherekadeslagn6860
    @cherekadeslagn6860 Před 2 měsíci +1

    God bles you❤❤❤❤

  • @addisusamuel-ix9dm
    @addisusamuel-ix9dm Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ ቀበናዎች❤❤❤👏👏👏 እንወራረዳለን

  • @francistilaye3514
    @francistilaye3514 Před 2 měsíci +1

    This is truly beautiful to hear, may God bless you as you have blessed him through your songs.

  • @Kuri-wr6gu
    @Kuri-wr6gu Před 2 měsíci +1

    Tebarku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaneshAmare
    @TesfaneshAmare Před 2 měsíci +1

    Fetari yibarkachu❤

  • @BetyTemesgen
    @BetyTemesgen Před 2 měsíci +1

    Tebareku 🙌🙌

  • @hawassacatholicchurch1291
    @hawassacatholicchurch1291 Před 2 měsíci +1

    ቅን እና ልክ❤❤❤❤❤

  • @desalegnmarkos2597
    @desalegnmarkos2597 Před 2 měsíci +1

    Be blessed 🙏😍😍😍✝️✝️✝️✝️❤

  • @AbebeAntewan1
    @AbebeAntewan1 Před 2 měsíci +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤egeziabehaier yebarkachehu🙏🙏🙏🙏

  • @Embizokidun
    @Embizokidun Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Tebareku❤❤❤❤

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦

  • @gediontamire
    @gediontamire Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤ተባረኩልን🎉🎉🎉
    I felt blessed

  • @Catholicawizema
    @Catholicawizema Před 2 měsíci +1

    አቤት የአንተ ስራ ያስገርማል ❤❤

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @gimbichu_kmcc
    @gimbichu_kmcc Před 2 měsíci +1

    Stay blessed..❤❤🙏

  • @hiwottesfaye2759
    @hiwottesfaye2759 Před 2 měsíci +3

    ቅን እና ልክ
    አቤቱ ያንተ ስራህ ያስገርማል
    ቅን እና ልክ ስህተትን መች ያውቃል
    ሚዛንህን ማንም አይሰብረውም
    መልካም ብቻ ክፋት አያውቀውም
    ምንም በሌለበት በደረቁ ምድር
    መናን አውርደህ ህዝብን የምትመግብ
    የኃጥያንን መኞት ትገለብጣለህ /
    የጻድቃንን ነብስ አንተ ታጠግባለህ / 2X
    ነብሳት ሁሉ እግዚሃብሄርን ባርኩ
    ምስጋናውን ሁሉ በማደሪያው አብዙ
    ፍጥረታት በሙሉ ስሙን አወድሱ
    ልዩ ነው እና የጌታ አሰራሩ
    በማዕበል ውስጥ ሆነህ እጅግ በሚያስፈራ
    ቃልህን አውጥተህ ንፋሱን ምትመራ
    ለተጨነቀች ነብስ መፍትሄ ትሰጣልህ/
    ሁሉንም ገስጸህ ሰላም ትሞላለህ/ 2X
    ነብሳት ሁሉ...
    አቤቱ ያንተ ስራህ.../2X
    በሰይፍ እና በጦር የሚያድን አይደለም
    የእስራኤል አምላክን የሚመስል የለም
    ታምራቱን አየ አህዛብ በሙሉ
    በጠጠር ወደቀ ጀግና የተባለው
    ስራው ፍጹም የኛ ጌታ
    እንደ ቃሉ ታማኝ ነውና
    የእውነት አምላክ ይመልሳል
    ለታመኑት ቶሎ ይደርሳል
    አምላኩን ያመነ ምንስ ያሰጋዋል
    የአንበሶችን አፍ ዘግቶ ይጠብቀዋል
    መልካም መንፈስ ያለው ጌታው ያከብረዋል
    ፍርድ እንኳን ቢቀበል ሞገስ ይሆነዋል
    ስራው ፍጹም የኛ...
    እንወራረዳለን ስራህን ከሚንቁ
    ታምራትን አይተው ላንተ ይመሰክራሉ
    እንወራረዳለን ብዙ አውቀናል ከሚሉ
    የጥበብህን ጫፍ እንዳልነኩት ያውቃሉ
    እንወራረዳለን በስልጣን ከተመኩ
    ጊዜ ማይሽረውን ዙፋንህን ያያሉ
    እንወራረዳልን ሊተካኩ ከሚሹ
    ያንተን ሃያልነት ክብርህን ይረዳሉ /2X
    ተባረኩ!!!! ቀበና ኪዳነ-ምህረት 2016 ዓ.ም

  • @Daniel1992liga-uf6tn
    @Daniel1992liga-uf6tn Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ThressaMenilek
    @ThressaMenilek Před 2 měsíci

    Stay blessed ❤as we're blessed with ur word😊

  • @meskerembelete3919
    @meskerembelete3919 Před 2 měsíci +1

    Tebareku❤❤❤❤

  • @mebreabekele1741
    @mebreabekele1741 Před 2 měsíci +2

    ተባረኩ

  • @asterdemerew4282
    @asterdemerew4282 Před 2 měsíci +1

    Tebareku

  • @YONASYASIN-gp6zw
    @YONASYASIN-gp6zw Před 2 měsíci +1

    God bless you

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @user-dy9zf6hw3r
    @user-dy9zf6hw3r Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ

  • @GeovanniJohn
    @GeovanniJohn Před 2 měsíci +1

    Tebareku

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉

  • @natyesu9434
    @natyesu9434 Před 2 měsíci +2

    ❤🤗🥰👏🇻🇦🎉