በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡ የባህል አልባሳት habesha dress price |habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡ የባህል አልባሳት habesha dress price |habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...

Komentáře • 36

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před 9 měsíci +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251962974410 / +251904575748 ወይም +251955196299 ይደውሉልን።

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 Před 8 měsíci +3

    ምንያህል ካፒታል ያስፈልጋል የባህል አልባስት ሱቅ ለመክፈት?

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Před 9 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ነዉ በተለይ ቀጭን ጥበ ቦች ያምራሉ በቅርብ ስለምመጣ አያችዃለሁ የድሮ ጥበ ቦችን ስለምወድ ለማግኘኘት ብችል ደስ ይለኛል።

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 9 měsíci +1

      ሁሉም እኛ ዘንድ ይገኛሉ... በሰላም ይምጡ... ይደውሉልን

  • @make7170
    @make7170 Před 9 měsíci +3

    በጣም ያምሪል ቪድዮውን በደንብ ሙሉ ለሙሉ ቅረዹት የት ነው ያላችሁት

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 9 měsíci +1

      ይደውሉልን ባሉበት እናደርሳለን... እናመሰግናለን

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 Před 9 měsíci +2

    ለማዘዝ ስክሪንሻት ፎቶ ለመውሰድ በጣም ታፈጥኑታላችሁ አንዳንዴ ሙሉውን አታሳዩትም

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 9 měsíci +1

      እናስተካክላለን... እናመሰግናለን

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    የወሎ የባህል ልብስ አላችሁ!❤❤❤❤

  • @saragizaw8349
    @saragizaw8349 Před 9 měsíci +2

    Lemin video wun bedembi atasayim?

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 9 měsíci +1

      እሽ እናስተካክላለን... እነመሰግናለን

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 6 měsíci

    የጎንደርኛ ! የለሽም ?

  • @adhanetabraha5723
    @adhanetabraha5723 Před 9 měsíci +1

    Hiii nice Zorya 👌👌

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 9 měsíci +1

    ወይኔ ሲያምሩ ደሞ ዋጋው በጣም እርካሽ እዚኮ አ አና ናዝሬት በጣም ውድ ነው መላክ ትችያለሽ

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 9 měsíci +1

      እንልካለን ይደውሉልን

  • @fikertebeie3687
    @fikertebeie3687 Před 8 měsíci

    ነጭ ጥለት የለሽም?

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 Před 8 měsíci

    እውጭ ሀገር የምንኖር ሰዎች ለማዘዝ ስክሪን ሻት አርገንነው ፎቶ እምንልከው ካሜራውን ለማንሳት እንዲመች አርጉት ደግሞ አታፍጥኑት

  • @make7170
    @make7170 Před 9 měsíci

    Very beautiful 😍

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Před 9 měsíci +1

    ተስፍቶ ያለቅለት ብታሳዩን የአንገት የስፌቱ እስታይል ለማየትና ለመምርጥ ይመቻል በተርፍ በጣም ሀሪፍነው እጂ ይባርክ ብለናል❤

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 9 měsíci +1

      እሽ ... እናመሰግናለን

  • @alemmelles8663
    @alemmelles8663 Před 7 měsíci +1

    Hi dear
    Meskel yelelebt ale way

  • @user-dy5pu3cl4t
    @user-dy5pu3cl4t Před 9 měsíci

    5አርብ የሚባለው ሰፊ ነው ወይ ለሰርግ ለማሰራት ፈልጌ ጨርቁን ለመግዛት በኋላ ላይ እንዳያንሰኝ ለሰፊዎቹ ስፋቱን እንደዳያሳንሱብኝ ለ1ሜትር ቁመት ከወገብ በታች ያለው

  • @alebachewguangul6053
    @alebachewguangul6053 Před 6 měsíci

    ሰላም እንዴት ነሽ ኦርደር ለማድረግ ብደውል አይነሳም ከቻልሽ የደረጃ ጥበቦች ፎቶ ላኪልኝ ለ6 ቤተሰብ ነው የምፈልገው አዲስ ደንበኛ ነኝ Seattle wa ነው መልካም ቅን

  • @user-vm2vm2cy3z
    @user-vm2vm2cy3z Před 9 měsíci

    ክበሩልን በጣም ያምራሉ

  • @user-ge6tg3um3z
    @user-ge6tg3um3z Před 8 měsíci

    Esuwa yelebesechew senet new

  • @zaidsemere5377
    @zaidsemere5377 Před 9 měsíci

  • @genettessema1970
    @genettessema1970 Před 9 měsíci

    ይት ነው ያላችው

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Před 9 měsíci

    ካሜራ ማኑ ምነው አቀራረጽ ምንም አያሳይም

  • @seadi5
    @seadi5 Před 8 měsíci

    ዋሳብአላችሁ

  • @StiAl-oi6ym
    @StiAl-oi6ym Před měsícem

    ካሜራ ማኑ ተኝቶል ምን አለ በደንብ ብታሳዮን

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před měsícem

      ይህ ቆየት ካሉት ቪዲዮዎች ነው። ተጨማሪ ይመከልቱ ተሻሽለዋል። ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Před 9 měsíci

    ካሜራ አቀራራጽ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 8 měsíci

    ለምናባሽ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የለሽም ባዩበት ናችሁ ይሔሴጣን መንግስት ግብአተመሬቱ ሲፈጸም ደሞ ለሌላው ታሽቃብጣላችሁ አሽቃባጭጭጭ ሁላላላላላላላላላ