ሙሌ ምርጥ ሰው
ጆሲዬ እንወድሀለን
ውይ ጆሲየ በጣምነበር ዝግጂትህን የምወድልህ አሁንም እንደአዲስ እከታተልሐለሁ እ/ር ብርክ ያድርግህ አንተ መልካምሰው ነህ
ጆሲዬ እንኳን ደህና መጣህልን
ምርጥ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አንተን የሚመጥነዉ ይህ ፕሮግራም ነዉ ምርጥ ነህ ደግሞ በሃገራችን ለመጀመሪያ ብል አልተሳትኩም ቤተሰብ አገናኝን የጀመርከዉ የአንተ ፕሮግራም ስለሆነ እንድትጀምር እንፈልጋለን።
ሁለት የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲ ከየት መጣህና ይቺን ቆንጆ በክፍል አንድ ይዘህልን በመምጣትህ እናመሰግናለን፡፡እንዲህ ስክን ያሉና በሙያቸው የማይረሳ ስራ የሰሩትን ብቻ ለማቅረብ ሞክር
እግዚአብሔር ይስጥሽ ይሄ እንቺ የተናገርሽው ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ገና በዚህ እይነት ነው የገናባት የሚባል አሜሪካን ከመጣሁ ነው ግን ኢትዮጵያውያን ኳርጀን ነው ተባረኪ እናቴ!!
ጆሲያ. እንኳንደህና መጣህልኝ. ስላየሁ ደሰብለኝል. ተባረክልኝ. የኔ ጨዋ. የምወዳትን. ሙሌን. ስላቀረብክልን. እናመሰግንሀለን. ጌታይባርካችሁ።
ጆስዬ አንተ መልካም ሠው
ጆሲ እና ዬናስ EBS አንድ አይነት ድምፅ
አኔ የተማርኩት እሷ ያደገችበት ገዳም ነው አንሰማ ነበር ሙላለም እዚ ነው ያደገችው ሲባል በጣም ነው ምንወድሽ እኛ ሐረሮች❤❤❤❤❤
ጆሲ ኢንዘሀውስ እንክዋን መጣህልን
በጣም ነው የምወዳት❤❤❤
ውይ ውቢት እዴት ነው ያማረባት ድሮም ቆንጆ ፊቷ ጥራቱ
በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ነሽና ረጅም እድሜ ይስጥሽ
ሰው አቀረብክ ጆሲዬ
ኑሪልን
ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ካቶሊክ ተወራ በጣም ደስ አለኝ እህቴ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤
ካቶሊክ ብዙ ኢትዮጵያውያን ያለምንም የሃይማኖት ልዩነት አስተምሮል ልጆቻችንንም አስተምሮልናል እግዚአብሔር ይባርካቸው
Enede ehete bayagaxemesh new enji y teghawem y emnet yalew katolic temeretebet yetemare b temeret bexam gobezena b heyewetu hulu b senemegebar ydtanes new ene y ortodox emenet teketay negh gen catolic temeretebet new yetemarekut emeneten bdtegebare yemiyasayu nachew lezi enem meseker negh❤❤
ጆስዬ እንኳን ደህና መጣህ ደግሞ ሙልዬን ይዘህልን🌸🌸🌸
Kukush glad to hear from u
ጆስ እካን በሠላም መጣህ❤❤❤
Muleye, mechem wobetesh, ayitefam❤❤❤ meseteru negeren❤❤❤
የድሮ ነው አይደል ምክንያቱም ጆሴ ከጠፍ በጣም ቆየ።
Muleya Zati Fasikam Endanchi
Konjo EnaTechawach Neberech Aberate Temeralew Junior Temeretebat ❤
ሙሉዬ የኔናት❤
Enkane beselame metahe
ሙሉአለም ነዉ የሚባለዉ እንጂ ሙላለም አይባልም
yene fiker endet endemewedish ke set actresoche demo lene 1gna nesh❤❤
የገና ዛፍ እላዩ ለይ የሚጠለጠለዉ ሁሉ ከልደት ጋር የሚያገናኘዉ ነገር የለም የገና አባትም ከዉጭዉ አለም የተወሰደ ነዉ ገናን አይወክልም።
Waw josy wellcometo. Again
That was good talking
❤️ በጣም የምወድሽ ሙሉዓለም❤️
Thanku. Mulye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲዬ እንኳን ደሕና መጣህ❤
ሙሉዬ ቆንጆ በጣም ምርጥ አርቲስት
2 ምርጦች
ጆሢዬ እንወድሃለን እንካን ደህና መጣህ ሙልዬ ❤❤❤
ሙሉዩ እወድሻለሁ
Hello Jossi
Welcome back
ስወድሽ
ጆሲ እንኳን በሰላም መጣህ
Welcome josi ❤❤❤❤❤
Nazareth,ም ሚካኤል ሰወጣም ሲገባም ከሙስሊም ጓደኞቻችንጋ ነበር የምንሄደው❤
ጆስዬዬ welcome
Wow yelijinet gizeyen asetaweshegh catolic temeret bet new yetemarkut teweleden bedenb yemiqeres new y metemariw sereat b heyewetesh k wexash hjlu bewala fexarin yemifera y hulunem hayemanot yemiyakdber new y metehoghe fexri yebarkachew catolicoch b senemegebar yemiyakelachdw yelem❤❤❤❤
ጆሲ ስወድህ❤
yene mrxi
Yichi setoyo Bemekes guzzee bizu tefat sertalech.. demo Gedam wuset new... telalech kefuserash bebetesh yigba Mulalem
ቴድሮስ እንክብካቤሽ በዝቶበት ተጨንቆ በዛ ሲልሽ ያሳየሺው የፊትሽ ገፅ ከአእምሮዬ አይጠፋም። ድንቅ ብቃት። እናትነት የውስጥ ባህሪሽ ይመስለኛል። ያገባሽ ታደለ።
❤❤❤❤❤❤ደርባባዋሙሉእወዲሻለሁ❤❤❤❤
ዋው የጠፋ ሰው ወድማችን
ኮሜንት የምትሰጡ እባካችሁ እስኪ አስቡ አፋችሁ ላይ እንደመጣ አታውሩ ።የማይጠቅም አስተያየት አትስጡ
❤❤❤❤❤
❤❤❤
Ay Gedam kkkkk
Samor ,,,kkkkkkkk😄
Hi jose enqan dehena temlske
joci melkam sew geta abzeto yebarkeh bezu yetetefafu sewochen beza ethiopia ena ertera yetareku gize tadergew yenebere ye tetefafu sewoch magenaget mechem yemaneresaw telek sera neber beza bezu sew yewedehal aneresahem
Zares lemen ethiopia west honew yetetefafuten atagenagm
Kante aytew bezuwoch eyagenagu neaw
Ena men tasebaleh ?
ANGAFANA YEBZU BALEMUYA MULALEM TADESE ENKOAN DENA METASH!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የድሮ ነው ፕሮግራሙ
ሙሉአለም በጣም ተወዴጅ ነሽ ሰራዊት ፍቅሬ ነዉ ከገዳም ያወጣሽ?አወዴችዃለሁ🙏
ጆሲ ሽቅርቅር❤❤❤
Josi melkam asasabi
🤴🤴🤴 +❤❤❤+🙏🙏🙏=🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ።
Josiyee mirx sw
የቆየ እኮ ነው
ጆሲዬ አንወደሀለን ሙሉዬን ጭምር
Konjo set mulalm
ጆስ ለምን ቤተሰብ ማፋለግ ተዉክ እባክህ አንድ የሚፈለግ ልጅ ታሪክ አለና ፈቃደኝነትህ ከገለጽክልኝ ሸር ላርግልህ አፋልገኝ
ደስየምትለኝምርጥኢትዮጵያዊትእድሜከጤናጋርእመኝልሻለሁጆሲምደስምትልሰውነህየምታቀርባቸውሁሉደስይላል
ጆሱየ አተደግልጂ
ከስንት አመት በፊት የተቀረፀነው
Sister you are right no need xmass trees and gifts and a birthday party baby shower all this out of Ethiopian culture unfortunately Ethiopian government and cultural institutions they are trying copying Arabian countries western Europe country so Ethiopian citizens special younger generations lost confused citizens money lovers criminal business organisation to many on Ethiopian citizens so please sister teach Ethiopian cultural heritage please thank for pointing the Ethiopian citizens copycats thank you
ሙሌ ጆሲ ከልብ የማከብራቹ፡
ጆሲዬ ስሙዋ ሙሉ ዓለም ነው which is ትርጉም ያለው ስም ነው፤ ሙላለም ትርጉም የለውም although it sounds the same or similar - but meaningless. ❤
JSSY EQAN DEHINA METHA DESSE BELOGAL ERATAHN EFLGALHU BEROH YET NEU EBAKIHE
ጆሲ ተመልሶ ነው ወይስ የቆየ ነው??
ወጣት ዮሴፍ ገብረ፡፡ ዘወትር ሰላምና ጤናን እመኝልሃለሁ፡፡ ከሚዲያ እይታ ከጠፋህ ቆይተሃል፡፡ በሰላም ነዉ?? ይህ ዩቱብ ስሙ ሸገር ዴይሊ ይላል፡፡ ያንተ ነዉ ወይ??የሐረሯን አርቲስት ሙሉዓለምን ስላቀረብክልን ላመሰግንህ እወዳሃለሁ፡፡
ጆሲ ቡርኮናፋሶ ዱጋዱጉ ፎግረሽ አዳሪ😂
ይሄ የጆሲ ዬቱቭ ነው ?
SEW SAYSELETIN YESLETENCH PROVINCE HARRER NAT. EVERYBODY LIVED TOGETHER IN HARMONEY. IT DOES NOT MATTER WHAT RELIGION EVERYBODY RESPECTED EACH OTHERS RELIGION. EVEN WEDDING AND FUNERAL WAS ATTENDED WITH WE ARE IN IT TOGETHERNESS MENTALITY. NOW, EVERY WHERE IN ETHIOPIA HAS CHANGED AND BECAME TOXIC AND UGLY. AT THE MATTER OF FACT, IF I SAY A RELIGION WAR IS GOING ON I AM NOT MISTAKEN. BACK TO THE 15 CENTURY. NO ONE CAME FROM THE SKY AND PROOVED FOR SURE THAT THIS RELIGION IS THE RIGHT RELIGION TO HEAVEN BUT, FIGHTING HAS BECAME A NORMAL MESS. WHAT A SHAME.
Er mulualem in Gash Taye Tadesse bet yenorishbetin bet resashiw?Yemititeriwim bAbaba Tadesse sim nw.Gash Taye ysport astemary.ras mekonen t/bet.Aster Tadesse motalech.ina ye Aster Tadesse inat jantila yizesh abiresh shoaber sithegi astawisalehu.lemin yiwashal???Bizu yHarar sw yawikal.😢😢
I hate this Josi
ወያኔ ነሽ ሀገር ለማፍረስ አሁን ኢትዮጵያ ለደረሰችበት ሠራዊትን ጨምሮ የስራችሁን ይስጣቹ
ከባድ ሲጋራ አጫሽ እንሆንሽ ወይም እንደነበረሽ ይታወቃል አሁን እንዴት ነሽ ? ከጋዜጠኛ ተፈራ ገዳሙ ጋር የነበረሽ አጭር ትዳር ትንሽ ነገር ብትይን ? አንድ ጊዜ ተክለብርሃን አምባዬ አሳስሮሽ ነበር እና ለምን ነበር ?
none of your busness mind your busness that is her life. we are not interested about her privesy. why you care anyway
❤❤❤
ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የእዉነት ብዙ ሊወራለት ይገባ ነበር ብሄር ሀይማኖት ሳይለይ ብዙ ኢትዩጵያዉያን አስተምሮ ለቁም ነገር አብቅቷል።እዉነት ስለመሰከርሸ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ ሙሌ።